Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 889

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 6 років тому +30

    ከአገራች አሉን የምንላቸው ምርጥ ሠዎች ክብር አለኝ ነፂ እና ሠይፉሻ እድሜያቹ ይርዘም

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 6 років тому +214

    የመዝናኛው ኣለም ቁልፍ ሰዎች እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Рік тому +4

    በሐገራችን ከሚገኙት በጣት ከሚቆጠሩት ድንቅ የጥበብ ሰዎች አንዱ ነፃነት ወርቅነህ...ከምሥጋና ጋር!!!!

  • @tegegnealemie657
    @tegegnealemie657 2 роки тому +1

    ዛሬ ገና ምርጥ ፕሮግራም አየሁ፡፡ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በሳቅ የጨረስኩት፡፡ እድሜና ጤና ለማከብራቸው እና ለማደንቃቸው ነፂ፣ ሰይፍሻ እና አስፍሽ፡፡

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 6 років тому +67

    ይህ ፐሮግራም ያማረረኝ ነገር ማስታወቂያዉ በዛ እየወደዲሁት አናደደኝ

    • @user-cd5bn2lc7j
      @user-cd5bn2lc7j 6 років тому

      እውነት ነው ትንሽ ማስታወቂያውን ቀነስ አርጉት

    • @onelove809
      @onelove809 6 років тому

      hayu Mark be tv nw ende yemtayut?

    • @hayumark8413
      @hayumark8413 6 років тому

      Amir Love be slke new yemayew gn betam yibezal።

    • @onelove809
      @onelove809 6 років тому

      hayu Mark yeah gn eko masalef techeyalesh

    • @onelove809
      @onelove809 6 років тому

      hayu Mark screnun ×2 chan argew senpenl new

  • @fatefatuma7547
    @fatefatuma7547 6 років тому +36

    ዋውውው ምርጥ የሀበሻ ልጆች ሰወዳቹ ሁላቹሁንም አላህ እድሜ ናጤና ይሰጣቹ

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 6 років тому +41

    በርቱልን ፍቅር የሆናችሁ የእማማ የኢትዮጵያ ልጆች

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 6 років тому +38

    ተመቸኝ ይሄ ፕሮግራም wow 👍

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +170

    ነፂ ሳቅህ ውስጤ ነው 😍😍😍 ስወድህ 😍😍

    • @hayatalz2982
      @hayatalz2982 6 років тому

      እኔም

    • @user-ro6jb8ki2l
      @user-ro6jb8ki2l 5 років тому

      እኔም

    • @user-io5rq4ko5e
      @user-io5rq4ko5e 5 років тому

      ቆንጃ ነፂ😘😘😘😘😘ስወድህ

    • @seadaahmed2905
      @seadaahmed2905 4 роки тому

      ደሥሥትሉ

    • @lawsonkarsyn677
      @lawsonkarsyn677 2 роки тому

      I know im asking randomly but does someone know a way to get back into an Instagram account??
      I somehow forgot the account password. I would love any assistance you can give me

  • @user-ii6yw6ws7b
    @user-ii6yw6ws7b 6 років тому +87

    ነፂና ሰይፍሻ ስወዳችሁ እኮ

    • @As-yc8kp
      @As-yc8kp 5 років тому +1

      አስፋውንሳ

    • @halimabd5544
      @halimabd5544 4 роки тому

      በስደትአለምላይሁኝሁልግዜዘናየምነዉበናተናዉ
      እዲሜእነጢነይስጣችሁ

  • @user-bp8pc7mq3l
    @user-bp8pc7mq3l 6 років тому +3

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው ነፅዬ ስይፍዬ ውድድድድ ስላማችሁ ይብዛ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 років тому +7

    ሁለቱም የebs ውብቶች ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ኑሩልኝ

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-fc4ep8ex9u
    @user-fc4ep8ex9u 6 років тому +236

    ሰፍዬ እና ኔፂዬ ዉስጥ ናቸው ስወዳችሁ

    • @altayebeyene3983
      @altayebeyene3983 6 років тому

      Sira fetochi

    • @12345glo1
      @12345glo1 6 років тому +2

      weregna neshi Asifaw meshesha wistishe adelem? dingil sewen leyiteshe wideje tilaleche kedada neshi

