የመንግስቱ ሀይለማርያም አውሮፕላን ለምን አልፈነዳም? |እውን Tube| 2020
Вставка
- Опубліковано 15 тра 2020
- #እውንTube #EwenTube #መንግስቱሀይለማርያም
Welcome to the Official UA-cam Channel of Ewen Tube.
Ewen Tube and Ashu Alem Multimedia Production company is an online platform and Entertaining Ethiopian Videos. We provide quality Ethiopian Movies, Musics, Series Movies others. We works based on Entertainment. Our expertise covers any type of visual content, such as:
video production
film production
commercials
digital content (video & photography)
photo shoot
event coverage
corporate videos and
travel & hospitality videos.
UA-cam:- / ewentube
Production Account of Instagram:-www.instagram.comOfficial_Ashenafi_mahlet
Main Account of Instagram:- / official_ashenafi_mahlet
Facebook Account:- / ashu.alem.21
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright
©2020 Ewen Tube - Розваги
መንግስቱ ጀግናው እኖድካለን የኛ ጀግናው➬❤❤❤
ጀግና 👌😍🇪🇹 እናመሰግናለን ልላም እምታቀው ታሪክ አቅርብልን
ኮ/ል መንግስቱ ሐይለ ማርያም ዛሬም ነገም አንበሳ ነው።
ጎበዝ ይቤ ይህ የጀግኖችን ህይወት እያነቃህ
ዋውው የሚገርም አቀራረብ አሹዬ ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥል መንጌ ለሀገር ሟች ናቸው እትዮጵያ ትቅደም እትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር እትዮጵያን ይበረከት ይቤ የኔ አንበሳ ቀጥል መጣም ጥሩ ነገር ነው ትችላለህ 💪
0⁰ף⁰⁰00⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰
😂😂😂😂😂😄😄😄
Hezeb eyecherese nw hagere🤭 bado meret mn yeseral hezeb senor eko nw hagere yalew
በጣም መሳጭና ቆንጆ አቀራረብ ነው ። ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ። ሌሎች የኛነትን ስሜት የተላበሱ የኢትዮጵያ ታሪክ ወደፊት በተሻለና ባማረ መልኩ እንድታቀርብ አደራ እላለሁ ። በተረፈ ግን ሥራህ እጅግ ልዩ ነው በርታ ወንድሜ ። በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
Iih
የኢቶዮጵያ መሪ ወች ቢጨመቁ መጌን አያ ህሉም
*ዋው ይቤ እንኳን ከሃያ ብር ቅፈለ ወደ እውን ትዪብ መጣህልን*
I love menga long life menga
ታሪኩን አስረግጦ የማያውቅ ትውልተ ልክ ሲፈስ እንደኖረው ውሀችን የመጣው ሁሉ የራሱን ሀሳብ ሲያፈስበት አሚን ብሎ ውድ ነፍሱን በማንም ተረተረት የሚማገደው ወጣት ኢትዮጵያ 🇪🇹ማናት ብሎ ማየትና ማንበብ ያስፈልጋል ሰላም ለእማየና ለህዝቦቿ ❤የኢትዮጵያ ታሪክ ማንበብ ይጠቅመናል ለሁላችንም
Min Agebah Ante Aheyaaaa
