seifu on ebs:-አርቲስት መሰረት መብራቴ በ 46 አመቶ ሴት ልጅ ተገላገለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia Місяць тому +4

    የምር መስ ወለደች እግዚአብሔር እንኳንሰጣት❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Місяць тому +8

    ከአርቲስቶቹ ሁላ ልዩ❤ የተለየች❤ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰች❤! የስነ_ምግባር ባለቤት❤! ሀይማኖቷን አክባሪ❤! ፈርሀ እግዚዐብሔር የተሞላች❤! እዩኝ እዩኝ የማትል ውብ❤ ቆንጅዬ❤ ልዕልት❤ በሀገርም ከሀገርም ውጪ ተወዳጅነትን ትርፋማ የሆነች አንዷና ብቸኛዋ መሢዬ ቆንጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆ
    ከወዳጆችሽናም ከአክባሪዎችሽም አንዷ ነኝ የኔ ፍቅር መሢዬ ማሬ ላቭ ዩ ሶማች❤! ሞርርርርርርርሮ

  • @tgest929
    @tgest929 Місяць тому +8

    በጣም እወዳታለለሁ እሰይ ልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ማራያም ማረችህሸ እንካነን ደስ አለሸ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Місяць тому +1

    መቼ ወለድኩ አለች ታዲያ ኧረ አላለችም እንኳን አብሮ ደስ ያለን ነው ያለችው አቤት ቅንብር። ይሄ ዩቲዩብ የፈጠራ ክህሎታችንን አሳድጎታል ለነገሩ ይሄኛውስ ለጥሩ ነው ያቀናበሩት ይሁን።

  • @MuluTeka-q5y
    @MuluTeka-q5y 8 місяців тому +2

    መሢዬ እመቤታችን እናታችን ድንግል ማሪያም እንኳን ደስ አሰኝችሽእሷይዞያፈረየለም❤በጣም እወድሻለሁ እህቴ

  • @TigsteFere
    @TigsteFere Місяць тому +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ፣ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Місяць тому +7

    ልብህ ንፁህ ይሁን እንጂ: ሣራ በ 90 አመቷ ወልዳለች::

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 місяців тому +5

    መስየ እኮአን ደስ አለሽ የኔ መቤት በጣም ደስ ብሎኛል ከልቤ የኔ ቆንጆ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Місяць тому +1

    የኔ ፍቅርርርርርርር
    መሢዬ❤❤❤❤
    እንዴት እንደምወድሽ የኔ መልካም❤ የስነ_ምግባር ባለቤት❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Місяць тому +3

    የኔ ቆንጆ አስተዋይ መሢዬ እንኩአን ለዚ አበቃሽ መሢዬ❤❤❤

  • @bayushwolde9644
    @bayushwolde9644 4 місяці тому +7

    በጣም በጣም እንወድሻለን እናደንቅሻለን እድሜ እኮ ፀጋ ነው ስለእድሜ የፃፍከው ግን ባዶ ጭንቅላት እንደሆነ ነው ሚያሳየው በሁሉ ነገር ስለምትበልጭ ነው ቅናት ይባላል እሺ😂😂😂

  • @waffiki
    @waffiki Місяць тому +1

    እንኳን ደስስስ አለሽ:: መሢዬ እመቤታችን እናታችን ድንግል ማሪያም እንኳን ደስ አሰኝችሽ ::

  • @yordanosyosef8988
    @yordanosyosef8988 Місяць тому +8

    ያላችሁትን በሉ እንጂ እናንተ አርጁ አንጂ እሷ የ18 አመት ወጣት ነዉ የምትመስለው

  • @AbateSetie
    @AbateSetie 2 місяці тому +11

    አንድ ጊዜ በ43 አንድ ጊዜ በ46።
    ዋናው የሚፈለገው መውለዷ ነው

  • @YeneYenu-t7z
    @YeneYenu-t7z Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abrhamgmeskl6022
    @abrhamgmeskl6022 Місяць тому +3

    ስወዳት እንኳን ደስስስ አለሽ

  • @SolomonDesalegne
    @SolomonDesalegne 2 місяці тому +1

    መሰዬ እንኳንደስ አለሸ ደሥብሎናል ፈጣሪ ያሳድግልሽ አቦ።!!

