Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናትነት ከባድ ነው በረብ አገር ያለን። እህቶች አላህ በሰላም ያገናኝን እናቶቻችን ጋር እኔ መቸም የናቴና ያባቴ ናፍቆት አልቻልኩትም። እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ አባቴን ያመዋል።
አላህ ፊያቸውን ይመልስላቸው እህቴ አላህም በሰላም ያገነሰኝሽ
Ayzose habibte Allah afia yarglse ouuuffffff sedet
rabia bint mohammed ربيعه ያረብ።አይዞሸ.እህቴ
aiyzoh yen wed e/r ymarw anhm xnkr bylj eshi mar
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ለእናቱች እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ያርብ
ዋዉ.ሀገሬ.ትዝ.አለኘ
አሜን
አሚን
አሜን በጣም
የኔም እናት እንደዚህ ጋግራ ነው ያሳደገችኝ አቤት የናቶቻችን ብርታት የናቴን ሩቡን የለኝም እናቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ ኑሪልኝ ክፍ አይንካሽ ክብር ለናቶች ሁሉ
እድሜና ጤና ለናቶቸችን♥♥♥♥♥♥♥
ማሻአላ ጎበዝ ልጅ ያዘለችው ጎበዝናት በርቺ የኔ ቆጆ
አይ ልጁ አዛሎ እንጂራ መገጋራ እማዬ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ እመቤት
Qonjoo Ayzosh yene Innat very good
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያግዝሽ በርቺ ያልፋል
እማዬ እናት የኔም እናት እንደዚህ ተቸግራ ነው ያሳደገችኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
አንድህ አዝለው አሳድገውን የቡና እንኳን ሳንላቸው ያለፉ እናቶችን ሳስብ አይ ለዚችስ አዋተን ብንልክላት በረከት ነበረው አስቡት 10እና 15 ሰው ሆነን 10$,እንኳን ብናዋጣ ለሷ ብዙ ነው ለጇም እፎይ ይል ነበር
ትክክል እህት
እዳችአይነቶን አላህ ይብዛልን ጥሩአመለካከት ነው።
እውነት ነው
Uffff ayinat min Kalat yigelitishe yihon???
Amazing multitasking, no wonder Ethiopian have such an endurance, I can see where they all enheritted from , their mums.
አይ እምየ እፋፋፋፋፋ አዝለሺ በዛላይ በሁለት ምጣድ በእጨት ስታሳዝኝ 😭😭
ወጡ በእንጨት ይሰራ ብረት ድስቱ ትልቅ ስለሆነ እንጀራ እንዴት በእንጨት ይናገራል እንጨት ከየት ይመጣል ዩኒቨርስቲም ደን ይጨፈጭፋል እንዴ ይታሰብበት ለደኑና ለናቶቻችን
😭😭ay haadha ofii akkas taate nuguddistee yarrabbi umurii haadha keenya nuuf dheeressi
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይሥጣችሁ
እኔ ገረን እጀራ መጋገር ደሥ ይለኛል ግን በአገራችን እደዚህ አደለም ይሄን ሁሉ አደሠው ሠርግም ቢሆን ብዙዙሉሠው ጎረቤት በአድ ሆኖነው የሚጋገረው አላህ የርዳሽ እምየ በጣም ነው ያዘኩት እደ ጎረቤት ባገር የለምደ ይሄን ያህል አንደረሠው ውይይይይይይይይይይይ
enatochachin lezemenat endezi bechis sikatelu 1 mihur Tefa yeteshale technology fetro yemiyasarfachew?
