የ150 አመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሃጂ አህመድ ሃጂ አደም (አባ መስጠት) - በፋና ቀለማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የ150 አመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሃጂ አህመድ ሃጂ አደም (አባ መስጠት) - በፋና ቀለማት

КОМЕНТАРІ • 705

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 5 років тому +106

    ማሻ አላህ እደት መታደል ነው
    ሀጅ አህመድ አሁንም እረጅም እድሜ ይስጠወች መጨረሻወንም ያሳምርለወች

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 4 роки тому +14

    ፋና በጣም የሚገርም ፕሮግራም እናመሰግናለን ።ጋዜጠኛው ድምፀ ሸጋ የተረጋጋ ነው ደስ ይላል ቀጥልበት ። ከላስቬጋስ

  • @binmohammed5350
    @binmohammed5350 5 років тому +45

    በስደት ሆኔ ሁለቱንም አይቶቸን ተረዳሁ አሏህ ይረሀማቸዉ እስ በላይክ አሏህ ይረማቸዉ በሉኝ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 4 роки тому

      አብሽሪ ማማዬ አላህ ይርሀማቸዉ አንችንም አላህ ሦብሩን ይወፍቅሽ በጣም ከባድነዉ አይዞሽ እህት አለምዬ የኔ ከርታታ

    • @gyu9596
      @gyu9596 4 роки тому

      አላህ ይራህማቸው ያርብ። አቸንም ሳብሩን ይስጥሺ።

    • @forthebetter4890
      @forthebetter4890 4 роки тому

      ነገበጀነት አርሽ ጥላህ ያገናኛችዉ ብዝን አላህ

    • @zahraali9760
      @zahraali9760 4 роки тому

      አላህ ጀነትል ፊርዶስ ይወፉቃቸው

    • @harakatrak9529
      @harakatrak9529 4 роки тому

      እኔም አዳችዉነኝ 😭

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 4 роки тому +2

    እስኪ ይህ ሰው በስነስርዓት ያዙት ከዚህም አባት ብዙ ታሪክ መውሰድ አለብን እጥፍ ድርብ እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ ❤🇪🇹

  • @kbintzaynuyahuralayntamari6008
    @kbintzaynuyahuralayntamari6008 4 роки тому

    ማሻአለህ ታባራካላህ አሁንም አለህ ድብል አድርጎ ያኑሮት ያኔ አባት አላሆይ ላኔም ውድ አባትና እነቴም ይህንን እድሜ ታመኛሁኝ እንዲሁም ላሃየቶቼ እና ላጎቶቼም ችምር ባኢማን በኢበድ

  • @sherfudinaliye2705
    @sherfudinaliye2705 4 роки тому +5

    ብስሬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ለአባታችን ረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @እሙዬየሀበሻልጂ
    @እሙዬየሀበሻልጂ 5 років тому +42

    ጨምሮ እድሜ ይሥጠወት አባባዋ

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +14

    ላመነ ከዚህም በላይ ያኖራን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን ፫
    አባታችን እግዚአብሔር ጤናወትን እድሜም ይስጠዋት

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 роки тому

      መሺላህተባረካለህ

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 3 роки тому

    ሱባሀን አላህ አላህ መጨረሻሀን ያሳምርልህ የእኔ አባት ለኛም ጤና ጋር እድሜ ይስጠን

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 років тому +1

    Fanaዎች እናመሰግናለን አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንደዚህ አስተማሪ ነገሮችን ስላስተላለፋችሁልን

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ለኛም እዳቱ እድሜአችንን ያርዝመው አላህን ከመታዘዝ ጋር የኔአባት

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ዋዉ ፈጣሪ ጤና ይስጥዎ አባተ ብዙ ታርክ ያዉቃሉ በአሁን ሰአት ትዉልድ እየተጫረሰ ያለበትን ታርክ ጠይቁልን ለምሳሌ ስለ እምዬ ሚኒልክ እዉነት ጡት ቆርጠዋል?እባክህ ጠይቅልን🙏

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 5 років тому +5

      ትክክል አላህ ይስጥሺ በጭራሺ ጡትና ብልት ቆራጭ ጋላ ነው እንጅ አማራ በምን አንጀቱ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому +1

      ሰላመ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ kkkkkhahahahauuuuuuuu

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 років тому +2

      ሰላመ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ ክክክክ አይ እህቴ።😘😘😘

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 років тому

      be ahunu gzie leteserawu gf mn tadergu (qtsat)tsetsu nebet leteserawu astseiafi gud ?

