Seifu on EBS: ለኤሊያስ መልካ መታሰቢያ የዘሪቱ ከበደ "የኔም አይን አይቷል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Zeritu Kebede - "Yenem Ayne Aytoal" Live Performance | ዘሪቱ ከበደ "የኔም አይን አይቷል" በሰይፉ ሾው

КОМЕНТАРІ • 284

  • @liedeismart7613
    @liedeismart7613 4 роки тому +11

    ሰይፉ የኤልያስ መልካ ሞት በጣም አሳዛኝና አስተማሪም ነው አንተ እራሱ አንድ ቀን በሒወት እያለ ሰለ እርሱ ምንም ብለሕ አታውቅም እባካቹ ብዙ ለሰራ ብዙ ለለፋ ሐገሬ ፊቷን ታዞራለች ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ሢያልፍ እንዲ ድንገት ስናጣው እንዳይቆጨን የኔ ቅን የውሐ ነብስክን ይማረው ለራሱ ሳይኖር አለፈ

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x 4 роки тому +67

    እኔ እምለው ግን ታሞ አስታማቹታል ወይስ ሲሞት ነው እምታሽቃብጡት የአለም ዘፈን ተገለብጦ ቢዘፈን ገነት አያስገባው ወዳጄ ሰው መርዳት በቁሙ ነው ከሞተማ ሞተ ነው ነብስህን ይማረው ኤልያስ መልካ😭

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 4 роки тому +4

      አበሻ አይደለን ሲሞት ነው እንጂ ማሽቃበጥ

    • @asiya.abedlaasia3645
      @asiya.abedlaasia3645 4 роки тому

      ቅድስት ቅድስት tikikle.wulahi.uffffff...

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 роки тому +1

      ትክክል ብለሻል በተለይ እሄ መላጣ ሰውዬ አቤት ለወሬ መቸኮሉ ሲታመም ግን አንድም ቀን ታሟል ብሎ በሚድያ አልተናገረም ለወሬ ግን አቤት ፍጥነቱ

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 4 роки тому +54

    ኤሊዬ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ነብስ ይማር

  • @user-sw7xo5bx6s
    @user-sw7xo5bx6s 4 роки тому +35

    😭😭😭😭😭😭 ምስኪን ከሰውነት ተራ ወቶ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w 4 роки тому +54

    አላህ ልቦና ማስታዋሉን ይስጣችሁ መታሰቢያ ሲል ምን ሊያበረክቱለት ነው ብየ ዘፈን አኡዙቢላህ

    • @user-fr8qb9ij4w
      @user-fr8qb9ij4w 4 роки тому +1

      Hamame Yonas ያሳዝናል መታሰቢያ ይላል ደግሞ ሞት እኮ ነው

    • @jemilamohammed6596
      @jemilamohammed6596 4 роки тому

      Hekima Love እነሱ እደዚህ ናቸው እኮ

    • @user-fr8qb9ij4w
      @user-fr8qb9ij4w 4 роки тому

      Hamame Yonas አሚን

    • @alhamdulilahforeverything340
      @alhamdulilahforeverything340 4 роки тому

      Hekima Love Er achebichabi hula

    • @user-pk6xr2xp5s
      @user-pk6xr2xp5s 4 роки тому +1

      እዉነትሽነዉ የኢትዮጲያ ባህል አልቅሶ እንጂ ዘፍኖ ሲሸኝ አይቸ አላዉቅም ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 4 роки тому +4

    ኤልዬ የኔ ጀግና ነብስህን ይማረው መድዬ አባቴ::
    በዚ አልበም ብቻ የኢትዮጵያ ምርጥ አቀናባሪ እንደሆነ ማወቅ ትችላለህ

  • @yonatant.4438
    @yonatant.4438 4 роки тому +2

    What a collaboration that was!!
    Rare conscious artists,love you both❤❤❤❤
    RIP Elias

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 4 роки тому +1

    ኤልያስ መልካ ያልተነገረለት ታላቅ ሰው በስራው በጣም አድናቂዉ ነኝ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭🙏

  • @user-rp7vt6xk3u
    @user-rp7vt6xk3u 4 роки тому +5

    *አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ስትኖሩ በዘፈን ስትሞተ በዘፈን አጃኢብ ኢላሂ መጀመሪያዬን እንዳሳመርክልኝ መጨረሻዬንም አደራ*

  • @alsaalsa4010
    @alsaalsa4010 4 роки тому +1

    am rely sad al melka Rip አንተ ብታልፍም ስራህ ዘላለም እንዳንረሳህ ያደርገናል ስራህ ከመቃብር በላይ ነው ውድ we will miss u forever.በተረፈ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 4 роки тому +18

    ኤሉዬ😭😭😭😭😭
    ነፍስህን ይማርልን የኔ ጌታ💔💔💔💔💔

  • @one-home
    @one-home 4 роки тому +4

    ነብስህን በገነት ያኑረው
    ስራዎችህ ግን ለዘላለም ይኖራል

  • @annaii575
    @annaii575 4 роки тому +4

    It is really good thing that you did this memorial song

  • @samiabrha3800
    @samiabrha3800 4 роки тому +8

    እንዴት አንድም ቀን ኢንተርቪውን ሳናየው ይህን የመስለ ትልቅ ስው ቅን ልብ ሳታስተዋውቁን ስንት አመዳም ዱቄት ኢንተርቪ እያደረጋችሁ እሱን ከሞተ በኅላ ኢንተርቪውን እና መልኩን ታሳዩናላችሁ ሽገር ተወልደን በስም ብቻ ነው የምናውቀው።ዛሬ ቻናላችሁን እንድናይ ቢዝነስ ትስሩበታላችሁ ስንትና ስንት ሚድያዎች እያሉ ዛሬ እነ ቴዲ አፍሮ ስው ያረጋቸው ለዚህ ያበቃቸው እሱ ነው ምናልባት ቴዲ አፍሮ የሚባል እሱ ከፍ እንዲል መስረቱ ባይሆን ቴዲ በአንድ አልበም ደንዝዞ ዘፈን አቁሞ ወይም ከታፊ ሙዚቀኛ ሆኖ በቀረ ነበር ።ስንት ተስጥዎ ኖሯቸው የሚስማቸው አተው ያለሞያቸው የሚዳክሩ አሉ እና ለዩቱብ ገቢ እሽቅድድም ስሞኑን የተደበቁ ኢንተርቪዎቹን ስትቆፍሩ ትገርማላችሁ ።

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 4 роки тому +1

      Weey awo ye westan new yenegerkilign be hiwot eyale manim selesu yanesa yelem ahun esu semot UA-cam. Lay eliyas eliyas yemil beza le UA-cam. Bir belew enji yesu mot ewnet tesemtowachew aydelem!!! Ye ewnet westa betaaam terebeshwal liresaw alchalkum yesun ena ye tameratin mot mersat kebad new💔💔

  • @selamleethopia2598
    @selamleethopia2598 4 роки тому +20

    ማፈሪያ በዘፈን ፈጣሪንፍሩ ምን አይነት ዘመንነው አቤቱ እዴት ታረገን

    • @user-vb6tu7gg9e
      @user-vb6tu7gg9e 4 роки тому

      በጣም ገርመኚ እኔ እሰከማውቀው ሰው ሲሞት ሲለቀስ ነበር ጉድ እር ወዴት እየሄድን ነው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 роки тому +32

    ምናለ አግብቶ እራሱን ተክቶ ቢሞት ኖሮ አንጀቴን የበላኝ ነፍስ ይማር

    • @hiwet___dagehiwet___dage6914
      @hiwet___dagehiwet___dage6914 4 роки тому +1

      ታዋቄ ሤሆኑ ገነቱሥጥ የኖረዉ የሚመሥላቸዉ ገብጋቦች
      ምናለ ቤግዙት ና ቤድን😢 ዠሪቱ ኣሽቃባጭ

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 4 роки тому +2

      @fri taaa እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ልጅ ሀብት ነው የስም መጠሪያ የኢትዮጵያ ኑሮ ምን ሆነ ይሄን አስተሳሰብሽን ጣይው

    • @tenkerzekasanches2738
      @tenkerzekasanches2738 2 роки тому

      NO no he is very lucky he came to this greedy criminals ruled world then he came he saw he conquered then left without leaving nothing behind 100% lucky

  • @ashuabico5585
    @ashuabico5585 2 місяці тому

    ዘሪቱ:የመጀመሪያ:ልጇን:በሞት:ካጣች:በኋላ:ይህንን:ሙዚቃ:ገብቼ:አየሁት።
    ' ኦ ምን :አለፋኝ።
    መልሱ:ከጠፋኝ'
    አምላክ:ያጽናናሽ

