እማማ ዝናሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 403

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 3 роки тому +55

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ ተባረክ ዘኬ በልጅህ የምትደሰት ያርግህ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ

    • @muludamtew9951
      @muludamtew9951 3 роки тому

      weyy des sitlu demo tigsth fetari yibarkh

    • @NegaalemSerbessa
      @NegaalemSerbessa 9 місяців тому

      ፲ቊቊየበሸ​@@muludamtew9951

  • @adeyleweyehu7891
    @adeyleweyehu7891 3 роки тому +56

    ዘኪ እውነት ለአንተ ለአበብና ለጓደኞችህ እውነት እድሜና ጤና ይስጣቹህ እማማ ዝናሽዬን ደሞ ዕድሜይስጣቸው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +57

    Kkkkkkkkkk አይ እማምዬ ዱባ አላሉም የኔ እናት የእናተን ንፁህ ልብ አይቶ ፆምና ፅሎታችውን ሰምቶ ለሃገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @rodastube2724
    @rodastube2724 3 роки тому +31

    እማማ ዝናሽዬ እድሜዎን ያርዝምልን ዘኪም ተባረክ

  • @ብርቱካንዘዉዱ
    @ብርቱካንዘዉዱ 3 роки тому +62

    ዘኪ አንተን ሣይ ሀገሬ ይናፍቀኛል ወለጋ መተከል የዘር ጭፍጨፋ ሣይ ተስፋ እቆርጣለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን

  • @blenethio4046
    @blenethio4046 3 роки тому +5

    ዘኪዬ ሰው ብሎ ዝም፣ ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ቀንሶ አንተን ሺ አመት ያኑርክ የኔ ድንቅ ኢትዮጵያዊ😘😘😘😘

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 3 роки тому +15

    ዘኪዬ ሰትጨቃጨቁ እኮ ደስ ስትሉ፣ ከናንተ የተማርኩት ትልቅ ነገር እናቴ 80 ዓመት ሆናታል እንዲሁ ነገሮችን ስትደጋግም ስንቴ ነው የምትነግሪኝ እላት ነበር፣ አሁን ግን የፈለገችውን ብትደጋግም አዳምጣታለሁ፡፡ ተባረክ እድሜ ይስጥህ፡፡

    • @selambogale6833
      @selambogale6833 3 роки тому +1

      እማማ ዝናሽ ማዝናናት ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ሆነዋል 👏 ቢሰሙማ 😆 😜

    • @asterkenaw4542
      @asterkenaw4542 3 роки тому

      @@selambogale6833 በትክክል ሰላምዬ

  • @kidistwebet7884
    @kidistwebet7884 3 роки тому +37

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤አገርችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ፍሬውን አውጥተህ ቀይ ቀዩን በትንንሹ ቆርጠህ ስጣቸው እያነሱ ጉርስ ያደርጋሉ። ዘኪ ተባረክ፤ የኔ እናት ስወዳቸው ሳያቸው በሽታየ ሁላ ጥሎኝ ይሄዳል ።

    • @selambogale6833
      @selambogale6833 3 роки тому +1

      ፍሪ ሲያወጣማ ይፈራርስበታል ውስጡም ፍሪ ሊኖረው ስለሚቸል

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 роки тому +48

    ጨዋታቸው ሲያምር እማማ ዝንዬ ስደታችንን አስረሱን
    ኤረትራውያን እንወዶታለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @metageshulun8150
    @metageshulun8150 3 роки тому +22

    ዘኪ በጠም የሚገርመኝ አይምሮአቸው ራሱ ካለሀኪም እየተተስተካካለ የምትላቸውን አያስተዋሉ መጡ መተም የአንተና የጓደኞችህ የአበቡን ነገር ቃለላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 3 роки тому +26

    ሁሉ ነገር የሚያምርባቸው እናት ድንቅ ተፈጥሮ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 роки тому +41

    ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም. እማማዝነሽ. ልጅባይኖራቸው. ልጅስጣቸው

  • @simegnishsisay6061
    @simegnishsisay6061 3 роки тому +35

    እማማ ዝናሽዬ የኔ ፍቅር 🥰🥰.......ከቡልጋ የ10 ዓመት ልጅ ሆኜ ነው የመጣሁት ሁሌ ነው የሚሉት

    • @shitulegesse452
      @shitulegesse452 3 роки тому +1

      በጣም ቢሞቱም ስም አይሞትም ሚገርም ነው ታቦት ተሸካሚ ናቸው ኪኪኪኪኪኪ ሚገርም ነው

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 3 роки тому +12

    ሁሌም ሳያቸው አያቴን ያየዋት ያህል ይሰማኛል ጌታን ሲጠፉ በጣም ይናፍቁኛል እማማ ዝናሽዬ

  • @tewond1224
    @tewond1224 3 роки тому +6

    ዘኬ አንተ ግን የተለየህ ሰው ነህ የሰው ልጅ ዕኮ ስልቹ ነው አንተ ግን የተለየህ ነህ ፈጣሪየ ወልደህ ለመሳም ያብቃል ቤተሰቦችህ ይባረኩ ሰው የዘራውን ያጭዳል አንተንም ነገ እስከ ቤተሰቦችህ ፈጣሪየ አለሁህ ይበልህ ወንድሜ እሺ አመት ኑር ከቤተሰቦችህ ጋር እማማ ዝናሽንም ያኑራቸው ለዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 роки тому +6

    ዘኪዬ መልካም ዉንድማችን ቃል የለኝም ዉንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቼ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏

  • @maeregsisay5932
    @maeregsisay5932 3 роки тому +8

    ዘኬ ጌታ ይባርክህ አማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 роки тому +6

    እማማ ዝናሽ በህልሜ አይቻቸው ደስ የሚል ነው ግን ለእግራቸው ሕክምና ለምን አያደርጉም እርጅና ብቻ አይመስለኝም ከተፍታታላቸው ፊዞትራፒ ነገር ቢሞክሩ በበትራቸው ደግፈህ ብታንቀሳቅሳቸው ጥሩ ነበር ሁሌ ተጨብጠው ከሚውሉ አንቀሳቅሳቸው ዘኪ

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 3 роки тому +11

    ዘኪዬ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ!!!!!

  • @sallahmalsuidi8163
    @sallahmalsuidi8163 3 роки тому +37

    እንደአንት አይንት ሰው ፊጣሪ ያበዛልን

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 роки тому +23

    እማማ ዝናሽዬ ይሄው ክጥዋት 5 ሰአት ከቅልፌ ተነስቼ እርሷን እያየሁኝ ነው እሰይ እንኳን መጡሉኝ , ዛሬ ደሞ ዘኪን ለማዘዝ ነው ታጥቀው የተነሱት 😂

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 роки тому +2

    ዘኪ ተባረክ አንዴት አንደምታንቀባርራቸዉ ጌታ ይባርክህ እነዴት ቻይ እንደሆንክ።

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 роки тому +4

    እግዚኣብሔር ሆይ እማምዬን እድሜ ስጥልን መፅናኛችን ናቸው ንግግራቸው ማር ጨዋታቸው ፍቅር የሆነ እናት በአካል ያገኘዋቸው ነው የሚመስለኝ ሳይ ዩትባቸውን

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 3 роки тому +8

    ዙኬ እና ባለቤቱ እንዲውም አብራችሁ የምትሰሩት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @alemzewdholsey6191
    @alemzewdholsey6191 3 роки тому +9

