/በስንቱ/ Besintu S2 EP.10 "ሎጅ -2"
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
- ዮሐንስ 10፥9
Amen, እየሱስ መልካም እረኛ የነፍሳችን ጠባቂ ❤❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን።
ብርተሰጥቶሽነው@@hiwotdinku9171
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen🤲🤲🤲
አሜን 🙏🙏🙏❤
Amen amen 🙏 🙏 🙏
አላህ ማንነታችንን ያሳውቀን። አንድነታችንን እና ሰላማችንን ይጠብቅልን።
አሜን ❤❤❤
Ameen ameen
Amin
Amiiiiiiiiiiiiiiinnnnn
Amen
ሰላም ለሀገሬ
ስላም ለምድሬ
ስላም ለኢትዮጵያ
ሰላም ለሁላችን
ፈጣር ስላም ያብዛልን
የጥል ግርግዳ ይፍረስ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ
አሚን
ወ/ሮ ዙፋን በመመለሳቸው ደስ ብሎኛል ባንችረጌ ይሙቱ እውነቴን ነው😂
wey banchirege
በስዬና ባቺረጊን የሚወደሰ እደኔ 👍😂በስቱ ዛሬ አድናቂ አገኝ 😂
Is there anyone who love this drama more than kdrama for me besentu is the best 🎉😮😅😂
እንኳን መጣችሁ በስንቱ ስንጨነቅ ከርመናል አሁን ፈታ እንበል😅😅😅
የዛሬው በጣም ተንዛዛ። የሂሩቴ ሜካኘ ትንሽ ይታሰብበት። በተለይ ቅንድቡ አይኗ ላይ ሊወድቅ ነው። እድሜ ጨመራችሁባት።
ሀገርመቸነው ሰላም የሚሆነው መቸነው ከሰውሀገር የምንወጣው መቸነው ከሞቀጎጆ የሞቀቤተሠብውስጥ የምንኖረው መቸነው የሠውታዛዢ የሠውቤት ውልወላየምንወጣው የአላህ አተው እዘንልን ሀገራችንን ሰላምአድርግልን 😢😢😢
አሚን
አሚን ያረብ
በስንቱን የምወድ🤙♥️
እግ/ር ጤና ይስጣችዉ ተባረኩ❤❤❤
አልበዛም እንዴ የማስታወቂያ መአት በጣም ደስ አይልም አንድም ቀን መርስነው አናቆም በማስታወቂያ ሰአት ሁሉም ባለበት እያንቀላፋ
መለ ፈልጉ ለቲቪ ማለቴ ነው
እኔ ብረሀኑን አድናቂ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ
Wow. I don't have a word. Keep pushing bro
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እረ እህት ወድሞቻችን እናት አባቶቻችን በግፍ አለቁ
Shefetan yeseltan temegn setefa selame enwhonale
Zare beseyeeeee tesaketoulhalieeeee❤ edezeee tawake new 🤣🤣🤣
Ye dagam ይደጋግሜ 😂😂 በጣም የት ደስኩት
I sey more❤️❤️❤️❤️❤️
😁wedaw weda sera
😂ke 🫂🫂🫂 istane
ወዳ አፃንት 😍😍 አንምስኛለን ሁሉምች ንም
ሂሩቴ ልትዝናኔ ህደሺ በስቀቀን መነመሺኮ😂😂ስወዳቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጦርነት አገራችን ላይ ይብቃ
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅
ታሞ መቶ ጠየከው በስንቱዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በስደት ሆናችሁ ልባችሁ በሀዘን በጭቀት ያላችሁ የደሥታን ሂወት አላህ ይስጣችሁ
አሚን
አሜን አሜን
Amen amen 🤲
አሜን አሜን አሜን😢
አሜን 🙏
አይ : በስንቱ !
You are the best !!
ፋትህ ለአማራ ገበሬዎች በአብይ አህመድ ወታደሮች ለሚገደሉት ፋትህ ለአማራ ህዝብ ከወለጋ ጨፈጨፋን አሁን ቤታችን መጥተው
Fano tematem new emwerewerw shefeta yeseltan temegn Baynor nwero mekelakeya men yesral kekelachen
@@SamsungAs-bp1wg በፋኖ ሲመታ በቀሉ ገበሬዎች ላይ ነው
@@workeneshshumet7454 selzeh fano yetbal shefeta ashebary new tornetuo makome yalbete hezbachen torenet anfelgem bkan tesekayen
@@SamsungAs-bp1wg ከወለጋ የተገደሉት ፋኖ ኑሮ ነው ??ከቀየው የመጣውን እማ ታግሎ ይሙት እንጅ
@@workeneshshumet7454 selzeh yemen feth new emteykwet megesten gelch seltan kalyskwe belo new yamhara mskino hezeb men bewetan enmwte
በስዬ አድናቂክ ነኝ
Ere Bese (Alex) Tileyaleh😃😃😃😃😃
ሰላም ስላም ሀገሬ እና ህዝቦቿ
Mert astmari, Besiye yimecheh abo
አሃሃሃሃ😂😂😂😂
ሂሩቴ ውሸት አያዋጣም በደንብ ነዉ የተሰራው👍😂😂😂😂😍😍😍
Yene and Asegedech increase your confidence a little bit more.
