ለማመን የሚከብደው የ 5 ለ 1 ጋብቻ እና አኗኗር | Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 317

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 роки тому +50

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ
    አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹

    • @seadaymamm1635
      @seadaymamm1635 2 роки тому

      መሸአላህ፣አለህይጨምርልህ

    • @اموماحير
      @اموماحير 2 роки тому

      Masha allah

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 2 роки тому

      እሽ መጣሁ

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 роки тому

      አይ ወንድሜ ምን ሁለት ሞት ብቻ ፈጥሪ ከሶስት ሞት ነው ያዳነህ ከሀጥያት ሞትም ነው ያዳነህ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 роки тому +63

    በመድሃኒአለም ስም ይቅር ይበላቸው ኢትዮጵያ እናቴ ሁሉ ነገርሽ የሚያምር የሚማርክ ኑሪልን

    • @yirgalemmokonen5159
      @yirgalemmokonen5159 2 роки тому +5

      @@ዓወትራያዓዘቦ መሳደብ ሀጢያት ነው የመጣብን ችግር ፈጣሪ ያንሳልን እንጂ ሁሉም ነገር ያሳዝናል ብቻ ለሁላችንም ልቦና ለሰው መራራትን ይስጠን ወንድሜ

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 2 роки тому +29

    እጅግ ይቀፋል የእግዚአብሔር ትእግስት ግን ይደንቃል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ውሸታም አስመሣይ አሁን እሄን እድል አግኝተሽ በተለያየ ወንድ ቁላ ተበድተሽ ተደስተሽ ብትውዪ ትጠያለሽ ?

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 роки тому +26

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ስቱን ታሰማናለህ አይ አች አለም ይገርማል 😥😌😌😌😌

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 роки тому

      🙆😱😰😰😭🤔🤔

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 роки тому +12

    አልሃምዲሊላህ አለናኢምትል ኢሰላም
    የጨለማ ሕይወት ነው የምን ደሰታ

    • @almeshey6262
      @almeshey6262 2 роки тому +3

      የናተስ እምነት1ወድ7ሴት ማግባት ይፈቅድ የለም እዴ የሙስሊም ወድ አግብቶ ከሞተ ወድሙ የሞችን ሚስት ያገባ የለም እዴ እዚሁ ኢትዮፕያውስጥ ምድነው ልዩነታቹ??🙄🙄🙄ቅድሜያ እራሳችንን እንፈትሽ እነሱም ባህልና እምነታቸው ነው

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 роки тому

      አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ😜

    • @ሂጅራሚድያ
      @ሂጅራሚድያ 2 роки тому

      @@almeshey6262 ሴትና ወንድ አንድ ነው እንዴ በአንቺ አስተሳሰብ በትንሿ አዕምሮሽ አስበሽ ሞተሻል ገልቱ

    • @moot5931
      @moot5931 2 роки тому +3

      @@almeshey6262 ok ስለዚ ወንድ ና ሴት አንድ ናቸው እያልሽ ነው ጠባብ ሆነሽ ነው እንጂ በሙስሊም 1 ለ 7 አይፈቀድም እስቲ በናንተ እምነት አንድ ሴት አግብታ ልጅ ወልዳ ከዛን ባሉዋ ቢሞት ሌላ አታገባም ማለት ነው
      በናንተ ???? ስቀጥል ባሃል እና እመነት ለዪ አንድ ሴት 4 ወንድ አግብታ መኖር ና አንድ ወንድ 4 ሴት አግብቶ መኖር የቱ ይቀላል ( የተወለደው ልጅ በማን ስም እንደሚጠራ ንገሪኝ )

    • @moot5931
      @moot5931 2 роки тому +2

      @@fikirtv5509 እናንተ ናቹ ከአንድ ውጪ አናገባም እያላቹ ከዛን ከሚስቶቻቹ ተደብቃቹ ሌላ ባል የሞተባትን ሴት እነደ ውሺማ ተብላ የምትበዳ እሄ ትልቅ ሃጥያት ነው በፈጣሪ ዘንድ

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰለም አድርጋት።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 2 роки тому +8

    እምዬ ኢትዮዎ ለዘላለም ትኑዉር👉🇪🇹😍

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 роки тому +10

    👀 መጨረሻዉን ለማየት ጎጉቼ ነበር ትናት 🤙 ክክክክ አስገረምከኝ እኮ አንተ ቀጭን ድምፅ ያለህ ሰዉ 🥰🥰🥰👌

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX 2 роки тому +9

    አቤሎ ያበደ ነው እስኪ ላይክ ቤተሰብ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 роки тому +22