Yetiwuldee mastawoshaa new
ባህረ ነገሽ
ኣረጋሽ ኣይደለም
Yibeeee michit yibeli nabeseh,, 😍🤘
Wawwww
ልብ ወለድ ቢጤ ይመስላል
የሀገር የሕዝብ ወዳዱ መሪያችን መንግስቱ ኃይለማሪያም የሀገር ፍቅር የለው የኢትዮጵያ መሪ አሁንም እንወደዋለን ጀግና መሪ ነበር
Wwl
የትርጉም አልባ ጦርነት ጠማቂዎች መለስና ኢሳይያስ አፈወርቂ፥ ወያኔና ሻዕቢያ የአፍሪካ ወራዳዎች ናቸዉ። ለነጭ፥ ለቱርክና ለግብጽ ያልተንበረከከች ኢትዮጵያን ዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ ዉስጥ ያስገቡ የእንሽላሊት ጭንቅላት ያላቸዉ ቲኒኒሽ የነጭ ቡችሎች። የመንጌና የአብይ እስትንፋሳቸዉ የጀግና አገር ወዳድ ዕንቁ መሪዎቻችን።
የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ቀይ ባህር ነዉ
23:23 ጀግናው ትናፈቃለክ
Ye derg lejoch 😂😂😂, derg le Ethiopia 🇪🇹 minim aladeregem
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ለኢትዬጲያ የታዘዘ ሣጥናኤል ነው መንግሥቲቱ
እረጅም እድሜ ለጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ለሀገሩ ሟች
አሹዬ ምርጡ እናመሰግናለን
Ashu appreciate bemgerm humata new yakrbkew 👏👏👏👏
የማይስብ አገላለፅ
Menge
ኢትዮብያለዘላለምትኑር
ግምቦት 10 አስመራ ላይ ነው የከሸፈው አንዱ ቀስለኛ እኔ ነበርኩ
አሹካ የእውነት ትችላለህ ጀግና ነክ
ዋዉ በጣም ትችላለህ ምረጥ ሰዉ አሸቲየ
Yejagina jaginaa❤❤
Wow betam tehlalhe ❤️
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሐሰት ፋንታ አልተደበቁም መረጃህን አስተካክል
Ahunm Ethiopian eysyramesu new Shulaqa daawite
K/m hilemariam Zarem jaginaa new❤❤❤❤
አሹ ትችላለህ በርታ😘😍
እናመሰግናለን ወድማችን እኔ ግን ምንም ይሁን ምንም መንግስቱ ሀይለማርያም ሀገር ወዳድ ጀግና መለማመጥ የማያውቅ ሀገር እዳፈራርስ የሰራ ነው እወደዋለው ከሱ የተሻለ ስላልመጣ በእርግጥ ብዙ ምሁራን ወጣት እደቅጠል እረግፍዋል ግን አሁንም በዘረኝነት እየረገፈ ነው መንጌ ለሰደቅ አላማ የነበረው ፍቅር አስታውሳለው ትምህርት ቤት ጠዋት ሰደቅ አላማ ሲሰቀል ከግቢው ውጭ ብንሆንም በተጠቀቅ እንቆማለን ሰልፍላይ የነበረው ስርአት አቤት ድምጻችንን ከፍ አድርገን ዘምረን ሰደቅ አላም እንሰቅላለን የከሰአት ስንሆንም ስናወርድ እንደዛው ልክ ሲደወል እንሰለፍለን ሁላችንም ማንም ነቅነቅ የለም አውርደን በስርአት እንወጣለን ልጅ ብሆንም በወቅቱ ልዩትዝታ አለኝ 2ኛ ክፍልን እየተማርኩ ነበር ግንቦትላይ ችግር የተፈጠረው መጌ ወጣ ኢሀዴግ ገባ አቤት ፍርሀቱ ትምህርት ተቋረጠ ደግነቱ ሁለተኛ ሴሜስተር ሳንፈተን ሁሉም ወደ ቀጣይ ክፍል ተዛወረ እኔ ግን ጎበዝ ተማሪስለነበርኩ እርር ነበር ያልኩት 3ተኛ ወጥቼ በ1ኛ ሴሜስተር 1ኛ ለመውጣት እየሰራሁ ስለነበር አልቅሻለው ሁሉ አይልጅነት 6ኛ ክፍል እና 8ተኛ ክፍል ሚኒስቲሪ ያስቸገረው ሁሉ የተዛወረበት አመት
እናመሰግናለን አሹዬ
መልካም አቀራረብ ነው
ምርጥ አቀራረብ በርታ አሹ
Arif New Ashu Ya Zemen Bezu History Alew Linawek Migeban Selezih BerTa Ketelebet.
