ጀነራሉን ተከትሎ ፋኖን የተቀላቀለው ሰራዊት…. | ‹‹የጀ/ል ተፈራ ጫካ መግባት እነ ዘመነን አላስደሰተም››? | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 323

  • @fasillead3766
    @fasillead3766 Місяць тому +13

    አሁን አንተንም ተንታኝ ብሎ እሚሰማህ አይጠፋምኮ 😂😂😂😂
    አይ የድድብና ጥግ 😢

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Місяць тому +40

    የአማራ ጥያቄው አንድ ነው አትግደሉን ከመሬታችን አታፈናቅሉን ነው የዘመነም የጂነራሉም ጥያቄ ያው ሁለቱም አማራ ናቸው ስለዚህ ለመከፋፈል አይመችህም አትልፋ

    • @zerihunarega2469
      @zerihunarega2469 Місяць тому +2

      አንተም ብሎ ፖለቲካ ተንታኝ ዥልጥ

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 Місяць тому +1

      😮😮😮😮

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Місяць тому +43

    አባዬ አንተ ስለተከፈለህ ቁጭ ብለህ ተበጥረቅ ስራው መሬት ላይ ነው አኩተመ

    • @binyamwoldyes1622
      @binyamwoldyes1622 Місяць тому +2

      Ebab yehon sewye ehen sewye ayew Amara hono Amaran emigoda negeger bicha eminager

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому +1

      ጀነራሉ ህወሓትን አውግዞ፤ ጥሪ ያቀረበው ለትግራይ ህዝብ ነው። ይህ ገመድ አፍ ቀዳዳ ውሸታም ከየት ሰምቶት ነው ህወሓትን ተማፅኗል ያለው?

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому

      ጀነራል ተፈራ ህወሓትን አውግዞ፤ ጥሪ ያቀረበው ለትግራይ ህዝብ ነው። ይህ ገመድ አፍ ቀዳዳ ውሸታም ከየት ሰምቶት ነው ህወሓትን ተማፅኗል ያለው?

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen9952 Місяць тому +34

    ወሬኛ ለማንኛውም ወሬህ ለሆድህ በቂ ነው

    • @beletu7041
      @beletu7041 Місяць тому

      በጥላቻ ያወረው ፋላጎተህና አሰተሳሰብህ በራሰህ ከላከምከው ሰትሰቃይ ትኖራታለህ በ ከባድ በሽታ ተይዝሃ እ/ሄር ይምር 😊

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Місяць тому +35

    የብአዴኑ ተላላኪ ከየት አባቱ መጣ

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Місяць тому +1

      አሽሻም ተማሪ ደፋሪ የአርባምንጭ አስተማሪ ነበር እኮ

    • @Amhara-Ethiopian
      @Amhara-Ethiopian Місяць тому

      ላገኘው ያልቻልኩት ካድሬ ይሄ ነው የት እንደሚውል አድራሻውን ካወቃችሁ ንገሩኝ please

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +14

    ለአማራ ህዝብ ህወሓትም ብልፅግናም ጥላታችን ነው ።

  • @user-tn2db9cq8q
    @user-tn2db9cq8q Місяць тому +8

    መንግስት የኦሮሞ ነው ብሎ ሳይሆን ፋኖ የተነሳው እየተጨፈጨፍነው ፣እየተፈናቀል ነው እራሳችንን በራሳችን አላስተዳደርነም ነው

  • @alg7524
    @alg7524 Місяць тому +6

    እኛ አማሮች ለህግ ከምናቀርባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ተስፋዬ ከበደ ይባላል። ዘር አሰዳቢው ተስፋዬ በርግጥየታዋቂው የመምህ ከበደ ልጅ ነው? አማራ ነፃ ሲወጣ ተስፋዬ ሸሽቶ ኦሮሚያ ጥገኝነት ይጠይቅ ይሆን?

  • @derejebirke8536
    @derejebirke8536 Місяць тому +18

    ምንድነው የምታወራው ? በዛላይ እንትን እያልክ ማውራት ምንድነው ።

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r Місяць тому +9

    ይህ ሚዲያ ተላላኪዎች ናቸው የሚዘውሩት unsubscribed እናድርገው

  • @belewmelesealamneh7011
    @belewmelesealamneh7011 Місяць тому +10

    ዛሬስ ምኑን ነው ያመጣችሁት!

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 Місяць тому +16

    ሆዳም :ተላላኪ!!
    እውነተውን ሳይሆን ለሆድህ የሚሆን ነዉ የምትዘባርቅው ::ባይበላስ ቢቀር :::

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Місяць тому +8

    ይሄ ሌባ ፊት ብዓዴን ግባሩን በስናየፐር መተርከክ ነው ። ትርፍ አንጀት ለቃቃሚ ሌባ ፣ በሱ ቤት ፋኖን ከፋፍሎ ሞቷል። ይህ ሚዲያ ነገ እንተዛዘባለን ፣ የአገዛዙ አለቅላቂ ሚዲያዎች ነገ እነወገናኛለን። ለአሁኑ ድስኩራችሁን ቀጥሉ ።

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Місяць тому +7

    ተስፋ ከበደ ከምስረታው ጀምሮ የፋኖን ስም ለማጥፋት የቻለውን ያክል የጣረ ሰው ነው

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 Місяць тому +6

    እንደዚህ አይነት ከብት አማራ ነኝ ሲል አያፍርም

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Місяць тому +5

    እዚህ የሚመጡት ሁሉ ፖለቲከኞች ናቸዉ ወይስ የሰፈር ወሬኞች በምርቃና ነዉ እንዴ የምታወራዉ ?
    ደግሞ ጀኔረሉ ጥሪ ያቀረቡት ለትግራይ ህዝብ እንጂ ለ TPLF አይደለም አትዘባርቅ

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Місяць тому +23

    TPLF ን የተማፀነ አንድም የፋኖ አመራር የለም ። የትግራይ ህዝብ ጋ በምክክር ችግራችንን እንፈታለን ማለት TPLF ን መማፀን ማለት አደለም ። ደቆሮ ብዓዴን ትርፍ አንጀት ።

    • @MesfinBelaew
      @MesfinBelaew Місяць тому

      TIGRAY PEOPLE and TPLF/ TDF are The same

    • @MohammedAli-je7iz
      @MohammedAli-je7iz Місяць тому +2

      ተያይዘህ ገደል ግባ።ደንቆሮ !​@@MesfinBelaew

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Місяць тому +5

    አንተ አልገባህም ለመተንተን መጀመሪያ በደንብ ማወቅ አለብህ የጄኔራሉ መቀላቀል ለአማራው ለአማራ ፋኖ ታላቅ የምስራች ነው አባት

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf Місяць тому +7

    በፋኖዎች መሀከል ክፍፍል አለ እያላችሁ እጃችሁን የምታወራጩ የብልፅግና ደጋፊዎች መሆናችሁን እናውቃለን ፋኖ ለአማራ ሕዝብ የቆመ ነው በቅርብ ኃይሉን ታዩታላችሁ ጠብቁ

  • @abdi9388
    @abdi9388 Місяць тому +5

    ለአሉባልታ ብለህ ሚዲያ ላይ መገሸር አይደብርም? ፋኖ እናንተን ከሰዉ ቆጥሮ አይሰማችሁም እዚያዉ ምድጃ ዳር ተርመጥመጡ።

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Місяць тому +14

    እነ ከፋፍለው ከየት ነው የመጣህው

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Місяць тому +4

    ከስርሳሙ የኦሮሙማ ገርድ ተስፋዬ ከበደ አትልፋ!! አማራ ያሸንፋል!! ሆዳም!!