    ባሕል ሳይሆን ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው ጠፍሮ የያዛቸው

  • @collectionvideos9970
    @collectionvideos9970 2 роки тому +6

    Wow betam arif story neber, ewnetm "ያልተነገረ እንጂ ያልተደመጠ ምን አለ"

  • @የእናቴናፋቂs
    @የእናቴናፋቂs 2 роки тому +7

    እመብርሀን ትጠብቅህ አቤሎ የምር በጣም ታስገርመኛለህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ዘይገረም ነው አቤሎ እናመሠግናለን🥰🥰🥰

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 роки тому +2

    ሰላም አቤል ወድማችን ደሰ የሚል የሚገርም ነው ያሳየህን እናመሰግናለን ሀገራችንነ ሰላም ያርግልን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ

  • @እዉነትያሸንፈል
    @እዉነትያሸንፈል 2 роки тому +1

    Thank you bro በጣም አስገራሚ ነዉ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +5

    ይገርማል
    አፍን በእጅ
    ይስጭናል
    ኢትዮጵያየ ማሪኝ ሁለመሽ ወርቅ ስርዓታችንን የሰሩልንን እናት አባቶቻችን ልናመሰግን ይገባል አቤል ትገማለህ በርታ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      አስመሣይ አትዋሺ አሁን አንቺ እሄ እድል አጋጥሞሽ በተለያየ ወንድ ቁላ ተበድተሽ ተደስተሽ ብትውዪ ትጠያለሽ ?

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 роки тому

      @@MikeAsmare3308 ባላጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደህ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይላሉ አባቶቻችን አፍህን ስትከፍት የጭቅላትህን ባዶነት ነው ሚያሳየው ሰው ብትሆን ኖሮ ለምትናገረው ለምፅፈው ቃላት ትመርጥ ነበር ለነገሩተወዉ ዝም ብየ ነው ምደክመው ትውልድህን እና እድገትህን ከስምህ አውቄው አለሁ አሌክስ ኪዳኔ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      @@yeshiworku2639 ልብሽ እየፈለገ ማስመሰሉን ምን አመጣው ወይስ ጨዋ ለመባል ነው ? ሰዎች ጨዋ አሉሽ አላሉሽ የሚሰጥሽ ጥቅም ምንድነው አንቺ ከንቱ ቀፎ አስመሣይ ? እስቲ ልጠይቅሽ የትኛዋ ሴት ናት የተለያየ ቁላ ቢያጋጥማት የምትጠላና ይቅርብኝ ብላ የምትተወው? አናቃቹሁም እንዴ ከባሎቻቹሁ እየተደበቃቹሁ በየቦታው ስትበዱ ? ምድረ ንገሩኝ ባይ አለሌ ሸርሙጣ

  • @adisubeshir9941
    @adisubeshir9941 2 роки тому +5

    U're always my best if it's possible pls adde some amazing culture in Ethiopia

  • @አሚናትራያ-የ2ኸ
    @አሚናትራያ-የ2ኸ 2 роки тому +3

    የኔሱስነገር እንኳንደናመጣህስወድህላአላህብየ😍👌

  • @tube2611
    @tube2611 2 роки тому +3

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ናቸዉ🥺

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል 😯😯 እየገባችሁ እኔንም አበረታቱኝ 🙏🙏🙏

  • @የእናቴየነፊሳልጅነኝ

    እናመሰግናለን አቤል አጅብ ያስብላል

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому +1

    አቤሎ በጣም ገባድና ሰቅጣጭ ነው 5ለወድ1

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ ነገር

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 роки тому

    Tibet lay yalfeterkegn Amlak tebarek!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 роки тому +1

    ዎዮ ዎዮ አቤቱ ማረን ጉድ ጉድ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @haniseshaabihram1089
    @haniseshaabihram1089 2 роки тому

    እምዬ ኢትዮዎ ለዘላለም ትኑዉር😍

  • @zorozola3012
    @zorozola3012 2 роки тому

    It's amazing video abelo tanks

  • @hhdloom9945
    @hhdloom9945 2 роки тому +4

    ጌታ ሆይ ማርን 🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @furkansaid4834
    @furkansaid4834 2 роки тому +3

    ታድለው ደስሲሉ😍😍

  • @maryemhamedtubez920
    @maryemhamedtubez920 2 роки тому +4

    አኡዙቢላህ የምን መጨመላለቅ ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ውሸታም አስመሣይ አሁን እሄን እድል አግኝተሽ በተለያየ ወንድ ቁላ ተበድተሽ ተደስተሽ ብትውዪ ትጠያለሽ ?

