Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ንጎዳ ኦይቻ ( ጋሞኛ ) አምላክን ጠይቁት ድንቅ የወጣቶች ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 вер 2021
  • የንግስ ክብረ በዓላትን እንዲሁም የገዳማት ታሪክ የሚያገኙበት ቻናል ነው በተለያዩ ጊዜ የምንለቃቸውን ቪዲዬዎች እንዲደርስዎት የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    youtube - / utopia1
    TikTok - vm.tiktok.com/...
    facebook - / utopiaa11
    tellegram - t.me/joinchat/...
    ለሐሳብ አስተያየት - t.me/uto_pia11
    #ንጎዳ_ኦይቻ #ሊጎዳ_ኦቻ #ዩቶጵያ #UTOPIA

КОМЕНТАРІ • 93

  • @hyabeg
    @hyabeg  2 роки тому +23

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ለብዙ ሰው መድረስ እንድንችል እና ብርታት እንዲሆነን ቪድዮውን ሼር ላይክና ኮመንት በማድረግ ድጋፍዎን ይስጡን እናመሰግናለን ተጨማሪ ሌሎች ቪድዮዎች ሲለቀቅ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ

    • @mahiletghiwot6377
      @mahiletghiwot6377 2 роки тому

      Lyricsun likekeklin benath

    • @hyabeg
      @hyabeg  2 роки тому +1

      @@mahiletghiwot6377 t.me/uto_pia1/147

    • @tregeocell2094
      @tregeocell2094 Рік тому

      እንኳን መጣሽ እዉነት ህወት ወደ ሆነቹ ሀይማኖት ለስጋ ሳይሆን ለነስሽ የሚጠቅምሽን መጠሻል

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Рік тому +40

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 Рік тому +2

      እሰይ እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ

    • @tsedylemma3461
      @tsedylemma3461 Рік тому +1

      ዕንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ! አማኑኤል በቤቱ ያጽናሽ!

    • @lensaguluma2133
      @lensaguluma2133 Рік тому

      Enkan dana matash eshitachin💕💕💕

    • @tsehaytadele
      @tsehaytadele 11 місяців тому +1

      እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ማስማሩ ይቆይሽ ለራስሽ በደንብ ጊዜ ስጪ መፃህፍት በደንብ አንብቢ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው

    • @nursespage2016
      @nursespage2016 7 місяців тому +1

      We have the same story like you. ኦርቶዶክስ ጥልቅ ናት። የዶክተር እውቀት ለማግኘት ከ7 እስከ 10 መማር ይበቃል ። ኦርቶዶክ ግን ጥልቅ ናት። more ስታውቂያት በጣም surprise እሆናለሁ ይገርመኛል። እውቀቱ አያልቅም። ሁሉም በሌላ ሀይማኖት ያሉ እህት ወንድሞቼ እንዲያውቁልኝ እፈልጋለሁ። እፀልያለሁ። እግዚአብሔር ከቤቱ አይለየን።

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u 2 місяці тому

    ከነኝህ ክፉመናፍቃንእንዳያሳስቷቹሁበቤቱያኑራችሁ

  • @sarasulore4920
    @sarasulore4920 Рік тому +3

    መልከም ዉጣት ማለት እሄ ነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 Місяць тому

    ስወዳቸውኮ እንዝን ማህበር

  • @bethelehmgola7129
    @bethelehmgola7129 2 роки тому +4

    ትለያላቹ የተዋህዶ ልጆች🙏😍😍😍ተባረኩልኝ

  • @hawitefere1593
    @hawitefere1593 Рік тому

    Elllllllllllllllllllllllllll Egziabher ymesgen liyabetatnun sitru Egziabher demo endi and yaregenal Egziabher ytebkachu Emebrhan tkumlachu

  • @habtamuzewude4535
    @habtamuzewude4535 Рік тому +2

    የጥምቀት ብቻ ሳይሆን የንግስ መዝሙራቶችንም ልቀቁ ሌላው ደስ ይላል
    😘😙💋 Kiss

  • @user-sx9yf7dq5q
    @user-sx9yf7dq5q 4 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lo8vm8zf3m
    @user-lo8vm8zf3m 2 роки тому +5

    እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል🎤🎤💐💐💐💐💐💐🎤🌹🌹🎤🌹🎤🌹🌹🎤🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 2 роки тому +2

    እልልልልልልልል
    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በሃይሉ እድሜህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ

  • @RahelMasri
    @RahelMasri 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cocococo4233
    @cocococo4233 5 місяців тому

    አሜንንንን እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አቤት ውበታቹ ዋው አንደኛ ለኔ ❤❤❤

  • @tarikusoltube3425
    @tarikusoltube3425 2 роки тому +2

    እግዛብሔር ይመስገን ደስ ሲልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @genetteferagebireamanualig2381
    @genetteferagebireamanualig2381 9 місяців тому

    💚💚💚

  • @MDGagahuKhan
    @MDGagahuKhan Місяць тому

    እልልልልልልልልልልል

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 2 роки тому +1

    እንዴት እንደምተምሩ ለስም አጠራሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ይሁን

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Рік тому

    😍👍🇪🇹🙏🙏🙏

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 6 місяців тому

    💚💛❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-pp3gb1js4u
    @user-pp3gb1js4u 7 місяців тому

    ❤gibireli xibknh

  • @dajk1214
    @dajk1214 2 роки тому +1

    እልልልልልሌልልልልልልልልልል ወይኔ መታደል ክርስቲያን ስለሆንኩ❤❤❤❤❤

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 роки тому

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 роки тому +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @habtamjote8418
    @habtamjote8418 7 місяців тому

    stamru

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Рік тому +1

    What a beautiful people. I love you all.

