በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቭድዮ መሲ እና እማሆይ ከስምንት አመታት የስደት ቆይታ ቡኋላ ሲገናኙ የተሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ 😍እናት መተኪያ የሌላት ልዩ ስጦታናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 4 роки тому +718

    ብሬክስን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ የዛሬን ብቻ 🙄😍👏

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +294

    እናቱን የሚወድ ላይክ ❤🌹

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 4 роки тому +123

    መሢ እናቷን ትመስላለች ትመስላለለች የምትሉ like

  • @1hadas.mehari
    @1hadas.mehari 4 роки тому +210

    ማነው እንድእኔ ቤተሰቡ የናፈቀ😭😭

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 роки тому

      እኔም ውዴ ደምርኝ ማር

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @adugnatubes9211
      @adugnatubes9211 4 роки тому +1

      እኔ አለው የቤተሰብ ናፍቆት ያገበገበኝ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 роки тому +39

    ከብሬክሰ የምወድለት ነገር ለሚሰቱ ያለው ክብር ለቤተስቦቻ ያለው ክብር በጣም ነው የምወድለት አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ

  • @ቃሊኢትዮቢያ
    @ቃሊኢትዮቢያ 4 роки тому +1216

    እህቶቼ እደ ብሬክ ሚሥቱንና የሚሥቱን ቤተሠቦች ከልቡ የሚያከብር ባል ይሥጣቹሁ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ማነዉ እንደኔ እናት አባቱ የናፈቀዉ👍እድሜና ጤና ለወላጆቻችን🙏እኛም ስደተኞች በሰላም ሀገራችን ገብተን ቤተሰቦቻችን ለማየትና ለመሳም ያብቃን🙏🙏

  • @ethiopialove8391
    @ethiopialove8391 4 роки тому +309

    ብሬ አንተ ወደር የለህም መልካም ሠው ነህ ሠውን በሠውነቱ ብቻ የምታከብር ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

    • @ድልለፋኖላማራውአለኝታ
      @ድልለፋኖላማራውአለኝታ 4 роки тому +2

      አሚን አሚን ያረብ ይጠብቀው

    • @yehyadamerji882
      @yehyadamerji882 4 роки тому +1

      እንድውድስላይክ የምታድርጉ ሽቃሎች እንድሜልካችሁን ሽቃላሁናችሁ ኑሩ🙄የስውድስታየማያስድስተው ሰይጣን ብቻ ነው ቱ😒😒

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      @@ድልለፋኖላማራውአለኝታ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህትua-cam.com/video/7R0ehCLHeaY/v-deo.html

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      @@yehyadamerji882 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህትua-cam.com/video/7R0ehCLHeaY/v-deo.html

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 роки тому +70

    እናቴ በጣም ናፍቃኛለች እናቱ የላፈቀ ብቻ 👍👍👍

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 7 місяців тому

      አላህበስላምያገናኝን❤❤❤እናቴዋእኔምአናቴናፍቅኝአለች

  • @rayatub890
    @rayatub890 4 роки тому +67

    በስደት አለም ላይ እንደኔ እናቱን የናፈቀ ማነው በላይክ አሳዩኝ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 роки тому

      እኔ አለሁ እንደውሀ ነው የጠማችኝ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 роки тому

      እናትህ በሂወት ካለች ታገኛታለህ ግን ሂዲና እይ ቦሀላ እደኔ ፀፀት እዳይዝህ እኔ አሁን ከሞተችብኝ ቦሀላ ባብዲ ብሠክር ከምን አባቴ ላጣት ለሞቱትም አላህ ለጀነት ይበላቸዉ ላሉትም አላህ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይሥጣቸዉ ያረብ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 4 роки тому

      እኔአለሁ፣😭😭

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +293

    አደኛ ነኘ ላይክ አረጉኘ እናቱን የናፍቀ እኔ መችም ንፍቅቅቅ ብላኛለች ታናሺ እህቴም አላህ ሠላም ያድርግልን አሚን በሉ

  • @shegetube8897
    @shegetube8897 4 роки тому +505

    እስኪ ቤተሰብ የናፈቀው 👍❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 роки тому +219

    እኔ አለሁ አባቴን ስዴትላይሁኝ ያጣሁኝ ሀዘኑምንም አልቻልኩትም እስኪ ዱአርጉልኝ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +52

    እናታችሁ የሞተችባችሁ አላህ ሶብርይስጣችሁ እናት ያላችሁ አላህ በሰላምያገናኛችሁ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 4 роки тому

    ብሬክስ ወንድሜ እግዛብሄር ያክብርህ ያንተ ስብና ቤተሰብህን ያመለክታል ምክንያቱም ጥሩ አሳዳጊ ስላሳደገህ ነው ትክክለኛውን ባህላችን ካንተ ነው ያየሁት ዛሬ እናቱን በሚያዋርድበት ዘመን እንትን ሳይ በእውነት እሄን ቀን ተመኘሁ ሰላማቹህ ብዛት ይበል ልብ ወገኖቸ

  • @merwan807
    @merwan807 4 роки тому +417

    መሢየ ታድለሸ በሩ ተከፈቶ ገባሸ እኔ እናቴ በሩን ዘግታብኝ ላትመለሥ ሄደች ይሄዉ ድፈን አንድ አመቱዋ ዋ ሞት 😭😭😭😭

    • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
      @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 4 роки тому +4

      Auff erda aselkshegi ayizon ena enatm abatm yelgm bes alhamdulila

    • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
      @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 4 роки тому +23

      አይዛሽ እህት ሁሉም ወደ አፈረ ነው ቢቻ አሟሟታችን ያስምረልን የናታችን ነበስ ይማረልን

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 4 роки тому +3

      አይዛሽ የኔቆንጃ

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 роки тому

      😢

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 4 роки тому +102

    ማሻኣላህ ወይ የቤተሰብ ናፍቆት🙆‍♂️🙆‍♀️እራሱንያዞረው እዴኔ👍በኮሜት አሳውቁኝ ስዎዳችሁ የመዳም ቅመምች

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 4 роки тому

      እኔ አለሁልሽ ራስ ምታት ሁኖብኛል ውዴ

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 4 роки тому +1

      @@የጠፋውልጅ አይዞን ማሬ አድቀን እኛም እንገናኝ ይሆናል🙏

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 4 роки тому

      @@kamiletube3956 እሺ ውዴ በርችልኝ

    • @elhamtube4729
      @elhamtube4729 4 роки тому

      እኔ

    • @jamjamjamjam1491
      @jamjamjamjam1491 4 роки тому

      አብሽሪ እሻላህ እንገባለን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +32

    እንዴት እንዴት ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን አፈር ያብቃን

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 роки тому +1

    እናት እኮ ውድ ስጦታ ናት እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናታችን። መስየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +3

    በሬክስየ አንተ የልጅ አዋቂ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ. ቤታችሁ በበርከት ይሙላላችሁ. መሲየ የኔ ፀባይ ስናይ. ፈጣሪ በስላም ከእናት አለም ጋር አገናኘሽ

  • @መናይርሀሰን
    @መናይርሀሰን 4 роки тому +48

    አልሀምዱሊላህይህ ታላቅ እድልነው መሲየ ሁላችንንም ቤተሰቦቻችንንለማየት ያብቃን ብሬ አብሽር የኔወንድም አባትህ መልካም ልጂጥለውሂደዋል ጠንካራ በጎሰው በርታልን

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 роки тому +58

    እናት፣እና አባት፣የናፍቃችሆ፣የትናችሆ፣እፍፍፍ ነፍቆት፣ሊደፍኝነው፣እማማ፣እድሜ፣ጤና፣ተመኛሆኝ

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 4 роки тому +18

    ድስ ላይክ የምታረጉ እጃችሁን ይቁረጠዉ ምቀኞች

  • @wlecamewlecame8286
    @wlecamewlecame8286 4 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏💝💝💝♥♥💝💝♥👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alyazia9300
    @alyazia9300 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ብሬክስ ባለቤቱን መስ እና ቤተሰቦቹን አክባሪ ወደድ ሰው ነው በጣም ደስይላል ከዚ የበለጠ ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላቹ ወንድማችን መስዬ እህታችን እንኳን እመብረሀን በሰላም በጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር አገናኝችሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ፈጣሪ ደግሞ ልጆቹን ሮቢልን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ፈጣሪ ተባረኩ ለእማሃይም እናታችን።እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልሽ ።

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 4 роки тому +16

    ብሬክስ. በጣም. ምርጥ. ልጅ. ነው. ብሬክስን የምትወዱ 👍💜

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +7

    እናት ለዘላለም ትኑር ፈጣሪሆይ የናትናባቴነገር አደራህን በስደት ባክኔ ያሳለፍኩትን ሁሉ ቁጭ ብየ እየተሳሳቀን እንዳወራቸው

  • @ፊዳካያረሱለላህ
    @ፊዳካያረሱለላህ 4 роки тому +8

    እናት ለዘላለም ትኑር እንኳን በሰላም ተገናኘሽ ለሁላችንም በሰላም ያገናኘን እናቴን እያመማት ዱዓ አድርጉልኝ ሁላችሁም ♥♥♥

  • @erahmitube8982
    @erahmitube8982 4 роки тому

    ማሻአላህ እእቴ ታድለሽ በሰላም ቤተሰቦችሽን ማገኘትሽ በጣም ትልቅ ፀጋነዉ የምር የኛስ ተራ መቸ ይሆን ያረብ ከክፉነገር ጠብቀህ ለሀገር ቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያብቃን ስቱን እያየናቸዉ ነዉ እናትንም አባትንም እያጡ ያየናቸዉ ኡፍፍፍፍ

  • @የማርያምልጀየማርያምልጀ

    አደት ደሰ ይላል በሰደት አለመ ያለነወ በሙሉ እደዝህ በሰላም ለመገናኝት ያብቃን ቤተሰቡቹን የናፈቀ ሁላ እግዝአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኝን

  • @Selam-Ethiopian
    @Selam-Ethiopian 4 роки тому +4

    ብሬክስየ እግዚአብሄር ይባርክ የመሲን ቤተሰብ ስታከብር ከጥሩ ቤተሰብ እንደወጣህ ታስታውቃለህ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 4 роки тому +8

    👍👍ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝተው ይስጣችሁ፤በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን እናንተንም እንደዝህ ፈጣሪ በሰላም ከምትወድዋቸው ቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ፤ፈጣሪ በያላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    እኛንም እዲህ እቤተሠባችጋ ቁጭብለን ለማውራት ያብቃን ያረብ🤲🙏

  • @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ
    @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ 4 роки тому

    እርጂም እድሜና ጤና ይጣችሁ ደስ ስትሉ ኡፍፍፍፍ እኔም ከሁለት ወር በኋላ እገባለሁ አምላክ በስላም ያገናኝኝ

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ወይ ብሪክሥ መሴ ፍቅራቹህን ያብዛው እማማ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥኦት

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 роки тому +5

    በስደት ያላችሁ በሙሉ
    እግዚአብሄር በሰላም ላሀገራችሁ
    ያብቃችሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +6

    ብሬክስ የመሲን ቤተሰቦች እንደ ረስህ ቤተሰቦች ስለምተየቸዉ ደስ ትለኝለህ ፈጣሪ አይለየችሁ ፍቅሩን ይጨምርለቹሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @azizmlove2149
    @azizmlove2149 4 роки тому +8

    ብሬክስ አላህ ይጠብቅህ አንተ ቅን ሰዉነህ ወላሂ እስቴ በቅንነት ላይክ ግጩት መሥየ ማሻላህ በጣም ደሥ የሚለዉ እንደት እንዳማረብሽ የእማየን እጅ የቀመሽግዜ እናት እንኳ አይኖ ብቻ በቂነዉ ወላሂ

    • @fatumaisma5058
      @fatumaisma5058 4 роки тому +1

      አንቺ ግን ሙስሊም ነሽ ማሻ አላህ አይባልም ልካፈር ሰው እሽ አላህፈሪው እኛም ደስ ብሎናል ወላክን በልክ አድርጊው ሱባሃን አላህ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @tringo691
    @tringo691 4 роки тому

    እልልልልልልልል መሲ እንኳን ለጋረሽ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ለነማማ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መሲ እንኳን ደስ አለሽ ብሬክስ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለአገራችሁ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ለናተም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እንዴሁ እንዳላችሁ እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 4 роки тому

    ብሬክስየ አላህ የንኛህን ይስጥህ ሠዉን ትወዳለህ ታከብራለህና ዋናዉ የሠዉ መደድ ነዉና የሠዉመዉደድ ይሰጥህ ትንሹም ትልቁም ያክብርህ ያገሬ ልጂ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 роки тому +91

    👉 እስኪ የሀረቧ ሴት ....የሀረቧ ሴት ለቤተሰቧ እንደ ሻማ የምትቀልጠውና ለቤተሰቧ ብርሀን የምሰጠውን እህቴን ፈጣሪ ሙሉ ጤንነቷን ጠብቅልኝ በሰላምም ወደ እናት ሀገራ መልስልኝ
    አሜን

  • @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
    @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ 4 роки тому +3

    አይይይ እኔስ እናቴን ሳለያት ሞችብኝ
    እንደናፈቀችኝ እንደራበችኝ
    እንኳን ደስ አለሽ መሲ

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 роки тому +3

    እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር አገናኘሽ መሲ ቤሬክሳችን ምርጥ ሰው ከአላህ በታች የአንተ ልፋት ነው ።

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ማሻ አሏህ አቡ እሮቤልየ እና እሙ እሮቤልየ አሚንንን አሏህ በሠላም ያገናኝን ያረብ እንኳንም አሏህ አስደሳችሁ እናተንም

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ

    አቤት ኮሜቶች መቸም የማትሉት ነገር የለም እግዞ መስየ እንኳን ደስ አለሽ 💛❤💛🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ጓልትግራይለምለምግጀት

    እስኪ፣ማነው፣እደእኔ፣ሃገሩና፣ቤተሰቡ፣ የናፎቆው

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 4 роки тому +7

    ብር የ የኔጌታ 😭😭😭አስለቀስከኝ አይዞክ ወድሜ ያባትክንም ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑረው

  • @umu4052
    @umu4052 4 роки тому +4

    እኔም ውዱ አባቴን በስደት እያለሁ ነው ያጣሁን አላህ ደሞ እናቴን እድሜ ያስረዝምልኝ የመሲ እናት እኳን ከልጀወጋር ፈጣሪ አገናኘወት

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ወንድም በጣም ተመችቶአል ጎንደር በእውነት በጣም ታምራላችሁ አሜን እግዛብሔር ይመስገን

  • @use1K629
    @use1K629 4 роки тому

    ብሬ የኔ አስተዋይ ኢትዮጵያዊ
    ወንደሜ እግዚአብሔር ከነ መላው
    ቤተሰቦችህ ክፈ አይንካህ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 4 роки тому +3

    መሲየ የኔ ቆንጆ እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ።

  • @fወሎየዋ-w6i
    @fወሎየዋ-w6i 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ ሮቤል አላህ ያሳድግህ ብሬክስየ አተንም ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ የዋህ

  • @zaharaayalewu2534
    @zaharaayalewu2534 4 роки тому +98

    ሠላም ሠላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ መሢ ያገሬ ልጅ እኔ የደብረታቦር ልጅ ነኝ በስደት ነው ያለሁት በሠላም ገቢ በሉኝ

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 роки тому +1

      Muse Araya ማማ ደምርኝ ውዴ

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 роки тому +1

      ማር ሰብ አድርጊኝ ውዴ

    • @mothermother2001
      @mothermother2001 4 роки тому +2

      ሰላም ግቢልኝ እኔም ያለምበር ልጅ ነኝ

    • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
      @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 роки тому +1

      @@mothermother2001 አሁን የት ነው ያለሽው

    • @rewdaabdela2530
      @rewdaabdela2530 4 роки тому +1

      በሰላም ግቢ ማማየ ቤተሰብሽንም እደነበሩት ያገናኚሽ

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 4 роки тому

    መሲ የኔቆንጆ በጣም እድለኛነሽ ሁሉም ቤተሰብሽ ያምራሉ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ አሁንም በይበልጥ ደግሞ የራያ ልጅ ማግባትሽ ደስይላል እኔ ራያካልሆነ እያልኩ ቁሜቀረው ራያዎች ውስጤናቹህ

  • @rome2089
    @rome2089 4 роки тому

    ብሬ ስው ነው ከልቡ ስው ብቻ ስለሆነ ክብር ክልቡ ነው ፈጣሪያክብርክ ስው የማያክበር ግንባርህ ላይ ያስታውቃል

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 роки тому +19

    መሲየ እንኳን ደስ አለሽ እኛንም መድሓኒአለም ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን አመን።

  • @ትወደኝየለበልእሺበልአበር

    ወይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል ክፉው እንደተለዩ መለያየት ነው ይሰውረን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉፍቅር

    እኔ የሚገርሙኝ ድስ ላይክ የሚሉት የቤተሠብ ደስታ ከስደት ምልስ በሠላም መገናኘት ያሥከፍል እንደ ሥትገርሙ
    የፍቅር አሞላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ መልካሞች

  • @alhamdulilahalakulihel6970
    @alhamdulilahalakulihel6970 4 роки тому

    የእዉነት በጣም ነው ደስ የሚለዉ ቪዲዮዉን ባየሁ ቁጥር እንባየን መቆጣጠር አልችልም የእዉነት በጣም እድለኛ ናቺሁ ብሬክስየ እና መሲየ እኔም ይቺን ቀን በጣም ናፈቀቺኝ

  • @hawa1438
    @hawa1438 4 роки тому

    ብሬክስ አተም ላጣሀው አባትህ መጥናናትን ይስጥህ እናትህን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ወድም

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +21

    አምላኬ ሆይ እባክህ ቤተሰቦቸን በሰላም አቆይልኝ አደራ 😭😭🙏መስዬ የኔቆንጆ እንኩዋን ደስ አላችሁ

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 роки тому

      ማማ ደምርኝ ውዴ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @ነጭአዝሙድ
    @ነጭአዝሙድ 4 роки тому +5

    በርየ መላካም ሐበሻ
    መስየ እንኳንም ጀንብ ኡሚክ ለመቀመጥ አበቃሽ ቀላል ነገር አይደለም ከብዙ ስደት እንግልት በኃላ እናትን በሒወት ማግኘት

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 роки тому +49

    እስኪ ብሶቴን አታንሳብኝ 💔
    አልቅሼ አብጄ ተፈራግጭ
    አይኔ እያዬ ሲቀበሩ
    እንኳን ሀዘናቸው እስካሁን በልቤ ውስጥ አለ
    እዛም ሆነ እዚህ የናት እና የአባት ሞት እጅጉን ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል 😥 ሁሌም አላህን ስለምን ከናቴ በፊት እኔን እያልኩ እለምን ነበር አይኔ እያየ አጣኋት 😥 ምነው ዛሬ ድረስ ቆይታ የደረስንበትን ቦታ አይታ ብትሞት አይቆጨኝም 😭 የናቴ ሽታ ሁሌም ይናፍቀኛል 😥 አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ለሞቱት 😥 እናትና አባት ያላቹ አላህ እድሜና ይስጥላቹ አታስቀይሟቸው ሀቃቸውን በአቅማቹ ለመወጣት ሞክሩ እናት እና አባት የሞቱለት ነው ጎዶሎው የሚገባቹ 😭አደራ

    • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
      @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 4 роки тому +3

      አይዛሽ እህት ሁላችንም ውደዛ ነእን አሞሞታችን ያስምረልን ማለት ነው አይዛሽ

    • @tube-jo6rg
      @tube-jo6rg 4 роки тому +1

      አይዞሸ ሆዴ ዱአ አድረጊላቸው

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 4 роки тому +1

      አይዞሽ አላህ ለጀነት ይበላቸው ያረብ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому

      አይዞሽ ማማየ አላህ ይረሀማቸው አችንም ሶብሩን ይስጥሽ

    • @የአላህባሪያነኝ
      @የአላህባሪያነኝ 4 роки тому

      😭😭😭😭😭በጣም

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 4 роки тому

    በጣም ስሜቱን መግለፅ እጅግ ይከብዳል ያየው ያውቀዋል ስሉ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mfmdmr871
    @mfmdmr871 4 роки тому +1

    ብሬክስ እና መሲ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሲየም እንኳን ደስ አለሽ በጣም ቅን ሰው ለትዳርህ ለቤተሰብህ እንዲሁም ለተቸገሩት ያለህን አመለካከትና ክብር በጣም ድንቅ ነው ያሰብከውን ያሳካልህ ልጅ ሮቤልየም እድግ በልልን
    እኔም በጣም የምወደው የሚወደኝ እግዚአብሔር ፈቅዶት አግብቼ ደስ ብሎኛል
    እኔን ደስ እንዳለኝ እናንተንም ደስ ይበላችሁ እና እንደነ ብሬክስ ልጅ ወልጄ ሀገር መግባት እፈልጋለው ይስጥሽ በሉኝ ያላገባችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጣችሁ ።

