ኦርቶዶክሶች ልጠይቃችሁ፤ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በልሳን መናገር ችግሩ ምኑ ላይ ነው፤ ለመሆኑ እናንተ ልሳን ትናገራላችሁ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @YonatanSolomon-r1l
    @YonatanSolomon-r1l 8 днів тому

    ተባረክልን ሀይልሻ እንዴት እንደምትመቸኝ u have no idea... ur confidence, hambleness and wisdom....🙏🙏🙏🙏

  • @SimeSinsa
    @SimeSinsa 7 днів тому

    ስብከትህ የጠራ ግልጽ ነው ። እምነትን ጨምሮልኛል ፣በራስ መተማመንህ ስለእምነትህ ያለህን ጥልቅ ዕውቀት ያሳያል ።
    በሰው ቋንቋ የወንጌል አንበሳ ነህ ።በርታ ።

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 8 днів тому +1

    I really love your manner Haylsha krstan krstan tshetenialeh plse keep it bless you

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 8 днів тому

    ወንድሚ ጸጋ ይብዛልሕ በጣም ትሁት ነሕ የምትናገረውም በእውቀት ነው ጌታ ይባርክሕ

  • @SelamawitWoldemariam-t6q
    @SelamawitWoldemariam-t6q 6 днів тому

    እንወድሀለን ሀይልሻ❤❤❤❤

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 8 днів тому

    Thanks beloved ,much blessings.

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 7 днів тому

    ዘመንህ የበረከት ይሁን።

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 8 днів тому

    ሀይልሻ ተባረክ

  • @rezenebirhane7134
    @rezenebirhane7134 8 днів тому

    God bless you ❤

  • @Dait1402
    @Dait1402 8 днів тому

    You are blessed

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 7 днів тому

    God bless you

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 5 днів тому

    ወጣት ስለሆነ አይደለም ሽማግሌዎቻቸውም ያው ናቸው። የእውቀት ችግር አለባቸው።