የማርያም ከሙታን መነሳት ሐሰት መሆኑ ተረጋገጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 278

  • @yffjj6487
    @yffjj6487 3 роки тому +1

    ኤርሚዬ ግልፅ ነው ስትል አባባልክ ሲመቸኝ እኮ ፀጋን ያብዛልክ ጌታ ባንተ ላይ ሆኖ ሚያስተላልፈው ቃሉ እንዴት እየለወጠኝ እንዳለ ብታቅ ወደዋላ ላላይ ያለፍኩበትን ተፀየፍኩት የረዳኝ ጌታ ይባረክ

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 років тому +8

    ተባረክ የኢየሱስ ወታደር ኤርሚ ስለ አንተ ጌታን እባርካለው ከዚህ በበለጠ ተገለጥ በእግዚ ቃል

  • @selamberhe7055
    @selamberhe7055 5 років тому +31

    I have been orthodox all my life and one day I was at church kedase the deacon read if you hear tamere mariam it is counted as taking Sega wedemu ! That raised a question in me I started studying the bible and I got saved ! I trust what Jesus christ did on the cross for me for my salvation! Nothing else! Jesus christ is the only one who shed his blood and died on the cross in my place to save me from the bondage of sin ! Amen he is risen!!! And I am free ! I respect and love Mary the mother of Jesus christ! But she is not the way to Salvation!

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 5 років тому

      Selam Berhe GOD bless u pray for all Ethiopian people and whole world too !! Jesus the only way!!

    • @rebeccablessed7214
      @rebeccablessed7214 5 років тому

      Tebarek

    • @rainman1775
      @rainman1775 5 років тому +1

      That is the key read your bible.

    • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
      @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 років тому +2

      ጌታ እረዳሽ ለምታውቂያቸው ሁሉ ወንጌልን ንገሪ ተባረኪ

    • @tr7094
      @tr7094 5 років тому

      @Selam Berhe
      You are a compulsive liar 🤥
      Deep inside you know the truth, you are just an attention freak bitch

  • @monaali9356
    @monaali9356 5 років тому +4

    ሰለም ላንተ ይሁን ኤረሚ ተባረክ ግራ ገብቶ ለነበረ እንደእኔ ላለሰው የእውነቱን የምትመሰክር ወንድም ተባረክ ።

  • @ruthyohannes3663
    @ruthyohannes3663 5 років тому +11

    Bless you, true gospel teach

  • @selamselam4583
    @selamselam4583 5 років тому +31

    አንተ የወንጌል አርበኛ ሰላም አላንተ ይሁን ወንድሜ ተባረክልን

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 років тому +28

    ኤርሚ ሰላም ለንተ ይሁን ለእውነት የቆምክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    ስላም ለአንተ ይሁን ኤርምዬ ወደ መንግስተ ሰማይ መግብያው በር ኢየሱስ ነው ኤርምዬ ተባረክ

  • @ahmcadama1549
    @ahmcadama1549 4 роки тому +1

    preach and teach pure Gospel.It is what we need.Bless you brother.

  • @አብይየፈጠሪስጦታነው
    @አብይየፈጠሪስጦታነው 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይበርክህ ኤርም ሁሌም እከተታላለሁ ትምህርትህን ፀጋው ይብዘልክ

  • @danaitflawlessdelina1384
    @danaitflawlessdelina1384 5 років тому +6

    አኔ ኢርትራዊ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኣንድምትለው ሁሉ ስምቼ ኣላውቅም መዳን ብጌታ በክርስቶስ ብቻ አንድሆነ ነው የሚስበከው።

    • @amanuel2087
      @amanuel2087 5 років тому

      Lemen tewashalesh enem endanchi Erterawit Selehonkugn new yegeremshegn Abate Mariamen Ekul ke EGZABHER gar Yemiyay betam tekawami ortodox neber betam Yeortodox Amagn neber ena Atewashi Yelekun Endalshew Medan Be EYSUS Becha new Amnesh dagni. MAMEN Enji MAWEK Ayadenem Tebareki

    • @danaitflawlessdelina1384
      @danaitflawlessdelina1384 5 років тому +2

      @@amanuel2087 dear sister ስድቡ ለምን ኣስፈለገ አኔ ምንም ውሸት ኣልትናገርኩም የስማሁት ነው ያልኩትኝ በነገራችን ላይ ኣባትሽ ሙሉውን ኦርቶዶክስ ሊያካትቱ ኣይችሉም ግን ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቸው ማለት አፈልጋለሁ ምክንያቶም በሃይማኖታቸዎ የሚመኩ ና የሚኮሮ ኣባት ሰለሆኑ ። ሰለ ስድብሽ አግዚኣቢሄር ይባርካስሽ ሳልልሽ ማለፍ ኣልፈልግም ኣመስግናልው።
      ua-cam.com/video/0NLI8QqSGaY/v-deo.html

