Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከቀረፃው ጀምሮ ሁሉም ነገር ያምራል👌
አመሰግናለው
በዚ ሁሉም ሰው እኔ ብቻ ልናገር እኔን ብቻ ስሙኝ በሚባልበት ዘመን እና አለም እንዲህ ተረጋግቶ በፀጥታ ሃሳብን መግለፅ እና እውቀትን ማስተላለፍ እንዴት ደስስስ ይላል ።በጣም መንፈስን ያረጋጋል አመሠግናለው ተባረኩ።
አመሰግናለው ውዴ🙏
True
ለየት ያለ ባህል የጠበቀ ግዜ ቆጣቢ ድንቅ ስራ በርቺ
🙏
ዋው ምርጥ ነው ግን ድንቾቹ ትንንሽ ቢሆኑ የበለጠ ያምራል ተባርኪ ውደ👍👌❤
ኦፍ እንዴት ደስ እንደሚል ኣካባቢው እጅ ይባረክ ቀለል ያለ ብሉኝ ብሉኝ የሚል
አመሰግናለው🙏
ደስይላል በሸክላ እቃወቻችን ሀሉም ጥበብ ከኟ ነው የጀመረው።
ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ደስ ትላላችሁ
በጣም ደስይላል የሸክላ ወጥ
አቤት ሲያምር ማሰሮው ሸክላ ድስቱ የእንጨት ምድጃው ኧረ ስንቱ ኧረ ተባረኪ
Love 'shekla dest' I use to make 'shiro' and it tastes better than the usual dest. Thanks for making green vegetables like this. Looks tasty btw and can't wait to try it. 🎉🎉🎉
Thanks
የገጠር but modernized, I really love this channel🎉
የናፈቀኝ በሸክላ ድስት በእነጨት መስራት ወይ አገሬ 😋ትዝታ 😭
አይዞሽ እኔ እየሰራው ናፍቆትሽን አስረሳሻለው
@@Mesobcooking ❤
እኔም ሁሌም ተከታታይሽ ነኛ የምትሰሪባቻው እቃዎች በጣም ደስ ይላሉ ቦታውም ደስ ይላል ምግቦችሽም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ግን የት ሆነሽ ነው የምትሰሪው።
ውዴ አመሰግናለው🙏
Betam behilum negere yetemala moya new tebareki
Ameseginalew
እኔ ኢትዮ ስገባ እቤቴ ካለ ሸክላ ድስት ምግብ አልሰራም 😮ውይ ለሸክላ ያለኝ ፍቅር❤❤በዛ ላይ ምግብ ያጣፍጣል እረ ስልቱ❤❤ በጣም ነው እምወደው ሸክላ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላም አለዉ ዮጋእየሠራሁነዉ የመሠለኝ ድምፁ❤❤❤
የምርጦች ምርጥ
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤❤
አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ። ለመሆኑ የት ሁነሽ ነው የምትሰሪው?
በጣም ደስ የሚል ነው የዘወትር ተከታታይ ነኝ ግን ይት ነው ያላችሁት?
Ethio gwsa
@@Mesobcooking በጣም አመስግናለሁ ጥያቄ ስለተመለስልኝ ግን የት አካባቢ እንዴት ያምራል ወይኔ ሀገሬ ምቀኛሽ በዛብሽ እግዚአብሔር አምላክ ሠላሙን ያምጣልን በፍቅር የምንኖርባት ሀገር ያድርግልን አሜን 🙏🏿✝️
I really appreciate ❤❤
I love it
Yummy 😋 Where in the world are you living?The place and the material you're using for all amazing. Good job.I am going to cook, know. ❤
@@Mesobcooking 💙
እጅሸ ይባረክ እንዴት ያምራል❤❤❤
ጎበዝ
ቃሪያ ብታደርጊበት ስታወጂ ይበልጥ ጣዕም አለው።
ቃሪያ አድርገበታለው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን፡፡ ሸክላዎቹን ግን ከየት ነው የምታመጫቸው በጣም ነው የሚያምሩት ከየት ማግኘት ይቻላል?
ገበያ ላይ አሉ ኮ 🙏
😳የት አግር ነው
ወይኔ አኔ የዛሬን አያርገውና በፊት ንፍሮ እቀቅል ነበረ በጪቁላዋ 😅😅😅 አስታወሺኚ
Nothing bites a simple life 💚💛❤️
😂😂❤❤😊
ቦታው በጣም ደሰ ይላል ምግቡ ልዮ ነው የት ነው በናትሸ
Ethio gwsa negn
❤❤🎉🎉 ቃላትየለኝም
ሸክላ ድስት ከኢትዮጵያ አስመጥቼ የምሰራው ወጥ ሸክላ ሸክላ ይላል እንዴት ላድርግ? ስራዎችሽን አድናቂ ነኘ።
አመሰግናለውአጥንት እና ጎመን ለ 2 ሰአት ያህል አሟሺው
ሲመረት በደንብ የተቃጠለና ከተገዛ በኋላም የተሟሽ ከሆነ በፍፁም ሸክላ ሸክላ አይልም። ቢልም ልጆች ሆነን የአይረን እጥረት ሰውነታችን ሲገጥመው አፈር የሚበሉ እንዳሉ አዕምሮሽ እንዲቀበል ንገሪው የሸክላውን ጣዕም ትለምጂዋለሽ ድስቱም እሳት እየለመደ ጣዕሙን ያስተካክልና ትታረቃላችሁ አደራ እንዳትራራቁ።
@@Mesobcooking Eshi Amesgnalhu🙏
@@seifu5603 Eshi Betam Amesegnalhu🙏
looks good
አረ የት ሀገር ነው ያለሽዉ ደስ ይላል ንገሪን አየሩ አረ ስንቱ መልስ መልሽልን እህታለሜ ሰላምሽ ይብዛ
አመሰግናለው ውዴ ቭድዮ ሰራለው ስላለሁበት አከባቢ አስጎበኝሻለው
🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው የት ሆነሽ ነው አዘርባጃንን እያስታወሽኝ ነው ነው ወይስ የሀገራችን ጉጠሩ ክፍል ነው ቦታውን ወደዽኩት❤🎉
Ethiopia negn wude
Des yemil yeteregaga menfes yemiyads
የየት ሀገር የምግብ አሰራር ነው?
አድስ ዘዴ ነው
ዋው ከቃላት በላይ ነው ስራሽ❤❤ እናመሰግናለን ቪዲዎሽ ለተመልካች ተጨንቀሽ ግዜሽን ሰውተሽ እደምትሰሪ ያስታውቃል❤❤❤❤
💝💖💐💖💐💖
የአያቴን ነብስ ይማርልኝ. አስታሳችሁኝ በማስሮ. ድንቻውን ፣ እንቁላሉን ፣ አጥንቱም የሚቀቅሉት አመስግናለሁ
❤
👌❤️😋🇪🇷
Kalat yelegnm yenye konjo
አመስግናለሁ
እረ ኢኢኢኢ የት ሆነሽ ነው የምትሰራው መልሽልን እንጅ🥹
Ethio wust ko negn kibret
ፊትሽም እንደ ስራሽ ውብ መሆን አለበት ያስታውቃል😊❤👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
🌹🌹🌹⭐️⭐️🌙🌙
Yet new yalshew ?
ethio gwsa negn
Where are you?
Burukut guburywa nuche musulun eche syt
ያለሸክላድስት መስራት አይቻልም
ኤሬ ይቻላል
ከቀረፃው ጀምሮ ሁሉም ነገር ያምራል👌
አመሰግናለው
በዚ ሁሉም ሰው እኔ ብቻ ልናገር እኔን ብቻ ስሙኝ በሚባልበት ዘመን እና አለም እንዲህ ተረጋግቶ በፀጥታ ሃሳብን መግለፅ እና እውቀትን ማስተላለፍ እንዴት ደስስስ ይላል ።በጣም መንፈስን ያረጋጋል አመሠግናለው ተባረኩ።
አመሰግናለው ውዴ🙏
True
ለየት ያለ ባህል የጠበቀ ግዜ ቆጣቢ ድንቅ ስራ በርቺ
🙏
ዋው ምርጥ ነው ግን ድንቾቹ ትንንሽ ቢሆኑ የበለጠ ያምራል ተባርኪ ውደ👍👌❤
አመሰግናለው
ኦፍ እንዴት ደስ እንደሚል ኣካባቢው እጅ ይባረክ ቀለል ያለ ብሉኝ ብሉኝ የሚል
አመሰግናለው🙏
ደስይላል በሸክላ እቃወቻችን ሀሉም ጥበብ ከኟ ነው የጀመረው።
ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ደስ ትላላችሁ
በጣም ደስይላል የሸክላ ወጥ
አቤት ሲያምር ማሰሮው ሸክላ ድስቱ የእንጨት ምድጃው ኧረ ስንቱ ኧረ ተባረኪ
Love 'shekla dest' I use to make 'shiro' and it tastes better than the usual dest. Thanks for making green vegetables like this. Looks tasty btw and can't wait to try it. 🎉🎉🎉
Thanks
የገጠር but modernized, I really love this channel🎉
🙏
የናፈቀኝ በሸክላ ድስት በእነጨት መስራት ወይ አገሬ 😋ትዝታ 😭
አይዞሽ እኔ እየሰራው ናፍቆትሽን አስረሳሻለው
@@Mesobcooking ❤
እኔም ሁሌም ተከታታይሽ ነኛ የምትሰሪባቻው እቃዎች በጣም ደስ ይላሉ ቦታውም ደስ ይላል ምግቦችሽም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ግን የት ሆነሽ ነው የምትሰሪው።
ውዴ አመሰግናለው🙏
Betam behilum negere yetemala moya new tebareki
Ameseginalew
እኔ ኢትዮ ስገባ እቤቴ ካለ ሸክላ ድስት ምግብ አልሰራም 😮ውይ ለሸክላ ያለኝ ፍቅር❤❤በዛ ላይ ምግብ ያጣፍጣል እረ ስልቱ❤❤ በጣም ነው እምወደው ሸክላ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላም አለዉ ዮጋእየሠራሁነዉ የመሠለኝ ድምፁ❤❤❤
የምርጦች ምርጥ
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤❤
አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ። ለመሆኑ የት ሁነሽ ነው የምትሰሪው?