ይሄን ሁሉ ብቻዋን ነው የምትጋግረው ?እግዚአብሔር ይርዳሸ
አይ እንጀራ እኔም ማቴን አይቸ አለሁ
o
ወይኔ እንጀራው ሲያምር እኔም አሁን ለወንድሜ ሰርግ እጋግረዋለሁ አቦ አላህ ያፅናሽ በሉኝ ጭሱን ግን አይኔ ማልቀሱ ነው
Mnaw lijun mtastangabat bota btisaxuwat? inde lij tasakima sra? Bxam yikabdal
አላህ ይገዝሺ እፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘሺኝ ልጂ አዝለሺ በዛ ላይ ሁለት ምጣድ።
ማሻአላህአላህ ያግዝሽ አሳዘሽኝ ልጅ አዝለሽ ስራ
Highland
የናት ወለታዋ የማይመለስነዉ እናት የሚለዉ ስም ብቻ በቂ አይደለም እናት ትኑር ለዘላለም
ehite le hulum gize alewu berechi esh kegna sideti esu yishalali
ይህ እሩዝ መቀቀል እንጀራ ይጠፍኛል ብየ አስባለሁ ወይ ውርደት ባሉ ቢገኝ ሞያ ከየት ይመጣል
አየናት እዲህአርገ አሣዲጋ ምንአርገሽልኝ ትባላለች አሳትየለበለባት አዝላለች
Key enjera ayemachagnm
አይ እናት ክፉ አይካት ፈጣሪ እድሜና ጤና ለናቶች አዝላ ልጁ ሲያሳዝን
አላህ ይርዳሽ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እስከሚያልፍ ያለፍል
ወይ እነት ለሀለም እነት እድሜነ ጤነ የስጠቸው የረብ ስተሰዝን ሱበን አለህ
pedaye anchin bayew ayne lelaw limine !!! ewunet peda memar kerito gebito mewutat genetin kemayet aytenanesim! I love so much peda (BDU) with such like mothers
የኔማር፡ሆደተላወሠ፡እናትነትከባዲነው፡አላህይቁጠርልሺ
masha allahay enat ayzos
Aede kulu Aede brheni Zeyxgma 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ።እናት እድህ ሁነው ላሳደጉን እናቾችን እድሜ ጤንም
Wey yenat welta tekfelo ayabkam
Yaa hadhaa ufii rabbin umirrii kee sii hakkayuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mammmmmmmmmmmmmmm uuuuuffffffff
ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ
ወይ የነት ድከም መቼም የሱዋን ዉለተ ከፍለን አጨርሰው እንደዉም የለፈችበትን ድከምም መነስተውስ አለን አለህ ቀልብ ይስጠን ወለሂ ከበድ ነው የነት ነገር እኔ እንጀ የሁለችንንም እነት እድመቸውን የቆይልን የሞቱትም ፍርዶሰል ጀነት ይወፍቀቸው እማ ኩፉሽን አልስማ የረብ አተው ጠብቅልኝ
በፍቅርሽ የቃልኪዳን ለቀለበት ታሥሬ ዛሬም አይሻለሁ ባሣብ አሻግሬ እማዬ እወድሻለሁአላህ ጀነትን ይወፍቅሽ እማ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ
Anchi nesh jegna inat allah yirdash
Yne enat e@stasazen
እናቴ እንድህ አድህ አዝለሽ ነው ያሳደግሽኝ አላህ እድሜሽን ያቆይልኝ
አይ የናት የምየ ውልታው ብዚ ነው የኔም እናት እድዚህ አድርጋ ነበር ያሳድግችኝ ነብስሽን በአፀ ገነት ያኖርው እናት
wayena ይሄን ሁሉ እሷ ብቻዋን ነው የምትጋግረው? አይዞሽ ማሬ
ማሺአላህ ተባረከላህ
Erezhem edeme ena tena le enatoch
Uuuuffffff..baxamii gifii. lijuu.yazuu😭😭😭😭🙆🙆
Rezim edeme ena tena le ENATOCHACHIN !!!!@ ✋✋
እድሜ ጤና ለእናቾች ወይ ሲያምር
አላህ ያግዝሽ እናት
እናት ስም አነሳት እምዬ እዲህሆኗ አሳድጋ እርእናት እኔቃላት የለኚም
ያረቢ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
ጎበዝ እሴትነቷ እጀራዋ ሲያምር
egzbiher yirdash yalifam yene inat
Workonesh Warda yes, we will work to make the life of the mothers better
yne kongo aleh ygzeshe😙😙😙😙😙😙😙
ክብር ለእናቶች እምየ ይቅር በይኝ እደዚህ ነው ያሳደግሽኝ እህህህ😭😭😭😭😭
አይ እናት አንቺን የሚገልፅ ቃላት ያንሳል እናትን ክፊ አይንካሽ
Woy enaten lij azla
ጎበዝ ናት ወላሂ ወይ ምንድነው ሰርግ ነው እንደ
የኢትዮጵያ. እናት ዋጋ ምትከፍለው ለልጅ ከተመን በላይ ነው እኛ ግን ዋጋቸውን አናይ አናስተውል ይገርማል ለቁም ነገር እንኩዋን አንበቃ እግዚአብሔር ልቦናውን ፍቅሩን ይስጠን ቸሩ መድሐንያለም እሴቶቻችንን ያኑርልን
መቼም የሃገረችን እናቶች ተባረኩ ነገረግን በአሁኑ ሰአት እየተደረገ የለ ወንጀል በጣም የሚያሳዝን ነዉ ጤፍን ከጀሶጋር አየቀላቀሉ እነዚህ ሆዳም ነገዴዎች ማጋለጥ የጠበቅባቹሃል
አላህ ያገዚሺ አይ እናት
yane enate lige azlie sra, ykbdal Egzyaber ygzshe
Ufee emaye alhe yereda chu enesa balaye yeshalanyale
አላሄ ያግዝሽ አይ የናት መከራ ልጅ አዝለሽ
ወላሂ ከአጀቴ አለቀሥኩ ወይ ኡሚ 1000 አመት ኑሩልን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭
ኤረማብኪያው ምንይመስላል ላኢላሀኢነላ
Echen enat meshelem new wow leg azela leregem seat koma tasadegena endy hona kasadegech bewala edelegna kehonech new ya hesan adego lekumeneger beketo yemetayew gen wagachewen yemekefel fetary ande ken endesew dena alegalay dena megeb yetemuwala hekemena aderegana bemedere demo desetawa ya endezy waga kefela yasadegechew lejwa seketama hono setaye newewna seketama hono desetawan endetatatem fetaryen adera elewalew
Ayii yesus Akkumati nama jirachiftetti jiraatu
የጋራችን አቢዛኛው ጡሩ አይዳላምለሚን ኢንዲ አልሺ ቢትሉኝ ህዚናት ጣፈ ኢጂ ሚስኪና ልጃን ልታሠዲጊ ልጃን አዚላ ኢጄራ ስትጋጊሪ ቆሞ መመልከት ሚን መላት ነው ላንዚህ አይናት ኢናት አላህ ኢሪዳቻው ጌታችን አታ ኢንዳኛ አይዳላህም ዎዳሪም ዬላህምሚቃኛነታችን ልናዲጊም አይሠጣነምቅም መያዛችንም የዛሬ መቶ አመት ስላታዳራጋው ጊፊና በዳል የሁኑ የሃኛው ትዊልዲ በሡ ዙሪያ ኢያታሺከራካራ አጋርን ኢያፋናቃላ አይዳላ የጋራች ሠዉ ኢበከቹህ ጡሩ ሁኑ ጡሩም ታጋኛላቹህ
እንደዚህ አድርጋቺሁ አሳድጋቺሁ የነበረቺበትን እማታቅ ሁላ አረብ ሀገር መታ በየሚድያው እናት ትሰደበለቺ አይ ዱኒያ
ምድነው የስርግ ሊጥ እሶ ጋግራ ልጨርስ ነው በነገራችን ላይ እጀራ መጋገር አልወድም አቀጠቀጠኝ እሶ ለጋገርችው
ማሻ አላህ እና ማን ሊጋግረዉ ነዉ ባልሽ ሀሀሀ እደ እኔ
እድሜሽን ያረዝመው የኔእናትይሄቀን ናፈቀኝ
ባህር ዳር ዮንቨርስቲ ??
ፅዳት ዜሮ !!!!!!!
Endh teskyta asdega ahun larf nw lje dersly setl tegabeya agazi mto betyt fetua ly yeglwal ,,enate ye Ethiopa kfu tewldoch endh tektla yasdegch Enat enbana lab hulem yefardachu yefardachu!!!