    • @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
      @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ 5 років тому +2

      እውነት ብለሻል እነዚህ አባት ቤተ መንግሥት ገብተው አብይን ጅዋርን ምድረ ዘረኞች ያልሆነ ነገር የውሸት ወሬ እያወሩ አሁን ምንም የማያቅ ወጣት እየገደሉ ያሉት እና መመሥገር አለባቸው የእድሜ ባለጸጋ ሠው ሢገኝ ተመሥገን

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 3 роки тому

    እዉነትም አባ መስጠት የባሌ ሰዉ ደግ እና ሰጪ ሕዝብ ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት አባታችን 🙏🙏🙏👍❤️

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያርብ እናቴን አባቴን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያርብ አኖሪልኝ በጤና ክፊችዉን እዳልስማ አላህ አደራህን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    አባታችን እድሜናጤና አዝቶ ይስፅሁ የናተን ዴግስራ ለዛሬዉትዉልድ ቢሰጠዉ ምናል ነበር የኔ አባት አላህ አሁንም እድሜ ይጨርልሁ ሁሉ በጁየ ሆነ ጌታ

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 3 роки тому

    ማሻአ አሏህ አባታቺን
    አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ አረድሜና ጤና አሏህ ይስጣቺሁ ይስጠን

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 3 роки тому

    ያረቢ እኔንም እናት እና አባቴን እረጅም እድሜ ስጠን አባባም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሁ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 років тому +10

    ትክክል አላህ ጠይቁኝ እሰጣችኋለን ብሎናል በተከበረው ቁረአን

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 5 років тому +25

    ለአግዝአብሔር የሚሳነው ነገር የለው በጣም ይገርማል ልጅ አልወለዱም አላገብ እባካቹ በደንብ ታሪካቸውን አስቀምጡልን እነዚህ አባቶች ያስፈልጉናል

    • @MemeMeme-rn4xo
      @MemeMeme-rn4xo 5 років тому +2

      ዝም ብለሽ አትቀብልጥሪ እየሱስ እምትሉት ኢሳአለይሂ ሰላምን ነውእምታመልኩት ስትወልጅ ሙስሊምነበራችሁ እና ከይማኖትሲ ባል። ክርስትና ከሆነ ለምን 40 ቀንቡሀላ ክርስትናመነሳት አስፈለገ አብራሩልኝ

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 5 років тому +2

      @@MemeMeme-rn4xo ምነው ለመሳደብ አንደኛ ሆንሽ ከመሳዳብ በፊት ካልገባሽ መጠይቅ ትችያለሽ መሳዳብ አትችይም ያውም አኔ የጻፍኩት ስር መተሽ ለመሆኑ ስለ ሀይማኖትሽ ማወቅ ከፈለግሽ ሂጂና መጽሐፍ አንብቢ ካልገባሽ የሀይማኖት አባቶችን ጠይቄ ሰለ መጠመቅ ለማወቅ ጀመሪያ ልብሽን ለጌታ እየስስ ስጪ በመሳደብ ለማሳመን እሞኪሪ በአጠቃላይ የሚሳዳቡ ሁሉ የሴጣን የዳቢሎስ ልጆች ናቸው እንዲሁም ከእውቀት ነጻ የሁኑ ሰዎች

    • @selehadinabdurezak6425
      @selehadinabdurezak6425 3 роки тому +1

      @@MemeMeme-rn4xo ይሄየሙስሊም ስብዕና አይደለም በአንቺ ምክኒያት ሰዎች ቆንጆውን እስልምናን በመጥፎ እንዲስሉ አታድርጊ እሺ እህት

  • @ሁድሁድዩቱብ
    @ሁድሁድዩቱብ 3 роки тому

    አባባ አሁንም እድሜእና ጤና ይስጥልን ያርብ አላህ በዱኔያ አፈያን በአኸይራ ጀነትን ያቱን እድሜ ላባቴ ተመኝሁ አባቴ በጣምነው የምሳሳለት አሁን ግን እያርጀነው