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j 4 роки тому +26

    እግዚኦ መታሰቢያ በዘፈን ሆነ

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 роки тому +2

      ዘመኑ የግርግር ነው ፀሎት የለም በዘፈን እግዚአብሔር ዘፈንን የዘፈነ ገነት አይገባም ብሏል እሄን እንኳን የሚያውቅ ጠፋ

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 4 роки тому

      😂

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j 4 роки тому +2

      @@user-tm9kw1uv3b በጣም ያዛዝናል

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j 4 роки тому

      @@mirfamirfa5480 ምን የሚያስቅ ነገር አለ?

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 4 роки тому +1

      እና ላልቅስ ጅል

  • @user-li6lf6ul6p
    @user-li6lf6ul6p 4 роки тому +1

    ለሞተው ነብስ ይማር እናንተ ግን ትገርማላቹህ ሰይሞት እዲህ ተባብራቹህ ወደ ነበረበት ጤናው ብትመልሱት ከሞተ በሃላ ያዙኝ ልቀቁኝ አስመሳይ ሁሉ ድግሞ ከዚህ በሃላ ነብሱ ትረፍበት ዘፈን ምን እሚሉት ነገር ነው

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 4 роки тому

      Le UA-cam belew new hulum ahun aliyas aliyas yemilut enji yeseu mot minim aydelem lenesu!!!! ewnet westa betam new yazenew besu mot ena be tamerat mot💔💔💔💔😭

  • @davidodav
    @davidodav 4 роки тому

    RIP brother!...in another note...this is my favorite song from Zeritu! she is the best!

  • @dumaeritrea2964
    @dumaeritrea2964 4 роки тому +5

    He Grow up with Good Family. How his parents Blessd I knew them.Stil He was in good attitude.

  • @rozinaroza904
    @rozinaroza904 4 роки тому +67

    አይ ሰይፍው ግን ትዝብት ነው በጣም ያሳዝናል ስቱን ነጠላ አቀረብኩው ስንቱን ማይረባ ይህ ሰው ሄደ ይብላኝ ለኢትዮ ጥበብ ማንም ለሚበጫረቅበትን እናተማ ያለው ጋር አሽቃብጡ አሁን ደሞ ወሬ አድምቁ በቁም ነበር በቁም ወረኛ ሁላ ጠላኃችሁ ምን ይለናል ህዝብ በሉ ግን ግን ሀይሌ ሩት ሳላመሰግን አላልፍም ሌላው ወሬ ብቻ እራስ ወዳድ ሁሉ ተማሩ ከሞች ሰውኛ ጥግ እዴት እደሆነ

    • @user-fi8ed5qm7w
      @user-fi8ed5qm7w 4 роки тому +1

      እህቴአደ አትዉደቂ ከወደቅሽምቅንም ዞርብሎአያይሽም ማር እራስሽን አጥቅይብችቅ ምንሽን ነዉብለዉኬዞርበለዉአያዩምከሄደቡሀላ ወሬብቻስዉበቁሙነዉጅ ከሄድ3ማ ሄደግን ያሳዝናል የኔከርታታ ደሞ በስላም ይተኛበትአፋችሁን አትክፍቱዝም ብላችሁ ምንም ለማጠቅሙት

  • @mimiyifru1
    @mimiyifru1 4 роки тому +6

    ኦ ምን አለፋኝ
    መልሱ ከጠፋኝ
    እሱ አይሳት
    ሁሉ በምክኒያት
    የኔም አይን አይቶል
    እሱ ያበራዉ
    ሰሪ አይበልጥም ወይ
    ኦ ከተሰራዉ .....

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m 4 роки тому +4

    እፉፉፉፉ በጣም ያሳዝናል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 4 роки тому +5

    😥😥😥😥... Rest In Peace Elias .. like they said “መልካም ሰው አይበረክትም"