    • @onelove809
      @onelove809 6 років тому

      እኔ ዬድንግል ፍር ነኝ ለነስ ሚካኤል አባተ ነው/ awchachew

    • @louaihamed1482
      @louaihamed1482 6 років тому

      እኔ ዬድንግል ፍር ነኝ

    • @nigstteshome2603
      @nigstteshome2603 6 років тому

      እኔ ዬድንግል ፍር ነኝ ለነስ ሚካኤል አባተ ነው/ t

  • @salmaahmed3878
    @salmaahmed3878 5 років тому +35

    ክክክክክክ ሁለት ጣፋጭ እብዶች በጣም ነው ምትመቹኝ

  • @azebteferi1962
    @azebteferi1962 6 років тому +2

    So enjoyable!! nice to see y guys

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 років тому +1

    ዋው አዝናናቹሁን ምርጥፕሮግራምነው
    እናመሰግናለን ከልብ

  • @DABGTD
    @DABGTD 6 років тому +7

    Seifu,Were you Selamta Magazine editor?Your Selamta is amazing .I really like the " 03 Arif Aradas" in one table.Keep up the good job!God bless!

  • @martimartilove5997
    @martimartilove5997 6 років тому +8

    እድሜጤና ከጸጋጋር ያልብስልቹው እደው ስወዳቹ

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 3 роки тому +1

    ለ 3 አችሁም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ. በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 років тому +2

    ነፂን ገና ሣየዉነዉ ሣቄ የሚመጣዉ ነፂየ የኔመልካም ሶስቱም ምርጥ ተወናይ ነችዉ እደሜና ጢና ተመኝሁላችሁ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому

    ማሮች በጣም እወዳችጏለው
    እናተ ኑሮልን በጣም ነው ዘና የምታደርጉን
    እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏😘😘👍

  • @tigistgezahegn1130
    @tigistgezahegn1130 6 років тому

    It was very fun good job keep it up guys!!

  • @seblemasrasha2298
    @seblemasrasha2298 6 років тому +3

    ሰዬፉ እና ነፃነት ምሪጥ ነችሁዉድድድድድ በተለይ ሳቃችሁ ዉስጤ ነዉ ይመቻችሁ

  • @Sirobnan21
    @Sirobnan21 7 місяців тому

    Liyu Tewedsjoch Egziabher yitabkachu Asfiti wedekdmo tenah yimlisih yimarih!!!

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 роки тому +1

    Ebsoch muket aletechalachehum, lemanegnawem Arif koyeta neber enamesegenalen

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 роки тому

    ዋው እምንወዳቹ ምርጥ የሀገራችን አሉ ከምንላቸው ተወዳጆች እንወዳቹሀለን በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 років тому +3

    ምርጦች። እንዴት ደስ እንደምትሉ..ኑሩልን...ሁላችሁም...የወደፊት ምኞታችሁ።እንዲሳካ።ምኞታችን.ነው...እናመሰግናለን

  • @znashwarekwo3015
    @znashwarekwo3015 6 років тому +5

    እፍ ባያልቅ ስታምሩ ማርያምን

  • @coffeemood6062
    @coffeemood6062 5 років тому

    Asfie betam new miwedh much love from asmara

  • @muluhabetkwt8723
    @muluhabetkwt8723 6 років тому

    አዝናናችሁን ታምራላችው እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @adanech.endashaw7134
    @adanech.endashaw7134 6 років тому

    Wow asifahw beriru.yezarewima adekemign sefu&netsi yimechachu

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 6 років тому +10

    3ታቹም ስወዳችሁ ሰላማቹ ይብዛ በተለይ ሰይፍ እና ነፂ

  • @user-zk4ty6rn4g
    @user-zk4ty6rn4g 6 років тому +11

    ተመቸኝ አሪፍ ፕሮግራምነዉ

  • @rigbelemlem8965
    @rigbelemlem8965 6 років тому +5

    Wowwww ethiopia endenante aynet ethiopiawyan tifelgalech ..seyfuye

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 6 років тому +14

    ዊወ ዊወ ዊወ ዊወ ዊወ በጣም ታምራላችሁ ምርጦች

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 6 років тому +1

    woooow betam des tlalachu ;seatu asuwaln.