  • @duuressabrihanu2792
    @duuressabrihanu2792 5 років тому +24

    ሃጂ አህመድ አሁንም ዕድሜ ይስጦት፡፡

  • @hsjhsbshshhs2605
    @hsjhsbshshhs2605 4 роки тому +1

    ያአላህ ያባቴን እድሜ እዲ ርጅም እድሜ ስጥልኝ

  • @ayshaalketbi1745
    @ayshaalketbi1745 4 роки тому

    መሻ አላህ እዉነት መናገር አላህ ይወዳል ዲንቅ ንግግር አሁንም ረጂም እዲሜ ይስጥወት ያረቢ ወጃላችን እብስ አዲርገህ እረጂም እዲሜና ጤና ስጠን ያረብ የረመዶን በረካህን ምህረትህን ፈላጊወች ነንና ይቅር ከልካቸዉ መዲበን ያወሀብ አሚን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 років тому +5

    Forget 150, If this senior citizen is over 100 that by itself is amazing. He looks like in his seventies. Someone should do a better job interviewing him about historical facts and his diet and life style. I love this kind of story especially coming from rural areas.

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 3 роки тому

    ማሻ አሏህ ሀቢቢ አሏህ እድሜ ወትንም አሁንም ይጨምርሎት ደስ ሲሉ የኔ አባት

  • @ያርቢመጨርሻየንአሳምርልኝ

    ማሻ አላህ መታደል ነው የአላህ ለእናትና አባቴ እርጅም እድሜ ስጥልኝ አላህ እድሜ ጨምሮ ይስጠወት አባታችን

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 3 роки тому

    ማሻአሏህ አባባ የተባረከ እረጅም እድሜ አሏህ ይሥዎት
    ግን የ150እድሜ ባለፀጋ አይመሥሉም ንቁናቸው ማሻአሏህ

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 5 років тому

    ወይኔ እኔ ምንም አላምንም የእውነት ወይ እግዚያብሄር የሚሳንህ የለም ስምህ ይባረክ

  • @ploklkjj3272
    @ploklkjj3272 4 роки тому

    የረብ እደሰው አስከባሌ እስከልጆቸ አባቴ እስከ ወደሞቸ እስከ ዘመዶቸ እረጅም አድሜ ስጠን አደሰው ሁሉም አደሜ የስጠው አሚን አላህ መጀን አስው መጀን

  • @hawimohmmed1148
    @hawimohmmed1148 4 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እድሜወትን ያርዝመው ለኛም እዳንቱ አላህ ያድርሰን

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 4 роки тому +1

    አሜን አሁንም ርጂም እድሜ ይስጠወት አባዬ እደ አባታቺን ለኛም ይስጠን

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 років тому

    ትልቅነገር ነው ተጨማሪ እድሜ ያድልወት አባታችን ። በዚህ ግን አትደነቁ አባ ዘወንጌል የተባሉት አባት በትግራይ ክፍለሀገር በአሲንባ ተራራ ይኖሩ የነበሩት አሁን በቅርቡ ነው ያረፈፉት 630 አመታቸው እንደሆነ ተነግሯል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። የኔ እሚታ 135አመት ነበር የኖረው በዛ ስንደነቅ ኢትዮጵያ ብዙድንቅ ምስጢር አላት። ምግብ መብላት ያቆመች ብላቴናም አይተናል።አሁን ከኛ የሚጠበቀው መፋቀር መከባበር መተሳሰብ የአባቶቻችን በረከት እንዲያድርብን አረጋውያንን ታላላቆቻችን ማክበር መታዘዝ መርዳት ነው።የምናየው የዘመኑ ትውልድ ግን እየተረገመ ነው። የሰው ጭራቅ እየሆንን ነው።እራሱን ባህሉን ማንነቱን እያጣ ባጭር እየተቀሰፈ ነው አረጋውያንን የሚደበድብ ትውልድ ገና መአት ያመጣል ።በሽታው ረሀቡ እርስ በርስ መበላላቱ ይቅር ይበለን ብቻ።