  • @ameyoutube6762
    @ameyoutube6762 4 роки тому +6

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ያፅናው እማሆይ እንኳን ደስ አሎዎት

  • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
    @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 4 роки тому +56

    አንድ ነገር ልንገራችሁ ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በምታምኑበት ይሁንባችሁ ስለነ መሲ ቤት እንዳታወሩ ፍቅር ያሸንፋል

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 роки тому +2

      Ewnate bilsalie demo iko bitadsim yarjli qusi ngri naw egzabhre yimasgni tena kale hulmi yimacali

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 4 роки тому

      ትክክል ነሽ ውዴ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 4 роки тому

      ትክክል ብለሻል

    • @giith3245
      @giith3245 4 роки тому +2

      ልክብለሻን ግንእኮ የገጠርቤት የሁላችንም እደዚህነዉ

    • @bgdghffg5989
      @bgdghffg5989 4 роки тому

      Mashiqebet new ahun yeh mnyisewalna yidegnbetn enastaws hulshim takabgeleshide

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 4 роки тому +4

    ስምንት አመት ስኖሪ ቤታቸውንም አልቀየርሽ በእውነት ያሳፍራል መጀመሪያ ቤተሰብሽን ማስደሰት አለብሽ ከራስሽ ደስታ ይልቅ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በህይወት እያሉ ከቤተሰብ መገናኘት በጣም መታደል ነው። ስደት ከባድ ነው ብዙ የምንወዳቸውን ሰዎች ለማየት እየጓጓን ግን ሳናያቸው ሳንገናኝ የሚልፉበት አጋጣሚ በጣም ብዙ ነው እንኳንም እናትሽን በሰላም በጤና ለማግኘት አበቃሽ መሲ እንኳን ደስ አለሽ።

  • @mariamkhle4531
    @mariamkhle4531 4 роки тому

    አላህ ይችን ቀን ይወፍቀን ለሁላችንም ብሬክስ እዉነት አንተ በጣም ትልቅ አስታዋይ ነህ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ

    ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ የሚከታተል 👍👍😍😍👈👈

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 4 роки тому +7

    ግርም የምትሉኝ ድስላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ አሀን ከቤተሰብ መገናኘት ምን ድስላይክ ያስደርጋል የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ ቱ አለይኩም

  • @fhjkkfghj843
    @fhjkkfghj843 4 роки тому +4

    እማየ ናፍቀሺኝል ሞልት ላይሞላ በናፍቆት ማለቅ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @fathyafathya3484
    @fathyafathya3484 4 роки тому

    ማሻአላ አንኳን ለቤተሰብሽ አበቃሽ መስዬ እኔም ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል። በሬክስ ማሻአላ ሰው በጣም አክባሪ ነክ አላህ ይጨምርሌክ ላይክ አር ጊ ነው የተከታተልኳችሁ ይመቻችሁ👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 4 роки тому

    ደስ የምትሉ ናቹ ልክ እንዳንተ ከልጆቸ ከልጅ ልጆቸ ማሻአላህ ከናቴ ከወንድሞቸው ባጠቃላይ ቤተሰቦቸው ንሻአላሁ ለሁሉም ሰው ተመኘሁኝ እናንተም ማሻአላህ ደስ የሚል ነው

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 4 роки тому +4

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋራ አብሮ በደሰት ምንኛ መታደል ነው እኛምን በስደት ያላችኹ እደዚህ ከቤተሰብ ጋራ ለአይነ ስጋ ያብቃን ያብቃችኹ ለኹሉም ቀን አለው አይዞችኹ

  • @hewi_q8814
    @hewi_q8814 4 роки тому +5

    ደስ የምትሉ መልካም ወጣቶች እመብርሃን ልጃቹን ትዳራቹን ትባርክላቹ እንኳን ለሀገራቹ ምድር በቅታቹ ከቤተሰቦቻቹ ከወዳጆቻቹ ጋር ተገናኛቹ መልካም የቤተሰብ ጊዜ ይሁንላቹ #አክባሪህ

    • @mananaal7308
      @mananaal7308 4 роки тому

      ሙሌመልካምሰዉሰላምህይብዛ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +4

    ሰላም ብሬ እና መሲ እድሁም ልጅ እሮቤል ቤተሰብ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ አደኛ ነኝ ደሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthagos4848
    @tigisthagos4848 4 роки тому