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp Місяць тому

    እልልልልልልልልል ወይኔ እመቤቴ እውነት ለምኜሽ ነበር ተመሰገን

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 15 днів тому

    MashAllah enkoen dasealesh Mesya yankonjo😊

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io Місяць тому +1

    አሰይ እንኮንደሰ አለሽ ዉይ እንዴት ደስ እንዳለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @LemlemDesta-t9x
    @LemlemDesta-t9x Місяць тому +3

    እድሜ እኮ ፀጋ ነው መታደልም ነው ወይ ጉድ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 5 місяців тому +3

    እውነት ነው!! ስጸልይልሽ ነበር!!!! የቀሩኝ ኣሉ ጌታየን!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +5

    እውነት ነው ግን ማርያምን ማመን አቃተኝ

  • @tiguadedtesfaye
    @tiguadedtesfaye Місяць тому +1

    መስየ እኮን ደስ አለሽ የኔ መቤት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому +1

    እሠይይይይ ደሥ ሥል

  • @BelleyemareyamYemareyam
    @BelleyemareyamYemareyam Місяць тому +1

    Egeziabeher yemesegen ye ewenet betam des belognal mesi yetebareke lej yesetesh!!!

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa9907 7 місяців тому

    Egizehbiher ayirefedebetem eko 🙏🙏🙏

  • @yethailu8123
    @yethailu8123 Місяць тому +1

    የኔ ቆንጅዬ እንክዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 8 місяців тому

    Esey elllllllll

  • @LemlemDesta-t9x
    @LemlemDesta-t9x Місяць тому +1

    እኔ እንኳን 42 አመት ሆነኝ እሷ እኮ የሻማ እንባን ስሰራ እኔ ሰባተኛ ክፍል ነበርኩ እሷ ሀምሳ አመት አይሞላትም ????ለምንድነው ግን የሀበሻ ሴቶች አርቲስቶቻችን እድሜአቸውን የሚቀንሱት በጣም ይገርማል

    • @Etiopa
      @Etiopa Місяць тому

      ማርያምን እኔም 7 ክፍል ነበርኩ አውን 42 ሞልቶኛል ምንጉድ ነው ግን😂

  • @welelayesuf4982
    @welelayesuf4982 Місяць тому

    Congratulations Mesye Masha Allah Tebarekela

  • @freweyni-jk3yi
    @freweyni-jk3yi Місяць тому +2

    aseyyyyy Ellllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redietmesfin8501
    @redietmesfin8501 Місяць тому +1

    Mesi, enquan Mariam mare hish, betam yemas Leah selneberku betam des biloghale

  • @entermedia2898
    @entermedia2898 2 роки тому

    Woww

  • @mihretsiyum4383
    @mihretsiyum4383 Місяць тому +2

    በምን አወቃቾሁ 46 ዓመቷ መሆኑን ተናግራለች

  • @newthink2129
    @newthink2129 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 7 місяців тому

    ገናትወልዳለችመሠረትየድንግልአገልጋይናትበወሬጊዜዋንአታሣልፍወሬኛነኽምነውየሴትልጀእድሜሐጢአትሖነ

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @AlemneshKebede-x7z
    @AlemneshKebede-x7z Місяць тому +2

    ቁጭ ብለህ የሰው ዕድሜ ቁጠር ሥራ ፈት እሷ የሥራ ሰው እንጂ እንዳንተ የወሬ ሰው አይደለችም

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 Місяць тому +1

    ባለኔ ስድ ነህ...በልጅቷ ሞራል መነገድ....መልእክቱ ሌላ .....ያልከው ወለደች ....ስድ

  • @hiwothagos3849
    @hiwothagos3849 Місяць тому +1

    Betam. Dess yilale Emebrhan. enkun. Bemchereshaw gebegnchis

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Місяць тому

    Egzabher yemsgen mesi weldeche ende? Wow I'm to late le zenawe gen betam des belohale .. egzabher yemsgen.