  • @user-ce8vs2uo2v
    @user-ce8vs2uo2v 6 років тому

    ሶሥታችሁምደሥስትሉዘናነውያልኩት እናመሰግናለን ሰይፊሻ ስወዲህ መሳቅ ነውአመልህ

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 6 років тому +1

    ሶስታችሁንም ዉድድድድድ ምርጥ የማማ ኢትዮጵያ ልጆች ብርቅዬ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-wx6yp1wu3z
    @user-wx6yp1wu3z 6 років тому

    ውይ በጣም እምጠለው ነገር ቢኖር ማስተዋቂያ
    በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 6 років тому +1

    ሴፍሽ ነፂ ምርጦች ሰዉ ዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 6 років тому

    ሰይፍሽ ነፂ ውስጤ ናችሁ ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመሰግናለን

  • @hewihewi8213
    @hewihewi8213 5 років тому +1

    ምርጦች ሰላማቹክ ይብዛልን♥♥♥

  • @vhhhffjj3012
    @vhhhffjj3012 5 років тому

    አቤት ፍቅራቹ ስማች እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tunchezak1791
    @tunchezak1791 2 роки тому

    ere መላጦች tewu nesin emiyakil yelem demo shlmatu new endatilu sayset aynesam mlasahu kebad new gn yenantem arif new bertu

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 6 років тому +5

    ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር ምርጦች ይመቻችሁ ውስጤ ናቸው አቦ ኑሩልን

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 Місяць тому

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 років тому +5

    ሠይፍዬ እና ነፂዬ ውይ የኔ ምርጦሽ ሥወዳችሁ😍

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 років тому +39

    ዋው ሰይፍሻ እና ነፂ ደስ ሲል 2 ፈታ ያሉ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 років тому +1

    ሰይፍሻ እና ነፂ ስወዳችሁ እኮ ነፂየ የቤተሠብ ጨዋታ በጣም አዝናኝ ነው

  • @sgsbshs5694
    @sgsbshs5694 6 років тому +1

    እውነት በጣም አድናቂወቻችሁ ነኝ

  • @user-kx6sk3bg5w
    @user-kx6sk3bg5w 6 років тому +6

    ሴፍሻ ነፂ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 6 років тому +2

    ዋው....ቆንጆ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 років тому

    ሃሃሃ የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ..እና ስለ ስካር ካነሳን ጉዳቱ ብዙ ነው የእጁ ኣይጣ እንጂ ..ከሚገርማቹ እኛ ቤት ቡናው ሻሂው የምንጠጣው የስካር ጋደኛ.. ደስታ ከረሜላ በኪሎ ገዝተን ኣስፈጭተን መጠጣት ጀምረናል እላቸዋለሁ...እና ebs. በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ምን እናንተ ብቻ እኛስ ብንሆን መቼ እንኖር ነበር በተለይ ነፅየ ኣሳቂ ቀልድ ስናገር ቀድሞህ ነው የምስቀው ማለት ለራሱም ያስቀዋል....በነገራችን ላይ ነፂ ማለት ፀረ ስደት ነው ሰላሙ ብዝት ብዝትዝትትትትት ይበልልኝ ...ሰይፍሻም ፀረ ድህነት ነው..ስቀልድ ከራሱ ነው ምጀምረው እና ይመቸኛል..ሰላሙ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ..ኣስፋው ለራሱ ፀረ ዝምታ ነው ልበለው ሃሃ.. እና ሁላቹ ስካሮች ናቹ ምክንያቱ በኣሁኑ ግዜ ውድ የሆነው ውዱ ስካር ነው... እና ለራሳቹ ተዝናኝታቹ እኛንም ኣዝናናቹን እድሜያቸው እንደ ማቱሳላ ያርዝምላቹ እወዳቸዋለሁ ...

