ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር | ሶበ ተከለለ | Kidus Giorgis Mezmur | ዐቢይ ዜማ | giorgis mezmur lyrics | Abiy Zema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024
  • Ethiopia Orthodox Mezmur | Kidus Giorgis Mezmur Collection
    የቅዱስ #ጊዮርጊስ መዝሙር
    #abiyzema #orthodox_mezmur #Giorgis_mezmur Facebook
    / abiyzematube
    Telegram
    t.me/abiyzematube #ኦርቶዶክስ #amen #orthodox mezemur

КОМЕНТАРІ • 66

  • @mehertgambella1675
    @mehertgambella1675 Рік тому +20

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን እንባ አብስ

    • @HayatAbedi
      @HayatAbedi Рік тому +3

      ይህ ስልጣን የእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አትሳሳቺ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Рік тому +1

      ​@@HayatAbediምን ልሰሪ መጣሽ እዚህ የዳቢሎስ መነሀሪያ

    • @Seble-mg
      @Seble-mg 5 місяців тому

      አሜን በእውነት 🙏☦️

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq 2 роки тому +17

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አንተ ጠብቀን በያለንት የልቦናችንን አሳካልን ልቦናችንን ወዳንተ አርግልን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 2 місяці тому +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ዋሕስ ሂወተይ😢❤❤❤❤❤

  • @belabe5180
    @belabe5180 9 місяців тому +2

    እምዬ ምኒልክን ረድቶ ሽፍታው ጥልያንን ከባንዳዎች ጋር የደመሰሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን ። ሠናይ በዓለ ዓደዋ ፳፻፲፮ ዓ.ም.

  • @shegaw4428
    @shegaw4428 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 10 місяців тому +4

    አባቴ በደጅህ ነውና ጠብቅልኝ ሰማዕቱ😢😢😢😢

  • @حنانسارة-ر7ح
    @حنانسارة-ر7ح Рік тому +4

    አሜን ፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እኝም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ❤😊

  • @Marrybrauhan
    @Marrybrauhan 2 місяці тому +3

    KUdus Giyorgis aboy solotkan redatikan Ayfeleyena Amen🙏🙏🙏

  • @misamgagaye6106
    @misamgagaye6106 Рік тому +2

    ኣሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን። የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @AdaneAmanu
    @AdaneAmanu 2 місяці тому +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኀያል፡፡

  • @beletechnew4689
    @beletechnew4689 3 місяці тому +3

    ቅዱስ /ጊወርጊስ አንተ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ከጭንቀቴ ከሀዘኔ አውጣኝ

  • @Kbdcitawrodri1716
    @Kbdcitawrodri1716 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስምዓልና

  • @BirhaneAnetneh
    @BirhaneAnetneh Місяць тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @WediKeshi-wm1lu
    @WediKeshi-wm1lu Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ፈጣሪ ስለ ኩሉ ነገር 💕💒✝️⛪✝️🙏🙏🙏

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    ሰማዕቱ የልቤን መሻት በፈቃድህ ፈፅምልኝ

  • @Cud-pf6bj
    @Cud-pf6bj Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 5 місяців тому +2