  • @meberekwollotube3104
    @meberekwollotube3104 2 роки тому +1

    Selem lezeh bet aigerenen selem yeregelen

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Рік тому

    አዎ ማርያም እናታችን ነት አዎ ኢየሱስ ንጉሥችን ነው💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍💒💒👍

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 7 місяців тому

    ጋሞ የደጎች ምድር እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 10 місяців тому

    ተበረኩ እግዚአብሔር ያብዛችሁ ጥበቃው ከናንተ ጋርይሁን።።

  • @zemares4325
    @zemares4325 7 місяців тому

    elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤🙏

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Рік тому

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማን።
    በጣም ደስ ይላል❤

  • @mikiasfaw2408
    @mikiasfaw2408 2 роки тому +1

    setekertse keretsawene endezi terete yale adergewe betame dese yelale yantene demtse atasgeba

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k 6 місяців тому

    ጋሞ ሀገር ወዳድ ህዝብ ይመቻቹህ

  • @gotechclient1614
    @gotechclient1614 2 роки тому +1

    እውነት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Рік тому

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ንፅህት እምነት
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 роки тому

    ሰላም ስለዚህ ቤት ሰብ ላይክ ዋዉዉ ደሰ ሲል

  • @kakkal5400
    @kakkal5400 2 роки тому

    በጣም የወደድኩት መዝሙር በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልል

  • @asresgetahun1085
    @asresgetahun1085 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoseweyni7727
    @yoseweyni7727 Рік тому

    ትለያላችሁ ተዋህዶች ስታምሩ በ ቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-jy9td2ef2q
    @user-jy9td2ef2q 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ነዉ በርታ

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 Рік тому

    እልልልልል ደስ ስትሉ

  • @user-iy9yu2kp2t
    @user-iy9yu2kp2t Рік тому

    እልልልልል❤❤❤❤

  • @aregashlanbamo5885
    @aregashlanbamo5885 2 роки тому

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ytwahedo lijoch setameru zemara mlaeki YAsmalen

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g 2 роки тому

    ደሥ ሥትሉ ወይ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍_

  • @tikietikest176
    @tikietikest176 2 роки тому

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልንእልልልልልልልልል

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarkibirhanu1885
    @sarkibirhanu1885 2 роки тому

    Amen

  • @asterbadde3377
    @asterbadde3377 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @SalamSalam-hs5np
    @SalamSalam-hs5np Рік тому

    Allllllllllll ✝️⛪🙏💞

  • @meselechkore7637
    @meselechkore7637 2 роки тому

    እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому

    Egzeabehare yemasgan ❤️🌹❤️🌹🥰🥰🥰🥰 yamen kwankwa new!??

  • @aregashx8356
    @aregashx8356 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 роки тому

    ላይክ ሼር

  • @tekele100
    @tekele100 2 роки тому

    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይ🙏

  • @asterbadde3377
    @asterbadde3377 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elifeneshyedawuroliji
    @elifeneshyedawuroliji Рік тому

    👏😍😍😍😍👏👏

  • @firaoltibebu8025
    @firaoltibebu8025 Рік тому +1

    አረ በሚካኤል መልመድ ስለምፈልግ plz በጽሑፍ አድርግ እና ትርጉም አንድላይ ጻፍ

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mikchanneltubefunny6617
    @mikchanneltubefunny6617 2 роки тому

    አሜን

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 роки тому

    amen

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 2 роки тому

    እልልልልልልልልል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому

    💚💛❤💐

  • @medimedi619
    @medimedi619 2 роки тому

    እልልልልልል ልልልል

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 2 роки тому

    ሠላምሠላም

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w Рік тому

    😍

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 місяці тому

    አይ ነፍጠኛ

    • @misrach2350
      @misrach2350 15 днів тому

      ዘርኛ እኛ የምንሰብካው ስለ ክርስቶስ ነው እንጂ ስለ ዘር አይደለም ዘራችን ክርስቶስ ነው

    • @fitsumMana
      @fitsumMana 14 днів тому

      @@misrach2350 ተይው እሱን

  • @wudaseybeza159
    @wudaseybeza159 2 роки тому

    ግጥሙን አብራችሁ ብትፅፉልን።እልልልል

    • @hyabeg
      @hyabeg  2 роки тому +1

      የቴሌግራም ቻናላችንን ላይ አለ መዝሙሩ
      t.me/uto_pia1/147

    • @adaahchpatal5527
      @adaahchpatal5527 Рік тому

      ማርያም እናታችን ነች
      ኢየሱስ ኑጉሥችን ነው አያሉ ነው❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል

  • @abbehanka6633
    @abbehanka6633 2 роки тому

    Amen

  • @user-gf8nw8dy1z
    @user-gf8nw8dy1z 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል