እመኑኝ እስከ ጥር 20 የክልል ቤተ መንግስቱን እንቆጣጠራለን |የአርበኛ ዘመነ ካሴ አዲስ መግለጫ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 10 хвилин тому

    ድል ለአማራው ህዝብ ፋኖ 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 3 години тому +1

    አማራ አድ ሁኑ ፋኖን ፋኖ አማራን አማራ ከገደለ የተረገመ ይሁን ቅሰማችን ተሰቡራል ሰት ወጣት ወገኖቻችን አረገፈዉ ለሰልጣን የመትሻኩቱ ከሀነ የአማራ ህዝብ አንባ ይፈርዳል 💪አድ አማራ አድ ፋኖ😘

  • @MsgeShumet
    @MsgeShumet 3 години тому +1

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @SolomonAbebe-j2m
    @SolomonAbebe-j2m 4 години тому +1

    ዘምየ ጀግናዉ ድል ለፋኖ

  • @GIRMAFIYISA
    @GIRMAFIYISA 4 години тому +1

    መላክቶች ይያዝህ.

  • @Abireham
    @Abireham 5 годин тому +3

    ይህን ኮመንት አየሁት ተረደሁትም ።እና ዘመን ግለሰብ ነው የፈለጋችሁትን ማለት መብታችሁ ነው ምክንያቱም እንደ ፕሮፌሰር አስራት ፣እንደ አሳምነው ፣እንደ ወልቃይት እና እንደ እራያ ንትርክ አዎቂዎች በቀላሉ ማጥፋት ስላልቻላችሁ ነው ፤ከዚህ ማግስት ግን ዘመነን የግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ብናጠው እንኳ የአማራ ህዝብ መሪውን እየፈጠረ ይቀጥላል እንጂ የሚቆም መስሏችሁ ባትባዝኑ ጥሩ ነው ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 годин тому +1

    ዘመነ! ፍኖ ውስጥ እግዚአብሄር ሚጠላው ነገር ተከስቷል እና አስተካክሉ ይሀውም ምንድነው በድግምት እና አስማት የሚስሩ ፋኖ መሪዎችን አስቁሙ ክህዝቡም ያጣላል

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q Годину тому +2

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ የምታምነው መድሃኒያለም ይጠብቅህ ወላሂ በጣም የተለህ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abrahamabebe2817
    @abrahamabebe2817 Годину тому

    He is absouetly right!

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 3 години тому

    አይዟቹህ ወንድሞቸ ከጎናቹህ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 7 годин тому

    Yap Zemea thanks abesayea tilakelela yihunachihu Talaku Egziyabhear❤❤❤

  • @DawitAlameayhu
    @DawitAlameayhu 6 годин тому

    እባክችሁ አድሁኑ ህዝብ እያለቀነዉ

  • @Yemsrachyitbarek
    @Yemsrachyitbarek 10 годин тому +3

    ጫጫታ የማያስደነብርህ ጀግና ነህ

  • @belayadmassie
    @belayadmassie 9 годин тому

    ከማን ጋር ማታ ተነጋግሮ ይመስላችኋል።

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 8 годин тому +3

    አያ ድብልብሌ

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 5 годин тому +3

    ሞት ለዘመነ ዘመነ የአማራ ህዝብ ካሰር ነው

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому +3

      ሞት የዘመነን ሞት ለሚጠብቅ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому +3

      ሞት የዘሜን ሞት ለሚጠብቅ

  • @remlasa4454
    @remlasa4454 7 годин тому +3

    ዘሜ ምነው እድሜሽን ደበቅሽ 😂።መሪ እኮ እድሜው በሰል ማለት አለበት😂

  • @RayeliTilaweni
    @RayeliTilaweni 9 хвилин тому

    አፎዬ 4ኪሎ ቀራቹ ደስ ሲል

  • @belayadmassie
    @belayadmassie 9 годин тому +1

    ዛሬ ገና ተናገረ።ስልጣን!!

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 5 годин тому

    To be an ideal leader the individual needs to possess humility, listening & approachable qualities are more favorable in the bigger scheme of things in a given society than intellectual status.