    አይ ዘኪ ፊልም እየሰራችሁ ነው እኮ በሳቅ ገደሉኝ እበላለሁ ሲሉ ጎሽ ብለህእጃቸውን ስትማተቸው ሲመቹ 💚💛❤️

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ 3 роки тому +14

    እሳቸው የሚፈልጉት ዓይን ዓይናቸውን እያየህ ሲያወሩ ነው ደስ የሚላቸው
    በምትወደው ታቦት እሳቸው ጋ ስትመጣ ስልክ አትጎርጉር
    Please 👍

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +13

    👆👆👆 ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ 😍 እማማዬ!❤ እረጂም እዲሜና ጤና አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 роки тому +3

    ዘኩ ሳቅህን ስወደው♥♥♥♥ እድሜ ዘመንህ በሳቅ ይሞላ ።አሜን

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 роки тому +36

    ጥቁር ጏመን "መጣም ብስል "ያለ 😂

  • @fikreselam7913
    @fikreselam7913 3 роки тому +8

    ዘክየ የኔ ወድም እባክህ ጥቁር ጎመን እና ምስር አሰርተህ አምጣላቸው አትርሳ ትልቅ ሰወች ያሉትን ስትሰጣቸው ካንጀታቸው ይመርቃሉ አፍ አውተው ባይናገሩም ሆዳቸው ይመርቃል

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 3 роки тому +1

      እውነት ነው ቅሪብ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ ሠሪቸ እንድሠጣቸው !

    • @fikreselam7913
      @fikreselam7913 3 роки тому +1

      @@temkinmohammed937 እኔም ስደት ላይ ባልሆን ሰርቸ እወስድ ነበር በእውነት አጀቴን በሉኝ በዘኪም አይፈረድ እይመቸውም ይረሳል ብዙ ሰው ስለሚረዳ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘክዪ እንዲህ የሚስቡ ልጆች ይስጥህ እማማዪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት

  • @sarabznshe2336
    @sarabznshe2336 3 роки тому

    ዘኪ የተባረክ የወጣትነት ዘመነህ የተባረከ ይሁን

  • @alemtsehayetewolde1320
    @alemtsehayetewolde1320 3 роки тому +25

    Do u remember imama zinash first post this amazing mind was damaged cause of poverty she has amazing memory she remembers 30 years back Zeki and all kind Ethiopians who support her GOD BLESS you

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 місяців тому

    አላረጁም አልሞቱ ገናኖት እመማ ዝናሽዬ ለዘኪ እድሜና ጤና ለልጆ ይስጠው።

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 3 роки тому +1

    እንደ እነ እማማ ዝናሽ አይነቱን እናት፣አያት፣ቅድማያት ኢትዮጵያ ሃገሬ ታብዛልን። ዛሬ ለምስክርነት ስንቱን ትልልቅ አዛውንቶችን እያጣን ነው።
    እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ከአገር ሠላምነት ጋር ሺ አመት ያኑርልን። ውድድድድ ሳደርጎት የእኔ እድሜ ጠገብ ጣፋጭ እናት ነዎት!
    እረ ተው ዘኬ አትጫወትባቸው ቂቂቂቂቂቂቂ
    እማማ ዝናሽን ቀላል አድርገሃቸዋል!

  • @liyanailsbeauty1481
    @liyanailsbeauty1481 3 роки тому +2

    ወይ ጉድ ዛክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ዘርህ ይብዛ የማትስለች ጎበዝ

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 3 роки тому +2

    እግዚኣብሔር አምላክ ይባርክህ የልብሕ ሐሳብ ይሙላልሕ

  • @elsaberher7263
    @elsaberher7263 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘካርያስ
    በርታ መታደል ነው!!!