እረ በፈጠረህ ፈጣሪ ተረት ተረቱን ተውና ሰለአሁኑ ተናገር ገለቴዋ
* BAHERE NEGASH * NEW YEMIBALEW
ዋው ትችላለህ በርታ♥
፩እርካታሚዲያ
Ethiopia mert. Lejochun yatachebet qen
ዋዉዉዉ አሹ ምርጥ አቀራረብ በርታልን
በሃረ ነጋሽ በሚል ይስተካከል ( ባሃረ አረጋሽ)
አለ እንዴ 😂😂😂😂 አረጋሸ
Ashuye andanya naki,,,
Ambagenenis Alneberem. Korat Meri neber. Egziabher ye nisiha edme setotal. Telatochu and band simotu komo eyaye new.
ዘመቻ ባሕሪ ነጋሽ
ashu man tileyalesh I love you bro
,የጀነራሎቹ እጣፈንታ ቢያሳዝነኝም የመንጌ መትረፍ እጅግ አስደስቶኛል!!
ሣናውቀው ያመለጠን ምርጥ መሪ በጣም ደስ ብሎናል ይቀጥል
Hulum mengest yerasu teruna metfo gon alew 2:10 2:17
Ine arategna kifletor gibi istandbaay neberku lesamint chama sanfeta betitiki nebern negeru tegemro yalekewu mekelakeya biro wusti neber.
ሞአ አህያ ዘእም ነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ፡፡
ይህን ምንግስት አልውዴውም !!!!
አሸናፊ ማህሌት ከሪፍነው ቀጥልበት ካራክተሩ መስሎኝ ጎበዙ ተማሪ አንተም ጎበዝነህ
wow berta konjo demts new yalk
አሹዬ በርታ
Mengstu ayelamareyam
ዋውውውውው
በግምት ላይ የቀረበ ዝባዝንኬ መጣጥፍ ነው። በጣም አሳዛኝና ባለቤት አልባ ኩዴታ በመሆኑ ይቆጫል። ምናለ ዝም ብትሉ!!!።
ጀግና ጀግና 1ኛ አሹ የእውነት ትችላለህ
ምንእያልክነዉይቤ?እኛአሁንግራያጋባን፣ሀገራችንመግቤነዉይልቅይሄአልፏል፣አሁንበሂወትላለነዉ፣ድምጽሁኑን፣
ዋው አንደኛ ፩ ነህ
አሹ በጣም እናመሰግናለን በርታ ። ግን እራስህን ጠብቅ እሄን ተረክ አቀረብ ብለው እዳይበሉህ የሰው ነብሰ በላዎቹ እራስህን ጠብቅ አሹ
ብዙ አስታወስከን አሸናፉ
ዋአው ፅምፅናአ አቀረብ አሪፉ ነው በሪታአ ይቤ
“ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ቀውስና ድቀት (ድርቅ፣ርሃብ፣መፈናቀል፣ግጭት፣ስዴት፣ድህነት ለሃገር ውድቀት ቤተ-እምነቶች፣ምሁራኖች፣ተቋማት፣መንግስታት ተጠያቂዎች ናቸው” ?
በጎሳ፣በዘር፣በሃይማኖት የተደራጁ ምሁራን የስነ-ልቦና ውቅርና የተገጠመላቸው ሶፍትዊየር ሃገርን ለመገንባት ሳይሆን ለማፍረስ ነው፡፡
🤣🤣🤣🤣
ካሳዬ ታደሰ በሚል ይሰተካከል
👏👏👏
👏👏👏👏
ታሪኩ እና ሃሳብን ብወደውም ቁርጥ ቁርጥ ያረከወው ነገር አልተመቸኝም
Betam betemesto new yadametkut gerami akerareb berta 👌....