  • @ShambelMule
    @ShambelMule 7 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 11 годин тому +3

    የክል ዋና ከተማ ወይሰ ቤተመንግስት
    ቤተመንግሰቱ እኮ አዲሰ አበባ ነው

    • @Wondeyemac
      @Wondeyemac 11 годин тому +3

      የክልሉ ቤተመንግስት በባህርዳር መኖሩን በርዕሱ ኮንቴክስት እንኳን አለማወቅ ምን የሚሉት ነው? ሀገርሽን እወቂ ከመተቸት በፊት::

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 6 годин тому

      ቤተመንግስት መንግስተ ሰማይ አይደለም

    • @EllenySisay-xn1xs
      @EllenySisay-xn1xs 5 годин тому

      ጎንደርም ደብረማርቆስም ደብረብርሀን ደሴ ቤተመንግስት አለ መቸ የዘረኞች 33 አመት በሆነው የቀጣፊወች የዘረኛ ቀበኞች ቤተመንግስት አትደነቅ ባህርዳር ዘመናዊ የጣና መዲና ነች ቤተመንግስት የላትም የወያኔ ና የበሻሻው መጨፈሪያ ነች

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 9 годин тому +4

    ወይ ዘመነች ኮሴ
    አማራ በሰላማዊ ሰልፍ አንደማይፈልጋችሁ አሳውቋል
    አንቺ ግን ሀረቄሽን ጠጥተሽ ትወጭና ትበጠረቂያለሽ 😋
    💪ድል ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን💪

    • @lulululu-ge6rg
      @lulululu-ge6rg 9 годин тому +2

      ሂድ ከዚህ ኩታራም

    • @SisayYitayih-qg7yx
      @SisayYitayih-qg7yx 8 годин тому +1

      የአንተ ሠው መሆን ሰውን መሣደብ አይ ጭንቅላት😮

    • @DelelegnBirhan
      @DelelegnBirhan 8 годин тому

      አርፈህ የአዳነችን ሞዴስ ጠብቅ ዋጋህን ታገኛለህ ጋላዬ

  • @munmuh100
    @munmuh100 10 годин тому +10

    ጥር 20 ቅርብ ነውኮ ደሞ ሲደርስ ምን ትለን ይሆን "የቀበሌውን ፅህፈት ቤት እንቆጣጠራለን"

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 9 годин тому +5

      ኦነግ 60 አመት ኤርትራ በረሃ ፍየል ሲጠብቅ ነበር ፋኖ በሶስት አመት አርህን እያበላህ ነው

    • @SisayYitayih-qg7yx
      @SisayYitayih-qg7yx 8 годин тому

      ❤❤❤​እንግጥም ሳይዘጋጅ ያውም ያአንበደበደው@@meskineway4162

    • @ElenaBesu
      @ElenaBesu 7 годин тому

      Esqodu dedb shitam

    • @ElenaBesu
      @ElenaBesu 7 годин тому

      Yechik lij fesam ashufachihu mutachihul edate zemed bahir mado huno mefeker tawukalachu adalachihu esqudo shermuta seatum wedum esqudo zemawuyi fesam

    • @MebetWdemstegn
      @MebetWdemstegn 7 годин тому +1

      Gimatam. Banda

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 3 години тому +1

    የቀለበቱ ብዛት የአንገት ላይ ቆጠሮ ብዛት ለምን ማህተብ ልለው አልችልም ማህተብ ፍቅርን እንጂ በወንድምህ ደም ነግድ አይልም ሰውነትህም አራት ኪሎን የተቆጣጠሩት እንኮን እንዳንተ አልተመቻቸውም ታጋይ ማለት ሰራዊቱን የሚመስል ነው አንተ ከቀናህና አራት ኪሎ ከገባህ ኢትዮጵያዊው ኪሚል ሱንግ ቁርጥ እሱን ትድበለበላህ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 14 годин тому +2

    💚💛❤💪💪💪💪👊👊🌲እመብረሐን ትጠብቃችሑ ጀግኖቻችን ክብሮቻችን

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 5 годин тому +2

    ይሄ ሰውዬ እኔ ነኝ መሪ መሆን ያለብኝ እያለ ነው።ምን አይነት አሳፋሪ ነው እስቲ መጀመርያ አንድ ከተማን ተቆጣጠር ከእዛ እኛም እናድንቅልሕ። በፈጠረሕ ዘመነ ስለስልጣን አታውራ መጀመርያ ከሁሉም ጋር በመስማማት ይሄን የኦሮሞ ጨፍጫፊን ለማስወገድ ሞክሩ ስልጣኑ በኋላ ይመጣል።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому +1

      እና እዴበለይ ዘለቀ አቅህ እድ ሰቅለው እድያስርክብህ ጠብቀህ ነበር ማን በተሰቃየው እና መሞተው ስልጣን ሊመራ

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 8 годин тому +5

    ትምህርት ቤት ዘግተህ ስለ ገር መምራት ታወራለህ?

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому +2

      ትምርት ሙቤቱን ካብ ያረገው ያብይ ወታደር ነው ዘሜ አይደለም ዝብላቹሁ ብጥላቻ ብቻ አትበጥርቁ እኛ ሀገር ስት ትምርት ቤት ነውያብይ ወታደር ካብ አርጎ የተቀመትው

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 3 години тому

      @tenaberihun7379 መምህራንን በዳዴ አስኪዶ ት/ቤት ውስጥ የረሸነው አብይ ነው እንዴ?

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 2 години тому

      @hasenbahiru እና ማን ነው የህዝብን ትመርት ቤት የሀገር መከላከያ ተብየው ካብ አርጎ ተማሬን ትምርቱን ያስተጓጎለው ማነው ፋኖ ???ጦርነት ገጥሞ በጦርነቱ ሲመታ ንፁሀን ከቤት እያውጣ ፋኖ ናቹሁ እያለ የሚገለው ፋኖ ነው?? በዱሮን የገበሬን ቤት የህዝብን መገልገያ የገበሬን ከብቶች የሚያፈርስ እና የሚጨፈጨፍ ፋኖ ነው ህዝብን እያስገደደ ፋኖን አውጉዝ እያለ የገዛ ልጅቻቸውን እዳያውግሱ የሚያርገው ፋኖ ???እስቲ ፋኖ በያዛቸው ወረድውች ወጀል ስፈፀም እና ህዝብን ሲያሰቃዩ ያየሽበትን ቦታ አሳየኝ ፋኖ አማራን አበርከህ አገዛም ነው ፋኖ ያማራን ህዝብ በየክልሉ አትግደሉት ነው ፋኖ አማራ እዴማንኘውም ሰው ያማራ ህዝብም በኢትዮጵያ ንፃነቱን ማግኘት አለበት ነው ፋኖ ያማራንህዝብ ለማጥፋት የተቆቋመ ህግመግስት ይፈርስ ነው ፋኖ ደሞ ካአማራ እናት ምህፀን ወጣ ያአማራ ስቃይያስመረረው ነው ጥያቄውን በሙሉ አንመልሰም በጉልበት አበርክኬህ እዴፈለኩ እገዛሀለሁ ከሚል የሀገር መገስት ተበይውጋ ነው ጠቡ የመግስት አሸከሮች ደሞ ይኸን ለመደበቅ፣ስትሮጡ ትውላላቹሁ መቸም አይሳካም ደል ለፋኖ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 9 годин тому +1

    ዘሜ አንተ ብቻ አፍጥነው we are readyyyyyyyyyyy💪💪💪💪💪✌✌✌

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 12 годин тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💪💪💪💪💪💪💪

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 5 годин тому

    ህህህህህድል ለሜጫው ለሰፈርተኛው ዝሆኔ. እበት

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 5 годин тому

    Ewnte new egzhaber yrdachu

  • @mekonenbayucivilengineerfr5949
    @mekonenbayucivilengineerfr5949 33 хвилини тому

    እንደ አይጥ ጫካ ውስጥ ተቀምጠህ ስለ ቤተመንግስት ማውራት በአፍህ አይከብድህም

  • @TsigeradaDesalegn
    @TsigeradaDesalegn 6 годин тому

    ድል ለፋኖ

  • @tamenemerga7058
    @tamenemerga7058 7 годин тому +2

    ወሬህን ተዉና ለጀግና መከላከያ ሃይል በሠላም እጅህን ስጥ።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому

      መከላከያማ በለውስት ወር የታጠቀውን ክላሽ ብቻ ሳይሆን ቀበቶውን አሰፈተዋለሁ ብሎ ገብቶ የሱን ትጥቅ ያስታጠቀ ደፍን አመት ሞቶታል 😂😂😂😂😂

  • @YedBEBE
    @YedBEBE 3 години тому

    ቱሪናፋ መቆጣጠር አያልቅብህ አንተ የፍየል ሙክት እየበላህ የወሎ አማራዎች የቡግና ህፃናት ይፋረድህ በቅጡ ቀበሌን ሳትይዝ ትፎክራለህ ልብ ካለህ ባህር ዳርን ያዝ መጀመሪያ