    • @maryemhamedtubez920
      @maryemhamedtubez920 2 роки тому

      @@MikeAsmare3308 ወይ ጉድ እንሳዊነት መሆን ምኑነው የሚያሥደሥት አኡዙቢላህ አንተ ራሥህ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      @@maryemhamedtubez920 ባክሽ አትዋሺ በተለያየ ቁላ መበዳት የምትጠላ ሴት የለችም ወንዱም የተለያየ ሴት መብዳት ያስደስተዋል ለዛም ነው በሚስቱ ላይ ሌላ ሴት የሚፈልገው አንዳንዱም 4ና 5 ሚስት ማግባት የሚፈልገው እኔ አሁን ለምሣሌ ሁልጊዜ አንድ ሴት ብቻ መብዳት አልወድም ይሰለቸኛል ስለዚህ ጠዋት አንድ ሴት ከበዳሁ ማታ ላይ ደግሞ ሌላ ሴት ነው መብዳት የምፈልገው እሄ የሰዎች ተፈጥሮና ፍላጎት ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @AbriAschenaki
    @AbriAschenaki 3 місяці тому

    wawu baxaam dasi yamili bahili nawu

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 2 роки тому

    ወፍ እንደ ሃገሯ ትጮሃለች ሚባለው ለዚህ ነው ።
    ሰው የተገራበትን ነገር ነው ልክ ብሎ ሚያስበው እነዚህ ማህበረሰቦች የተገሩት እንዲህ ነው። እኔ በግሌ ትክክል ነው ብዬ ባላምንም ባህላቸው እስከሆነ ድረስ አከብራለሁ። ከዚህ ውስጥ ግን የወደድኩት የቤት ውስጥ ስራ እንዳይበዛባት ማገዛቸው ነው ።

    • @gemetemame7280
      @gemetemame7280 2 роки тому

      ሁሉም አባታቸውን አያቁም ማለት ነው

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 роки тому +4

    እረ ምኑን አሠማኸኝ አቤላ

  • @خالدمحمد-ك3ك6ث
    @خالدمحمد-ك3ك6ث Рік тому

    አቤት አቀራረቤ💪💪❤🙈

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 роки тому +5

    ጉድ ጉድ ጉድ 😱😱😱💔💔😥😥
    እንዴት እድለኛ ነኝ እኔ !😅የኢትዮጵያ ሴቶች ተመስገን በሉ ኢትዮጵያዊ ኣርጎ ስለፈጠረን ።ሲኦል የተፈጠረቺው ለእነዚህ ሰዎች ነው

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሲኦል የተፈጠረው እማ ለሴጣን ነበር የሰው ልጅ አድኖ አሁን ስራችን ከፋ እንጂ ለሁሉም እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስበን ያለ መመፃደቅ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ውሸታም አስመሣይ አሁን እሄን እድል አግኝተሽ በተለያየ ወንድ ቁላ ተበድተሽ ተደስተሽ ብትውዪ ትጠያለሽ ?

  • @mesfintadessebelete1360
    @mesfintadessebelete1360 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @tsadqanemariamgedam9640
    @tsadqanemariamgedam9640 2 роки тому +7

    የሚገርም ደግሞም እጅግ የሚያስፈራ ባህል

  • @abuky369
    @abuky369 2 роки тому +1

    Big fan

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 роки тому +2

    እግዚኦ አበስኩ ገበርኩ

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 2 роки тому

    Ygermal !
    Tebarek Abelye 🙏❤️

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 роки тому

    አቤላዬ🥰የኔ ምርጥ ስወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 2 роки тому +3

    Thank as usual Abel that's amazing history

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      I can tell, you are horny
      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው አሁን ምክንያቱም ያለምንም መዋሸት ማንኛዋም ሴት የተባለች በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ የለችም እውነታው እሄው ነው

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому +10

    ይገርማል፣የሚያስገርመው የሂማሊያ ቲቤት አካባቢ የአንድ ቤተሰብ ወንዶች አንድ ሚስት ያገባሉ የሚወለዱት ልጆች የሁሉም ወንዶች ይሆናሉ!!!ቅናት፣ምቀኝነት የመጣው ከግለኝነት ጋር ነው አሉ ቲቤቶች!!!ድንቅ ነው!!!