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +2

    እማይይዬ ጥቁር ጎመን ካሉ አሉ ነዉ የኔ ተወዳጅ እናት ሀይማኖት አክባሪ እማማ ዝንዬ ለኢትዮጵያ ድአ አርጉ ዘኩ የተባረክ ልጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 роки тому +11

    እማማ ዝናሽ እንዴት ንዎት ከልጅዎ ከዘካርያስ ጋር እንዴት ይዝዎታል ፆሙ እንዴት ይዞታል

  • @ማራናታጌታቶሎና
    @ማራናታጌታቶሎና 3 роки тому

    ዘኬ ተባረክልን ግን የአባብ ፍሬ በጣም ይጠቅማቸዋል ለልብ ለደም ዝውውር ለደም ስር ይጠቅማል ዘኬ

  • @salamss6657
    @salamss6657 3 роки тому +2

    ዘኪ ተባርክ እድሜና ጤና ይሥጥህ
    ወልደሕ ክበር

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 роки тому

    Abet Zekiye yemitebikih tsidki ye new aybalim chemro chemro yibarkihu yene geta endant yelutin yabzalin leagerachinnn!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏💚💛❤️💚💛❤️

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 3 роки тому +5

    እማማ ዝናሽ እካ ኑሮ አልተሳካላቸውም እንጄ ከሰው ጋር መኖር ስጣታ መስጠት ምናምን በደምብ ነው የሚያውቁት።

  • @astersolomon6482
    @astersolomon6482 3 роки тому

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ትዳር ይባረክ

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 роки тому +2

    ዘክርያ መልካም ሰዉ ነህ እዳተ ያለዉን ፍጣሬ ያብዛልን

  • @romyhellmich3616
    @romyhellmich3616 3 роки тому +21

    ዘኬ በኖትህ ቀዬ ቀዮን በትንንቨ ቆራርጠህ አስቀምጥላቸው

  • @tube7403
    @tube7403 3 роки тому +10

    ደስ ስትሉ ዘኬ ቅነህ ይቅናህ

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 3 роки тому +6

    የኔ እናት እረጂምና እዲሜና ጤና

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 3 роки тому +7

    ልጂ ይዉጣልህ ዘኪ ዘመንህን ይበርከው በውነት እንዳተ አይነቱን ያብዘልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +6

    አይ እማማ ዝናሽ ቀኔን ቆንጆ ሊያረጉት ነው በሳቅ ገድሉኝ ስለ ሞተስው ማውራት ቦተሊካ ነው አሉ 😁😁😁😂😂😂

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 3 роки тому +23

    ዲስላይክ እምታረጉ ሰዎች ግን እውነት ጤነኛ አይደላችሁም እንደው በመድሀኒአለም ምን ዲስላይክ እሚያስደርግ ነገር አለ ልብ ይስጣችሁ

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 3 роки тому +3

      ሰይጣኖች ናቸው እንፀልይላቸዋለን:: ሰይጣን የለከፈው ሰው በጎ ስራ አይወዱም

    • @wosenebayisa3267
      @wosenebayisa3267 3 роки тому +1

      Endihum mikegnoch nachew.

    • @Mehadertadesse
      @Mehadertadesse 3 роки тому

      Aykubet yehoun? Egzo tady min aynet kefat nw. Setanoch

    • @melkamchane9506
      @melkamchane9506 3 роки тому

      ዲስ ላይክም ጥቅም አለው ለዩቲዩብ

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 3 роки тому +2

    እናት እና ልጅ እንካን በሰላም ለሁዳዴ ፆም እደረሳችሁ ፓፓየ ለጨጋራቸው በጣም ጠቃሚ ነው የምታገኝ ከሆነ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 3 роки тому +9

    ዘካሪያስ ሰውነታችው ደካማ ስለሆነ ትንሽ ነገር ያማቸዋል። ስትጨብጣቸው ያመማቸው እድሜያቸው ስለገፋ ሰውነታቸው ስለደከመ ነው። ሌላው በእናንተ ጭቅጭቅ ደስ ይለናል የሚሉ ሰዎችን አትስማቸው። ትክክል አይደሉም። እሳቸው የሚያስፈልጋቸው ደስታና እና ሳቅ ብቻ ነው ክርክር አይደለም። አዳምጣቸው። የሚሉህን በሙሉ እሺ እሺ በላቸው እድሜያቸው ይህንን ነው የሚፈልገው

    • @tadelechgoshu4509
      @tadelechgoshu4509 3 роки тому

      በእውነት ትክክል ነው የእርሳቸው ሰውነት በጣም ደካማ ነው አትጨባብጣቸው አታስጩኻተው በተረፈ አንተን የመሰለ ልጅ የሰጣቸው የዘላለሙ ሥላሴ ይመስገን።

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    ፈጣሪዬ ሆይ እንደ እማማ ዘናሽ ክርስቲያን አድርገኝ የእውነት በጣም ጠንካራ ክርስቲያን ናቸው ኑሩልኝ እናቴ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 роки тому

    እያ ዘኪ ድባነው እይደለም ሞትኩ 😂😂😂እባል !!! እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን 🙏🏾❤️

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 3 роки тому +9

    ይቀዝቅዝ ዘኪ ፍሪጂ አርገው እሚጥመው ሲቀዘቅዝነው

  • @temkinamichael
    @temkinamichael 3 роки тому +5

    😍 እማማዬ!❤

  • @mesert8831
    @mesert8831 3 роки тому +5

    እድሜ ይስጥወት እማማ ዝናሽ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 роки тому +5

    ዘኪዬ እግዚአብሔር ያሰብከር ይሳካልክ ወንድሜ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 роки тому +7

    Z. መቸም ካንተ አላውቅምና ያማራቸውን በተቻለ ቶሎ ብታረግላቸው ጐመን እና ምስር ወጥ አጥብቀው ነው የጠየቁህ ለ ትልቅ ሰው ጊዜ አይሰጥም መቸም ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ ወንድሜ::

  • @lilikefla4512
    @lilikefla4512 7 місяців тому

    እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጥልኝ🤗❤ ዘኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እናመሰግናለን በምትሰራው ነገር ሁሉ 🙏🤗

  • @senekeneshgetahun9487
    @senekeneshgetahun9487 3 роки тому +4

    ዘኪ ተባረክ

  • @mxm8763
    @mxm8763 7 місяців тому

    ዘኪየ ቸባኽ ድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤❤

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 3 роки тому

    ወንድሜ ዘኪ እግዚአብሄር የእዩብን ፅናትና ትዕግስት ይስጥህ።

  • @henokezt
    @henokezt 3 роки тому +2

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ለዐቢይ ጾም እንኳን አደረሳችው - ቻናሌ ላይ የመምህር ምህረተአብን
    የሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ስብከተችን ያዳምጡ

  • @hbebasa4351
    @hbebasa4351 3 роки тому +4

    ጌታ ይባርክህ

  • @Leio-yi3iu
    @Leio-yi3iu 3 роки тому

    ቦተሊካ ይች ቃል እዴት እደምታምረኝ ክክክክክ እማማ ዚናሺየ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    እማማ ዝናሸዬ

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 3 роки тому +4

    ስለማትሰማቸው እኮ ነው የሚናገሩትን የሚደጋግሙት። ምስኪን የእኔ እናት

  • @esayasn
    @esayasn 3 роки тому +3

    ዘኪ ክርክራችሁ በጣም ነው የምወደው

    • @serkserk1091
      @serkserk1091 3 роки тому

      እሳቸው ሲናደዱ መሳቅ ነውር ነው።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +1

    የሞተ ሰው ማንሳት ቦተሊካ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጣፋጭ እኮ ኖት 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    እማማ ዝናሽ የኔ ናት ስወዶ ዘኪ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @elumekonen5346
    @elumekonen5346 3 роки тому