ቡሉ እናቶች እምትሳደቡ እስኪ ህዋት በወገቦ አዝላ በፊቶ የሶስት ምጣድ እሳት እየገረፍት ነው እሽ እንድህ ሁነው ነው ያሳደጉን ግን እኞ ዘለን እናቶችን እንሳደባለን ስድብ አይገባቸው እናቶች እርሜ ይስጣቸው የእረፍት እንጀራ ይስጣቸው
👍👍👍👍👍
እማ እድሜና ጤና የናቶቻችን እፍፍፍ እኔ የናቴ ፍቅርዋ ዉለታዋ መቻል አቅቶኛል እፋቹ አንስማ ኡሚ ሀያቴ
Woyi inatinati 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
MISKONOCH ENATOCHACHIN! ESATU LIBACHEWUIN EYADEKEME BECHIS EYETATENU LIJOCHIN TESHEKIMEWU...ERESINTU....MINALE ZURIYAWIN BESHKLA BITSERULACHU ESTU EKO LIBDIKAIM YAMETAL...
ፈጣሪያግዝሽ
እጆችሽ ይባርኩ እናቴ
Quraan karuumka ah
የኔ ማር አይዞን አይ እናት
Uuuuufff😪😪😪 l love you mom♥️♥️♥️
ኧር ዲሥ ላይክ የምታደርጉ ሠዎች ለእናት ያዉም አዝላ በጭሥ ለምትሠቃይ እምየ ኧር ተዉ ልባችሁ ይዘን እሥዋ ባትጠቀመዉም ሚድያዉን ለእናት ሢባል እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣችሁ
ምን።እደምል።አላቅም።እግዚአብሔር ይርዳሺ
Wow desi sil
inate uuuuuuuffffeeeee 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😘😘😘😘
አየእናት ሁሉም በአንድ ስም ይጠራሻል እግዚአቡሄር የልፋትሽን ዋጋ የክፈልሽ
ስታሳዝኒእድሜናጤናለእናቶቻችን
የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም
Naice
እማማ ደስታሽን ያሣየኝ
እዲህነዉ ሤትእናት ለዘላለም ትኑር
Been mom is very hard I'm sorry u carrying ur child and make this work is touching with child😔
ወይ እነት እድሜነ ጤነ አለህ ይስጥሽ እድሜ ከእነቶች
enatn asrawesechigni efuuu😭😭😭😭😭😭😭
Wow ❤❤❤❤🇪🇹
ዋወ
See also how the clay plates/mitads/mogogos are made: ua-cam.com/video/cvd4wKLudXY/v-deo.html
እናትነት ከባድ ነው በረብ አገር ያለን። እህቶች አላህ በሰላም ያገናኝን እናቶቻችን ጋር እኔ መቸም የናቴና ያባቴ ናፍቆት አልቻልኩትም። እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ አባቴን ያመዋል።
አላህ ፊያቸውን ይመልስላቸው እህቴ አላህም በሰላም ያገነሰኝሽ
Ayzose habibte Allah afia yarglse ouuuffffff sedet
rabia bint mohammed ربيعه ያረብ።አይዞሸ.እህቴ
aiyzoh yen wed e/r ymarw anhm xnkr bylj eshi mar
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ለእናቱች እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ያርብ
ዋዉ.ሀገሬ.ትዝ.አለኘ
አሜን
አሚን
አሚን
አሜን በጣም
የኔም እናት እንደዚህ ጋግራ ነው ያሳደገችኝ አቤት የናቶቻችን ብርታት የናቴን ሩቡን የለኝም እናቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ ኑሪልኝ ክፍ አይንካሽ ክብር ለናቶች ሁሉ
እድሜና ጤና ለናቶቸችን♥♥♥♥♥♥♥
አሚን
ማሻአላ ጎበዝ ልጅ ያዘለችው ጎበዝናት በርቺ የኔ ቆጆ
አይ ልጁ አዛሎ እንጂራ መገጋራ እማዬ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ እመቤት
Qonjoo Ayzosh yene Innat very good
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያግዝሽ በርቺ ያልፋል
እማዬ እናት የኔም እናት እንደዚህ ተቸግራ ነው ያሳደገችኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
አንድህ አዝለው አሳድገውን የቡና እንኳን ሳንላቸው ያለፉ እናቶችን ሳስብ አይ ለዚችስ አዋተን ብንልክላት በረከት ነበረው አስቡት 10እና 15 ሰው ሆነን 10$,እንኳን ብናዋጣ ለሷ ብዙ ነው ለጇም እፎይ ይል ነበር
ትክክል እህት
እዳችአይነቶን አላህ ይብዛልን ጥሩአመለካከት ነው።
እውነት ነው
Uffff ayinat min Kalat yigelitishe yihon???