  • @user-bq7xt8xe1d
    @user-bq7xt8xe1d 4 роки тому +4

    ነብስክን በገነት ያኑራት ኢላይ እንወድካለን💔😭🙏

  • @user-dc9kx9ig4w
    @user-dc9kx9ig4w 4 роки тому +2

    ምን ዘፈኑ ለማነው ለሟቹ ነፍስ ይማር ።በህይወት እያለ አንድ ቀን በሚድያ ያላቀረባችሁ አሁን ሲሞት ሚድያውን አጨናነቃችሁ ድሮም ኢትዮጵያን ስንባል በህይወት እያለ ያረዳ ሁሉ ሲሞት እየየየየ ሐበሻ ልማድ ነው። ለቅሶውን ብታሳምሩ ምን ዋጋ አለው በህይወት እያለ ነበረ መርዳት የፈሰሰ ወሀ አይታፈስም። ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @user-lr1gt4he3s
    @user-lr1gt4he3s 4 роки тому

    አስታውሳለሁ ይህ የዘሪቱ አልበም ሙሉውን ያቀናበረው ኤልያስ መልካ ነበር። አልበሙ በከፍተኛ ደረጃ የተሸጠ የተደመጠ የተደነቀ አልበም ነበር።እናመሰግናለን ኤልያስ መልካ አንረሳህም በእነዚህ ህያው ስራዎችክ

  • @blatena-9991
    @blatena-9991 4 роки тому +1

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን !! ኤላ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ያንተ ውለታ አለባት!!!

  • @rahilrahoul1166
    @rahilrahoul1166 4 роки тому +1

    My favorite woman! Rip brother 😥

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 4 роки тому +2

    ኤሊያስ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭 ሴፍ ግን እዴት እዳስጠላሀኝ እዲነዉ አልልህም እናተ በቃ ለአርቲስቶች እና ለሀብታም ብቻ ነዉ ምደግፉት ስታስጠሉ ደሞ ሲጀመር ሲደወልልህ ዝም ወላሂ እወድህ ነበር አሁን ሶፊያ 😭😭😭😭😭

    • @zahraargoba635
      @zahraargoba635 4 роки тому

      ሙስሊም ላልሆነ ሰው ነፍስ ይማር አይባልም እስተግፍሪ ረቢክ

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 4 роки тому

      @@zahraargoba635 ዝም ብላቹ ታካብዳላቹ 😁😁

  • @mytube2450
    @mytube2450 4 роки тому

    RIP😥😥😥
    የሚናገሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው! (ለዘሪቱ ከበደ)

  • @hamidayalew8614
    @hamidayalew8614 4 роки тому +3

    ነፍስ ይማር ብያላሁ ብያላሁ. 😭😭😢😢

  • @yoditdesalgn7905
    @yoditdesalgn7905 4 роки тому

    Zeritu geta eyesus mastewalune yestesh

  • @oxqa
    @oxqa 4 роки тому +1

    RIP Eli 💔💔😔😢😢

  • @user-hd6vt8ul2n
    @user-hd6vt8ul2n 4 роки тому +8

    ሶፍያ ከሞተች ቡሀላ እደ ሰይፉ ያስጣላኝ ሰው የለም ላሀብታም አሽቃባጭ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ነን የምንከታተልክ sbskrayp አስቻለሁ ገደል ገባ ነጭ

    • @godeliyasegzibertalaqnw3499
      @godeliyasegzibertalaqnw3499 4 роки тому

      Sofiya manat

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 4 роки тому

      etopia etopiy ወላሂ ተመቸሽኝ እኔ በፊት እወደዉ ነበር አሁን ቪዲዮ እራሱ ማየት አስጠላኝ 😭😭😭😭😭

    • @user-dc6ex9vq3e
      @user-dc6ex9vq3e 4 роки тому

      ሳህ ወላሂ ያለው ሰው ሀብታም ሰው አሽቃባጩ ብዛቱ እሷ ውሀ እንኳን ጠጥቼ ልሙት እያለች ነበር ።እና ለሰይፉም እንዳስተላለፉለት ተነግሮ ነበር ግን ሀቂቃ ያለንበት ዘመን በጣም ያስፈራል ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብር ነው ።ዛሬ ይሄ ሙዚቀኛ ቢሞት አዛኙ ብዛቱ ።ግን አንድት የድሀ ልጂ ብታለች ትናት ይሄው ግን ማንም ከበር ያለት የለም ።ደሀ ናት የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ።

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 4 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቦችክ መፃናናትን ይስጥልን

  • @selutube5548
    @selutube5548 4 роки тому

    Weyi Habesha sitamem manim abakena yimilewu ato ahun mote sibal girgir yabezal ✋ RIP