በጣም ደስ የሚል ነው የዘወትር ተከታታይ ነኝ ግን ይት ነው ያላችሁት?
Ethio gwsa
@@Mesobcooking በጣም አመስግናለሁ ጥያቄ ስለተመለስልኝ ግን የት አካባቢ እንዴት ያምራል ወይኔ ሀገሬ ምቀኛሽ በዛብሽ እግዚአብሔር አምላክ ሠላሙን ያምጣልን በፍቅር የምንኖርባት ሀገር ያድርግልን አሜን 🙏🏿✝️
I really appreciate ❤❤
I love it
Yummy 😋
Where in the world are you living?
The place and the material you're using for all amazing.
Good job.
I am going to cook, know.
❤
Thanks
@@Mesobcooking 💙
እጅሸ ይባረክ እንዴት ያምራል❤❤❤
ጎበዝ
ቃሪያ ብታደርጊበት ስታወጂ ይበልጥ ጣዕም አለው።
ቃሪያ አድርገበታለው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን፡፡ ሸክላዎቹን ግን ከየት ነው የምታመጫቸው በጣም ነው የሚያምሩት ከየት ማግኘት ይቻላል?
ገበያ ላይ አሉ ኮ 🙏
😳የት አግር ነው
ወይኔ አኔ የዛሬን አያርገውና በፊት ንፍሮ እቀቅል ነበረ በጪቁላዋ 😅😅😅 አስታወሺኚ
Nothing bites a simple life 💚💛❤️
😂😂❤❤😊
ቦታው በጣም ደሰ ይላል ምግቡ ልዮ ነው የት ነው በናትሸ
Ethio gwsa negn
❤❤🎉🎉 ቃላትየለኝም
ሸክላ ድስት ከኢትዮጵያ አስመጥቼ የምሰራው ወጥ ሸክላ ሸክላ ይላል እንዴት ላድርግ? ስራዎችሽን አድናቂ ነኘ።
አመሰግናለው
አጥንት እና ጎመን ለ 2 ሰአት ያህል አሟሺው
ሲመረት በደንብ የተቃጠለና ከተገዛ በኋላም የተሟሽ ከሆነ በፍፁም ሸክላ ሸክላ አይልም። ቢልም ልጆች ሆነን የአይረን እጥረት ሰውነታችን ሲገጥመው አፈር የሚበሉ እንዳሉ አዕምሮሽ እንዲቀበል ንገሪው የሸክላውን ጣዕም ትለምጂዋለሽ ድስቱም እሳት እየለመደ ጣዕሙን ያስተካክልና ትታረቃላችሁ አደራ እንዳትራራቁ።
@@Mesobcooking Eshi Amesgnalhu🙏
@@seifu5603 Eshi Betam Amesegnalhu🙏
looks good
አረ የት ሀገር ነው ያለሽዉ ደስ ይላል ንገሪን አየሩ አረ ስንቱ መልስ መልሽልን እህታለሜ ሰላምሽ ይብዛ
አመሰግናለው ውዴ ቭድዮ ሰራለው ስላለሁበት አከባቢ አስጎበኝሻለው
🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው የት ሆነሽ ነው አዘርባጃንን እያስታወሽኝ ነው ነው ወይስ የሀገራችን ጉጠሩ ክፍል ነው ቦታውን ወደዽኩት❤🎉
Ethiopia negn wude
Des yemil yeteregaga menfes yemiyads
የየት ሀገር የምግብ አሰራር ነው?
አድስ ዘዴ ነው
ዋው ከቃላት በላይ ነው ስራሽ❤❤ እናመሰግናለን ቪዲዎሽ ለተመልካች ተጨንቀሽ ግዜሽን ሰውተሽ እደምትሰሪ ያስታውቃል❤❤❤❤
አመሰግናለው🙏
💝💖💐💖💐💖
የአያቴን ነብስ ይማርልኝ. አስታሳችሁኝ
በማስሮ. ድንቻውን ፣ እንቁላሉን ፣ አጥንቱም የሚቀቅሉት አመስግናለሁ
❤
👌❤️😋🇪🇷
Kalat yelegnm yenye konjo
Ameseginalew
አመስግናለሁ
እረ ኢኢኢኢ የት ሆነሽ ነው የምትሰራው መልሽልን እንጅ🥹
Ethio wust ko negn kibret
Ethio gwsa
ፊትሽም እንደ ስራሽ ውብ መሆን አለበት ያስታውቃል😊❤👍👍👍
Ameseginalew
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
🌹🌹🌹⭐️⭐️🌙🌙
Yet new yalshew ?
ethio gwsa negn
Where are you?
Ethio gwsa
Burukut guburywa nuche musulun eche syt
ያለሸክላድስት መስራት አይቻልም
ኤሬ ይቻላል