Amazing multitasking, no wonder Ethiopian have such an endurance, I can see where they all enheritted from , their mums.
አይ እምየ እፋፋፋፋፋ አዝለሺ በዛላይ በሁለት ምጣድ በእጨት ስታሳዝኝ 😭😭
ወጡ በእንጨት ይሰራ ብረት ድስቱ ትልቅ ስለሆነ እንጀራ እንዴት በእንጨት ይናገራል እንጨት ከየት ይመጣል ዩኒቨርስቲም ደን ይጨፈጭፋል እንዴ ይታሰብበት ለደኑና ለናቶቻችን
😭😭ay haadha ofii akkas taate nuguddistee yarrabbi umurii haadha keenya nuuf dheeressi
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይሥጣችሁ
እኔ ገረን እጀራ መጋገር ደሥ ይለኛል ግን በአገራችን እደዚህ አደለም ይሄን ሁሉ አደሠው ሠርግም ቢሆን ብዙዙሉሠው ጎረቤት በአድ ሆኖነው የሚጋገረው አላህ የርዳሽ እምየ በጣም ነው ያዘኩት እደ ጎረቤት ባገር የለምደ ይሄን ያህል አንደረሠው ውይይይይይይይይይይይ
enatochachin lezemenat endezi bechis sikatelu 1 mihur Tefa yeteshale technology fetro yemiyasarfachew?
ይሄን ሁሉ ብቻዋን ነው የምትጋግረው ?
እግዚአብሔር ይርዳሸ
አይ እንጀራ እኔም ማቴን አይቸ አለሁ
o
ወይኔ እንጀራው ሲያምር እኔም አሁን ለወንድሜ ሰርግ እጋግረዋለሁ አቦ
አላህ ያፅናሽ በሉኝ ጭሱን ግን አይኔ ማልቀሱ ነው
Mnaw lijun mtastangabat bota btisaxuwat? inde lij tasakima sra? Bxam yikabdal
አላህ ይገዝሺ እፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘሺኝ ልጂ አዝለሺ በዛ ላይ ሁለት ምጣድ።
ማሻአላህ
አላህ ያግዝሽ አሳዘሽኝ ልጅ አዝለሽ ስራ
Highland
የናት ወለታዋ የማይመለስነዉ እናት የሚለዉ ስም ብቻ በቂ አይደለም እናት ትኑር ለዘላለም
ehite le hulum gize alewu berechi esh kegna sideti esu yishalali
ይህ እሩዝ መቀቀል እንጀራ ይጠፍኛል ብየ አስባለሁ ወይ ውርደት ባሉ ቢገኝ ሞያ ከየት ይመጣል
አየናት እዲህአርገ አሣዲጋ ምንአርገሽልኝ ትባላለች አሳትየለበለባት አዝላለች
Key enjera ayemachagnm
አይ እናት ክፉ አይካት ፈጣሪ እድሜና ጤና ለናቶች አዝላ ልጁ ሲያሳዝን
አላህ ይርዳሽ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እስከሚያልፍ ያለፍል
ወይ እነት ለሀለም እነት እድሜነ ጤነ የስጠቸው የረብ ስተሰዝን ሱበን አለህ
pedaye anchin bayew ayne lelaw limine !!! ewunet peda memar kerito gebito mewutat genetin kemayet aytenanesim! I love so much peda (BDU) with such like mothers
የኔማር፡ሆደተላወሠ፡እናትነትከባዲነው፡አላህይቁጠርልሺ
masha allah
ay enat ayzos
Aede kulu Aede brheni
Zeyxgma 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ።እናት እድህ ሁነው ላሳደጉን እናቾችን እድሜ ጤንም
Wey yenat welta tekfelo ayabkam
Yaa hadhaa ufii rabbin umirrii kee sii hakkayuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mammmmmmmmmmmmmmm uuuuuffffffff
ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ
ወይ የነት ድከም መቼም የሱዋን ዉለተ ከፍለን አጨርሰው እንደዉም የለፈችበትን ድከምም መነስተውስ አለን አለህ ቀልብ ይስጠን ወለሂ ከበድ ነው የነት ነገር እኔ እንጀ የሁለችንንም እነት እድመቸውን የቆይልን የሞቱትም ፍርዶሰል ጀነት ይወፍቀቸው እማ ኩፉሽን አልስማ የረብ አተው ጠብቅልኝ
በፍቅርሽ የቃልኪዳን ለቀለበት ታሥሬ ዛሬም አይሻለሁ
ባሣብ አሻግሬ እማዬ እወድሻለሁ
አላህ ጀነትን ይወፍቅሽ እማ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ
Anchi nesh jegna inat allah yirdash
Yne enat e@stasazen
እናቴ እንድህ አድህ አዝለሽ ነው ያሳደግሽኝ አላህ እድሜሽን ያቆይልኝ
አይ የናት የምየ ውልታው ብዚ ነው የኔም እናት እድዚህ አድርጋ ነበር ያሳድግችኝ ነብስሽን በአፀ ገነት ያኖርው እናት
wayena ይሄን ሁሉ እሷ ብቻዋን ነው የምትጋግረው? አይዞሽ ማሬ
ማሺአላህ ተባረከላህ
Erezhem edeme ena tena le enatoch
Uuuuffffff..baxamii gifii. lijuu.yazuu😭😭😭😭🙆🙆
Rezim edeme ena tena le ENATOCHACHIN !!!!@ ✋✋
እድሜ ጤና ለእናቾች ወይ ሲያምር
አላህ ያግዝሽ እናት
እናት ስም አነሳት እምዬ እዲህሆኗ አሳድጋ እርእናት እኔቃላት የለኚም
ያረቢ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
ጎበዝ እሴትነቷ እጀራዋ ሲያምር
egzbiher yirdash yalifam yene inat
Workonesh Warda yes, we will work to make the life of the mothers better
yne kongo aleh ygzeshe😙😙😙😙😙😙😙
ክብር ለእናቶች እምየ ይቅር በይኝ እደዚህ ነው ያሳደግሽኝ እህህህ😭😭😭😭😭
አይ እናት አንቺን የሚገልፅ ቃላት ያንሳል
እናትን ክፊ አይንካሽ
Woy enaten lij azla
ጎበዝ ናት ወላሂ ወይ ምንድነው ሰርግ ነው እንደ
የኢትዮጵያ. እናት ዋጋ ምትከፍለው ለልጅ ከተመን በላይ ነው
እኛ ግን ዋጋቸውን አናይ አና
ስተውል ይገርማል ለቁም ነገር እንኩዋን አንበቃ እግዚአብሔር ልቦናውን ፍቅሩን ይስጠን ቸሩ መድሐንያለም
እሴቶቻችንን ያኑርልን
መቼም የሃገረችን እናቶች ተባረኩ ነገረግን በአሁኑ ሰአት እየተደረገ የለ ወንጀል በጣም የሚያሳዝን ነዉ ጤፍን ከጀሶጋር አየቀላቀሉ እነዚህ ሆዳም ነገዴዎች ማጋለጥ የጠበቅባቹሃል
አላህ ያገዚሺ አይ እናት
yane enate lige azlie sra, ykbdal Egzyaber ygzshe
Ufee emaye alhe yereda chu enesa balaye yeshalanyale
አላሄ ያግዝሽ አይ የናት መከራ ልጅ አዝለሽ
ወላሂ ከአጀቴ አለቀሥኩ ወይ ኡሚ 1000 አመት ኑሩልን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭
ኤረማብኪያው ምንይመስላል ላኢላሀኢነላ
Echen enat meshelem new wow leg azela leregem seat koma tasadegena endy hona kasadegech bewala edelegna kehonech new ya hesan adego lekumeneger beketo yemetayew gen wagachewen yemekefel fetary ande ken endesew dena alegalay dena megeb yetemuwala hekemena aderegana bemedere demo desetawa ya endezy waga kefela yasadegechew lejwa seketama hono setaye newewna seketama hono desetawan endetatatem fetaryen adera elewalew