    መሲየ ታድለሽ መልካም ባል ነው ያለሽ ለቤተሰቤችሽ ያለው ፍቅር ደስ ይላል በጣም አይለያችሁ ብሬክስየ ውለድ ክበድ ማሬች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому

    ብሬክስ ምስኪን ላንተም አባት ነፍሳቸዉንበገነት ያኑራቸው መሲ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልሺ ለናትሺ እኔም እናቴን በጣም ነው እምወዳት እረጂም እድሜ ለናቶቻችን።።።

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 роки тому +29

    ኧረ የብሬክስ ሀበሻ ተከታዮቹ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ እማን ሳላያት እንዳትለየኝ ፈራሁ ተጨነኩ እርጅናዋም አለ ህመሟም ሀገር ልገባ ነበር ዝግትግት አለ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 роки тому

      Ayzohsi egzabhre ale beslame yagangachu yane enati

    • @ውብሀገሬ-አ1ሠ
      @ውብሀገሬ-አ1ሠ 4 роки тому

      አይዞሽ ውዴ

    • @eliaskidane3921
      @eliaskidane3921 4 роки тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ይሁን

    • @saudifh9097
      @saudifh9097 4 роки тому

      አይዞሽ እማይየበሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ

  • @zainabzainab1810
    @zainabzainab1810 4 роки тому +10

    እፋ እኔ በጉጉት እየጠበኩ ያለሁት የሰኡድ በሪራን ነው 😭😭😭😭😭🤯

  • @ገነትነኝየመዳምታክሲ

    መሲዬ እንኳን ደስ ያለሽ ቤተሰቦችሽን እንኳን በሰላም አገኘሻቸው እኔ ግን እናቴን በስደት አለም ሁኘ ነው የተረዳሁት😭😭😭😭 እናቴ አሞተች 3አመታትን አስቆጥራለች እኔ እስካሁን ስደት ላይ ነኝ በጣም ክፍት ብሎኛል እየመረረኝ ዋጥኩት😭😭😭😭

  • @victoria-i6m7f
    @victoria-i6m7f 4 роки тому

    እንኳን ለሃገርሽ በስላም በቃሽልኝ የኔ ውድ እማማዬንም እድሜና ጤናዋን ስጥቶ ያቆይልን

  • @cb3623
    @cb3623 4 роки тому

    አወወላሂ እኔም በስደት አለምሁኔነው አባቴን ያጣሁት አየሞትአጉዳውውውው አላህ መፅናናትን ይስጠን ብርየ ምርጥሰው

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 роки тому +3

    ኮሜንቶች በጣም አሥለቀሳችሁኚ💔💔💔💔💔ምናለ ሞት ባይኖር😭😭😭😭

    • @ቲጂቲዉብ
      @ቲጂቲዉብ 4 роки тому +1

      እኔም እያነበብኩኝ ለካ እያለቀስኩ ነዉ አይዟችሁ ዉድ እህት ወድሞቼ

  • @zizuemhana9858
    @zizuemhana9858 4 роки тому +10

    በጣም ዴስትላላችሁ በሬ ቅንነህ የቀናቤተሰብነው የሰጠህ ሁሌ ዴስተኛ ሁኑ መሲየ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @tubefiker3213
    @tubefiker3213 4 роки тому +20

    አሠላሙአለይኩም ወድ እህቶቼ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ክርትያኖች በፀሎት አትርሡኝ😥😥

  • @albadr666
    @albadr666 4 роки тому

    አቤት መታደል በጣም ነው ደሰሰ ብሬ እነ መሲ እምትሉት እኛንም በሰላም ቅድስት ሃገራችን ያበቃን

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በውቢቷ ጐንደር በመልካሞ የገጠር ከተማ የራሳችሁን ደስታ ፈጠራችሁ፡፡ እንኳን በሠላም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ጋ አገናኘሽ ፈጣሪ ትዳራችሁን፣ ልጃችሁንም ይባረክ ደስ ትላላችሁ፡፡

  • @leyliahmed1883
    @leyliahmed1883 4 роки тому +3

    መሲ አቺ ታድለሻል በስደት ዓለም የቤተስብ ሃዘን ከባድ ነው እህቴ እናቴን አልቀበርችም 😭😭😭😭😭😭

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 4 роки тому +7

    ብሬክስ አባትን ማጣት በጣም ከባድ ነው ልቤን ንክት አረገኝ በስደት ላይ ሆነህ ያባት ሀዘን ሲነገርህ ምንኛ መሪር ሀዘን ነው ኖሮልኝም አባቴ ናፍቆቱን አልቻልሁም