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Nechem seyfu ena Qilet
    Ayleyayum🦟
    Min ageban sele Edmewa ⁉️

  • @eliyana1234
    @eliyana1234 Місяць тому

    የምን 46 አመት 56 ነው እንጂ😮

  • @MetiAemiro
    @MetiAemiro Місяць тому +1

    enkuan mariyam marechesh

  • @KebareAman
    @KebareAman Місяць тому

    ደሰኮርሽ በጣም ኢ/ያ ስትዪኮ ስለ ሌላ የማናቃት ሀገር የምታወሪ ነው የምትመስዪ

  • @WeyiniZegeye
    @WeyiniZegeye 5 місяців тому +3

    Betame dese yelal mesity

  • @rutaab8270
    @rutaab8270 Місяць тому +2

    I think she's holding one of the kids with a heart problem...as she always do. It seems a fake news! Even the Audio is mixed from different interviews. U started with a phone call from seifu n end up with another stuff man. It's a shame! Think of her emotions b4 u do such stuffs please!

  • @MuluYshalem
    @MuluYshalem Місяць тому

    Weye desesele

  • @LemlemDesta-t9x
    @LemlemDesta-t9x Місяць тому

    እንዴ ምን አይነት ነገር ነው

  • @MastewalMastewal-sr4yh
    @MastewalMastewal-sr4yh 7 місяців тому

    Yene 1gna enkuan diss alshe sewdshe eko mesi

  • @haimanotteshome70
    @haimanotteshome70 Місяць тому

    mekegna hulu men yaketaqtelachehual

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora327 Місяць тому

    ኧረ አንፎጋገር!

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Місяць тому

    Are ebakchu lemen tweshalechu????

  • @kidistteklemariam7557
    @kidistteklemariam7557 Місяць тому +1

    ወሬኞች ሥራፈት ስለሆንክ/ስለሆንሽ ነው።

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 Місяць тому

    She is not 46 years only do yo remember mesi sendel 1975 at that she was 25

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Місяць тому

      ኧረ አይሆንም እንዴ አሁን ታዲያ 66 አመት ሆነቻ? 😂😂😂😂😂😂😂

  • @EyerusalemJerry-xj4nq
    @EyerusalemJerry-xj4nq Місяць тому

    Ere kes eyalachu tekededu

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju Місяць тому

    Egzybhre yemsgne dese yelale🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 Місяць тому +1

    ውይ ቅንብር ውሸት ውሸት

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Seyfu Ante Radikal
    Edmeh Sint new⁉️30⁉️
    Definition Kante yemetebeq new
    Astedadegkn yemesekral‼️‼️‼️

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 6 місяців тому +3

    46 ብቻ??? 53 ናት።

    • @Rgbeyaddis
      @Rgbeyaddis 5 місяців тому

      እረ እትሆንም

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa Місяць тому +4

      ብትሆንስ አንቺን ምንአስጨነቀሽ ተቸገርኩ አለችሽ??? እደዚህ አይባልም!!! እሳ ያንቺልጅ ብትሆንስ ይሄ ነው እድሜዋ ብለሽ አደባባይ ትናገርያለሽ??? ፈጣር ማስተዋሉን ያድልሽ እህቴ.....

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa Місяць тому

      👍👍👍👍👌👌👌

    • @beletechyoseph2650
      @beletechyoseph2650 Місяць тому +1

      ወሬ ብቻ ምን ይጠበስ

    • @gedag5658
      @gedag5658 Місяць тому

      ​@@Rgbeyaddisትጠጋለች

  • @addisconnect7151
    @addisconnect7151 Місяць тому

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Місяць тому

    Emebte unkan setechishi

  • @hayateyimer6323
    @hayateyimer6323 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤men❤❤❤❤yesanewal❤❤❤❤❤temesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsitiriJuli
    @AsitiriJuli 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