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. Місяць тому +6

    ፋኖ፡አየመጣልህ፡ነው።የጨነቀለት፡አለ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Місяць тому +7

    አሳቢ መስሎ ዞሮ ዞሮ ይላል አስሬ አሳማ

  • @bezumoges6751
    @bezumoges6751 Місяць тому +16

    መርዝ ለመርጨት ነው የሚለፈልፈዉ።

  • @bubufano4427
    @bubufano4427 Місяць тому +4

    በአለቅላቂትህ በሚከፈልህ ክፉያ ምን ለማድረግ አስበሀል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +3

    አንዳፍታ 😭😭😭
    የዞረበት ሚዲያ
    በኦሕድድ አሸከሮች ጋዜጠኞች 😭 የተከበበ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Місяць тому +3

    "ዶሮ ብታልም ጥሬዋን" ህፃኑ ንጉስ ፋኖ እርስ በርሱ እንዲዋጋ የቁም ቅዠት እየቃዠ ነው። ይህ ግለሰብም የአብይ አህመድ ቅዠት የሚጋራ አሽቃባጭ ነው።

  • @melaw9401
    @melaw9401 Місяць тому +3

    እመነኝ አንተ አሳማ በቅርብ ቀን የእጅህን ታገኛለህ።

  • @melaw9401
    @melaw9401 Місяць тому +4

    ውሸት ስለሚለፈልፋ ፲ ጊዜ ዞሮ ዞሮ ይላል

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym Місяць тому +3

    ክፉ ሀሳብ የሚዘራ የብልፅግና አገልጋይ መሆን ግን እንዴት ያስጠላል

  • @bezumoges6751
    @bezumoges6751 Місяць тому +3

    ምነው ተንተባተበ።ጀነራል ለማለት ፈርቶ ነው ሰዉየዉ የሚለው?

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Місяць тому +2

    I cant believe this guy went this low. I really can't.

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Місяць тому +3

    😂😂😂 እግዚአብሔርን ምንም የለሌ ነገር ነው የሚቀባጥሩት እንደገና ደስ ነው እንጂ ያላቸው የጀነራሉ መቀላቀል ኧረ ሌሎች ጀነራሎች ወደ ፋኖ ገባ ገባ በሉ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Місяць тому +3

    ይህ ሰውዬ ምንድን ነው የሚያወራው ? ለምን Structured የሆነ ገለጻ አያደርግም ?

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic Місяць тому +4

    You smell like one of the banda

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Місяць тому +6

    ለሙከፋፈል ነው አባዬ

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g Місяць тому +7

    ተስፋዬ እሚባል ኮንዶም

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic Місяць тому +4

    Eskinder and zemen started work together. Don't talk about things you don't know just because somebody paid you

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 Місяць тому +3

    Khat makes you so confused. What is the difference between tplf and pp for Amhara?

  • @user-ic3ce1vs9y
    @user-ic3ce1vs9y Місяць тому +3

    Anten belo teneregn kkk

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Місяць тому +1

    ኧረ ፋኖዎች ይህን ልጅ ጎብኘት አድርጉት እባካችሁ

  • @user-xj8ff5rq8e
    @user-xj8ff5rq8e Місяць тому +2

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቄ አብይ ነው ። ለምን ካልክ ያሁሉ አማራ ሲታረድ የት ነበርክ ? ላሽቃብጥ ካልክ ማሽቃበጥ ትችላለህ።

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Місяць тому +2

    ፋኖን ከወያኔ ጋር በማያያዝ ያልተባለን የተባለ በማስመሰል የፋኖ መሪዎችን ለማጥላላትና ፋኖን ለማዳከም የምታረገው ጥረት ያኔም ኣልተሳካም ኣሁንም ኣይሳካማ