    • @amanuel2087
      @amanuel2087 5 років тому +1

      Betam yekerta yenehet yetenagershew EWENET Yehone neger aydelem lemalet felgenew kegodahush sorry gen Anchiw kalshew neger teneseche yemelesh neger binor Abatesh ortodoxen aywekelem endaleshew hulu Anchem YE Ertran ortodox letwekey atcheyem maletenew. Lemangnawem ene memelales alfelegem Ewenetu gen Pente yemilewem or ortodox yemilewem SAYHON HEYAW YEHONEW YE EGZABHEREN KAL EWENETUN NEGRONAL ENDEKALU ENDENENOR MENFESKEDUS YERDAN SELETEHETENASH Thank U🙇‍♀️ Degeme yekerta eteyekeshalehu Tebarekilegn🙏❤

  • @maitedola6511
    @maitedola6511 5 років тому +33

    ኤርትራኖች ኣለን እንከታተልሃለን ኤርሚ።

  • @hanyanbesu7611
    @hanyanbesu7611 3 роки тому +1

    ጌታ የባርክ አየሰሚን ነው በረታ ቀጣል እኔም እፀሌላኀለው

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana8578 4 роки тому +1

    Thank you Ermi, that is it.

  • @genbaw542
    @genbaw542 5 років тому +1

    Jesus

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 років тому +33

    ይቅርታ አድርግልኝ! ኤርምያስ: ከዚህ በፊት እማይገባ አስተያየት ስለፃፍኩልህ! እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ!!!

  • @moganmogan5826
    @moganmogan5826 5 років тому +11

    ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድና በሩ ወደ መንግስቱ ለመግባት። ማንም እያታልለን።።

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 років тому +10

    ኤርሚ ሀሰት መድረሻ እስኪያጣ አገልግሎታችሁን እንዳታቆሙ በክርስቶስ ላይ የተዋሹ ውሸቶች በሙሉ በእየሱስ ስም ስፍራ ይልቀቁ።እየሱስ ብቻውን ህይወት ነው።

  • @sophihaile4091
    @sophihaile4091 5 років тому +8

    ከእንተ ብዙ ተምሪያለሁ . አንተ አታመቻምችም እውነቱን ስለምታስተምር ትምህርቶችህን ብጣም ወዳቸዋለሁ.አንዳዴ ቢያምም የምትናገሩው እውነትን በማስረጃ ስለሆን ወደእውነት መምጣት ግድ ይላል.እግዚአብሄር ይስጥህ . እኛቢት ብዙ አፍታሪክ አለ.

  • @teferylikeey6410
    @teferylikeey6410 5 років тому +3

    እየሱስ

  • @besrateskias7992
    @besrateskias7992 5 років тому +14

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነት የወንጌል አርበኛ ያብዛልን ልፍስፍሶቹን ደግሞ ልብ ይስጣቸው ::

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 років тому +18

    ከሙታን ተለይቶ ሞትን በስልጣኑ ድል አድርጎ በትንሳኤ አካል የተነሳ እየሱስ ብቻ ።

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 5 років тому +1

    ኤርሚ ስላም ለአንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ ውድ ይአባቴ ልጅ ጌታዬ ዘመንህ ይባርክ ተባረከ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fetleakale4520
    @fetleakale4520 5 років тому +12

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ።ኤርሚ ምንም ብትላቸው አይነቁም

    • @jesusislord7855
      @jesusislord7855 5 років тому +1

      እውነትሽ ነው አውቆ የቴኛ ብቀሰቀሱትም አይሰማም ክክክክክክ እግር/ር ይርዳን

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 5 років тому

      wedet newe yemimetute BEABE BEWELED MENFESEKEDUS ortodox tamelalech egzabiher hawaryatoche yealem berhan nachu alachew jesus berhan nenge ale enesun endeberhan tekebel ENE TEBETABAWE NEBEY ISRAEL GAR KEMEHED

  • @elizabethsam5476
    @elizabethsam5476 5 років тому +6

    Lord, I pray for our country that we may once again rediscover the power of the word of God and listen to you, who speak the truth. May there be repentance and a change of heart in the CHURCH leaders and in our nation. Many blessings wondem Ermias.