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому +3

    ሚስኪን ብሬክስየ አወ ወላሂ እዳተ ብዙ ሰወች አባታቸውን እናታቸውን ወድማቸውን ልጆቻቸውን ያጡ ሞልተዋል አይዟችሁ እህት ወድሞቸ እኔም እህን ሳስበው እራሱ ያስፈራኛል አላህየ እደው አደራህን በስደት ክፉ እዳታሰማኝ

  • @lemlem1990
    @lemlem1990 4 роки тому

    Ewuy endet des tlalachu be geta . Brexye yene melkame melkam endet endemwedachu bitay❤😘. Shikorna hawey natey korahubih betam

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

    ያረብ እኔንም ለዚች ቀን አብቃኝ አላህዋ እናቴን ከጎኖ ሁኝ ወድሜን እውይቶቸን ያማወራ አድርገኝ ያረብ❤

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 роки тому +14

    #የማይጠፋ_ተስፋ
    የሰው ፍልስፍና #እውቀቱ_በዝቶበት
    በሀጥያት አረንቋ #ታስሮ_እንደዘበት
    እኖራለሁ ይላል #ከሀሰት_ተቆራኝቶ
    .. .. እርቆ ከእውነት፤
    ያ.. ማስተዋላቸው #ማን_ወሰደባቸው ?
    ያንን ስልጣናቸው #ማንስ_ነጠቃቸው ?
    #የሁሉን_ፈጣሪ ጌታን አስረሳቸው ?፤
    አዳም ፍሬን በልቶ የእውቀት አይኑ በርቶ
    #ለሀፍረ_ስጋው ቅጠል አገልድሞ
    በሀጥያት አዘቅት ውስጥ
    ትውልዱን ጨመረ
    የሱን ፈቃድ ትቶ ለፈቃዱ አደረ ፤
    ...
    ግና አባት ወልዶ #መች_ልጁን_ይጥላል
    #የእስትንፋሱን_ክፋይ ከቶ መች ይጠላል ፤
    #በመካከላችን ያለው ትልቅ ገደል
    ያለምክንያት ሳይሆን የመጣ ከበደል ፤
    አባትን ከልጁ ልጅን ከወላጁ አራርቆ
    ነበር፤
    #የሰማዩ_ጌታ ከዙፋኑ ወርዶ
    #እርቅን_አወረደ በመስቀል ላይ ታርዶ፤
    ዛሬ በእግዚአብሄር በእቅፉ ውስጥ አለሁ
    ካጠፋሁኝ ማረኝ ፤ ሲምረኝም ደግሞ
    .. ተመስገን እላለሁ ፤
    በእውነት ውስጥ ኖሬ ህይወትን ሰንቄ
    እሱው ባቀናልኝ መንገድ እሄዳለሁ
    #የማይጠፋ_ተስፋ በእጆቼ ይዣለሁ !

  • @semirabintbaba1424
    @semirabintbaba1424 4 роки тому +6

    አህለን ዉዶቸ እንኳን በሠላም መጣችሁ በ7ደቂቃ 65ኮሜት 🙄🙄🙄አረጋጉት የመዳም ኦክሥጅኖች ወላሂ መሢዬ ካንቺ በላይ እድለኛ የለም😘😍😍😍😍እኛም ለዚህ ያብቃን ያርብ ናፍቆት አዙሮ ሊደፍኝ ነዉ😭😭😭😭😭

  • @ayrusbirera8752
    @ayrusbirera8752 4 роки тому +6

    የሀገሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    እኔም በቅርቡ እሄዳለሁ 4 አመት በኋላ💚💛❤ ሰላም ግቢ በሉኝ ☺

  • @hawa1438
    @hawa1438 4 роки тому

    ብሬ ሰውን እደምታከብር አሏህ ያክብርህ አተ ልዩ ሰው ነህ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ

    ውይ ደስስስ ሲሉ በእግዚአብሔር በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ ሁላችንንም እንደዚህ ቤተሰብ ጋር ያገናኝን አሜን፫ በሉ ምርቃት ከማን እደሚገኝ አይታወቅም