  • @user-qb4pp5hu4r
    @user-qb4pp5hu4r 4 роки тому +2

    ወይ ጉድ መታሰቢያ በዘፈን እረ እግዚአብሔር ፋሩ አይ ምን አይነት ሰው ናት ኦኦኦኦኦኦኦ እረ በእመቤቴ እኔ የዘፈን መታሰቢያ አለቀም 🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭ኤሉ ነበሰህን በገነት የኖሩት 😭😭😭😭😭

    • @user-bq9hx2py6c
      @user-bq9hx2py6c 4 роки тому

      መናፍቃን ናቸው አይፈረድባቸውም

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 4 роки тому

    ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲሁም ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ መጥናናትን እመጃለሁ

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 4 роки тому

    ነብሱን በገነት ያኑረው😭😭

  • @ydegelelejieysusekresetose5286
    @ydegelelejieysusekresetose5286 4 роки тому

    ኤልዬ ነፍስህን ይማርው በአፀደ ገነት ያኑርህ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 роки тому

    ነብስ ይማር ሁላችንም በተራችን እንጠራለን ሞት ግን ሁሌም አዲስ ነው ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @user-xp9me6rb1s
    @user-xp9me6rb1s 4 роки тому

    ነብስህ በአፄ ገነት አምላክ ያኑረው

  • @tsige486
    @tsige486 4 роки тому +2

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @user-qc3qk9sr2x
    @user-qc3qk9sr2x 4 роки тому +18

    እሱ እየዘፈነ ሞተ አንሶት መታሰበያ ዘፈን ?
    አላህ ይመልሳችሁ

    • @oxqa
      @oxqa 4 роки тому

      Fuck Allah!

    • @ethiopiawinetyekdem9518
      @ethiopiawinetyekdem9518 4 роки тому

      @@oxqa አአረረረረረ ወይኔ ምን ሆናቹ ነዉ ግን

  • @amoonamoon8219
    @amoonamoon8219 4 роки тому +2

    እረ ምን አይነት ነው ጊዜው ያለነው ለሞተው በዘፈን ልቦና ይስጣቹ

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 4 роки тому +1

    አፈሩን ገለባ ያርግለት የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 4 роки тому

      💔💔💔😭😭 Leman lawra westa betam terebeshwal besu mot

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 4 роки тому

      Ye aliyas ena ye tamerat mot ke westa alotam alegn 💔💔

  • @user-su6kn2qm1e
    @user-su6kn2qm1e 4 роки тому +3

    ኤሉ ነብስህን በገነት ያኑራት የምር በጣም ያሳዝናል

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 роки тому +3

    እረ ይች ሀገር ወደት እየሄደችነው ማለት አሁን ነው እረተው ግን ወገን አሰተውል አሁን ገና 3ቀኑ መታሰብያ ብለክ ሙዚቃ ያሳፍራል ነፍስ ይማር ወድማችን አበሻ ግን ይገርማል

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 4 роки тому +1

    RIP ELASSE . ZERITUY YOUNG SMART ARTIST

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 4 роки тому +1

    But Seifu... why you didn’t bother to bring or ask Elias about his illness 2 years ago? You literally bring anybody and everybody... a guy like Elias should have been a top on your list... you could have used your platform to let us know about his illness. It is truly a sad world... we only recognize and advertise the superficial ones. The genuine and authentic ones like Elias won’t be mentioned...It is a total shame

  • @redwan1074
    @redwan1074 4 роки тому

    What lyrics!!

  • @user-pw3gf8un9j
    @user-pw3gf8un9j 4 роки тому +1

    ነብስ ይማር ኤላ

  • @meskeremabera4185
    @meskeremabera4185 4 роки тому +1

    Too young to die 😢😢😢rest in a perfect eternal peace😢😢😢

  • @sam846
    @sam846 4 роки тому

    sweet zeritu

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ለራሱ ሳይኖር ለስራ የኖረ እና እደሻማ የቀለጠ ያለግዜዉ ተቀጠፈ ነብስ ይማር ወድሜ😢

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 4 роки тому

    ከሞተ በኃላ ነብስ ይማር ከማለትና ከማለቃቀስ መጀመሪያ እንደታመመ ስታውቁ ለሚድያ ብታቀርቡት ነበር በተለይ በተለይ ሙዚቃችሁን ሲያሳምርላችሁ ሲያጣፍጽላችሁ የነበራችሁ ከሃጂዎች እእግዚአብሔር ይይላችሁ የማይሞት ሰው ነው ያጣነው