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 2 роки тому +4

    ይህ እንኳን ላደርገው ልሰማውም ጭንቅ ነው ። ይህ ባህል ገደል ይግባ።

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምናይነት ዘመን ነው እኔም መቸም ነፍስ ይማር 😢 ነው ቱ

  • @wudinehfiseha8973
    @wudinehfiseha8973 2 роки тому +8

    ይገርማል 5 ለአንድ በስብሰባ ብቻ ነበር የማውቀው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +5

    _በፈጣሪ ስም እግዚአብሔር አገራችንን ሰለም ያድርግልን_

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +11

    በስማም ኧረ ጉድ ነው 💔🙊

  • @zd5125
    @zd5125 2 роки тому +1

    አለአምዲሊላ ከዚ አገረ ያልፈጠረከኝ😔😔😔😔😔

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 2 роки тому +1

    ሰላም አቤሎ 😍😍

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 роки тому

    በጣም ድንቅ

  • @tsion4905
    @tsion4905 2 роки тому

    በስመአብ በወልድ ወይ ፈጣሪዬ ምህረትክ ብዙ ነው

  • @አሚናትራያ-የ2ኸ
    @አሚናትራያ-የ2ኸ 2 роки тому +3

    ጉድ ገናብዙእንሰማለን ከለን በተለይአተየምትለቃቸው በጣምቢያስፈሩኝምግንእወድልሃለሁበጉጉትነውእምጠብቅህደግሞአታሳጭረው

  • @kidistmaky2042
    @kidistmaky2042 2 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቸር አሠማን የምናየውም የምንሠማውም እንደ ሠው ከባድ ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ሴት የተባልሽ እሄን ስትሰሚ ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ የለችም

  • @ethiopialove2125
    @ethiopialove2125 2 роки тому

    Awuzubillh eree ehes ka gudem gude new

  • @merontube1135
    @merontube1135 2 роки тому +2

    እመብርሀን ድረሽ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች

  • @bogalechbona1201
    @bogalechbona1201 2 роки тому +5

    ምን ብዬ ልኮምት ወገን😂

    • @mimishaadmasu5956
      @mimishaadmasu5956 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ዝምምም ይሻላል።

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 2 роки тому +3

    እሄ እርኩሰት ነዉ ዝሙት ነዉ እች ሴተኛ አዳሪ ትባላለች በህጋዊ መልኩ

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 2 роки тому

    Getaye hoyi tebekeygn 🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 2 роки тому +1

    የጅህልና መጨረሻ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 роки тому +1

    ወዳጄ ሆይ አንተ ትለያለህ❤

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 роки тому +1

    እግዚዎ መአርነ ክርስቶስ 🙉 አቤላ ምን ጉድ ነው? እውነትም ገና ማናዉቀው ብዙ ጉድ አለ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ ነገር ነሽ እሺ

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍 wow

  • @selampeace6341
    @selampeace6341 2 роки тому +2

    🖐🖐🖐

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 роки тому

    እግዝኦ ማረነ ክርስቶስ እንሰሳ እንኳን የማያደርገውን ነው እያደረጉ ያሉት

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 2 роки тому +8

    አቤሎዬ አንተ የምታቀርባቸው ነገሮች ከአይምሮዬ በላይ ነው የሚሆነው ይገርማል

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ

    ዋይ😂😂ቱ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 роки тому +2

    ወይ ኡኡኡኡኡ እህቴን በየቀኑ ስቃይ ምነው
    የ እሷን ስቃይ አልተጠየቀም ግን እግዚአብሔር ድረስላቸው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ሴት የተባልሽ እሄን ስትሰሚ ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 2 роки тому

    Yegeremengi lijawa tammaliso enatuni magibati allahu akkibari

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 роки тому +1

    ሰኣሊ ለነ ቅድስት🙏😱😭

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +4

    ሳሊለነ ቅድስት የማልሰማው የለ ወይኔ ጃሮዬ አልሰማአም አይል።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ ነገር ነሽ እሺ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 роки тому +3

    ሴቶቹ ሲያሳዝኑ ስላልተማሩ መበደላቸውን እንኩዋን ማወቅ አልቻሉም በጣም ያሳዝናሉ

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 роки тому

      በሴት ስለሆነ ተደነቃችሁ !!! በእስልምና አራት እና ከዛበላይ ወንድ ሙስሊም 4 ሴት መጠቅለል ይችላል ። ለወንድ የፈቀደ ለምን ለሴት አይፈቅድም ?????

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች ሻፋዳ

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому

    ይገርማል!!!

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 роки тому +1

    🙄🙄 የባሳ አለ የራሴን ጆሮ ተጠራጠርኩት አይ ይችአለም ከዚህምኮ የባሰ ይኖር ይሆናል🤔🤔

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily7966 2 роки тому

    Betame yasazenale betame.

