Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቦ ይመችሽ ከድሬ ልጆች ወደንሻል
Yimechish ❤
መስፍን አበበ ነፍስህን በገነት ያኑራት ዘፍኖት ነበር
ወይ ይችህ ኢትዮጵያ! የቆነጃጅት ምንጭ ብቻ ሳትሆን ይችህን የመሳሰሉ ከቁንጅና ጋር ተስጥኦ ያላቸውን ወጣቶች ታፈራለች! ገንዬ በጣም እውድሻለሁ! በእርግጥም ጣፋጭና ለዛ ያለሽ ልጅ ነሽ!! ገንዬ up and down እያደረገሽ ስሜታችንን አንከራተትሽ እንጅ!!!
ቆንጆ😅😅😅
ጎበዝ እየቀየርሺ። ትዝፉኖኔ አለሺ
የድምፃነት ተሰጥኦሽ ምንም ጥያቄ አይነሳበትም!ቀጥይበት! I love it.
አሪፍ ስራ ነዉ በርች
በዚህ ሙዚቃነው የመጄመሪያ ጊዜ ያፈቀርኩ
የምን መሮጥ ነው ሁሉም ቀላቀልሽው እኮ ስንቱን ነው ምትነካኪው?
ገኒ በጣም ልዩ ነው በቅርቡ የራስሽን ስራ እንጠብቃለን ፈጠን አርጊው ብቻ
አሳምሮ ሰቶሻል በጣም ጣፍጦኝ ነው አዳማጥኩሺ
በጣም ግሩም ፍሌቨር ነው ጎበዝ
ወይጉድ ድምፅ ግን ማስመሰል ጎበዝ ነሽ
ዘመን የማይሽረው ዘፈን አስታወሽን አመሰግናለሁ
የሚገርም ነው አንዳንድ ፍጹም የማይነኩ ሙዚቃዎች አሉ 🙏 አንች ላይ ግን ምንም ሳይጎረብጡ ይሰማሉ ክብር ለድምጻውያኖቹአንችም👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንደአንች አይነቶቹን ማበረታታት ያስፈልጋል❣️❣️❣️❣️❣️
kezefenu yilk ye lijtua wibet yasdenekew like🥰👍👍
በጣም ነዉ ድምፆኣን ዉድድ ያደረኳት በዛ ያላት ፈገግታ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነዉ!!!እጅግ ቆንጆ ድምፃዊ ማለት መድረኩ ላይ የሚሳየዉ እንቅስቃሴ እና ፈገግታ አድማጩን 100% ይቆጣጠረዋል። ይህች ቆንጆም 100% ልባችንን ተቆጣጥረዋለች!!! በርቺ
ቪዲዮዉን ወድጀዋለዉ በጣም የያምራል
Geneye betammm arif new keteyibet gin afeteneshiw rega belesh zefegn
ጎበዝ ተስፋ አለሽ!!
Great location River north Chicago
ማወዛወዝ አበዛሽ ግን አሪፍ ነው
omg! ውስድ ነው ያደረገችን backከባድ ታለንት ነው።ያለማድነቅ አይቻልም
ገኔ ቆንጆ ስራ ነው በጣም ወድጀዋለሁ።
Awesome job keep it up
ምንም አይወጣለትም 👍
ስምሽ ገኒ ሳይሆን በለጥሻቸው ነው♥♥
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በራስሽ ሥራ እንጠብቅሻለን።
ያምራል ቆንጆ በርቺ
በልጥሻቸው እኮ እቱ!! በጣም ያሰካካሽው ሙዚቃዎች ቅንብር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው በርቺ !!!
ኮራ በልን በጣም ነዉ ምወደዉ። አንድ ሺ ግዜ አይቸዉ አለዉ። ምርጥ ሥራ ነዉ። keep it up. ❤❤❤
❤️❤️❤️🙏
nice 100%
ሃሪፍ ድምፅ ነው።ማበዱን ግን አበዛሽው!
aww 😁yemejemerya zefen endezi new yemiargew kkkkk just kidding
@@yason8490 አረ የቆየች ዘፋኝ ናት
Beautiful voice. Add more music please
ገነት ያለችው እህቴን ሚያስታውሰኝ ሙዚቃ እህቴ መቼም አረሳሽ ሁሌም አስታውስሻለሁ 😭😭
Geni, you are very talented. First time watching it today. Much success to you.
Lovely work from lovely girl
Thank you so much!