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 Місяць тому

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 років тому +1

    የኔ ምርጦች ስወዳችው ኑሩልኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-op9zt1zo7l
    @user-op9zt1zo7l 6 років тому +15

    ሰይፍሻ እና ነፂ በጣም የምወዳቹ የኔ ምርጦች ብትን በሉ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 років тому

    ewy hulet tewdajoch sifu nafkehen neber beselam temleslin netsanet studioh yamral enem ethio smeta metche ewdadralw tamralachiw tnx

  • @Fairplay2015
    @Fairplay2015 4 роки тому +1

    ende seyfu yemidebereg asmesay yelem

  • @hadi6037
    @hadi6037 6 років тому +44

    እነ አያልቅባችሁ ስወዳችሁ እኮ

    • @dn3418
      @dn3418 6 років тому

      በጣምደስይላልዘይነብከሳዉዲያ

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 6 років тому

    Wowwww Betam Herif koyita new Seyifsha &Neti Wusta nachew

  • @islampeace5994
    @islampeace5994 6 років тому

    Seyfsha betam new like yemadergeh gen Netsanet betam yastelagnal

  • @abdiseyd2633
    @abdiseyd2633 3 роки тому +1

    ማነው እደኔ የebs ማስታወቂያ የሰለቸው

  • @ewnetuaragaw9790
    @ewnetuaragaw9790 3 роки тому +1

    እባካችሁ ማስታወቂያውን ቀነስ አርጉልን

  • @misrakaraya
    @misrakaraya 6 місяців тому +1

    RIP Asfaw❤❤❤❤

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 6 років тому +1

    ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር ሶስቱ ታዋዳጆቸችን ስፉሻ እኗ ነፂ ናአስፈ እነመሰግናሌን

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-cd1kw4ks2c
    @user-cd1kw4ks2c 6 років тому +52

    ሃሃሃሃሃሃሃ.......አሪፍ ቆይታ ነበር ይመቻቹ!

    • @Ad-vm7gy
      @Ad-vm7gy 6 років тому

      ወይ ድስ ስትሉ። ስፈሽ እና ነፂ። እውዳችሀለሁ

    • @AshAsh-qh5el
      @AshAsh-qh5el 6 років тому

      ሰላም ለኢትዮጵያ✌🌹🌹

  • @martakonjo8781
    @martakonjo8781 6 років тому +12

    የአይሬው ንጉስ አስፊቲ ነፂ የሳቅ ንጉስ ሰይፍዬ አላጋጭ ንሩልን

  • @user-ht2dm7tm3d
    @user-ht2dm7tm3d 5 років тому +2

    የኔ ውዶች ሰይፉሻ ነፂ እና አስፋው እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 років тому +6

    ነፂ ሰይፍሻ ተወዳጆቹ ውስጤ ናችሁ

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    የሠይፉቁመና ከነቅላቱ የመጨረሻነው የሚያምረው መልኩም በቂነው ለወንድ ጠሽነው እንጂ በአካል አይቼዋለሁ ረዥም ደሥየሚልነው

  • @user-sr5md2nn4u
    @user-sr5md2nn4u 6 місяців тому +2

    Ayyy asfye yalebetn hulu endegena eyayehu nw 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yayaicey24
    @yayaicey24 6 років тому +10

    I'm so proud to be from Harare love these guys

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @mezekertaentertainment5914
    @mezekertaentertainment5914 6 років тому

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @sambaabirha8250
    @sambaabirha8250 6 років тому

    three(3) Nice old guys lol😆 good Bless them🙇‍♂️

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому

    wuyi yene feta argiwochi tebareku enkuwan aderesachihu

  • @HayutBlsae
    @HayutBlsae 6 років тому

    3በጣምነውየምወዳችሁ በተለይ ነጺ እድሜናጴ ይሥጣችሁ ከነልጄችሁ

  • @user-hq9jt5ut1r
    @user-hq9jt5ut1r 6 років тому

    thank you

  • @saraabate
    @saraabate 6 років тому

    ስላማችሁ ይብዛልን

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 5 років тому

    Ahhhhh Betam dess yilali bartulun yenga jeginwichi

  • @ndjejejd876
    @ndjejejd876 5 років тому

    Ene sost weregiawechi mashaallah des tlalachihu.