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 5 років тому +1

    ማሻአሏህ አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @محمدحسين-ع6ج1س
    @محمدحسين-ع6ج1س 5 років тому +5

    መሸ አለህ ما شاء الله تبارك الله ماشاء الله لاقوه الا بالله الله اكبر الله اكبر الله اكبر سبحان الله سبحان الله سبحان الله

  • @ይችአለምሚዛናዊአደለችም

    ሱበሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባው ልእልናም ለሱ ብቻ የተገባ ነው ገና ደግሞ ብዙ የሚኖሩ ያድርጋቸው የአለማቱ ጌታ ያቆያቸው እህታቸው ሀጀራ ውብ የሆነ እድሜ ከእስልምና ጋ ያጎናፅፍልን ሁሉንም

  • @zehabaahmed4073
    @zehabaahmed4073 4 роки тому +1

    ማሻአላህ አባባ አሁንም እረጅም እድሜ ይስጠወት ያረብ አባቴንም ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 роки тому

    ለኢትዮጵያ ስጦታ ፡ ናቸው ህወሓት እንደነዚህ ፡ እየገደሉ ፡ ነው ፡

  • @محمدابراهيمالمعيني

    ይገርማል አሁንም ብዙም አላረጁም ይጨምርሎት እድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው

  • @hayatetu1096
    @hayatetu1096 5 років тому +7

    መሻአላህ አሁንም አላህ ትልቅ እድሜ ያኑሮዎት ያረብ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 роки тому +1

    Mashalla Ayatee ahunem Allah yaqoyachu ka kayir sera gar inshalla

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 років тому +3

    Ohhh beautiful man. God keep you safe💪🏼🙏🏼👏🏼

  • @ሂኩነኝየተሳዳቢዎችእራስም

    የአላህ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ያረብ 😭😭😭😭። አየየየየየ አመመኝ አያቶቸ መካሬወች በስደት ሁኔ ሞታችሁን መስማት አመመኝ ግን ሁሉም የአላህ ፈቃድ ነው አልሀምዱሊላህ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። ያሰላም

  • @shamisadinjelase4520
    @shamisadinjelase4520 3 роки тому

    ፈጣር እድሜና ጤና ይስጣችህ ፈና እናማሳግናሌን

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 роки тому +2

    ያረብ እኛንም ከዚህ የበለጠ አቆየን ታድለው አባባ ማሻአላ

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 2 роки тому

      ከሰዶምና ጎመራ በላይ ሓጢአት በሚሰራበት ጊዜ በሓጢአት ለመኖር እግዚአቢሄር ዕድሜ አይስጠን

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ

    መሻ አላህ አባታችን ሀያታችሁ ያረዝመው ከፊያ ጋር

  • @sadashraw3272
    @sadashraw3272 4 роки тому

    ማሻ አላህ ያአላህ ያቱን እዲሜ ለሁላችንም ይወፍቀን ያረቢ ምነኛ መታደል ነው

  • @sossinabeyene899
    @sossinabeyene899 Рік тому

    ተመስገን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ይጠብቃቸው

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 3 роки тому

    ሱብሀነ አላህ ይገርማል ማሻ አላህ
    እኛ 60 እና 70እንባላለን

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 5 років тому +2

    የኔባት አሁንም ጤናና እድሜ ይስጠወት እደመስጠት መታደልነው ።ማሻአላህ።

  • @Ikram-xy5cw
    @Ikram-xy5cw 5 років тому +3

    ማሻአሏህ አባታችንን አሁንም እድሜይስጥሁ። ከማያስጠላ እርጅና ጋር ግን ልብላለ ትምርቱም በጣም አሪፍነው ለስውች በጎ ማድረግ

    • @kedirhassen9892
      @kedirhassen9892 4 роки тому

      እኝህ ስው በጣም ይወሻሉ፡ ሪራ ቃሶ፡ በጠም ጥልቅ ነገሮች ፡ተፈፅሞ ነበራ፡ የዘሬ፡ 80 ዓመት በፍት ፡ነገር ግን ለመጥቀሲ አልቻሉም። በርና፡ ሆራ ቦቃ፡ ወይም፡ ዳባያ፡በተበለው፡ አከበብ ፡ወርጅ፡የምበሉ፡ ከጣሊያን፡ ወረራ፡ ቦሃላ፡ ከሻዋ፡ አከባብ፡ ይሁን ከወሎ፡ መጥተው ኢዝህ አከበቢ፡ መኖረቸው፡የተወቃ ነው።ከዝህ በአለፋ፡ከዛሬ፡ 80 ፡ዓመት በላይ፡እኝህ ሰው ወይም ቤተሳቦቹ፡በዝህ አከባብ፡አልሠፋሩም፡ ወይም ፡አልነሩም፡ ማላት ነዉ።

