አትሳሳቱ በጸጋ እንጂ በስራ አይዳንም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec 10 днів тому

    ሀይልሻ አንተ ምርጥ አስተማሪና እውነት እውነቱን የምትናገር ጀግና ነህ እድለኛ እና ጆሮ ያለው ይስማክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 11 днів тому +1

    በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው።ለሠው ልጅ ሞት የሚባለው መንፈሳዊ ሞት እንጂ ሥጋዊው ሞት አይደለም።አዳምም በበላበት ቅፅበት የሞተው መንፈሳዊ ሞት ነው(ከህያው አምላኩ መንፈስ ጋር መለያየት) እንጂማ የሥጋን ሞት አንበሳም ውሻም አህያም ወዘተ ይሞታሉና እነርሡም አትብሉ የተባሉትን ፍሬ በልተው ነውን?ስለዚህ ሙታን ሙታናቸውን ይቅበሩ ሢል ቀባሪውም ተቀባሪውም ሙታን ተብለው የተጠሩበት የመንፈስ ሞት ነው ለአዳም ዘር ሁሉ ሞት ተብሎ የሚጠራው።እናም ይህ የሞተ አዳም ባህርይው ሐጢያት ብቻ ነው።ሐጢያት የሞተ መንፈስ ባህርይ ነው።ፅድቅ ደግሞ የህያው መንፈስ ባህርይ ነው።የምት ህግ ተብሎ ህጉ የተጠራበትም ምክንያት ለሞተ መንፈስ የተሠጠ ህግ ስለሆነ ነው።በእምነት በኩል በክርስቶስ መንፈሳችን ከህያው እግዚአብሔር ተወልዶ ህያው ሢሆን ክፉና ደጉን እስኪለይ ድረሥ ከወተት ወደጠንካራ ምግብ በማደግ ከ childhood ወደ sonship ማደግ ግድ ይለዋል።ህፃን ለወራሽነት ብቁ አይደለም አያውቅምና።ስለዚህ በሮሜ 8 እንደተገለፀው በእምነት ከሞት ወደህይወት የመጣ ሁሉ ከህፃንነት(ሥጋዊነት መላቀቅ ሒደት) ወደልጅነት ማደጉ የሚገለፀው።##እንደሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞታላችሁ።እንደመንፈስ ፈቃድ ብትኖሩ በህይወት ትኖራላችሁ(በመንፈስ ግን የሥጋን ስራ ብትገድሉ በህይወት ትኖራላችሁ) የሚለው በመንፈስ በመመላለሥ የመንፈሳችንን ዕድገትና ጥንካሬ በማጎልበት በሥጋ ላይ የበላይ በመሆን መኖሮ ነው ለነፍሳችን ምርጫ የተሠጣት ወይ እንደሥጋ ፈቃድ በመኖር ወደሞት ወይንም እንደመንፈስ ፈቃድ በመኖር ወደህይወት ማደግ።እንዳልከው ሞት አንድ ጊዜ ከጀመረ እየበዛ የሚሄድ እንደሆነው ሁሉ ህይወትም እንደዚያው እየበዛ የሚሔድ ወደፍፅምና የሚያድግ ነው።ኢየሡስ ህይወት እንዲበዛላችሁ መጣሁ ሢለን ሞት በዝቶብን የነበርን መሆናችንን ነው የገለፀልን።ህይወት ከጀመረ እየበዛ ይሄዳል ነፍሳችን ወይ እንደመንፈስ ፈቃድ ወይንም እንደሥጋ ፈቃድ እንድትኖር ነፃ ፈቃድ አላት።

  • @Ali-f6l6l
    @Ali-f6l6l 11 днів тому

    Hayilusha welcome

  • @HaregBekele-c4t
    @HaregBekele-c4t 9 днів тому

    Salivation

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 10 днів тому

    ሻሎም ሻሎም

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 11 днів тому

    ጌታ እየሱስ ካልተመለሳችሁ እንደ ህፃን ካልሆናችሁ ሲል አንተ እንዳልከው የመዳን መለኪያ ሳይሆን ያደረጋቸው "የእምነት"መለኪያ ነው ምሳሌ የሰጠባቸው ህፃን የምትነግረውን ሁሉ ያምናል ስለዚህ ጌታም የሚነግራቸውን ነገር እንዲያምኑ ነው ህፃናትን ምሳሌ ያደረገው
    Every one including infants, babies are the ancestors of Adam therefore The Word does not say " all have sinned except infants....fallen short of the Glory of God" rather the Word says "All have sinned....ሲጀመር ማንም ሃጢአት ስለሰራ ብቻ ሳይሆን በአዳም ሓጢአት ስለተወለደ ነው እንደገና መወለድ የሚያስፈልገው

  • @meron5311
    @meron5311 10 днів тому

    በእምነት እና በስራ የሚሉ ከሆነ ፡ ፕሮቴስታን አይባሉም ኦርቶጴንጤ ብለህ ጥራቸው ፡