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 Місяць тому +2

    ብአደን

  • @hailubirhan5172
    @hailubirhan5172 Місяць тому +2

    ምን ይቀባጥራል ማስፈራሪያ ደርሶት ነው እንዴ የገባው? ደነዝ ነገር ነው

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 Місяць тому +2

    አንተ ግን ትንሽ አታፍርም?እንኳን ያንተን ዠባዝኬ አይደለም አለቃህ አብይንም አይሰማም።የብልፅግና ፖለቲካ ያመጣልን እልቂትና መፈናቀል ብቻ ነው።

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Місяць тому +15

    ታርቀዋን አከተመ ወሬው የዘሜ እነ የእስኬው ወሬ ዛሬ ተቁጭቱዋን አከተመድል ለጀግኖቻችን ፋኖቻችን

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 Місяць тому +1

    ለኦነግ እኔ የተሻልኩ ባሪያ ነኝ እኔን ከዘመነ የተለየሁ አማራ ነኝ እባካችሁ ተቀበሉኝ የሚል አተላ ነው የጋበዛችሁት

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Місяць тому +2

    አንዳፍታዎች ምን ዓይነት አዛባ የሆነ ሰው ነው ያቀረባችሁት ለጣቢያው አይመጥንም

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Місяць тому +2

    😂😂ለትግራይ ህዝብ ጥር ማለት ለወያኔነዉ😂ልዩነት ስለሌላቹ ነዉ ዛሬም እደህዝብ የምትጨፈጭፉት ወያኔንበሃደንን ቦልግናን ለይተን አናይም አስተሳሰባቸዉን ሜንም ኦነግንም እናተ ቀናችሁን ጠብቁ።

  • @yimerafrassie4766
    @yimerafrassie4766 Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመው የጋዜጠኛው ነው፣ እንደት ማስረጃ አይጠይቀውም ማን TPLFን የተለማመጠው

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi Місяць тому +2

    እንኳን ጄኔራልተፈራ ፋኖን መቀላቀል ብለፅግናን የሚወጋ ከሆነሠይጣንም ይቀላቀል

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Місяць тому +1

    እኔ ጭንቅ ልበልልህ የምትጠላው ፋኖ እየተጠናከረ መምጣቱን ድሉ የማይቀር መሆኑ አስጨንቆሀል።

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 Місяць тому +2

    እስኪ ወንድሜ ጭ
    ወያኔ ከወልቃይት እንዴትና በምን እንደወጡ ብታብራራልኝ።

  • @user-em9rx1ui9o
    @user-em9rx1ui9o Місяць тому +2

    እሺ በአዴን

  • @GatieZaxbys
    @GatieZaxbys Місяць тому +6

    ምንድን ነዉ የምታወሩት

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ እውነት መናገር ነፃ ያወጣል

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 Місяць тому

    ጠያቂ ጋዜጠኛው ሁሌም አማራን ፋኖ ለማኮሰስና ለማጣጣል ለመከፋፈል ይመኝ ነበር..ዛሬ ጠያቂውም ተጠያቂውም አንድነት በአማራ ዘመታችሁ... ጉዶች..ማፈሪያዎች...

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Місяць тому +1

    አሉባልታ መስማት አንፈልግም ። ከመቼው መተቸት ጀመራችው። ሁሉም በህብረት እንዲሰሩ የሚያረግ እንድ አላማ አላቸው እሱም አማራነት። ተላላኪ ሁላ። ከዚ ቦሀላ በማናቸውም እማሮች ላይ አላስፈላጊ ትችት መስማት አንፈልግም አማራ በእርግጠኝነት ያሸንፍል

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Місяць тому +1

    ተንታኙ Approval የለኝም ግን ብሎ ይተነትንና የጎጃምን እና የወሎን ስንጥቃት ለመፍጠር ይታትራል መቸ ይሆን ብሩክ አበጋዝ እና መስሎቹ ውሎን ክልል አድርጋችሁ ለኦህዴድ የምትስጡት ?😭😭😭😭😭 20:43 😭😭😭

