በሉሲፈር፣ በቤተሰብ ዛር፣ በዕድል መተት እና በአየር አጋንንት የተሰቃየ ወጣት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @yergalemmesfin3555
    @yergalemmesfin3555 2 роки тому +3

    አቤት በስመአም እግዚአቤር ምሕረቱን ይላክልን. አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት. በረከቱን ያብዛሎት. የፈዉስ በረከቱ በስላሴ ስም ለሁላችንም በያለንበት ይድረሰን.

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 2 роки тому +10

    የአንተ የደረሰ አምላክ የእኛም ዳቢሎስ ያደፈነን ነገር ሁሉ ደርሶ ይፈውሰን 😭
    አባታችን በእድሜ በጤና ቆዩልን😍💗❤🙏

  • @genetregasa215
    @genetregasa215 2 роки тому +10

    ድንግል ማርያም ለንተ የደረሰችልህ ለኔም ትድረስልኝ በቤተሰቦቼ ምክንያት የተሰቀየሁ ነዉ

  • @limalima4922
    @limalima4922 2 роки тому +1

    እመብርሀን ላንተ የደርሰች ለተጨነቅነዉ ሁሉ ትድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @azeb8708
    @azeb8708 2 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛልሁ።

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 2 роки тому +3

    ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 2 роки тому +4

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ 2 роки тому +6

    እመብርሀን እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
    የአለሙ ቤዛ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን መልሥላት ላንተ ይቻልሀልና
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +6

    ሠላም ለእናንተ ይሁን የክርሥቶሥ ቤተሠቦች ወላዲት አምላክ እመ ብርሀን ለሁላችን ትድረስልን የመዳን ቀናችን ይቅረብ መጨረሻችንን ያሣምርልን ምን አለን አለቅን ተይዘናል አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ጎብኘን መ ምህራችን አባታችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ወደ ቤትሽ ልምጣ ማሪያም ሆይ እባክሽን እህህህ እርጅኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ጨልሞላይቀርሊነጋ
    @ጨልሞላይቀርሊነጋ 2 роки тому

    የአምላክ እናት ማህደረ መለኮት እኛንም በምህረት ትዳብሰን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 роки тому +3

    ተመስገን ለናታችን ክብር ምስጋና ይግባት ቸሁላችን ትድረስ አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 роки тому +4

    እረ አባታችን እንደው በመድሀኒአለም በእመብርሀን በውጭ ያለውንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ እስኪያበቃን በስልክ ብናገኞት ቢረዱን በጣም መልካም ነበረ እንደው በፃድቃኔዋ ማሪያም ተቸግረን ነው

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 2 роки тому +3

    አባታችን እግዚያብሄር እድሜና ፀጋ ይስጥልን!!!!!!!

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 роки тому +3

    አባታችን በርክታት ይድርብኝ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @birtukanmanaye2560
    @birtukanmanaye2560 2 роки тому +3

    ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ምናለበት እኔንና ቤተሰቤንም እማምላክ ከዚህ ከክፉ መናፍስት ገላግላን አይቸው። አባታች ጸጋወትን ያብዛለወት እንዲህ አጋንንት ለማውጣት ጸጋውን የተሰጣቸውን አባቶች ያብዛልን እኔም አንድ ቀን በእማምለክ ደጅ መጥቸ ተፈውሸ ለመሄድ ያብቃኝ። የመናፍስቱ ሴራ ሳይገባኝ እንጦጦ ማርያም ያንን ያህል ጊዜ ስመላለስ ምናለበት

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 2 роки тому +2

    አባታችን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ያገልግሎት ዘመኖት ትባርኩሎት በፀሎታቹ አስብኝ አስካለማርያም እስከነ ልጆቸ ወለተምህረት ወለተኢየሱስ ወልድገብርኤል ሀይለሚካኤል በከባድ ፈተና ላይ ነው

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 2 роки тому +2

    ኣሜን እግዚኣበሔር ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ላንተ የደረሰትልህ እመ ብርሃን ለስደተኞች ልጆችዋን ትድረሰን ለደጅዋ ታብቃን🤲🤲🤲 ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን🤲

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልእልልልልልእልልልልል

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ኣምላኽ 🤲🤲🤲 እመቤታችን ድረስልኝ ሃገር ሰላም መልስኝ 😭😭😭😭✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️ እግዚአብሔር ኣምላኽ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ኣሜን (3)🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 роки тому +3

    አባታችን እድሜነ ጤነ ይሰጥልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +1

    በእውነት አባ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እማ ብርሃን ሆይ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን አዎ አባታችን በተለይ ቤትሰባችን ቤት ዉስጥ በዓል ስመጣ ምን ነገር ሳይ ጎሊ ሰላም የሚባል ነገር የላም ነበር ለካ አጅሬ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +2

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጡ አባታችን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Egezaber Hulachen Yaa Denene 🙏🙏🙏💓🌹❣🌿❣

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 роки тому +2

    የሠራዊት ጌታ መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ለአባታችን በእድሜያቸው ያቆይልን። እኛም ለደጅ ያብቃን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 роки тому +1

    አባየ በረከትዎ ይድረሰን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 2 роки тому +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑራቹው እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን አሜን አሜን

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ

    በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ ይፍቱኝ !!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልል ወንድሜ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን በረከቶ ይደርብን ሺህ ዓመት ኑሩልኝ

  • @azeb8708
    @azeb8708 2 роки тому

    ድንግል ማርያም ለእናንተ የደርስች ለኛም ትድርስልን። አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይገስፀው ለእናንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን እመብርሃን

  • @wedyethiopia1680
    @wedyethiopia1680 2 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰችም እመብርሃን ለኛም ትድረስልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን ፫

