ያሬድን ያስደነገጠው የእግቱ ውሳኔ|ያሬድ እና ራሄል|Kennedy Mengesha & Asefu Debalke|ደሞ አዲስ |Demo Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    ያሬድን ያስደነገጠው የእግቱ ውሳኔ|ያሬድ እና ራሄል|Kennedy Mengesha & Asefu Debalke|ደሞ አዲስ |Demo Addis
    #Addiswalta #Ethiopia #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #yeshi_demelash #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 40

  • @abide-oe8hi
    @abide-oe8hi 6 місяців тому +2

    በጣም የሚገርም ነው እኮ ምናይነት ዳኝነት ነው ቆይ ስንት የሙዚቃ ባለሙያ እያሉ እነዚክ ለራሳቸው ዳኝ ሚያስፈልጋቸው ወጣቶች ሙዚቀኝ እኮናቸው በጣም የሚያስጠላ ዳኝነት ነው ፋና ላንሮት ይመቻቹ

  • @enanumola9859
    @enanumola9859 6 місяців тому +4

    እግቱ ከዳኝነቱ መውጣት አለባት ልጆቹ ሁለቱም ጎበዝ ቢሆኑም ሴቷ ግን በጣም ትበልጣለች

  • @luce-Afar
    @luce-Afar 5 місяців тому

    Wow appreciate you guys and go head wonderful 🎉

  • @user-pu8mt7ty4o
    @user-pu8mt7ty4o 6 місяців тому +4

    የሬድ እና እግቱ ደኛ ሆነው ነው😅😅😅 ባልጠፋ ዘፋኝ

  • @thestar2137
    @thestar2137 6 місяців тому +4

    እኔ ያልገባኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሙዚቃ ዳኛ የሚሆን ባለሙያ ጠፍቶ ነው እነዚህ ዳኛ የሆኑት

    • @fatinafofo4963
      @fatinafofo4963 5 місяців тому

      የኔምጥያቄነውየምር

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 5 місяців тому

    ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ሙዚቃ ነው እሽ ያምርባቸዋል

  • @user-un7ks3df8n
    @user-un7ks3df8n 5 місяців тому

    I lost for words simply very well orchestrated song with beautiful voice well done.

  • @yitbarekejigu6828
    @yitbarekejigu6828 6 місяців тому +3

    Sound systemachihun saladenk alalfim trt yale nw

  • @mesayget1662
    @mesayget1662 6 місяців тому +4

    ያሬድ ጀግና ዘፋኝ ነህ እጊቱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

  • @Yesdeme9
    @Yesdeme9 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 місяців тому

    ላንሣልሽ ተክዤ
    ላሥታውሰሽ ተክዤ
    የኔን ናፍቆት የኔ ብሎ አይደለም ኬኔዲ የዘፊነውና
    የኔን ናፍቆት ይዤ ነው።ፊጠራው ይቅር እንዴት ሠው የሠማውን አዳምጦ በትክክል መዝግን ያቅተዋል ።ሁሉንም ዘፊን ብሠማ በጣም ብዚ ሥተት ይገኛል።ከአዝማቹ ገና እነዳህ የሆኑ ይገርማል።

  • @DinknehBekele
    @DinknehBekele 3 місяці тому

    የቤቱ ህግ ይቀየር ወይ ውድድር ይቁም በአቅራቢም ላይ እንዲሁም በተመልካቹም ስሜት ላይ መረመማድ አይሆንም

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 5 місяців тому +1

    ግን ጥሩ ባለሙያ ቢዳኛቸው ጥሩ ነበር

  • @user-cl9qs9nk7m
    @user-cl9qs9nk7m 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አረ ሚርጢነዉ

  • @tilahunAbeje-de7kv
    @tilahunAbeje-de7kv 4 місяці тому

    እረ ዳኛ ይቀየር እንዴ ራሔል መቶ ፕርስት

  • @GetahunArgaw-rl4mp
    @GetahunArgaw-rl4mp 5 місяців тому +1

    የሺ በጣም ተሳስተሻል ቢያንስ ያሬድ አደለም ሊዳኝ ለመዝፈኑ እንኩአን የነከምዙ ስራ ነው እነከምዙ በፍየል ድምፅ ምያከናብሩ ናቸው እኮ ፕሮግራሙ እድታይ ከፈልግሽ እነኚን ዳኞች አባሪ

  • @user-qq4or7ou7f
    @user-qq4or7ou7f 5 місяців тому

    ውሳኔው አሪፊ ነው የሷ ድምፅ ለማስመሰል ትሞክራለች ፣ወደ መጨረሻ አካባቢ የትንፋሽ መቆራረጥ አለ።

  • @umuhumra4244
    @umuhumra4244 6 місяців тому +1

    Ere yeshe kenezih gar bedagninet kuch bilesh derejashin zik atadirge ahun endew man yimut yared ledagninet yikirina zefagn lemalet enkuan ayikebidim ????

  • @user-ls2bk1tu3y
    @user-ls2bk1tu3y 5 місяців тому

    Waltawoch ebakachihu fithawi yalhone yedanginet huneta sifeter biyans mekas bitichilu .ye egitu danginet tikikil aydelem sile ewnet rahel mwdek neberebat ?betam aznalew egitu?????

  • @Goh1216
    @Goh1216 6 місяців тому +2

    አይ ባላገሩ ይግደለኝ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 5 місяців тому +1

    ዳኞች ለዳኝነት አይመጥኑም 🙄😫

  • @haileberhanu687
    @haileberhanu687 6 місяців тому

    Sorry she is a winner

  • @yonashailu1733
    @yonashailu1733 5 місяців тому

    Lene huletume andegha nachew

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 5 місяців тому +1

    ያሬድ ዳኛ ሆኖ😂😂😂 በተወዳዳሪዎቹ እድል ላይ አትቀልዱ ደሞ አዲሶች

  • @sente443
    @sente443 5 місяців тому

    Ewnatem egetu wend tiwedalech lalela naw yamitimertachew

    • @sente443
      @sente443 5 місяців тому

      Yayashe wesane ewnat yerasuan zare good

  • @sente443
    @sente443 5 місяців тому

    Wey balageru

    • @sente443
      @sente443 5 місяців тому

      Egetu ewnat temtatobishal

  • @LovelyHidingCat-um7ju
    @LovelyHidingCat-um7ju 5 місяців тому

    Ethiopia aydol❤❤❤❤but u the judge sorry

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 5 місяців тому

    እንዴህ የተነጫጨች ዶሮ ከምትመስሊ
    የሀበሻ ቀሚስ ለብሰሽ ቢሆን በጣም የተዋጣለት ስራ ነበር

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 6 місяців тому +1

    Le enante media yemetinalu dagnoch 😂

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 6 місяців тому

    yehonsh egitu ... molala

  • @admasugebru
    @admasugebru 5 місяців тому

    ያሬድ😂

  • @mknyat10
    @mknyat10 6 місяців тому

    ውድድሩ ህግ የለውም እንዴ ..? እዚሁ ነው ህግ ምትፈጥሩት ..?

  • @dag5017
    @dag5017 6 місяців тому +2

    ኧረ ባላገሩን እያየን ነው ያሬድ ነጉ አትረብሹን ወግድ በሉልን😭😭😭😭

  • @Yesdeme9
    @Yesdeme9 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 6 місяців тому

    Le enante media yemetinalu dagnoch 😂