    የኔ እናት አምሮቸው ነዉ እዴ😍😍

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 3 роки тому +4

    እማማ ዝናሽ ግማሽ ቀን ከፆሙ ይበቃል ሰዉ እቃ ሲያመጣ አመስግን እግዝዬር ይስጣቸዉ

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ

    የኔ እናት ጎመን ጥቁር ጌመን ምሳር እይሉ ግን ለምን እይስሩለችውም

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu4335 3 роки тому

    Tebareku hulem yenante siyayay altecham uko ❤️👌

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 роки тому

    የኔ ደግ እናቴ ልብቀና እናቴ ዘኪዬ ልጅ ዉድህ ሳማ እውነት መልካም ሰው ነህ በህድህ በት ሁሉ ምገድህ ቀና ይሁን ዉንድማለም ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 роки тому +10

    ዋው አንደኛ ግን ብቻየን ፈራሁ 🤣

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    እንኳን ደህና መጡ እናቴ ዛክ ውለታህን ፈጣሪ በልጅ ልጅ ልጅ ይክፈልህ እንደ አብርሃም እንደ ኖህ ይባርክህ የኖህ ታሪክን አንብብ በዚ አጋጣሚ በጣም የምወደው ከመፅሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ አንዱ ነው

  • @mesigeber6103
    @mesigeber6103 3 роки тому +1

    ዘኪዬ ብናትህ አትጥፉ እማማ ዝናሽን ይዘህ ብቅ በልልን በማርያም

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 3 роки тому +3

    Zeki, thank you so much. You make me so laugh

  • @yimew9453
    @yimew9453 3 роки тому

    Thank you Zekarias, Edemea ena tena le emama zenashi🤗☺

  • @gezaheghhyleyesus1019
    @gezaheghhyleyesus1019 3 роки тому +2

    በጣም ነው የምወዳቸው አንተንም አከብርአለው ወንድሜ

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 3 роки тому +1

    ኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ የሞተ ሰው ማሳት ቦተሊካ ነው ዬኔ እናት የኢትዮጵያ አድባር ውድድ እናደርግዎታለን

  • @rahelreda9107
    @rahelreda9107 3 роки тому

    እማማዝናሽን ሳያቸው ጭንቀቴን በሙሉ እረሰዋለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alfiaaman3808
    @alfiaaman3808 3 роки тому +3

    አላህ እድማቻውን የግዝምልን

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 3 роки тому

    እማማዝናሽ በጣም የዋህ ናቸው እምነታቸውም ደስ ይላል ለዛም ነው እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ ደግ ሰው የላከላቸው ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ረዳትነት ቢያስብ እንደሳቸው እንዴት ጡሩ ነው እግዚአብሄር ሂዎትና መንገድ ነው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    አማማ ዝናሽዬ እግዚያብሔር እድሜዎትን ያቆዮት ዘኪዬ አንተንም እግዚያብሔር ያቆይህ

  • @ethiopiankitchen3405
    @ethiopiankitchen3405 3 роки тому

    እማማ ዝናሽን የምትወዱ channel subscribe አድርጉልኝ

  • @sne1896
    @sne1896 3 роки тому

    እሰሰይ እማማዝናሽየ የኔ እናት እግዜሔር በህልሜ ይነግረኛል አሉ የኔ የዋህ እናቴ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 роки тому

    Bless you Zeki..Emama Zenash looks so beautiful

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому

    እምልህ 👂👂😁😁😁😁የኔ ጣፋጭ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖😂😂💖😂😂😂😂

  • @መስረትየናዝሬትቆንጆ

    ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @tesfaye0960
    @tesfaye0960 3 роки тому

    Great man zeki. I well ready join to your members.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዘኪ እራስህንም እየጠበክ እሺ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 роки тому

      በምግብህና በኢኮኖሚህ ማለቴ ነው እራስ መጠበቅ ማለቴ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 роки тому

    EGZIABEHER YEMESEGEN telek sew tsega new Beteley ende emama zenash yale. 💚 💛 ❤

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 3 роки тому

    Emamma zinashiyee selam new ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 роки тому +1

    እማማ ዝናሺዬ የኔ ልዩ ስዉዳችዉ💖💖💖💖💖💖💖💖