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 4 роки тому

    ማሻ አላህ ሀጂ አደም አባ አሁንም አላህ እድሜዎትን የብረት ምሶሶ ያድርገው አባዬ አሁንም እድሜ ይስጦት

  • @yalekebede2575
    @yalekebede2575 5 років тому

    thank you so much

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    እሚገርም መባረክ ነው ለምስክርነት ነው ያቆያቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 5 років тому +1

    ትክክል ወላሂ አላህን የለመነና አላህን ያመነ የአላህ ሡበሀን አላህ አጅብ እድሜና ጤና ይሥጠወት አሁንም ጨምሮ ያረቢ

  • @asiya866
    @asiya866 5 років тому +14

    ማሻአላህ አሏህ መረሻወትን ያሳምርለወት አኼራወትንም
    ያሳምርለወት

  • @Yabsirakonjochannel7
    @Yabsirakonjochannel7 5 років тому +23

    እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኛው ምንድነው ?ዝም ብሎ ነገር ነው 150 እድሜ አለኝ በዘውዲቱ ግዜ የ 16 አመት ነኝ ካሉ ለምን ብዙ ጥያቄ አይጠይቃቸውም እረ በናታችሁ ሌላ ቃፍጣና ጋዘጠኛ እንደገና መጥቶ ይጠይቃቸው ። ነገሩ ሁሉ እጥር ያለ ቃለመጠይቅ ነው ለማመን ይከብዳል !

    • @fathiyafathiya3563
      @fathiyafathiya3563 5 років тому +1

      ልክነው ጋዜጠኛው
      ፍዝዝያለ ይመስላ
      ምክንያቱም እድሜያቸውን እንኮን
      አስልተህ ድረስበት ሲሉት ዝምነው
      ያለውእሳቸው ባሉትነው የተመራው
      በደንብ አብራርቶ እድሜቻውን ለሳቸውም ለተመልካቹም ማሳወቅ ነበረበት

    • @fiyametakojo7394
      @fiyametakojo7394 4 роки тому +2

      Yesew edme kemkuter edesacchew melkam sra sertek ftari rejm edme edisten memeget aykelm

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 4 роки тому +1

      ማሻ አላህ በጣም ይገርማል ወላሂ የ60 አመትነዉ የሚመሥሉት

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 роки тому +1

      @@user-umukewesar ትክክል ወላሂ ማሻአሏሕ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ነው ገና የ80 ነው የሚመስሉት

  • @gyu9596
    @gyu9596 4 роки тому +4

    አለህ እርቸም እድሜ ለቤተሠፖቻቸን። እጤና ጋር ያርብ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 5 років тому +1

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. ተባርክአላህ. አላ ምንይቸግርዋል አላህ የናንተን እድሜና ጤና ይሥጠን ያርብ

  • @tube2611
    @tube2611 4 роки тому

    ማሻአላህ ላባቾቻችን እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ያረቢ

  • @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض
    @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض 5 років тому +1

    አላህ አሁንም የበለጠ ይጨምርልሁ አባቴ ኑሩልን ማሻላህ እንዴት ዴስይላል

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 роки тому

    የእግዚአብሄር ቃልም መልካምን ስራ እናትህን አባትህን አክብር እድሜ ይጨምርለወሀል ፡ ይላል ❤️❤️

  • @hanateckie6451
    @hanateckie6451 3 роки тому

    AMEN Amen Amen thank

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 5 років тому +6

    Subhana Allah it's amazing

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 4 роки тому

    Dear Fana news I think you should Keep track he is lifestyles His very interesting men to ask what kind of food eat Daly ? How keep him slug health. And look very young and sound smart and Wiseman
    He’s very educational man For ppl. How to live longer life
    We expect you part two about me..!