  • @f.t9067
    @f.t9067 5 років тому +6

    Don't Stop Ermi tell the true

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 5 років тому +2

    ኤርሚ ውበቱን ጨምሮብሀል መገለጡንም እንዲሁ ተባረክ

  • @tesf3805
    @tesf3805 5 років тому +17

    ኦርቶዶክስ እምነት ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ባህል ነዉ::
    ህዝቤ ሆይ መዳኛ መንገድ እንፈልግ !!!!

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 років тому +2

    ዕብራውያን 10 (Hebrews)
    23፤ የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤
    24፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
    25፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 5 років тому +1

    May the Lord richly bless you brother for shading light in this darkness and for exposing the secret of Satan tactics,keep spreading the truth and the whole truth,may you be covered in the precious blood of Jesus always

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ ኤርሚ ተረታ ተረታቸው ማለቂያ የለውም ያለ ማንበባቸው ነው ባይብልን ቢያነቡ በአንድ ለሊት እውነቱ ይገለጥላቸው ነበር ችግሩ አያነቡም ጌታ ኢየሱሴ ለእኔ እና ለቤተሰቤ ስለደረሰልን አመሰግነዋለው ሁሌም ጅል ሆነው አጃጅለውን ነበር

  • @chaladabala774
    @chaladabala774 5 років тому +3

    Bless you Ermi

  • @jossytamene5915
    @jossytamene5915 5 років тому +1

    Eg/r abzito yibarkik Ermiiii

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 років тому +1

    ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ከማያልቀው በረከት በእየሱስ ስም ይባርክህ እግዚአብሔር የልቦና አይናችንን ያብራ ክርስቶስ ብቻ እንድናይ ኪዳነ ምህረት እየሱስ ብቻ ነው ለአለም ለዘለአለም አሜን ።

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 5 років тому +1

    Gata egzabhar ybarkh brother .the truth is the truth .God bless you

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 5 років тому +2

    ኤርሚ ተባረክ ለዘላለም አተ የተባረክህ ለእዉነት ሁሉ ዘመንህ ይለምልም

  • @misganawtasew3576
    @misganawtasew3576 4 роки тому +1

    ❣️የእግዚአብሔር አላማ አንድ እና አንድ ብቻ ነው፣..
    ..እሱም በእየሱስ ክርስቶስ ዓለምን መጠቅለል ነው።

  • @መኖሪያዬነህጌታ
    @መኖሪያዬነህጌታ 4 роки тому

    tebarekrlrge...........erimmmmm geta yebarkehhh ...........edmena tenaa yesthehhhhh

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    እሄ ሁሉ የእየሱስን ብቸኛ አዳኝነት ህዝቡ አምኖ እንዳይቀበል ዲያቢሎስ ሰዎችን ተጠቅሞ ያፃፈው ነው።
    መቼ ይሄን ተረታ ተረቱ የሚያቆመው ጌታ ይርዳቸው

  • @hayanasser9663
    @hayanasser9663 5 років тому +2

    ተባረክ ወድማችን

  • @yonatangetachwe4857
    @yonatangetachwe4857 4 роки тому

    ኤርሚ የ ኢየሱስ ወታደር እንወድሀለን ዮናታን ነኝ ከ ኢትዮጲያ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 5 років тому +1

    ወንድም ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነቱን እንደዚ ንገርልኝ ኢትዮጵያን ሆይ ወደ ሲኦል እንዳትሄዱ ቆም ብላችሁ ማንን ነው ማምነው የእግዚያብሄር ቃል ምን ይላል ወደ ዘላለም ህይወት የሚያስገባችሁን ቃል ተመገቡ እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 5 років тому +1

    -Amen

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 5 років тому +6

    It is extremely disturbing to hear this truth. I knew there are a lot of fairytales in that religion but I never expected it to be this silly. Extremely disturbing and scary that people settled for this. All I will say is that let the Heavenly Father open their hearts to the truth, the life and the bread of life Jesus Christ as he is THE ONLY WAY to be saved. My heart is crying for my people. We should really have a responsibility to pray.

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 5 років тому +1

    God bless you abundantly.

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 5 років тому

    Someone please tell me if this is live.

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim 5 років тому +1

    Ermiye tebark

  • @memiytadse6714
    @memiytadse6714 5 років тому +5

    ሰላም ኤርሚ ትናንት አምልጦኝ ማለቂያውን ነበር ያየሁት ዛሬ በደንብ አዳምጥሀለሁ ኤርሚዬ ተባረክ

  • @wengeltesfaye3632
    @wengeltesfaye3632 5 років тому +1

    God bless you brother Ermi

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ 5 років тому +1

    Ewnat nawe geta ybarki tesgawe yebzalhi📚📚📚📚💕💕💕💕💕💕

  • @elias2414
    @elias2414 5 років тому +3

    ተባረክ ወንድሜ

  • @natanabiy3906
    @natanabiy3906 4 роки тому

    Amen

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 5 років тому

    All you say about the Bible Vs teachings orthodox and catholic churches is perfect.Even their teachers know the real truth but where can they get their food,Anyways keep-up teaching the solid truth.
    may God bless you!!!

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 5 років тому +1

    Erim egzabher ybarkh

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 5 років тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ዘርህም ይባረክ

  • @jiratadhayesusabdikoyesus4058
    @jiratadhayesusabdikoyesus4058 5 років тому +1

    Uiuufffffeeeee Tabarak ermiye geta tsegawon yabzaleh

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 4 роки тому

    Geta yebarki Tabarki wodmchin 👍❤

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 5 років тому +2

    ሃሌሉያ አባቴን በዘመናት ስለሚነሱት አንበሳ አንበሳ ስለሆኑ ልጆቹ ባረኩት እውነት ሲገለጥ እንዴት ደስ ይላል
    ኤርሚ ተባረክ በብዙ ስለአንተና አንተን ስለሚመስሉ ወንድሞች በእውነት እሳሳለሁ ጌታ ይጠብቃችሁ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ በብዙ!

  • @liyunewselame7036
    @liyunewselame7036 5 років тому +1

    Awo yesemal

  • @azebmola4534
    @azebmola4534 5 років тому +1

    Be blessed

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 5 років тому +1

    Amennn

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 5 років тому +1

    ኡዉነት አውነት፡ነዉ ኣምላክ ይባርክ

  • @soloyns
    @soloyns 5 років тому

    ye facebook addressun endet maggnet echlalehu? mtawku betnegrugn

  • @melkamudoboch931
    @melkamudoboch931 5 років тому +3

    አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ ። እግዚአብሔር ይበሪክ

  • @samzayati8200
    @samzayati8200 5 років тому +4

    ወየኒ ህዝቤይ ።እቅር በላቸው ጌታ ሆይ ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 років тому

    Tebarek betam Ermi!!!❤ aynihn benetsuh shai ketel wiha tateb, siquar yelelew yihun tselot mejemerya new elalehu adera 🙏

  • @atzion9230
    @atzion9230 5 років тому +1

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚገርመኝ የድርሰት መፅሐፍትን እያተሙ ሰውን ወደገሀነው የሚያስልኩት ነው እስቲ ተመልከቱ ድርሳነ ሚካኤል ድርሰት ነው ሰኔ ጎልጎታ እረ ምኑ ቅጡ ::እኔ ግን የሞተልኝን እየሱስን እሰብከዋለው እ/ር አይኖቻችንን ይክፈት እኔም ከነሱ እንደ አንዱ ነበርኩኝ ዛሬ ግን ነፍሴን እየሱስ ባማረ ስፍራ አሳረፋት ክብር ለእየሱስ ይሁን ኤርሚ እ/ር ያበርታህ እውነትን አውጣው አትደብቀው

    • @meseretkohano3996
      @meseretkohano3996 5 років тому

      Tabaraki batami dasilele ba takabalke iwnati endet tsana geta iyesus ba manfs kidus yirdaki

  • @azebmola4534
    @azebmola4534 5 років тому +1

    👍

  • @billyga2666
    @billyga2666 5 років тому +3

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አሁን ብዙ ነገር ሳስተዉል ቄሶቻችን ትክክል አይመስሉኝም ወንጌልም አይሰብኩም ።

  • @arjunmeharena8285
    @arjunmeharena8285 5 років тому

    Glory to God almighty tebarek ermi tenawn ystih you are amazing

  • @bellezadecorandsound7275
    @bellezadecorandsound7275 4 роки тому

    Egziabeher yebarkeh ermi

  • @samzayati8200
    @samzayati8200 5 років тому +1

    አሜነ አሜን አሜን

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 5 років тому +1

    Awo yesamal

  • @luluteynatey5110
    @luluteynatey5110 5 років тому +1

    ኤርሚ ኣምሮብሃል! ተባረክ!

  • @lionheart7429
    @lionheart7429 5 років тому

    ኤርሚ ፀልይልኝ ቃል ይብራልኝ እንጂ እኔ ከጌታ ጋር እጅና ጓትነን በጣም ነው ምወደው ግን ውስጤ እየጋለ ያለው ቃሉ እዲበራልኝ ፍላጎት ነው

  • @ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ

    Amennnnnnnn.