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y 6 років тому +4

    ቴዲ መሆን አለበት ሰይፊ ቆይታቹ ደስ ይላል

  • @misraktafari6748
    @misraktafari6748 5 років тому +3

    የቤተሰብ ጫወታ ብጀምሩ ክፍልሀገር ደስ ይለኛል

  • @kediryimer6083
    @kediryimer6083 5 років тому +1

    ሰይፍሻ እና ነፂ በጣም የምወዳቹ የኔ ምርጦች i like asfawu

  • @ethiopiakonjo9534
    @ethiopiakonjo9534 2 роки тому

    ስታምሩ ሶስታችውን በጣም ነው ማከብራቹ ምወዳቹ

  • @user-rd2ms5dv1h
    @user-rd2ms5dv1h 6 років тому

    ሁለት አዝጎች! ልዮነታችሁ የመልክና የፀጉር እርዝማኔ ያችሁ!

  • @naodtassew1981
    @naodtassew1981 6 років тому

    በጣም ታምራላቹ.....

  • @asmarabela1994
    @asmarabela1994 6 років тому

    Omg I can't believe this,moku tv bcha sinork ye ethiopia chanel mayet enchilalen newe yalut or tesaschalew please can someone make it clear for me,love to watch ethiopian tv

  • @saadamuhammed6634
    @saadamuhammed6634 2 роки тому

    Ayi seyfu selelelachew yihonal akm siyans weham simintom endalkew nw

  • @fadilahalsaad1635
    @fadilahalsaad1635 6 років тому +3

    የኔ ምርጥ

  • @saramoges4827
    @saramoges4827 5 років тому

    Wow betam yemeral

  • @user-ft3ih7jv5v
    @user-ft3ih7jv5v 6 років тому +1

    የኛ ምርጦች ነፂ ማር ሤፍሻ ሥኖወደቹ ምርጥ ፕሮግራሙ ምርጥ ነው አሥፋው በሮታ በዚው ቀጥልበት

    • @vip_media-ethiopia
      @vip_media-ethiopia 2 роки тому

      vip ሚዲያ (ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ)
      0 seconds ago
      ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለማንኛውም እንደመር

  • @user-yd7br5ju2d
    @user-yd7br5ju2d 3 роки тому

    ዋው ነፂዬ ሁሌም ኑርልኝ መኖርህ ብቻ ይበቃል

  • @lijkidusmedia2737
    @lijkidusmedia2737 4 роки тому

    Thank you

  • @seblesolomon5226
    @seblesolomon5226 5 років тому

    Gerame sewoche des selugn betam new feta meyaregugn bezawem qumenegere alachew terun sera new meserute kemazenanatu weche

  • @alelafikir9329
    @alelafikir9329 6 років тому +32

    ሠላም ለንቺ ሀገሬ

  • @KISANETGALERI
    @KISANETGALERI 6 років тому +5

    Wow i like it

    • @Han.2431
      @Han.2431 6 років тому

      ከ ሶስታችሁም ኮንጆ እና በእድሜ ትንሽ ነፂ ነውውውውው ቀልዱ ራሱ ፐ ፐፐ!!! ያስብላል

    • @beti8947
      @beti8947 6 років тому

      +Hana Belay awaldaswal

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    ሥወዳችሁ በጣም ነዉ የምትመቹኝ

  • @nayomaabu6052
    @nayomaabu6052 6 років тому

    I love u all....but where is my beautiful favorite girl go .

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 5 років тому +1

    Esti Enanem Gabezugn Edaw Selemenachu Ke Fitar Tagegnalachu

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 7 місяців тому

    Internal organs are
    The liver lungs
    And pancreas, instead the belly , is a circle
    Of air contained in between

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g 6 років тому

    የኔ ማሮች ሁላቹሁንም እወዳቹሆለሁ በርቱ

  • @user-mr8ys2vf2u
    @user-mr8ys2vf2u 6 років тому +3

    ውይ ሰይፍ ይድፋህ ቁም ነገር አታወራ አዝግ ገደልከኝ በሳቅ ነፂ ማኛ

    • @endager3217
      @endager3217 5 років тому

      ይድፋህ አይባልም