ምርጥ አቀራረብ ፡በቃ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ የምንፈልገዉ ፡እነ እንትና አሉጂ ፡የትና ቤት ይኼ ነዉ ፡የከሌ ቤት ይኼ ነዉ እያሉ የሚዘግቡ
ደምሴ ቡልቶ ሊያመል ሲል ነው በአየር መቃወሚያ የተመታው
ውሸታም ደምሴ ቡልቶ ሊያመልጥ ሲል ሳይሆን አየር ወለድ ከጓድ መንግሰቱ ኀ ማርያምጋር በቆራጥነት ወደፊት እያሉ ወደ ጄኔራሎች መኖርያ ሲሄዱ ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ ቃኘው እሰቴሽን ሰርጂካል ኢ በር ላይ ነው አንዱ አየር ወለድ የመታቸውም አፋቸው ላይ ነው ሹፌሩ ቀድሞ ወርዶ እሮጠ እሳቸውም ሲወድቁ ካሙሽ ጫማቸውን ከእራቸው ሊያወልቅ ሲታገል እያየን እያለ እናተ ተባራሪ ይመታችኋል ብለው ለ2ተሽክመው አልጋላይ ወርውረውኝ እሮጡ በአየር መቃወሚያ ብለህ ያወራኋው ኬት አምተህ ነው የምታወራው
Be photograph yasayehew GENERAL AMAN AMEDEMICAEL NEW GEN MERED AYDELEM
Well, done brother.
Wow yebe des yemil aterarek new
አሼ በርቺልን
Berta.denqe.aqerareb.new.tchilalek
ቀላል ትችላለህ
እሚገርም እቀራርብ ነው ይመችክ ብሮ
Yena leyu gobze barta terke mabebe tebabe nw sewadehk
Ashu amibesa
Mingstu hizb Eye seqele bin inbi Yale gize bolotika wusxi ye neber waloye new tili qedo ye sebil Eyas mesele Enezan Enezikin watara Argowu yashebtu
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና
Ena mingistun Bana kebrewum juntan Ana salifim Eye xoqomni inas demesisalen wetaderun Ende limadacin
Manga the hiro
መንጌ ጀግና ነው ኢትዬጲያ ትቅደም
Betmmm dese yelll gene ershne tebke enzha sewa belwech endeybelha
ሺላይክ በኖረ ባረኩልህ አሹዬ
እኔ የሚገርመኝ ሰለ ግንቦት 8 መፈንቅለ መንግስት ማንም ሠው እስካሁን ትክክለኛውን ነገር የሚናገር ሠዉ የለም አሀን ድረስ ያሉ ጄነራሎችም ጭምር
Walo li yalut amaroc nebretacewun inji mengestin ye mexebek aqem yelacewum junta yet Ende teqebere Enaqalen be gobez wadaja genfo baqarya nen walo Ke alaha new quwacin 🎊
Denezoch Lemin kene betesebochu ayakatultum neber enezih aynet Generaloch teblew endeit mefenkle mengst endemidereg ayakum. Yekaka chewata meselachew endei. Mengei bememelesu mkiniyat ke 60 -80 dres Generaloch ena kefterna balesltanatin beand seat new eko yegedelachew.
በጊዜውም ክፉ የነበረ አሁን ላለንበት ክፉ ዘመን የመሰረት ድንጋይ የጣሉ (ሀገራችን በድህነት ያስተማረቻቸውን የተማሩ ሚኒስተሮችን ና ሦስት የሀገር መሪዎችን በመግደል ሕወሀትን ያነገሱብን) አንባገነን መሪ
አብይ አህመድም ልክ እንደ መንግሥቱ ጦርነትን እንደ አመራር ስልት የሚከተሉ ደናቁርት መሪዎች
አሹ ምርጥ ሰው
Kemegstu emewdlt benor ethiopa tekdm emelwt negr yalale temcgalc ena mesgn al
ቢቢር አማርኛ የዛኔ ነበር እንዴ???
መንጌ ግን አገር ወዳድነበር
ድንቄም አገር ወዳድ
እሄ ሁሉ ምስኪን መዳበርያ ሆነ