Ayii yesus Akkumati nama jirachiftetti jiraatu
የጋራችን አቢዛኛው ጡሩ አይዳላም
ለሚን ኢንዲ አልሺ ቢትሉኝ ህዚናት ጣፈ ኢጂ ሚስኪና ልጃን ልታሠዲጊ ልጃን አዚላ ኢጄራ ስትጋጊሪ ቆሞ መመልከት ሚን መላት ነው ላንዚህ አይናት ኢናት አላህ ኢሪዳቻው ጌታችን አታ ኢንዳኛ አይዳላህም ዎዳሪም ዬላህም
ሚቃኛነታችን ልናዲጊም አይሠጣነም
ቅም መያዛችንም የዛሬ መቶ አመት ስላታዳራጋው ጊፊና በዳል የሁኑ የሃኛው ትዊልዲ በሡ ዙሪያ ኢያታሺከራካራ አጋርን ኢያፋናቃላ አይዳላ የጋራች ሠዉ ኢበከቹህ ጡሩ ሁኑ ጡሩም ታጋኛላቹህ
እንደዚህ አድርጋቺሁ አሳድጋቺሁ የነበረቺበትን እማታቅ ሁላ አረብ ሀገር መታ በየሚድያው እናት ትሰደበለቺ አይ ዱኒያ
ምድነው የስርግ ሊጥ እሶ ጋግራ ልጨርስ ነው በነገራችን ላይ እጀራ መጋገር አልወድም አቀጠቀጠኝ እሶ ለጋገርችው
ማሻ አላህ እና ማን ሊጋግረዉ ነዉ ባልሽ ሀሀሀ እደ እኔ
እድሜሽን ያረዝመው የኔእናት
ይሄቀን ናፈቀኝ
ባህር ዳር ዮንቨርስቲ ??
ፅዳት ዜሮ !!!!!!!
Endh teskyta asdega ahun larf nw lje dersly setl tegabeya agazi mto betyt fetua ly yeglwal ,,enate ye Ethiopa kfu tewldoch endh tektla yasdegch Enat enbana lab hulem yefardachu yefardachu!!!
ቡሉ እናቶች እምትሳደቡ እስኪ ህዋት በወገቦ አዝላ በፊቶ የሶስት ምጣድ እሳት እየገረፍት ነው እሽ እንድህ ሁነው ነው ያሳደጉን ግን እኞ ዘለን እናቶችን እንሳደባለን ስድብ አይገባቸው እናቶች እርሜ ይስጣቸው የእረፍት እንጀራ ይስጣቸው
👍👍👍👍👍
እማ እድሜና ጤና የናቶቻችን እፍፍፍ እኔ የናቴ ፍቅርዋ ዉለታዋ መቻል አቅቶኛል እፋቹ አንስማ ኡሚ ሀያቴ
Woyi inatinati 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
MISKONOCH ENATOCHACHIN! ESATU LIBACHEWUIN EYADEKEME BECHIS EYETATENU LIJOCHIN TESHEKIMEWU...ERESINTU....MINALE ZURIYAWIN BESHKLA BITSERULACHU ESTU EKO LIBDIKAIM YAMETAL...
ፈጣሪያግዝሽ
እጆችሽ ይባርኩ እናቴ
Quraan karuumka ah
የኔ ማር አይዞን አይ እናት
Uuuuufff😪😪😪 l love you mom♥️♥️♥️
ኧር ዲሥ ላይክ የምታደርጉ ሠዎች ለእናት ያዉም አዝላ በጭሥ ለምትሠቃይ እምየ ኧር ተዉ ልባችሁ ይዘን እሥዋ ባትጠቀመዉም ሚድያዉን ለእናት ሢባል እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣችሁ
ምን።እደምል።አላቅም።እግዚአብሔር ይርዳሺ
Wow desi sil
inate uuuuuuuffffeeeee 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😘😘😘😘
አየእናት ሁሉም በአንድ ስም ይጠራሻል እግዚአቡሄር የልፋትሽን ዋጋ የክፈልሽ
ስታሳዝኒእድሜናጤናለእናቶቻችን
የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም
Naice
እማማ ደስታሽን ያሣየኝ
እዲህነዉ ሤት
እናት ለዘላለም ትኑር