Blessings Pastor! May the Lord anoint you even more!! May the grace of the lord be up on you at all time! Tebarek! I respect the gift of teaching that the lord have put in you! All glory and honor be the the most high God!
eshiii weeey geta yebarkeeee zarese like liken tenagereg eghen le telate alseteem ameeeeeen aleluyaaaaa geta eyesuse zemnene yebarkweee paster eyasu we love youuuu
እንኳን ደህና መጣህ የምወድህ 💙የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ሲሰበክ ሰምቼ አልጠግበውም ፀጋውን ይብዛልህ
አሜን አሜን 🙏 ክብር እግዚአብሔር ይሁን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።
አስተምሮህ በጣም ይገባኛል እግዚአብሔር አብዝቶ የቃሉን እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ ♥
እዉነተኛ ክብር ያለዉ ከሰራዊት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ!!ፀጋዉን ይብዛልህ !!
አሜን!!! ህይወታችን፣የታሰረው፣
በእግዚአብሔር፣ነው፣፣ይክክል!
አየሱስ፣ጌታነው
ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ 😀🤗😀 ዘመንህ በጸጋ ይለምለም 🍀🍀🍀 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏👏ሀለሉያ 👏👏
ጌተ ኢየሱስ ይባረክ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሜን
ብሩክ ነህ ፖስተርዬ ሁሌም የሚባርክ ቃል ታካፍለናለህ።
አስገራሚ ነው 🙏❤🙏
I like your message. Very much changing
Life.thanks.
እግዚአብሔር፣ሆይ!!! በባርያህ፣ፓስተር እያሱ፣ ጅማ፣ተናገረን፣
እንሰማለን፣እንታዘዛለን በጌታ፣እየሱስ፣ስም፣አሜን!!
Amen Amen Amen ewnet nw yabate beruk leberket hune lemlem
Amen & Amen!!! God bless you abundantly pastor.
Amen hallelujah ! Stay blessed pastor 🙏
እሰይ፣እንኩዋንም፣
ከእግዚአብሔር፣ያልሆነ ክብር
እንኩዋን፣ከለከለኝ፣፣ይህቃልቅእውነት፣ነው፣የምናገረው!!!
ለወንጌል፣አገልግሎት፣ስጪውብያታለሁ፣የሰቺኝን፣ሴት፣
እየሱስጌታ፣ነው
ድምዋን፣ለምትፈልጉ፣አያስፈልጋችሁም፣ምክንያቱም
የእግዚአብሔር፣ቃል፣የወደቀ፣አይነሳምን፣ሳተስ፣አይመለስምን፣ይላልና፣እኛ፣የምህረት፣ልጆች፣
ነን፣፣እየሱስ፣ጌታነው !!! ለዚህ
ምሳሌ28:13 አሜን!!! ያስረዳናል፣ያስተምረናል፣፣
አሜን!!!! ኦኦኦኦኦ!!!!!! ፓስተር፣እየሱ፣ተስፋዬ፣ጅማ፣
እንዴት፣ወደንሰሓ፣የሚጋብዝ፣ ትምህርት፣ነው? ያውም፣ኤአስፈላጊው!!!እግዚአብሔር፣ሆይ!!! እንኩዋንም፣ወደፍቅርህ፣
ወደመገኝትህ፣ጠራኽን!!! ጌታ፣እግዚአብሔር፣ሆይ!!!!ስምህ፣ይክበር፣ ይባረክ፣ከዘላለም፣
እስከዘላለም፣አሜን!!!
እግዚአብሔር ፣እንደሚባርክ፣አይቻለሁ!!!!
ቀምሻለሁ፣የቪዛ፣7500ብር፣
እዳ፣በነፃ፣ሲከፍል፣ተከፍሎልኝ
አይቻለሁ፣፣ብቻ፣በእየሱስ፣
ክርስቶስ፣የመስቀሉስራ፣ሙሉ፣በሙሉ፣እመኑ፣፣ጌታ፣እየሱስ፣
ያልከፈለው፣ምን፣አለ??
እመኑኝ፣ታሪክ፣አይደለም፣
የማወራው፣እውነት፣ነው!!!
ከዚያም፣ከእድሜዬ፣በላይ፣
እንድሰራ፣ባረከኝ!!! ከዚያም
በትንቢተ፣ኤርምያስ51:44 በኔላይ፣በገሀድ፣ቤልን፣አስተፍቶልኛል፣፣እየሱስ፣ጌታነው!!!