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አተ ጠብቀኝ😢😢ሀገሬን ጠብቅልኝ🙏🙏

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 2 роки тому +3

    ደም ወማይ ወሀሊብ እምነ ክሣዱ ፈልፈለ ፈልፈለ ጊዮርጊስ

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 3 місяці тому +1

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማለው💐💐💐

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Рік тому +3

    Zemare melaket yasemalen

  • @HvG-gw7ng
    @HvG-gw7ng Місяць тому +1

    ኣባቴ ኣደራህ❤❤❤❤❤❤

  • @SinduTaye-hl2lz
    @SinduTaye-hl2lz Рік тому +1

    መቅድዬ ስወድሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 5 місяців тому +1

    ኃያሉ ጊወርጊስ ሀገሬን አደራ 😢🥰

  • @gitu8158
    @gitu8158 6 місяців тому +4

    ደም ወማይ ወሀሊብ እምነ ክሳዱ ፈልፈለ ፈልፈለ /2/
    ሶበ ተከለለ/4/ጊዮርጊስ ኧኸ
    አዝ
    በነገስታት ፊት አንዳች ሳትፈራ
    ጌታዬ አምላኬ ብለህ ስትጣራ
    ሰባት አኪሊላትን አምላክህ ሰጠህ
    ምስክሩ ሆነህ በመታመንህ
    ሶበ ተከለለ /4/ጊዮርጊስ ኧኸ
    እዝ
    ባንተ ስም ሊጠራ ያላፈረብህ
    ክርስቶስ ተገልጦ ወዳጄ አለህ
    ገብቶልሀልና ፅኑ ቃልኪዳን
    በምልጃህ ተማፅኖ ፍጥረት እዲድን
    ሶበ ተከለለ/4/ጊዮርጊስ ኧኸ
    አዝ
    በልዳና በፋርስ ስሙ የገነነ
    በምግባር በሀይማኖት የተመሰገነ
    በኑሮ ና በቃል የፀና በፍቅር
    ዛሬም ቆሞልናል በቅድመ እግዚአብሔር
    ሶበ ተከለለ/4/ጊዮርጊስ ኧኸ
    አዝ
    የሚያስምራትን ቃል ንገራት ለነፍሴ
    ጠላቴ ይሸነፍ ሆነኸኝ ሞገሴ
    ገበዟ ና ክንዷ ነህና ወዳጇ
    ኢትዮጵያም አመነች በአንተ ፅኑ ምልጃ
    የኢትዮጵያ ገበዝ የልዳው ሰማእት አሳዳጊዬ ፍቅርህ በልቤ እጥፍ ድርብ ይሁንልኝ ምልጃህ አይለየት ቤሩታዊት ኢትዮጵያ ተይዛ ትጮሀለችና ልትፈታት ልታድናት በአምባላይ ፈረስህ ድረስልን 💚💛❤️💝

  • @andemariamkibrom
    @andemariamkibrom Рік тому +1

    ተባረክልኝ ይበል አህትየ

  • @keenafrique
    @keenafrique 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    • @abiyzema
      @abiyzema  2 роки тому +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን!

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx Рік тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen elelelelel elelelel 🙏 elelelel elelelelel elelelel elelelelel elelelel elelelelel elelelel elelelelel elelelel elelelelel elelelel 🙏🙏👏🙏👏👏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን።አሜን።

  • @sisayalemnew2678
    @sisayalemnew2678 2 роки тому +3

    ግሩም መዝሙር !!

  • @GirmeyTemesgen-hr5fi
    @GirmeyTemesgen-hr5fi Рік тому +1

    Amen (3) qale hiwet yesmalna ❤

  • @HabtamuHabtamu-o9i
    @HabtamuHabtamu-o9i Рік тому +1

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Рік тому +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @ابوحسام-ض9ط
    @ابوحسام-ض9ط Рік тому

    እልልልልልል እልልልልል ኣሜን ኣሜንዝምር መላእክት የስመዐልና 🙏🙏🙏

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 9 місяців тому +1

    Amene Amene Amene elelelelelelelelelelelelelelelelelelelel👏👏👏🙏🙏🙏

  • @samefikre3745
    @samefikre3745 Рік тому +1

    ጠብቀን

  • @vip7817
    @vip7817 Рік тому +1

    አሜን

  • @Hisen261
    @Hisen261 8 місяців тому +1

    Elililililil Kibir Le Amlake Giorgis.
    Zimare Melaktin Yasemalin

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому

    Amen Amen Amen Zemarie Malekti Yesmalna.

  • @Hisen261
    @Hisen261 Місяць тому +1

    Ekililililil 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @nadew7273
    @nadew7273 2 роки тому +1

    ጥዑም ዜማ

  • @adisawkeamenamenamen-fh2cb
    @adisawkeamenamenamen-fh2cb Рік тому +1

    Amen amen amen

  • @zinashdejen6761
    @zinashdejen6761 Рік тому +1

    Amen👏👏👏

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Rasseteye
    @Rasseteye 6 місяців тому

    አሜን❤

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx 10 місяців тому +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ ብዐል በሠላም በጤና በፍቅር አደረሣችሁ አደረሠን በእውነት እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
    የኢትዮጲያ ገበዝ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችን ሠላም አድርግልን ለህዝቦቿ ፍቅርን አድልልን
    እኛንም እንደ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በሀይማኖታችን ያፅናን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfit_Yemane_Heni
    @Tesfit_Yemane_Heni 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenr9516
    @helenr9516 Рік тому +1

    Kidus giorgis sobe tekelele (2)
    Wehalibe imine kisadu felifele felifele
    Dem wemayi wehalibe imine kisadu felifele felifele (2)
    sobe tekelele(2) giorgis sobe tekelele(2) ehe(3)

  • @Fantishtsilasse
    @Fantishtsilasse 7 місяців тому +1

    Dawnlod

  • @Wubnesh-x6j
    @Wubnesh-x6j 2 місяці тому +1

    😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rutamehari7991
    @rutamehari7991 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @urfavethiopian
    @urfavethiopian 2 роки тому +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidu21
    @kidu21 3 місяці тому +1

    አሜን

  • @ZewudeDebash
    @ZewudeDebash 5 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @chaltuhumnessa7122
    @chaltuhumnessa7122 Рік тому +2

    Amen amen amen

  • @Azi1921
    @Azi1921 10 місяців тому +1

    Amen amen amen