  • @shadybelay1195
    @shadybelay1195 4 роки тому

    Zeritu the one and only

  • @Feteno21_
    @Feteno21_ 4 роки тому +4

    እንደ ሰይፉ አይነት ወረኛ አሽቃባጭ የለም የእውነት እስከዛሬ መታመሙን ሳያውቅ ቀርቶ ነው ዛሬ ሲሞት ማሽቋለጥ
    መላጣ

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 4 роки тому +6

    ፈጣሪያ ማስተዋልን ይስጣችሁ ሰው ሲሞት ሙዚቃ እረ ወዴት እየሄዳችሁ ነው ??

  • @mahlettamene1144
    @mahlettamene1144 4 роки тому

    R.i.p my Ethiopian brother

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 роки тому +1

    ዘፈን፡ነው፡እደ፡መታሰባው

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 роки тому +2

    ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት በእውነት ያሳዝናል ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አጣች ስንት የሚሞት እያለ አንተ ሞትክ

  • @user-bi8br5uc8f
    @user-bi8br5uc8f 4 роки тому

    ቆይ ግን
    ለሞተስው ዘፍነውደ የሚያስፍልገው
    ????

  • @hewihewi8213
    @hewihewi8213 4 роки тому

    ነፍስ ይማር

  • @bereketbelay1080
    @bereketbelay1080 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 роки тому

    ምስኪን ነብስ ይማር 😢😢

  • @user-fz6ng9es6d
    @user-fz6ng9es6d 4 роки тому

    ኤልዬ ነብስህን በገነት ያኑርህ

  • @menkemdelina4517
    @menkemdelina4517 4 роки тому

    Medre azeg hula tadiya bemin enasbew esu yeserawen sira bemadamet nw enji medre werega eski 1 step wedefit asbu siraw zemen teshagari nw eysemanew ensbewalen metsebiya belekso aydelem he is a legend yehe siynsbet nw werega becha enanten belo comment sechi

  • @user-qr5sw4mc2g
    @user-qr5sw4mc2g 4 роки тому

    እኔምለው ከሚያዝኑት ጋር እዘኑ ነው እንጂ የሚልው ከሚዘፍኑት ጋር ዝፍኑ አይልም ግን እነስህ ዘነኝ ተዋቂ የሆኑት ሰውች ይግርሙኝል ስሞቱ እንኳን ነፍሱን ይማር እያሉ እደመፅለል እንደማዘን ትዘፍላልች ጥሩ ሰው ነው እያለች ጥሩ ሰው ነው ካልሽው በመጀመሪያውንም ለሱ ዘፍን ሳይሆን ፆሉትና ምፅዋት ብታደሪግለት ይሻላል

  • @hawaendris82
    @hawaendris82 4 роки тому

    ምን እያለች ነው የምትዘፍነው አልገባኝም

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 4 роки тому

    እግዚአብሔር ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @dagmawimimi8372
    @dagmawimimi8372 4 роки тому

    አሜን ነብስ ይማር

  • @fasileleggese2061
    @fasileleggese2061 4 роки тому

    ነፍስ ይማርልን ኤላ ።

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 4 роки тому +4

    *ይድፋችሁ ዘፈን መታሰቢያ ትንሽ አታፍሩም*

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 4 роки тому

      @@Solomon2018ab ክክክክ ድንቄም ፅድቅ ግን በሁኔታው በጣም ተናድጄ ነበር

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 4 роки тому

    😥😥😥😥😥😥 ነብስ ይማር

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 4 роки тому

    ኤለያስ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት

  • @mulumebettilahun9332
    @mulumebettilahun9332 4 роки тому +1

    መታሰቢያ ብሎ ዘፈን አለዴ ምን ጉዶች ናችሁ ሰርግ አደረጉትዴ ምጽ ነፍሱን ይማርልን

  • @user-ek4ju9qm8w
    @user-ek4ju9qm8w 4 роки тому

    May ur sole RIP brather

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 4 роки тому +6

    ይች ደሞ ሁሌ እንደዞረባት። ግን ኣንተ ሾካካ ምነ ታሞ ሳታወራለት

  • @JohnKebede-zu2fb
    @JohnKebede-zu2fb 4 роки тому

    ነፉስህን ይማርልን

  • @tamrat13
    @tamrat13 4 роки тому

    ነፍስ ይማር.

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 роки тому

    ነብስ ይማርልን

  • @sarabes8849
    @sarabes8849 4 роки тому +1

    ስሞት ማሽቃበጥ ምንም አይራግም ስታማም የት ነበረችሁ

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k 4 роки тому

    እንደሥኩዋር በሽታ ሁለቴ ገዳይ ኣላየሁም አንድም በስጋ አንድም በነብስ እናቴንም እንዲሁ Argo new yነጠቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hawaahmed4478
    @hawaahmed4478 4 роки тому

    Subahan allha sawu semot zafan jamrachu damu Era taw gef naw LA birr bilachu bezo masemar ateleqaqu endawu ahun em bazet AL iko

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 4 роки тому +1

    ኤልያስ አልሞተም ሁሌም በስራዎቹ ከእኛጋ ነው::

  • @user-ec2vq4ok9v
    @user-ec2vq4ok9v 4 роки тому

    አ ኡዙቢላህ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ለሞተሰው ዱአነው እጅ ታስ ነውእዴ ይገርማል ቡርቅቅ ነሽ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 роки тому +5

    ፀሎት እደማድረግ ትዘፍናለች ይቼን ሴት ቀልቢም አይወዳት

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 4 роки тому

      የቆየ እኮ ነዉ። ደሞ ስራዋ መዝፈን ነዉ።

  • @tofikfaris4561
    @tofikfaris4561 4 роки тому +1

    Rip 😭😭😭😭😭😭

  • @aynifikaduaynimike7806
    @aynifikaduaynimike7806 4 роки тому

    elo hiywotun le tibeb mesewat yareg kesew tera yeweta melkun yekeyere betam yasazinal e/g biyer yesemay betun yasamerelet be atsede genet yanurelen nebs yimar rip😭😭😭😭

  • @madinamadina2590
    @madinamadina2590 4 роки тому +3

    አገባ እኮ አይደለም የተባለው ሞተ ነው ዘፈን አሁን ምን ይሰራል

  • @user-pk6xr2xp5s
    @user-pk6xr2xp5s 4 роки тому +1

    ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ ምን አለ ሳትጨፍሩ ብትሸኙት አጀብ ነዉ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +2

    ሰይፉሻ: በግሌ: የሻማ ማብራት: ቢሆን ነበር ዘፈን!! 😒😒😒😒:አናደህኛል😨😨😨😨😨😨😨😧😧😧😧😧😧😧

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 роки тому

    RIP. Yhem sra yesunebere leka? RIP

  • @skksjdej6298
    @skksjdej6298 4 роки тому

    ነብስህን ይማረው

  • @AbebechMulu
    @AbebechMulu 4 роки тому

    😥😥😥😥💔

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 роки тому

    ነብን በገነት ያኑርው

  • @user-dc6ex9vq3e
    @user-dc6ex9vq3e 4 роки тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ወንድም ።።ይሄን መልክቴን ሰይፉ ታየሄውም አሪፉ ካላየኸውም አሳዪት ።ሰይፉ በጣም ነበር የምድህ አሁን ግን እኛ አረብ ያለን ሀገር ሴቶች ኢትዪቢዊ አይደለንም ለምን እሌላው ሰው ጋር እኩል አንሆንም ስማችን እንኳን ያረብሀገር ሴት ነው የምንባለው ለምን? ? ሲቀጥል ሰውን በሰውነቱ ብቻ ልታከብር ይገባሀል ሀብታምና ድሀ አትለይ ።ትናት ሶፊያ ሞተች ግን ላንተ ደርሶህ ነበር እሩዱኝ እያለች ለምን አላቀረብካትም ።ውሀ እንኳን ጠጥቸ ልሙት እያለች ነበር ግን ማንም ሰው ከበር አላላትም አንደኛ ደሀ ናት ሁለተኛ ያአረብ ሀገር ሴት ስለሆነች ብቻ ነው ።መብታችን ይከበር እንደማንኛውም ሰው መንግስትም ቢሆን ትዝ አንለውም ለምን እኛኮ እዚህ ሀገር ባንሰራ ኢ/ያ በርሀብ ታልቅ ነበር ቤተሰብ እረድተን ወንድም እህቶቻችን አስተምረን ተምረው ሀገር ይጠቅማሉ ይሄ ሁሉ የሚሆነው ባረብ ሀገር ሴት ነው መብታች ይከበርልን ።