  • @abiygezahegn6417
    @abiygezahegn6417 Місяць тому +4

    Dengetehal fano is coming😢😢😢

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Місяць тому +2

    ለአማራ ህዝብ ከህወሐት በላይ ቁጥር አንድ ጠላት የለውም በጣም ሚዛን የሚደፋ ሀሳብ ነው

    • @user-dr7yt2uw7c
      @user-dr7yt2uw7c Місяць тому

      ለኛም ከአማራ በላይ ጠላት የለም

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 Місяць тому

      @@user-dr7yt2uw7c እኔ ትግሬ የአማራ ጠላት ነው አላልኩም ህወሓት ነበር ያልኩት አንተ ግን አማራን ጠላታችን ነው ብለህ ጠላትነትህን መሰከርክ ለነገሩ የህወሐት አባል ስለምትሆን ነው ወይም ደግሞ ብልፅግና ነው መሀል እየገባ አማራና ትግሬን የሚያጣላው አማራም ትግሬም ወገን ነው ህወሐትና ብልፅግና ግን ጠላት ነው

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 Місяць тому +2

    ሚዲያችሁ አላማው ምን እንደሆነ ግልፅ አድርጋችኋላል unsubscribe ማድረግ አለብን

  • @GatieZaxbys
    @GatieZaxbys Місяць тому +3

    እዴዉ የምታወሩት ጠፍባችዉ ግን የጠያቄዉ እና የሚዲየዉ ቅጥረኚነት ነዉ የሚያሳፍረዉ

  • @ewuntawyihnew3477
    @ewuntawyihnew3477 Місяць тому +3

    Tebda ayi dedebe zemen wed fit manenm ayisemam kadri

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 Місяць тому +1

    ግልፅ ነው በህውሃት ስም ፋኖ ከትግራይ ጋር ለምን አልተጋጨም ብለህ ተናደሃል ፋኖ እንዲሸነፍ ትፈልጋለህ አይሳካልህም አዲሱ የአማራ መሪ መሆን ፈልገህ ከሆነ ሞክር

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    ወንማችን ተስፋዩ ስላየንህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому +3

    Yamhara telatun yawekale atikebater dill Hager lakenawe wegene Amhara serachun yemiyakeshefewe geta newe dill lefano

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 Місяць тому +1

    በመጀመሪያ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ባታቀርቧቸው መልካም ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መስማት አንፈልግም ።።።
    1/ የአማራ ህዝብ እየተዋደቀ ያለው ውድ ህይወቱን እያፈሰሰ ያለው አትግደሉን፤ አሟሟትችን ክብር ይኑረው ነው ።
    የአማራ ሕዝብ የኦሮሞ ደም ደማችን ነው ብለው ያታግሉትን ሰማእታት ለማንሳት ምነው ህሊና አጣህ ።
    2/ የአማራ ሕዝብ ለሁሉም ኢትዮጵዊ እኩል ይሁን አለ እንጂ ።እኔ ብቻ አላለም ።እነሽመልስ አብዲሳ የአማራውን ቀስም ሰባብረን ጥለነዋል ? ባህርዳር ተሻግረን ፖለቲካውን ቀምረንዋል ያለው የአማራ ጥላቻ አይደለም እንዴ? ማንም tplph ማንም አይማጸንም አንተ የተጎነጨኽውን መርዝ ከአማራ ሕዝብ ላይ አትዝራ እባክህ ።።

  • @user-md9vw1ji1i
    @user-md9vw1ji1i Місяць тому +1

    አቶ ተስፋየ ጥርት ያለ አቋም እንደሌለህ ወዲያና ወዲህ የምትዘላብደው ቃል ያመልክታል

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Місяць тому

    ተስፋዬ ከበደ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt Місяць тому +1

    ቆሽትህ እርር እንዳለ ታስታውቃለህ የስም የማጥፋት የማንቋሸሽ የማጥላላት ሥራም ጀምረሃል ፣ ፋኖንም የመከፋፈል ሥራ መሥራት ላይ ነህ ፣ እንዲሁም እንዳለቃህ ጠቅላዩም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ነህ ብዙ መቀባጠርና መዘላቡድም ጀምሩሃል።