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 роки тому

    Wey gud

  • @fretachannel
    @fretachannel 2 роки тому

    ወይ ጉድ ይኸ ፈጣሪ የሚጠላው የሚጸየፈውም ሓጢኣት ነው። ምድርን ይሚያረኽስ የሰይጣን ኣሰራር እንጂ ባህል ኣይደለም። እግዚኣብሄር ሲፈጥር ለኣንዱ ኣዳም ኣንዲት ሄዋን ናት የተሰጠች። ስለዚህ ሕግ ለህግ ኣፍራሾች ይፋረድባቸዋል። ሰማይና ምድር ሲያልፍ የኣምላካችን ቃል ግን ኣያልፍም እስከ ዘለኣላም ጸንቶም ይኖራል።

  • @amtatawgeremew6848
    @amtatawgeremew6848 2 роки тому

    ይገርማል ታማር ነው

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 роки тому +1

    ለማመን ይከብዳል ።ቆይ ግን ልጁ በማን ስም ይጠራል አለም ስንቱን ያዘች።ሴት ጠፍቶ ነው ።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 роки тому +1

    ይገርማል ይቺ ዓለም ስንቱን ጉድ ይዛለች

  • @Adne_
    @Adne_ 2 роки тому +1

    እግዚኦ አቤቱ ሆይ ስንት ጉድ አለኮ ይች አለም ስንቱን ይዛለች ግንኮ ይሄ ስራ የሰው ሳይሆን የአጋንት ስራ ነው ባህን አስመስሎ ከሰዋዊ ባህሪ አሶጥቶ የሚያሰራቸውና የሚያኖራቸው አሁን ይሄ ከግብረ ሰዶማዊያን ምኑ ይለያል እግዚኦ😢😭😡😡😡😡

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 2 роки тому

    Human thinking is wonderful
    *there are many wonderful things in nature but the most wonderful of all is man* (Sophocles)

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    ይገርማል በስማም

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @dhgdvhd9008
    @dhgdvhd9008 2 роки тому +1

    ወየጉደ

  • @ቴጂፍቅር
    @ቴጂፍቅር 2 роки тому

    አበስኩ ገበርኩ እግዚኦ

  • @leylakitchen2266
    @leylakitchen2266 2 роки тому +1

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም !!
    ወይ ድንቁርና

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 роки тому +1

    አንድ ሚሊዮን ስብስክራይፕ አለክ ግን አንድም ነገር ስታደርግ አላየንህም !!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +6

    ይዜ ማለት የዛ ሀገር ወንድ 5 ወንድ ሲሆን ብቻ ነው እንደ አንድ ወንድ የሚቆጠረው እዛ ሀገር ላይ ጓደኛ ካጣህ ሳታገባ ቁመህ ትቀራለህ😂😂😂

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 роки тому

    በዚህ ምድር ምን የማይሰማ አና ያልተፈጠር ነገር አለ ወይ ጉድ 🤔አግዝኦ ብቻ ነው 🙏

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 2 роки тому

    ኢትዩጲያ እምዬ እናት ሀገሬ ኑሪልኝ እማማ ሁሉነገርሽ የሚያምር ዊ እምዬ እንዳንቺ ማን አለ በምድር

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 2 роки тому +4

    አስተግፊረላህ 🤣

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 роки тому

    በጣም ገራሚ ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው

  • @adiamandemariam9303
    @adiamandemariam9303 2 роки тому

    Weyyyy gudddd yezmenu tedare kandum ga altehale herashe amest 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤣🤣

  • @Daliyaskitchen
    @Daliyaskitchen 2 роки тому +2

    የፍቅሩስ ጉዳይ እኩል ታፈቅራቸዋለች።

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 роки тому

    Jesus 😢😢🖤😭

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 2 роки тому +3

    ሁሉም እንደየፍላጎቱ ነዋ አልጋ ላይ ሚያጫውታት
    እና ደግሞ አንዱ ደክሞ የወለደውን አንዱ አባት ሚሆንበት ወዮ አለ ቀዮ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ቂንጥርሽ ቆሟል ምነው እንዲህ አይነቱን እድል ለኔ ባደረገው እያልሽ ነው ምክንያቱም በየቀኑ በተለያየ ወንድ ቁላ ተብድታ መደሰት የምትጠላ ሴት ስለሌለች

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 роки тому +1

    እግዚኦ በአለማችን ላይ ስንት አይነት ጉድ አለ 🤔

  • @ruthmarkos8013
    @ruthmarkos8013 2 роки тому

    ይገርማል
    ጉድ እኮ ነው

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 роки тому

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @melatzeretu3780
    @melatzeretu3780 2 роки тому

    Woye gud Betam gerani bhal new