  • @mmmm-ez6si
    @mmmm-ez6si 5 років тому +1

    Geta yibarkih

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ
    @ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 років тому +2

    ene netsa wotichalew getaa semu yebarek

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 5 років тому

    ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @tadesseayalew8039
    @tadesseayalew8039 4 роки тому +1

    ታምረ ማርያም ፉሩሽካ የሆነ መጽሀፍ ነው፥ ሰዎችን ለሲኦል ያደልባል፥ አእላፍ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሲኦል የከተተ መጽሀፍ ነው

  • @askalemekonnen7434
    @askalemekonnen7434 3 роки тому

    ጉልበት ሁሉ ለእግዜአብሔር ክብር ይምበረከካል ።
    ጀሮ ያለው ይስማ መስማት የሚችሉትም እርሱ የረዳቸው ናቸው ።
    የሚገርመኝ መስማትም እኮ አይፈልጉም።

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 5 років тому +1

    ጌታን በመቀበል ማለት ምን ማለት ነው እባክህ ወንድማችን ይህን ግዜ ወስደህ አስተምረን

    • @tarikukasahun6505
      @tarikukasahun6505 5 років тому

      የሃጥያት ይቅርታ፣የዘላለምን ህይወት የማገኘው ባንቴ በማመን ነው ብሎ፣ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የግል ኣዳኜ ነህ ብሎ መቀበል ነው።

    • @gxgbxxvxbxv1286
      @gxgbxxvxbxv1286 5 років тому

      ውይ መናፋቃን እናንተ ሴጣን

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 років тому +1

    ermiye ewedhalew u r amazing

  • @hannateshome5090
    @hannateshome5090 5 років тому +2

    EYESUS yeigziabher lij simu qidus ina hayal new. Yenegestat nigus, yegetoch geta, yesemayina yemidir gezhi yetebareke yihun.

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 5 років тому +1

    Gbu Ermi

  • @bettyyohannes8625
    @bettyyohannes8625 5 років тому

    Tebarek!

  • @hiwetyaleeyesusbadonatbech9812
    @hiwetyaleeyesusbadonatbech9812 5 років тому +1

    beru And Ena And Geta Eyesus keresetos becha New Tebarek wendeme

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 років тому +2

    kzih beate emnet new yawetan geata hizibun lemanim ayitewim simu yibarek

  • @azmix127
    @azmix127 5 років тому

    well come bro be blessed.

  • @alemasfaw9662
    @alemasfaw9662 5 років тому +2

    ኤርሚ ይህ መንፈስ ለኢትዬጵያ የተላከ ለዛሬ ችግር እንዲመጣ ሟርተኛ አጋንንት ነው እላለሁ ዛሬ እንደምንሰማው ከዚህ መጣሁ እንደሚሉት ለችግር የተላከ የተመደበ አጋንንት ነው

  • @algushimalis8403
    @algushimalis8403 5 років тому

    wowowow thank you ermii tebark

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 2 роки тому

    Ermiy geta bedemu teshefen 🙏🥰🥰

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 5 років тому

    Tebarek

  • @jonatankibreab7820
    @jonatankibreab7820 5 років тому +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው ፡፡ ነገር ግን አብ እንደሚከብር ፣ እርሱንም ለእርሱ ስናከብር ከፍ ከፍ ያለውን አብን የምናከብር ቢሆንም ፣ የሁሉም አባት አንድ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አንድ ነው ፡፡ ሐዋሪያው እንዳወጀው “የሴት ራስ ወንድ ነው ፣ የወንድም ራስ ክርስቶስ ፣ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር ነው ፡፡” 1 ቆሮ

  • @fetleakale4520
    @fetleakale4520 5 років тому +2

    አንዱ ሞቶልን እኛን ወደ ህይወት ሊያኖረን ክብሩን ግን ለመላእክትና ለሰዎች ከፋፍለው ይባዝናሉ

  • @azebemilekiyas3710
    @azebemilekiyas3710 5 років тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @deborahamza5063
    @deborahamza5063 5 років тому +2

    Efuu getaye hoy kezi wotsimed woganochen adinechow ebaki batem yesezinelu

  • @yebaleworkbiru2116
    @yebaleworkbiru2116 5 років тому +1

    ይስማል

  • @lowinodroso7428
    @lowinodroso7428 5 років тому +4

    በየሱስ ስም የቡዲዚም መንፈስ እና ትምህርት የተገለበጠ ይሁንንንንን

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 5 років тому +1

    Gen selerasek tawek yehon sayek ye Getaye moges enkuwan yelekem,Egziabher lebona yestek