Wonderful voice and you are so beautiful
ድምፆሽ በጣም ነው የሚገርመው በራስሽ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ በእርግጠኝነት ይሳካልሻል 👍👍ብራቮ
Woww lela cover lekek entebkaln
ቆንጆ ስራ ነው የሰፈሪ ልጅ። ጉበዝ
Nice performance. Good Job
Ozaz alena, all Sudanese loves Ethiopians
wow you are wonderfull girl .betam new yewdwekut keteyebet
Berchi gobez
it is not time to like those crying & poor copy lock of creativity please stop wright know beache
All nic
ገኒ በጣም አሪፍ ነዉ። በርቺ። አሪፍ ድምፅ ነዉ ያለሽ።
ገኒ የሚገርም ድምፅ
ቆንጆ ስራ ነው። ትንሽ ፈገግታ ብትጨምርበት ይበልጥ ያምራል። ፈገግታ ፊት ላይ ያለ ስሜት ነው እንጂ ጥርስን ማሳየት አይደለም ስለዚህ እሱን ብታክልበት ምርጥ ይሆናል።
በርቺ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ ትለያለሽ በራስሽ ስራ በአዲስ ክሊፕ ሙዚቃ እንጠብቃለን u have amazing voice ❤️
ዋው ያምራል
በጣም የያምራል
Great jobYou have reach voice(Tichialesh gobez)
Waw new kenbru
You are so beautiful and beautiful voice amazing
Nice voice....ofcourse I like your dance moves
ገንዬ ስውድሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል
Unbelievable voice and Beautiful singer
Good looking Sweetheart
I love this cute girl
Nice
In Arghen's song you forgot to turn the text into girls looking for it ....... the boys want you .... but beautiful
Wow andegna new
What side of the world you are living? Youvare awosome
Genet -Very Nice
BRAVO !!! ገኒ
Wow berchi
Kopi 100%
So what??????
Unique voice keep doing good job. I especially like the Sudanese song.
ደነዘዝኩ አንደኛ ድምፅ
Ere betam afteshiw tiru dimis alesh gin berchi
1111111 gnaa
loved.
Super star waw yimchsh abo dben yal music brasesh dmo btam entbkaln ok.
በለዉ ድምፅ ገራሚ ነዉ!
Wow I have never heard this kind of voice, good job
No comments just I'll like to say perfect, specially the voice mack me crazy
Geni you have great talent , if you come with your own music next time you could surprise the whole nation .
My bro the way you are Tolkien I like it
What a beautiful voice ❤ it
Appreciate u r voice is so bass
Love you
good
Good job keep it up l like it
Beteseb eyemeru endih tewubo mirit yehone dimits besimatie adinakotie lak yale new
Anbesa
Great mix 👌
Geni yamral
You are so good and have a beautiful voice ❤keep it up! We want to hear more from your voice
So cool🙏
Wow Geni good job 👍
Beautiful voice
Jst wow joyful❤🔥
loved it. keep it coming
Wooow so happy to remind the way of life I came‼️
Geni በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ. የመርጥሹ ዘፈን ሁሉ አሪፍ ነው በተለይ እኔን የምወደው ዘፈን የ ኣረጋሃኝ ወራሽ ብደንብ ነው የዘፈንሹ. ደስ ይላል. Much love ከ ኤርትራዊ.
❤️❤️🙏
heavenly voice
❤❤❤😢😢😢😢😢
You have a wonderful voice!!
👏👏👏
ኧረ ቀውጢ ነው
I love it!
Wotader enji zefagn hagerachin atifeligim ahun yene kulitam
kkqetero teyzos yza qelettam werrage speaker huna littitebqegn kkerasehuqeterat
አቦ ይመችሽ ከድሬ ልጆች ወደንሻል
Yimechish ❤
መስፍን አበበ ነፍስህን በገነት ያኑራት
ዘፍኖት ነበር
ወይ ይችህ ኢትዮጵያ! የቆነጃጅት ምንጭ ብቻ ሳትሆን ይችህን የመሳሰሉ ከቁንጅና ጋር ተስጥኦ ያላቸውን ወጣቶች ታፈራለች! ገንዬ በጣም እውድሻለሁ! በእርግጥም ጣፋጭና ለዛ ያለሽ ልጅ ነሽ!! ገንዬ up and down እያደረገሽ ስሜታችንን አንከራተትሽ እንጅ!!!
ቆንጆ😅😅😅
ጎበዝ እየቀየርሺ። ትዝፉኖኔ አለሺ
የድምፃነት ተሰጥኦሽ ምንም ጥያቄ አይነሳበትም!
ቀጥይበት! I love it.
አሪፍ ስራ ነዉ በርች
በዚህ ሙዚቃነው የመጄመሪያ ጊዜ ያፈቀርኩ
የምን መሮጥ ነው ሁሉም ቀላቀልሽው እኮ ስንቱን ነው ምትነካኪው?