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 років тому +1

    ወሎየ ሁነሁ ነው ሰልከክ ያልኩት አላህ ረጂም እዲሜ ይስጠወት.

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 роки тому

    ማሻአላህተባረከላአአላህይጨምርልህባባአ

  • @kidstgirma5170
    @kidstgirma5170 5 років тому +2

    አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አባታችን

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ

    ማሻአሏህ ተባረ ከሏህ እኔ አሏህ እድሜ ከሰጠኝ ይህወን ሰው አያለሁ ከስደት አሏህ በሰላም ይመልሰኝ ኢሻአሏህ አይቀርም አንድ ቀን

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 років тому

    ማሻ አላህ አላህ አሁንም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረቢ መልካም እየሰራን እረጅም እድሜ ስጡን

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 років тому

    ማሻ አላህ
    ማሻአላህ
    በጣም ደስ ይላል
    አላህእድሜናጤናይስጦዎትአባቴ

  • @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ

    ማሽአላህ ወላሂ እህቱ100አመት ያረቢ እኔ በ20አመቴ የአርባ አመት አዛውንት እመስላለሁ ሆ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቀን ያጀመአ

  • @የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ

    የአላህ ምን የሠነዉን ለእናቱ ቸቹን እደሠቸዉ እድሚ የሠጠሊንንንንንንንን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 років тому

    The city is green and lovely. Ethiopia has so many natural resources but we don't know how to use it. God bless moma Ethiopia. Maria

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 5 років тому

      adris abess ቻናሌን ሰብስክራይ እንድታደርጉልኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ ❤🙏

  • @zinashguta6123
    @zinashguta6123 5 років тому +50

    የምገርምነው 150 ዓመት አይመስሎም

    • @kiduman8107
      @kiduman8107 5 років тому +3

      እረ ውሸት ነው ዝም ብለው ይቀደዳሉ ጭራሽ የአያታቸውን እድሜ 264 አመት ይላሉ እንደ

    • @ydhd2951
      @ydhd2951 5 років тому

      መሻላህ

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 3 роки тому +1

      የ60 አምት ነው ሚመስሉት

    • @hailehabtegiorgis7636
      @hailehabtegiorgis7636 3 роки тому

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @Adme1244
      @Adme1244 3 роки тому

      @@kiduman8107 አይባልም እናንተ አብራቺሁ ነበራቺሁ አባታቺሁን ውሺታም ቢባል ትውዳላቺሁ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +1

    ማሻ አላህ
    አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ደስ ሲሉ

    • @rahmamohammed6432
      @rahmamohammed6432 5 років тому

      ማሻአላህ አላህ ያሻውን ሠሪነው መጨረሻችሁ ይመር

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 роки тому

    አሁንም እድሜ ይስጦት የናንተ ፀሎት ነው ያቆየን አባቴ

  • @መሀመድሁሴን-ኀ3ሐ
    @መሀመድሁሴን-ኀ3ሐ 4 роки тому

    ማሻአላህ ወላሂ የድሜ ባለጠጋ ሳይ አይምሮየ ይታደሳል አሁንም አላህ ያኑርልኝ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 5 років тому +1

    አባታችን አሏህ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዎት

  • @manofchange832
    @manofchange832 5 років тому +51

    ንግስት ዘውዲቱ ሲነግሱ 16 ኣመታቸው ከነበረ፣ አሁን እድሜያቸው 119 ነው እንጂ የሚሆነው 150 አይደለም። ዘውዲቱ የነገሱት በ1909 ነው።

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 5 років тому

      True

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 років тому +2

      ብለክ ነው እህትየው 100 አመቶ ከሆናት በ 50 አመት ከ በለጣት አባታችው ስንት አመት እንደኖሮ መጣራት አለበት
      ዋው ጉበዝ ነክ

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 5 років тому +5

      F Kebede ልክ ነሀ በጣም የሚገርመው ነገር የኛ ሐገር ጋዜጠኞች utube ገንዘብ መከፈል ከጀመረ ወዲህ ቶሎ ሳይቀድሙን አንቀድማቸው እና አነወረ ነው እንጂ ሂሳብ እንኳን በትክክል አይሰሩም