  • @yimerafrassie4766
    @yimerafrassie4766 Місяць тому +1

    ምንዲን ነው የሚያወራው?ማን ነው TPLFን የተለማመጠው?እውነትም ካዲሬ ነው

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c Місяць тому +1

    አብይ እዳያስርህ ተቦቅቡቀህ ነው አይደል እውነቱን ማውራት የቸገርከው

  • @user-zk1ue4ze3y
    @user-zk1ue4ze3y Місяць тому +1

    ምንም ያወራው ነገር አልገባኝም

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome Місяць тому +1

    በጣም ከሚደብሩኛ ምንም ለዛ የለለው እንኾንስ ሊተነትን ሲናገርም የሚደብር ድብርታም ፍጡር

  • @melaw9401
    @melaw9401 Місяць тому +1

    እንዳተ አይነት ሆዳም ግን መቼም አይፈጠርም። አማራን ዘላለም ማስወጋት ስራክ ነው። ከብት ነህ።

  • @bereketmekonen1274
    @bereketmekonen1274 Місяць тому +3

    I think Tesfay, You got to get a doctor

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c Місяць тому +1

    ቀይ ለባሽ ወይ አታምር ወይ አታፍር ህዋት ትላለህ እዴ እስኪ አብይ አህመድ በመጣ በዚህ ትንሽ አመት የሞተውን ተመልከት እንጂ ምነው ማሰቢያህ ተበጥሷል እንዴ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Місяць тому +1

    ብዙ ነገሮችን እኔ አይገባኝም ትላለህ እንደማይገባህ ማመንህም ጥሩ ነገር ነው።
    ካልገባህ ለምን ታወራለህ ?????

  • @yosephgm
    @yosephgm Місяць тому +1

    ይሄ በሆዱ የወደቀ ተንታኝ ተብዬ ቀባጣሪ ነው።

  • @ahammededrees824
    @ahammededrees824 Місяць тому +1

    ዞሮዙሮ ተምትል ምንያስራሀል እውነቱን አታወራም ሁልግዜም አትኖር መሞትህአይቀር ምንአስፈራህ ሆደ አደርነህ መሰል

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn Місяць тому +1

    ውይ ከየት አመጣከው ተንትነክ ሞተካል ሆዳችሁ እራሳችሁ ላይ ሲወጣ እምትናገሩትን አታውቁትም ቆም ብለክ አስብ ሰውዬ አማራ ኦሮሞ አይመራኝም ብሎ አይደለም አብይ ሲመጣ ማነው አጨብጭቦ የተቀበለው እነሱ ናቸው አማራ እያሉ እሚርዱ ማእከላዊ መንግስቱ የኛ ነው ብለው ሽመልስ አብድሳ አማራን እሚስጨፈጭፉት አትግደሉኝ አተፈናቅሉኝ ብሎ አልሠማም ብለው ወደላይ አልከኝ ሰውዬው

  • @solaking2111
    @solaking2111 Місяць тому +1

    ይሄ ሰውዬ ብልጽግና ተከሽኖ ነው።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +1

    ተሰፋየ 😭😭😭
    የአብይ አሸከር
    አንተ ቆሻሻ
    ያልታወቁ ሠወች ይጎበኝሐል

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no Місяць тому +1

    የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማr

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Місяць тому +1

    ውይይይ ይሄ ለሀጫም ሰውዬ በጣም ነው የሚያስጠላው :: አንተማ ዋጋህን ማግኘት አለብህ :: ቀርበታ ሆዳም ::