ገኒ በጣም ልዩ ነው በቅርቡ የራስሽን ስራ እንጠብቃለን ፈጠን አርጊው ብቻ
አሳምሮ ሰቶሻል በጣም ጣፍጦኝ ነው አዳማጥኩሺ
በጣም ግሩም ፍሌቨር ነው ጎበዝ
ወይጉድ ድምፅ
ግን ማስመሰል ጎበዝ ነሽ
ዘመን የማይሽረው ዘፈን አስታወሽን አመሰግናለሁ
የሚገርም ነው አንዳንድ ፍጹም የማይነኩ ሙዚቃዎች አሉ 🙏 አንች ላይ ግን ምንም ሳይጎረብጡ ይሰማሉ ክብር ለድምጻውያኖቹ
አንችም👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደአንች አይነቶቹን ማበረታታት ያስፈልጋል❣️❣️❣️❣️❣️
kezefenu yilk ye lijtua wibet yasdenekew like🥰👍👍
በጣም ነዉ ድምፆኣን ዉድድ ያደረኳት በዛ ያላት ፈገግታ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነዉ!!!እጅግ ቆንጆ ድምፃዊ ማለት መድረኩ ላይ የሚሳየዉ እንቅስቃሴ እና ፈገግታ አድማጩን 100% ይቆጣጠረዋል። ይህች ቆንጆም 100% ልባችንን ተቆጣጥረዋለች!!! በርቺ
ቪዲዮዉን ወድጀዋለዉ በጣም የያምራል
Geneye betammm arif new keteyibet gin afeteneshiw rega belesh zefegn
ጎበዝ ተስፋ አለሽ!!
Great location River north Chicago
ማወዛወዝ አበዛሽ ግን አሪፍ ነው
omg! ውስድ ነው ያደረገችን back
ከባድ ታለንት ነው።ያለማድነቅ አይቻልም
ገኔ ቆንጆ ስራ ነው በጣም ወድጀዋለሁ።
Awesome job keep it up
ምንም አይወጣለትም 👍
ስምሽ ገኒ ሳይሆን በለጥሻቸው ነው♥♥
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በራስሽ ሥራ እንጠብቅሻለን።
ያምራል ቆንጆ በርቺ
በልጥሻቸው እኮ እቱ!! በጣም ያሰካካሽው ሙዚቃዎች ቅንብር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው በርቺ !!!
ኮራ በልን በጣም ነዉ ምወደዉ። አንድ ሺ ግዜ አይቸዉ አለዉ። ምርጥ ሥራ ነዉ። keep it up. ❤❤❤
❤️❤️❤️🙏
nice 100%
ሃሪፍ ድምፅ ነው።
ማበዱን ግን አበዛሽው!
aww 😁yemejemerya zefen endezi new yemiargew kkkkk just kidding
@@yason8490 አረ የቆየች ዘፋኝ ናት
Beautiful voice. Add more music please
ገነት ያለችው እህቴን ሚያስታውሰኝ ሙዚቃ እህቴ መቼም አረሳሽ ሁሌም አስታውስሻለሁ 😭😭
Geni, you are very talented. First time watching it today. Much success to you.
Lovely work from lovely girl
Thank you so much!
Wonderful voice and you are so beautiful
ድምፆሽ በጣም ነው የሚገርመው በራስሽ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ በእርግጠኝነት ይሳካልሻል 👍👍ብራቮ
Woww lela cover lekek entebkaln
ቆንጆ ስራ ነው የሰፈሪ ልጅ። ጉበዝ
Nice performance. Good Job
Ozaz alena, all Sudanese loves Ethiopians
wow you are wonderfull girl .betam new yewdwekut keteyebet
Berchi gobez
it is not time to like those crying & poor copy lock of creativity please stop wright know beache
All nic
ገኒ በጣም አሪፍ ነዉ። በርቺ። አሪፍ ድምፅ ነዉ ያለሽ።
ገኒ የሚገርም ድምፅ
ቆንጆ ስራ ነው። ትንሽ ፈገግታ ብትጨምርበት ይበልጥ ያምራል። ፈገግታ ፊት ላይ ያለ ስሜት ነው እንጂ ጥርስን ማሳየት አይደለም ስለዚህ እሱን ብታክልበት ምርጥ ይሆናል።
በርቺ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ ትለያለሽ በራስሽ ስራ በአዲስ ክሊፕ ሙዚቃ እንጠብቃለን u have amazing voice ❤️
ዋው ያምራል
በጣም የያምራል
Great jobYou have reach voice
(Tichialesh gobez)