    • @abebayehuhailegeno8792
      @abebayehuhailegeno8792 5 років тому

      Father yenorunt syhon gene yemmorubetn naw yetnabyut, F le slth tmsgnalh

    • @manofchange832
      @manofchange832 5 років тому +6

      @@lishansesero5169 ከግድ የለሽነት የሚመጣ ይመስለኛል፣ ይሄን እኮ ራሳቸው ባያቁት እንኳን ጉግል ላይ ገብተው ማየት የሚችሉት ኢንፎርሜሽን ነው፣ ግን ደንታ ቢስ ስለሆኑ አያደርጉትም፣ ያቁታል ሰዉም እንትና ሰማይ ቤት ደርሶ ተመለሰ ብለው ዜና ቢነግሩትም እንዲሁ እንደወረደ የሚያስተጋባ ህዝብ ነው፣ እንዴት ብሎ የሚጠይቅ ትንሽ ነው፣ እዚሁ ኮሜንቶቹ ላይ እንደምታየው።

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 роки тому

    እውነትከሆንና መረጃው ካለ በአለም ረጅም እድሜ ያላቸው ስለሆኑ በጊነስቡክ ላይ ማሰመዝገብ ነው

  • @awwraa1394
    @awwraa1394 3 роки тому

    ጨምሮ ይሰጣቺሁ አባታቺን

  • @maricelvaldez1126
    @maricelvaldez1126 5 років тому

    ወይኔ አባታችን ደስ ሲል 150 አመት እዴ የፈጣሪ ነገር በውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ቅን የወነ ሰው

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 5 років тому

      Maricel Valdez ቻናሌን ሰብስክራይ እንድታደርጉልኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ ❤🙏

  • @eyobtessema5630
    @eyobtessema5630 4 роки тому +2

    ይገርማል መልካም ፆም ረመዳን ይሁንላችሁ ለሙስሊሞች ወገኖቼ

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 4 роки тому

    ሀቢቢየነብያችንንመንዙማአሉ
    ሶለላሁአለይሂወሠለም
    ከዘመናችንወሀብያዋችከመጠጋትወደናንተዝቅብሎማሥማትመማርይሻላልይበልጣል

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 роки тому

    መሸአላህ ተባረክአሏህ

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 років тому

    ማሻአላህ የነገ ቤታችሁን ያሣምርላችሁ ባባዬ

  • @الحمدالله-ه3ن
    @الحمدالله-ه3ن 5 років тому +15

    ዱኒያ አኼራወን ያሳምርለወት ማሻአላህ

  • @yutyube7468
    @yutyube7468 3 роки тому

    ማሻአሏሕ አሏሕ ወደ ትውልድ ይምራችሑ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 5 років тому +1

    ደስይላል በጣም ይጨምሮው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ የጋርማል አሁንም ገና ናቻው እድሜቹን አሁንም የርዝማው ጥሩ ሲራ ሊሳሩባት

  • @hayatahmed9672
    @hayatahmed9672 4 роки тому

    Mashallh allhi lehulachin yiwefikene

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 років тому +1

    ሱብሀነላ በጣም ይገርማል እደ እድሜያቸዉ አሁንም ደአህናናቸዉ ማሻአላህ

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 років тому +1

    Bale Goba, the land of brave and heroes. Nowounder they have the best runners.

  • @امخاليد1
    @امخاليد1 4 роки тому

    እድሜ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጠወት አባባዋ

  • @afuahf8540
    @afuahf8540 5 років тому

    አላህ አሁንም ያርዝምላቸው
    ማሻአላህ ተባረከላህ አዘወጀል አሚን አላህን አሚንንንንንን

  • @fredjalal7835
    @fredjalal7835 3 роки тому

    اين هذا في اي بلد where is that ?what country?

  • @حموشمحمد
    @حموشمحمد 5 років тому +3

    مشاءالله مشاءالله تبارك الله الله يوفقكم

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 років тому +3

    _የኔ አባት አሁንም ይጨምርለዎት ያረብ ከጤና ጋር_

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 5 років тому +14

    ሱብሀን አላህ እህትዬዉም እሳቸውም ገና ወጣትናቸዉ