Ufff I am so satisfied with quality, depth, and flow of the story in the book. Ye esayneshe Leje abo fetari yebareke for your beautiful work. I love the book and the way u read it. I am sure I am going to listed to all of it again. The language and story telling method of the author is beautiful and deep. Thank you so much
Keep up the good work
ሰላም ስላም እሰይነሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክና አተራረክ በሌላ ስራ በፍቅር እጠብቅሀለሁ አመስግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እውነት በጣም ደስ ይላል በአካል የማያቸው ያህል ነበር የተሠማኝ
እናመስግናለን አንደኛ😊😊
መጽሐፍ ብዙ ማንበብ አልወድም ነበር አሁን ግን ምስጋና ይድረስህ በጣም ወድጄዋለሁ ሁሉም የበለጠ ከምያምር ድምፅ ጋር አድናቂህ የምኖረው በካናዳ ቢሆንም በስራ ብያዝም በሰልኬ አዳምጣለሁ ሰጀምረው በታሪኩ ተመስጬ እስክአቅ ድረስ በጉጉት ማለቂአው ረዝምብኝ በርታ ወንድሜ ❤️
ይህንንን የመሰለ መፅሀፍ በዲህአይነት ድምፅ ሰላቀርብክልን እናመሰግናለን ወንድማችን
ሲጣፍጥ❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ መፃህፍ ከቆንጆ አተራረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ አተራረክ ድንቅ ታሪክ ተባርኩ በእውነት እና ለእዉነት የሚኖርን ትውልድ ያብዛልን በጣም ተድስቼበታልሁ ተ ምሬበታለሁ!!!
ይሄን የመሰለ ትረካ እሰከ ዛሬ ባለመስማቴ በጣም ቆጨኝ በጣም አመሰግናለኹ ሰገነቶች ክብርን ይስጥልኝ ተራኪው በጣም ትችላለኽ ጸሐፊውንም በጣም አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም እናመሰግናለን
የእሴይነሽ ልጅ ደግመህ ደጋግመኽ ሌሎች መጸሐፍቶችን ተርክልን መጸሐፍ የማንበብ ብዙም ልምድ የለኝም አሁን ግን ስራዬን እየሰራኹ ማዳመጥ ውስጤ ነው
እጅግ በጣም ምርጥ❤❤❤
ጰበጣም አሪፍ ነቀር እናመሰግናለን❤❤❤
እረረረ ሀገራችንን እደዚህ አይነት ተራኪ ደሞ ሰንሰለት ልጅነትን እሚያስታወስ ስነወርቅ ውስጤ ነህ
Wow amazing sounds and history
Betam gobez beteta
Thank you!! So interesting!!!
በጣም ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ምርጥ ነው 😊
እናመሰግናለን ደስ የሚል አተራረክ
ሰንሰለት ያነብኳት ልክ ታትማ እንደወጣች ነዉ ለደራሲ በጣም አደንቀዋለሁ ለተራኪም በጣም ሳላደንቀው አላልፍም ሲተርክም ዉበት ሰጥቶታል ልብ እያንጠለጠለ ነዉ የጨረሰዉ። ብራቮ 👏🙏
ልብን ሰቅዞ የሚይዝ የቀረውን በሁዋላ እሰማዋለሁ ብለው የማያስቀምጡት ድንቅ ድርሰትና ውብ አተራረክ:: እናመሰግናለን::
Best 🙌🤙🙏
This is very amazing great job
ምርጥ ነበር በርቱልን❤
Excellent 👍
Unkan Le getachin medanitachi eyesis kirsitosi ye lidet bahal beselam aderesachu aderesan 🙏🙏
amen amen amen kiyayeeeee enkuan abro aderesen
ዋው 👏👏👏👏👏👏👏 ግሩም ድንቅ በእውነቱ ከሆነ ከመቀመጫ ተነስቸ ከጉልበቴ ሸብረክ ብዬ እጂ ነስቻለሁ ለዚህ ግሩም ፀሐፊና ተራኪ ብቻ ቃል የለኝም እግዜአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ብዕርህ ይባረክ አመሰግናለሁኝ 💓💓💓የሰይነሽ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን 🙏 መፅሐፍ ሁሉንም ለመዳሰስ ሞክሯል በእውነቱ ግሩም ነው እንከን የማይወጣለት 💓💓💓
ይሄን የመሰለ ትረካ እስካሁን ባለማዳመጤ በራሴ ተናደድኩ ዛሬ ግን ስላዳመጥኩ አመሰግናለሁ
Thank you. It is nice to hear Amharic audiobooks, it kind of reminds me of when I was in middle school. Saturday morning. Thank you again.
የሴነሽ ልጅ ምርጥ ነህ
❤❤❤❤
ዋዉ የሚገርም
I don't have Word for you because you are the best man one day you will see I will support you when and where you don't know.
I give you my word.
👏🏽👏🏽👏🏽
Betam enamesegnalen menem ayewetaletem 😍
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ደስ የሚል የህሊና ዳኝነትን የሚያስምር ታሪክ ከጥሩ አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን 🙏መፅሀፉ ላይ ባይኖርም ዶ/ር ብሩክ እንዲናደድ ብታሳስማቸው አሪፍ ነበር😂
🤣
Betam gobeza neh tregath new yemtterkaw 🙏
Konjo ena leb anteltay Metsehaf neber enamesegnalen
Thank you 🙏🏿
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልኝ ሰብለወንጌል :: ሁሌም ስላምታበረታችኝ ክብረት ይስጥልኝ።
@@segenetmedia betam girum aterarek anebabeb.... ke girum libweled gar.... berta
ደግሜ አደማጥኩት
🥰🥰🥰🥰
very good thank you so much
Ufff I am so satisfied with quality, depth, and flow of the story in the book. Ye esayneshe Leje abo fetari yebareke for your beautiful work. I love the book and the way u read it. I am sure I am going to listed to all of it again. The language and story telling method of the author is beautiful and deep. Thank you so much
ግሩም የአተራረክ ዘይቤነው ያለህ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ አላህ ከከፉ ይጠብቅህ እናት ሃገራችንንም ከዝቅጠት ከመከራ ከራሀብ ጦርነት አላህ ነጃ ያውጣት ጥሩ ትውልድ ንፁህ አስተዋይ የሞራል ልእልናና ጀግና ጠቢብ ከጥንቱ የስልጣኔ ቁንጮ የአለም የጥበብ ምንጭ የሆኑት ቅማት ምንጂላቶቻችን የበለጡ መልካም ሀቀኛ ፍትሃዊይ የሆኑ የእውነት ልጆች አላህ ያድርግላትና ከወደቀችበት ተነስታ አንገቷን በኩራት ቀና የምታደርግ ከራሷ ተርፋ ለአለም የምትበጂ እናት ሃገር አበሻ ታላቋን ኢትዬጲያን አላህ ይፍጠርልን አሚን።
I lk ur voice and wonderful book choices 🙏🏾
Amazing 👏👏😊
wow betam enamesegnaln 🥰🥰🥰🥰😍
Btam desylal
👍🏼👍🏼👍🏼❤❤❤
Wow eyesalekut endesemaw new yarekehgn 👍🏼👍🏼👍🏼🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏👍👍👍
It was beautiful story❤️just finished ❤️❤️
አንተ ትለያለክ እናመሰግናለን