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    ወለላይይቱ እመቤታችን ለውድ ወንድሜ የደርስችው ለእኛም ትደርስልን እመቤታችን የሚሳናት ነገር የለም እመቤታችን የታስርነው ትፍታን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 роки тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ

    እመቤቴ ማርያም እማ ፍቅር እኔንም ጎብኝኝ ችግሬን ብሦቴን ታውቂያለሽ የውስጤን ስቃይ

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 роки тому

    እግዙኦ የአብዛኞቻችን የቤት ውስጥ ታሪክ ይመሳሰላል፡፡ ለናንተ የደረሠ መድሀኒአለም እመብርሀን በዚህ አይነት ሁኔታ ለተጨነቅን ይድረሡልን😢😢🙏

  • @hdu4612
    @hdu4612 2 роки тому +2

    ሰላምለእናተ,ይሁን,የክርስቶስ,ቤተሰቦች,እንኳን,አደረሳችሁ,ለእናታችን,ለቅድስባታ,ለአንተ,የደረሰችልህ,ለእኛም,ትድረስልን,

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ 😢🙏🏿
    ሁሉም ነገር ተዘጋብኝ 😢😥

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому

      EGZIABHER yasibish

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 роки тому

      Tsiliyi tsoomi siGidi ailibiliza bitaimi waGa yaisikifilihaili eanimi ainido titike nigi

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 роки тому +2

    እመብርሀን ለኔም ድረሽልኝ የኀላ እራሴን ይዞ ያሰኛል አባቴ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስብኝ ወለላይቱ ትፈውሠኝ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому

      Ere mestehamim ymibal endedennara tos kuraga milak mitelalef metet hilme dibdeba ymibal metet endalem ssmichalehuu

  • @destapark609
    @destapark609 2 роки тому

    በፀሎት አስቡን ሁላችንም ታስረናል ፅጌ ማርያም ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ተከለፀዲቅ ተክለፀዲቅ ሀይለ ጊወርጊስ እህተማርያም እህተማርያም ተክለ ወልድ አስቡን በእግዚአብሔር

  • @SAa-pv8vy
    @SAa-pv8vy 2 роки тому

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሉኛሞ ትድርስሉኛ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @elias2024
    @elias2024 2 роки тому

    Egziabher Amlak lenem yidreslgn, Abatachin meche yihon Emagegnot. Edmena Tena yistot.

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    ላንተ የደረሰችው ወላዲተ አምላክ ለእኛም በስደት ላለነው ከነ መላው ቤተሰቦቻችን ከእስራታችን ትፍታን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    አባቴ ይፊቱኝ ይባርኩኝ ? ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ?

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 роки тому

    Qal hiwot yisamalen Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen 🌺🌺💞💞💞💞

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 роки тому +2

    Lante yederseche emebete bezawete alme legame tederselne .hagerachne bekashe yeblelne ,bekachue bello hulachnenme eseratachnen yefetane amen 🤲😭💚💛❤️ abatachne bewente bedeme betega yetebklen beselame yagenagen 🤲♥️✝️

  • @slmena9603
    @slmena9603 2 роки тому

    የሀሪሳዋ ማሪያም ትድርስልን ለሁላችን ተይዘናል ልብስ ለብስን ስንቀሳቀስ ሰው እንመስላለን።

  • @biniyamalebachew9979
    @biniyamalebachew9979 2 роки тому +1

    Aba fetari kibiret yistiln edime we abreham wematusala yargiln.

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 2 роки тому +1

    Abatachn tselotwot ayleyen.

  • @liyagessesse9747
    @liyagessesse9747 2 роки тому +1

    Abatachin nurulin wendimachin enkwan EMEBIRHAN deresschilih

  • @ethiopiaorthodox4125
    @ethiopiaorthodox4125 2 роки тому +1

    Egziabher yetmesegen dengle Mariam yetemsegench tehun! Egziabher yechelal Hulun maderg kena metebkew mamen becha nue! Abatachen Tegawn yabzalot bedeme betena yetebkot!!!!

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 роки тому

    እመቤቴ ላተ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን እመቤቴ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @azarias.me.16
    @azarias.me.16 2 роки тому

    Meche meche new agelgilotu.

  • @beniamgebremariam8224
    @beniamgebremariam8224 2 роки тому

    esti ebakachu kesis Henok yefewis agelgilot yemisetibetin bota tekumugn.

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 роки тому

    የተዘጋውን እድላችንን ትክፈትልን

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    iwiniteini niewi yimilacho kifo minafisitini kailiasinabitini bitaimi bihiwitachini waGa iyikifilini ininorailini

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    እኔስ ሁሉ ነገር ግራ ገባኝ እማምላክ አግዥኝ አባክሽ😭😭😭😭😭

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ

    የአባ ስልካ ካልችሁ ተባበሩኝ እህት ወንድሞቼ

  • @hawitefere1593
    @hawitefere1593 2 роки тому

    Kesis betselotachu asbugn Weletekidan haylekirkosn hailemariam kflemariam _Efrem _Gebreslase _Behaylu _muse _tsegabrhan _weletemeskel Weletetsadik Gebremaryam brhaneslase seyfegebrel ehtemaram weletehana Tekleestifanos btselotachu asbun kbd blognal Weletekidan LEmebrhan lemnlugn wndme lante yederese legnam ydresln hihinn kfu menfes beemebrhan sm Ekawmhalehugn kalehwet yasemaln kesis

  • @beniamgebremariam8224
    @beniamgebremariam8224 2 роки тому

    esti ebakachu kesis Henok yefewis agelgilot yemisetibetin bota tekumugn.