ገናም፣ያስተፋልኛል፣አምናለሁ
ተመስገን!!! ተመስገን!!ተመስገን!!! ውዱ፣ቸሩ፣የርህራሄ፣አምላክ፣
ታላቅ፣እና፣የተፈራህ፣የተከበርክ
ፈጣሪያችን፣ሆይ!!! እራሴን፣በሁሉ፣ነገር፣
እንድመረምር፣በጥበብ፣እና፣
በማስተዋል፣እንድሠራ
ስለመከርከኝ፣አመሰግናለሁ!!!
እዮብ 36:22 አሜን!!! እነሆ፣እግዚአብሔር፣በኃሉ፣ከፍ ፣ያለውን፣ነገር፣ያደርጋል፣
እንደእርሱያለ፣አስተማሪ፣
ማነው? አዎን፣አባቴ፣አምናለሁ፣
ተቀብያለሁ፣ቃልህ፣እዉነት፣ነውአሜን!!!!
አባቴና፣መድሐኒቴ፣ዳባሼ፣ሆይ!
ነብሴን፣ በትክክል፣ነክተሀታል፣
አግተሀታል፣ስለዚህ ፣መንፈሴን፣ደስ፣እለው፣፣፣
በፍቅርህ፣ዳሰስህ ስላስተማርከኝ፣በዚህ፣ሁሉ፣
ነገርላይ፣ኀሴት፣አድርጌያለሁ፣
ተባረክ፣ተቀደስ፣ተወደስ፣
በሥራህ፣ሁሉ፣ከፍያልክ፣
ስለሆንክ፣እጅግ፣
አመሰግንሀለሁ፣በጌታ፣እየሱስ
ስም፣፣አሜን!!
እግዚአብሔር፣ሆይ!!!የከበረው፣ሥምህ፣ይክበር፣
ይባረክ፣በምሥጋና፣ይወደስ፣
ከዓለም፣ጫፍ፣እስከጫፍ፣
የምትገዛ፣የጌቶቹ፣ጌታ፣
የንጉሦች፣ንጉሥ፣፣
ንጉሠ፣ነገሥት፣መንግሥትህ፣ለዘላለም፣ነውና፣፣አሜን!!
ዘላለማዊው፣ሥምህ፣
ይመስገን፣ይክበር፣ይቀደስ፣
ስከዘላለም፣እስከ፣
ዘላለም፣አሜን!!
ምጥን ያለ ግን ዘመንን የሚቀድስ ትልቅ ምክር ነው። እግዚአብሔር በመንፈሱ ያንቃን ህይወትን ከሚያጠፋ ፈተናም ይጠብቀን 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልን ፓስተር እያሱ🙏❤ትምርትህ ሁሌም ድንቅ ነው።👍❤ 🙌
አሜን!!; እየሱስጌታነው
God bless you pastor Eyasu
Wendemi getay eysus barko l breaket yadregh tkenawan!!!
አሜን አሜን አሜን 🙏 ክብር እግዚአብሔር ይሁን!!!
እግዝያአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ፅጋውን ሃይሉን እውቀትን ና ማስተዋልን አሁንም እስከ መጨረሻው ያብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክ ስላንተ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ብዙ ተምራያለሁና ብሩክ ሁን።
Amen Amen Amen hallelujah bless you more and more pastor
ጌታ ኢየሰስ ይበርክህ
አሜን ተባረክልን ወንድሜ ፓስተር
Blessings Pastor! May the Lord anoint you even more!! May the grace of the lord be up on you at all time! Tebarek! I respect the gift of teaching that the lord have put in you! All glory and honor be the the most high God!
God bless you pastor
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
eshiii weeey geta yebarkeeee zarese like liken tenagereg
eghen le telate alseteem ameeeeeen aleluyaaaaa
geta eyesuse zemnene yebarkweee paster eyasu we love youuuu
Amazing preaching
ተባረክ ፖስተር 🙏
ፀጋው ይብዛልክ
እግዚአብሔር ቃል በአንተ ሲሰበክ ሰምቼ አልጠግበውም ፀጋውን ይብዛል
Tabarake Zarehe Yebarake 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።
Stayed Brother. You are very blessed
Amen Amen
GBU more and more
Tebarek wendimachin
Tebareke
አሜን!!!
አሜንን
Amenn
እየሱስ፣ጌቴ፣ነው!!!!
Thank you pastor! I'm blessed by your teachings❤
ተባረክ
GOD Bless you and family
Where have you been pastorye last week Monday was waiting. ..👍👍
💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹👌👌👌
Hallelujah Eyesus Geta new
Ene durom be hakimoch tedegifem alawkim
I don’t trust them at all.
In fact,they are the one who creates the diseases.
😁🤣😂🥰😍🤩🤭🤗🤐
አሜን!!!
AmenAmen AmenAmen