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Місяць тому +1

    ቀዳዳ,,እነጀራ,ፊት,የመሠልክ,,ጠብቅ,እስቲ,በግፍ,ስለተገደለው,አማራ,አፍ,ሁንለትዝም,ብለህ,ከምትበጠረቅ,ወሬኛ,,ስታወራ,እራሥህ,እየተንቀጠቀጥክ,ነው,የምታወራ,ብር,ነው,ያሥለፈለፈሀ

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Місяць тому +1

    አማራው አይደለም ለኢትዮጵያ ለም/አ ለእፍሪቃም ይበጃል።

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 Місяць тому +2

    እንደውም ወሎየ ነህ one day paid the Price

  • @desaalegn
    @desaalegn Місяць тому +1

    የተሻለ ስው አጥታችሁ ነው ፣ይህን ሚናገረውን ማያቅ ሰው ሚታቀርቡት፤ሲንቴ ነው አንድ ነገር ሚደጋግም

  • @alem740
    @alem740 Місяць тому +1

    ይህ ቀሻታም የ አብይ አህመድ ፓንት. ዛሬ ደግሞ ከ ተደበቀበት መጥቷል። 🫣

  • @abrahamtafesse8454
    @abrahamtafesse8454 Місяць тому +1

    ይሄ ውሻ ልክስክስ ክእሆዱ ሌላ ግድ የማይለው!!! ልክስክስ በ በታችንት ስሜት የሚሰቃይ ውሻ!!! እይምሮው ልፅንፍኛ ኦነጎችና ውያኔዎች ይመቸው !!!!

  • @bisratayele6556
    @bisratayele6556 Місяць тому +1

    አንተ የወረሂመኖ ሰገጤ ቀንህን ጠብቅ

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm Місяць тому +1

    በፊት ጥሩ ስትተንትን የሰመሁህ መስሎኝ ነበር ምን ሆነህ ነው እንዲህ ዝብርቅርቅህ የወጣው

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 Місяць тому

    Thank you Tesaye kebede for your wonderful explanation.የጎጃሙ አማርኛ ተናጋሪ ወያኔ ፋኖ ዋናው ጎሉ በአማራው ደም የትግሬውን ፋሽስታዊ መንግሥት መልሶ አዲስ አበባ ማስግባት ነው.ይህን ጉዳይ በሚገባ መተንተን ያስፈልጋል.ጎጃም የትግሬ ባርያ ሆኖ ለመኖር ለምን መረጠ.ምንድነው ትግሬ እና ጎጃምን ያጣመራቸው.ከጨለማው የወያኔ ዘመን ጎጃም ምንድነው ያተረፈው.ይሄን እስኪ በደንብ ሂድበት.

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Місяць тому +1

    እኔደ ተስፋዬ አዬነት ውሸቲም ቀዳዳ አዬቼ አላቅም። አብይ ወልቃይት ራያ ለአማራ እንዲሆን ፈልጎ? አበስ ገበርኩ ውሸት።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Місяць тому +1