ከህፃን እስከ ህፃን 😂😂አይ በስንቴ
ታሞ መቶ ጠየኩት አላለም😅
አይገርምሽም😅
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️
አይ በሱንቱ ሀገራችን ሰላም ያረግልን❤❤❤
ሰላም ኢቢኤሶች በጣም እንወዳችኋለን ና የአስፋውን ሁኔታ ብትነግሩን ደስ ይለናል ና እኔ በተደጋጋሚ ጥያቄ እመልሳለውና ለምን እንደማትደውሉ አላውቅምና ራኬብ ከነበረች ጀምሮ እልካለውና ይሄ ሁሉ አመት ስልክ ደርሶኝ አያውቅም እባካችሁ ሀሳቤን ተቀበሉኝ
በስቱ አለፈለት ዛሬ 😂😂😂😂
በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን
Selam, Selam, Selam.............
Ante prank aydelm ende yaherutsa sewyew loge new😎😎😘😍
🤓😎😎💃
Love you❤❤❤❤❤❤
Wowwww❤❤❤
እህቶቸ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ዱአ እያደረጋችሁልኝ ሠብሰብበሉ ድምቀቶቸ የመዳምባጃጆች ብቻይደብራል በሣምንት አንዴኳን ፈገግእንበል
አላህ ወደደስታ ይቀይርልሽ ❤
አሚንየኔውድ
አይዞን ወዴ
@@mitiktube7214 መረሀባውዴዋ
አብሽሪ ሆቢ እኔን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Model beti👀👀
ጀሰይላል እናመሰግናለን❤❤❤
Oh wowwww❤️😂❤️😂😂😂😊👌👌👌
wey banchirege🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቆንጆ ነው ግን እባካቹ laugh track በዛ በዛ በዛ በዛ ቁም ነገሩን መስማት እስከምንቸገር።።።።።።።።።።
ሙሉቀን ላይ የምትይዙት ሙድ በዛ
አሜን
ዛሬ በስንቱ 😂😂አለቃሆነ
❤❤❤❤በስቱ
befit ketesera yezare yleyal
ሰላም ለህዝባችን ጦርነት ይቤቃ😢😢😢
አሜን 🙏🙏🙏
በስቱንና ምስቱን❤
የዛሬው አይነፍም 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ውይኔበስቱዛሪበሳቅገደልከኝ
ምርጦች ናቹ
ይመቻችሁ❤❤❤❤
በዝህ ልያችሁ እንጅ በቲቪ አልቻልንም የማስታወቂያ ብዛት
እራ እኛ ምንም አይነት የእትዮጵያ ጠብያ ዝግ ነው እንዴት ነው ምነስተከክለው
@@አሙሪሪማስየት ሀገር ነው የምትኖረው
ስወዳችሁ ምርጦች❤
Zufaniye.siwadat❤❤❤❤❤❤
3:07 3:08 3:08 3:09 3:09 😂
ይመቻሁ በስንቱ danger ቅጣው🎉🎉🎉🎉😅
Artst alemayehu❤ewunetm enko sew swedeh❤
ሞት እኮ ያለ ነው መዝናናት ግን ያርቀዋል አለ በስዬ
አሚንን ያረብ
Bese wana film new
ምድናችሁ እናንተ በስንቱ😳🙉🙉🙊
😢😢😢Ya reb shefetana ashebary yeseltan temegna hagerachen lay atefaln batesebochen askayachew😢😢
እስቲ ባንቺ ሬጌ የምትባለዋን ሴትዮ ታሩኩን ወደ ሁዋላ አጠንጥኑልኝ
ስሟ ገነነሳ
በስንቱ ዛሬ ውጭባር ነበር 😅😅😅
Eyaleku neber
በስንቱ 😂
አይበሥቱ ሄዴንአቆሠልከወ😂😂
በስንቱ ዛሬ ተሳካለት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
በዩትብም በቴሌቨዥንም ማስታወቂያ አዛጋችሁን
Please logo keyru? thanks
👍👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️❣️
hirut gudish bese ayehedim
አሚሚሚንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂
Lisak Resort promotion oro
🤩🤩🤩✅
are 8 dakika and amet honebigh Iko are ylek!.
ኢትዮዽያዉያን እስኪ ሠላም እንባባል
ሰላም ቆንጆ ❤
ሲትኮሙን ሳታዩት ኮመት እሮጣቹ ምርቃት የምጽፉ ሰዎች ሰላም ልበላችሁ ብዬ ነው🤣🤣😂😂
😂😂😂😂
አይ በስንቱ
😂😂😂😂❤❤
አሁን ገና አክተር መሆን አማረኝ
ምን ተሻለ
👍👍👍
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
I wish the creators can work on the story lines… it’s becoming kind of pointless and redundant… just my view
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኖህ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሺ