The guy is just retelling what his parents told him which is false story , history tells us that felashas are native Ethiopians like any other highlanders that converted to yihuda religion from paganism by Jewish traders from Egypt. Anyway in Israel they don't accept you even when you curse Ethiopia and Ethiopians you think some of us don't know what you have been saying against us but now you claiming ethiopiawinet. Off course they were sold for arms for 30million dollars,
ደስ ይላል ተጨማሪ ኤፍሬም ታምሩንና
ይልማ ገብረአብን ብታቀርባቸው ደስ ይላል
አቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ ባለውለታችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቼም እናመሠግናለን
ታላቁ አቤ ለሁሉም ጊዜ አለውና ፀሀይ እንኳ ሳያይህ እድሜ ልክህን ሰርተህ ዛሬ ጊዜው ሲደርስ ታየህ ለጥበብ ህይወትህን በሙሉ ሰጠህ።ያን ዘመን በኖርንበት የሚያስብል ዜማና ግጥም ሰራህ ሁሌም ሀገሬ ታስታውስሀለች።መታሰቢያም ታቆምልሀለች።በሁላችንም ልብ ውስጥ ሀውልት አለህ ኩራ።አቤ ታላቁ የጥበብ ገበሬ።እንኳን ተወለድክ እንኳንም ኖርክልን።ትልቅ ታሪክ ነው እየተነገረ ያለው።ሁሉም ልብ ይበል
።የሚዲያ ባለቤቱ አቻሬም እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን።
አቻሬ አርቲስቶች ስለአንተ ጥሩ ነገር አውርተው አይጠግቡም ይህን መልካም ምግባርክን ለተጎዱና እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው እናት እና አባቶች አገናኝ ብትሆን ይበልጥ ጥሩ ነው
አቤ ለሀገራችን ሙዚቃ ትልቅ አስተዋፆ ያደረክ እንቁ ደራሴነህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ🙏
በመጀመሪያ አቻሬ መልካም ስው እናመሰግናቸዋለን። የግጥምና ዜማ ደራሴ አበበ መለስ ምርጥ ስው ትልቅ ስው እረጅም ጤና እንመኛለን አቤ
አቻሬ መልካምነትህን ከተወዳጁ ማዲንጎ አፈወርቅ ሠምተናል😭 የማዲዬንን ስራ ግን አደራ የጓደኝነታችሁን የለፋበትን እቅልፍ ያጣበትን ስራ ለህዝብ ተደራሽ አድርጉለት ማዲዬዬ መቼም አንረሳህም የኔ ደግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቻ ያራዳ ልጂ ምርጥ እንግዳ ስለጋበዝክልኚ እናመሰግናለን
አቻሬ ዋዉ አቤን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
አብዬ ታላቅ ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የኢትዮጲያችን ታላቅ የጥበብ ሰው ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው አቹ ጫወታ ታሪክ አዋቂ ከሆነው ከአቤጋ ቆንጆ ቁምነገር ያለው ደስ የሚል ጊዜ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ መታደል ነው እናመሰግናለን🙏🏽
አቤዬ አችዬ ሁላችሁንም እውዳችኃለሁ ታውቃላችሁ እናንተን ሳይ ማዲዬ ታስታውሱኛላችሁ እናንተን ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Wow achare thanks for inviting one of the kings in Ethiopian music history Abebe melese
ውይ አቤ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰
አቤ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን አቻሬ ስላቀረብክልን
Thank You Acharie. When I was Eyerusalem to visit. I feel the same like Abe in each every where. Thanks Abe our Hero .
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው አቻሬ በርታልን ወንድማችን❤️✊🏽🙏
ቲጂዬ አመሰግናለሁ
አቻሬ ኤፍሬምን ለሜቅረብ ሞክርልን እንወስዳለን
አቤ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቻሬ በርታ ይህ ቻናል አድጎ ወደቲቪ ለመሸጋገር ያብቃሕ 🙏
አቻሬ ምርጡ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ፡ ሌላው ላገር ብዙ የሰሩ እውቅና ፊቱን ያዞረባቸው ተደብቀው ያሉትን ፈልግ አታጣም።
አቻየጋሽአቤንስለጋበስከውእናመሰግናለንአቻየአደራየምልህነገርቢኖርየወድማችንማዲየለፋበትየደከመበትንስራእነአቤእደባለሙያአልበሙንእንዲያወጡለትወድሙያሬዶአይዞህበሉትአቻየ።
ከድምፃዊው የግጥም ደራሲዉ ከግጥም ደራሲው አቀናባሪው ከአቀናባሩው ደግሞ ዜማ ደራሲው ይደንቀኛል..! ሀገራቸን ካሏት በጣት ከሚቆጠሩ በሳል የዜማ ደራሲዎች አንዱ አንጋፋው ደራሲ አበበ መለሰ ነው።
እንጠብቃለን ቀጣይ ደሰ የሚል ጊዜ
Achare you are on the perfect track. Keep it up.
Margians best
ዋው አቤ ጀግና ትልቅ ሰው
አቤ ጨዋታ አዋቄ አቻሬ በርታ አሪፍ ነው ምታቀርበው በዘመናዌ መልክ በታብሌት ኮምተርያዝድ የተሞላ አድርገው አቀራረብህን አሪፍ ነው በርታ
አቤን እንካን ደህና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል !
አቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏🥰
ፕሮዲዊሰሮች ቢኖሩ ሁለቱን ኤፍሬምና አስቴርን
ቴዲና ዳዊትን የያዘ አንድ ኮንሰርት ደረጃዉን በጠበቀ ሁኔታ በአዲስ አበባና በዉጪ ቢካሄድ ጥሩ ነዉ
ሰዉ የሚሆነዉ አይታወቅምጥሩ ክፈሏቸዉ ጥሩ መድረክ ከመሉ ባነድ ጋር ይኑር አጃቢ ተወዛዋዦች ይኑሩ አለቀ
አበበ መለሰ ለወንድሙ ዘመነ መለሰ ጋራ የሚገርም ግጭት የፈጠረ ዜማ እና ግጥም ሰርቶኣል! ለወንድሙ ዘመነ መለሰ ( ይገደብ ዛሬ የአባይ ዉሃ) የሚለዉ እና ለአረጋሃኝ ወራሽ ( ፈዘዘ አይኔ) የሚለዉ ዘፈናቸዉ ዜማ አሁንም ድረስ ግርም ይለኛል የዜማዉ ወጥነት
ስለሰጠኸን መረጃ ክብረት ይስጥልን🙏
@@acharechama1498 ምንም አይደል ወንድሜ/እህቴ በእርግጥም big deal ሆኖ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለአራት decades በአትኩሮት እንደሚከታተል አድማጭ የማዉቃቸዉን ጥቂት ስህተት የመሰሉኝን ላጋራ ብዬ እንጂ እንደ አንድ አድማጭ ከነ አቤ የሚሻል የሙዚቃን መራቀቅ እንደሌለኝ እነ አቤ ከግምት ይክተቱልኝ! በተረፈ የኢትዮጵያን ሙዚቃን ከስልሳዎቹ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ የነ አበበን መለሰን የነ ሳህሌ ደጋጎን የነ ሰለሞን ሺበሺን የሌሎቹንም ድንቅ ችሎታ ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ!!! አቤ እንወድሃለን! ወንድምህም ዘመነ መለሰ በአንዲት ስራ ምነዉ ጠፋ በልልን!!! ሰላማችሁ ይብዛ
So interesting and satisfying interview
እውነት ነው አብዬ ዘመቻ ሰለሞን እና ዘመቻ ሙሴ በመባል ይታወቃሉ ሁለቱም ፍልሰቶች። ደግሞም ኢትዮጵያ ፓጋን ነበረች በጁዳያል ክርስቲያን በጅውስ እምነት ነው ኦርቶዶክስ የተመሰረተችው። ግሩም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። by the way ነጮቹና እስራኤሎች በአንጥረኛነታቸው እጅግ ከመኩራታቸው የተነሳ ብዙዎች ዛሬም ድረስ Smith የሚለው ስም ይጠቀሙበታል። በእርግጥም ጥበበኛ ህዝብ ። በኢራንም ስደት ላይ በነበሩ በነ ነህምያም ዘመን ሀገራቸውን የሚናፍቁና በቀን ሶስቴ ወደ እየሩሳሌም ዞረው ይፀልዮ ነበር። እስራኤል በእግዚአብሔርም እጅግ የተወደደ ህዝብና የአለማችንም center ናት። May The Lord's Peace Be Up On Jerusalem. Shalom Aleichem Abewa!!
Loved this show!
Abe Genius !!
Achare keArtistochachen gare kereb selemetaderegen Enamesegenaln
Achuuu talak sewe, good to see you ma mennnnn
Abebe Meles❤❤❤❤❤
Menawe sela Ale bira alawaraheme ok esu oromo nawa . Ashekabache lesitero
ጅል
ሰላም ነው
ሰላም ነው??
@@danaitdanait9973 hi
ወርቁን የቤተ እሥራኤል ሕዝብ ወደ ቅድስተ ሀገር እሥራኤል ለመመለስ አባ መሐሪ ስቱኤል የተባሉ ታላቅ መንፈሳዊ መሪ በ 1862 ዓ.ም በዘመነ አጼ ቴዎድሮስ ነው
ABBA 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ሁሉ ወዝ ኣለው የጥሩ ዘመን ሰዎች
አባ መሐሪ ይባላሉ
Gibiti yisrael nat
Inter Hotel
Lots of history documents are out there that Ethiopia used to practice Judaism before accepting Christianity.
Nebiyochi yeslitane emibirt
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍
Nebiy neh ende haha jantekelin new
Yegonderè Fara sunglasses indoors
አፍክን ስትከፍት ጭንቅላትህ ባዶ ንፍጥ ብቻ የተሞላ መሆኑ ታየኝ ።
አቹ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን👀
If you're very no it's ok I know
666 nk
ትንሽ ቆሎ ይዘህ ከአሻሮ ተጠጋ ይሉሀል ይሄ ነው። ቅንጣቢ አፈ ታሪክ ይዘህ እንደዚህ ማጦዝ እውነቱን አይቀይረውም። ሙስሊሞች ደግሞ አረቦች ናችሁ ተብለን ለሳዉዲ እንዳንሸጥ እፈራለሁ። እርግጥ ነው “እየሩሳሌም” ለክርስቲያኖች “መካ” ለሙስሊሞች የተቀደሱ ቦታዎች ናቸው። ያማለት ግን ሀገራችንን አስክዶ የይገባናል ጥያቄ ችሁን ከራሳችሁ አልፎ እኛን ለማሳመን አትጋጋጡ።
ተሸጣችሁም ተለወጣችሁም ድህነታችን በአለም ዙሪያ በትኖናል።
መነፅሩ በቃ የኢትዮጵያ መጎረሪያ ሆነ አርቲስቱ ሁላ መደንቀር ሆንዋል አይናችሁ ምን ሆነ ለዛውም ቤት ውስጥ ጥቁር መነፅርይገርማሉ
አብዬ የተባሉት ሰውዬ አይነስውር ናቸው እንዴ?
Aydelum
አይደለም ebs ላይ ቀርቦ ነበር አስፈቅዶ ነው የለበሰው
ኤፍሬም ታምሩ ፀባይ ማረምያ መግባት ያስፈልገዋል። እራሱን እንደ ተራራ ቆልሎ የሚኖር ሰው ነው
ቅድስት ሀገር ??? ግን ታዲያ ማነው ጌታችንን ኢየሱስን እንደዛ አሰቃይቶ ሰቅሎ የገደለው ? መቼስ ፍልስጢኤሞች አይደሉም
እየሱስን የሰቀሉት ፍሊስጤሞችም አድሉም ይሁዳውያኖችም አድሉም የሮማውያን ሰዎች በእግዚአብሔር የማያምኑ ስማቸው አይሁድ የሚባሉ ናቸው አይሁድ እና ይሁዳውያን ስማቸው አንድ ቢመስልም አይሁዳውያን በምንም የማያምኑ ሲሆኑ የይሁዲ እምነት ተከታዮች ደግሞ አለምን በፈጠረ በአንድ አምላክ የሚያምኑ ናቸው
ይሁዳውያን ማለት እየሱስን የሰቀሉ ሳይሆን ፈጣሪነቱን ያልተቀበሉ ናቸው
ቅዠታም
The guy is just retelling what his parents told him which is false story , history tells us that felashas are native Ethiopians like any other highlanders that converted to yihuda religion from paganism by Jewish traders from Egypt. Anyway in Israel they don't accept you even when you curse Ethiopia and Ethiopians you think some of us don't know what you have been saying against us but now you claiming ethiopiawinet. Off course they were sold for arms for 30million dollars,
ቅናት😂😂
የውሸት ታሪክ
አቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ ባለውለታችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቼም እናመሠግናለን