    ★ ይህ ከብት " ፋኖ አቅም የለውም አውቃቸዋለሁ የትም አይደርሱም" ሲል አልነበረም?
    * ይህንኑ ቃል አሁን መንግስት ነው ያለው ይላል።
    * እዚህ የሚቀባጥረው አማራ የማንነት የሕልውና ጥያቄ እንጂ የዘመነ እና የእስክንድር ሥልጣንና ማንነት ጉዳዩ አደለም የተስማማ አብሮ ይሠራል ካፈነገጠ ይቀነደባል ይላጫል።
    * ተፈራ ማሞ ወደ ግንባር የገባው ባለሙያ ስለሆነ የአማራ መገለል፣ መታረድ፣ መሳደድ፣ በድሮን መጨፍጨፍ የዘመናት በሕግ የተደገፈ የዘር ማፅዳትና ማጥፋትን ተቃውሞ እንጂ ለግለሰዎች ወይም ለግል ዝና አደለም! ።
    ★ትህነግን መንገድ መርቶ ፲ ዓመት የፈጀበትን የሸዋ በር ከፍቶ የደርግን ሌባ መንጥሯል፣ ትህነግም ጫካ ገብቶ ድሮ በገባበት በሸዋ ሊመለስ ሲሞክር አብይ አህመድና ጀሌው ቂጡን ተጠብጥቦ ዓይኔ ውስጥ በርበሬ ገባ ብሎ ከትግራይ አማራ ቤት ሲሮጥ እራቀቱን በባዶ እግሩ በርሃብ እና ውሃ ጥም ተሰቃይቶ እያለቀሰ ሲመጣ ሀገሬን ብሎ ፋኖን ይዞ ትህነግን ሸዋ ላይ በቆረጣ ገብቶ የጠበጠበው ተፈራ ማሞ ነው።
    * አሁን የጎጃምም ይሁን የተፈራ ሞሞ የትህነግ ጥሪ
    " የቀድሞ በደላችሁ ለአሁን ዕልቂታችን መሠረት እንደሆነ በእናንተም ሕዝብ የደረሰ ዕልቂት በእናንተው ኅብሪትና ግትርነት መሆኑን አምናችሁ፣ ለወደፊቱም አቅማችሁን አውቃችሁ ፀባይ ገዝታችሁ ሕዝብ ሳታስጨርሱ በመከባበርና ስሕተትን በስሕተት ከማረም ያደረሳችሁት በደል ይቅርና ለወደፊቱ አብረን እንሥራ በዚህ ቀውጢ ግዜ ከጀርባችን ጠብ መጫር ተመሳጥሮ መውጋት ትግላችንን ማደናቀፍ አይጠቅማችሁም።" *" እኛ ወደ እናንተ አንተኩስም የባሰ ጠላት፣ ወራሪና ሰልቃጭ ገጥሞናል ይህን ተረድታችሁ ከመንግስት የተባበራችሁትን ሳይሆን በደልና ግፋችን የሚሰማችሁ ትግሬያውያን ተባበሩን" ማለት ሥልጡን ፖለቲካ ነው።
    * በማንነቱ የማይደራደር እንቢኝ ያለ ሞት የናቀ ፋኖ ኤርትራም፣ ኦሮሞም፣ ትግሬም፣ ሱማሌ አፋርም፣ ይሁን የደቡብ ሕዝብ ጠላቴ ነው አላለም አይልም አይገባም።
    * የአማራው ጠላቱ ቤቱን፣ ሠፈሩን፣ ቤተሰቡን፣ ሃይማኖቱን የሚደፍር ሌባ፣ አግድምአደግ፣ ጋጠወጥ፣ወፍ ዘራሽ፣ ማናቸውም አማራ ነኝ ባይ አክትቪስት፣ ልሂቅ፣ ጋዜጣ በል፣ ምሁር ፈላስፋ ፖለቲከኛ ግን በቅድሚያ የሚላጭ፣ የሚመነጠር፣ የሚነቀል፣ የሚታረምና የሚረመረም ስለሆነ ተራችሁ ደርሶ ስማችሁ እስኪጠራ አትቻኮሉ አማራ ከእናንተ በቀር ቅድሚያ ምንም ጠላት የለውም!።
    ★ አማራን ሳላገለለች ስለገፋች እና ስለአጠፋች ኢትዮጵያ የውጭ ጠላት፣ አንድነት፣ አብርሆት፣ ወንድማማችነት አብይ አህመድ ፓርክ ላይ በማኅበር ተደራጅተህ፣ ተሰብስበህ ተዘቅዝቀህ ፎቶ ተነሳበት።አራት ነጥብ። ይኼው ነው!

  • @bog_forex
    @bog_forex Місяць тому +2

    What he wants to say and what he says are two different things. You can see that he is afraid that he will say something wrong, that shows everything.