  • @2Kmt
    @2Kmt 10 годин тому +2

    ይህ ሰው የሚናገረው ጠፍቶታል ተነቅቶበታል የብአዴን አሽክር መሆኑን ይህ አሳማ ከአብይ አህመድ በምን ይሻላል እንደሁም ከአብይ የባሰ ነው ስንት ጀግና አስወገደህ ስንት ጋዜጠኛ አስወግደህ የጅህን ታገኛለህ

    • @meyesawdage1156
      @meyesawdage1156 10 годин тому +4

      ጀዝባ ደንቆሮ ።ይህ ጀግና የአማራ እንቁ ነው።

    • @SisayYitayih-qg7yx
      @SisayYitayih-qg7yx 8 годин тому +2

      አንበሳነው ስለምትፈሩት

  • @bergech5999
    @bergech5999 9 годин тому

    ለረዳችሁ አምላክ ምስጋና ይግባው አንድ ቃል ተናጋሪ አንድ ልብ መካሪ ያርግልን (በመልካም በቅ ተመስሎ መቶ እደተዋረደው አብይ )ከመሆን አምላክን የወለደች እመ ብርሐን ትጠብቃችሁ ጥይት አደል እሾህ አያግኛችሁ በርቱ ።❤

  • @seidadem8014
    @seidadem8014 9 годин тому +2

    ቀዳዳው አሳማ!!!

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 5 годин тому +1

    ሞት ለዘመነ ድል ለተገፋው አማራ ሞት ለአገው ሽኅ

    • @ደገኛው
      @ደገኛው 3 години тому

      እኔ በግሌ ለዘመነ ሞት አልመኝም የበለጠ ጤናና አሰተዋይነትን ይሰጠው በተርፈ ለአማራ ትግል ደንቃራ የሆነው እስክንድር ነጋ ከቻለ ወደ ልጁና ወደ ባለቤቱ ሹልክ ብሎ ይውጣ ሙጥኝ ካለም እንደሚሆን ያድጉትና የአማራ ህዝብ ነፃ ይውጣ።

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 7 годин тому

    Where is Eskinder

  • @አህመድወሎየ
    @አህመድወሎየ 11 годин тому +3

    ምድር መተታም

    • @meyesawdage1156
      @meyesawdage1156 10 годин тому +5

      ገና ሱሪያችሁ ይረጥባል። ፋኖ ገና ብዙ ታምር ይሰራል።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому

      በመተት ቢሆን ኖሮ እማ እስከዛሬ አብይን ገደል ሰዶልሽ ነበር አማራ በጎልበቱ እጅ ስመትት አይውልም ከቤተሰብችህያየኸውን ነው ጫት እየቃሙ ስመትቱ ሰለሚያደሩ አይፈርደብህም😂😂😂😂

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 5 годин тому +1

    ዘመነ የአማራ ህዝብ መርገምት ነው

  • @EbrahimSeid-x6k
    @EbrahimSeid-x6k 9 годин тому +1

    ሲያወራ ልክ አብይን በሉት የዛው ቢጤ ነው፡፡ የህዝብ መከራ ማራዘምና ባዶ ቀረርቶ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 5 годин тому +1

    This guy something wrong he cannot covence he working with others fano leaders.???? Only picture ????????? He becomes if have a ball he talks to eskender. & others fano leaders. He makes amhara people to paying big times.

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 8 годин тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @andualemgoshu9940
    @andualemgoshu9940 3 години тому

    ter 2o eruk adelem senders demo mn telun yehone? ahunes weshet dekemen

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 9 годин тому +1

    ዘመነ ትግሉ ለሰልጣን መሆኑን አሰቀድመህ በነገርከኔ። አማራ ተጨቆነ ብለህ ውግያ ጀመርክ ለአንተ ሰልጣን ነው የአማራ ወጣት የሚያልቀው። ? ከመኔግሰት ጋ ብትደራደር የፈለከውን ሰልጣን ታገኛለህ። አማራን ወጣት ወልድ የሚያሻሸሉበትን ግዜ አታጥፋባቸው

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 години тому +2

      አማራ ስልጣን አይፈልግም ያለህ ማነው ህዋትን አቅፎ አራት ኬሎ አሰገበው የገደለው አማራን ነው ኦሮሞን አቅፎ አስገበው እስካሁን ደርስ እየገደለ ያለው አማራን ነው አሁንም ታገሎ ላባትሽ እዴሰጠው ጠብቀሽ ነበር አማራ ስልጣን አይውደለትም ያለሽ ማነው