Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቲጂ ዛሬ ኢንተርቪው ላይ ለ2ኛ ግዜ ሳይሽ እንዳልክ እና አብዲን ለመጀመሪያ ግዜ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል ችሎታችሁን በጣም ነው እማደንቀው ይብላኝለት ለሰይፋ አቅርብልኝ እያልኩት እኔስ ዛሬ በደንብ አየኋችሁ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በርቱ እርቅ ማእድና የሰላም ገበታ ሰላማችሁ ይብዛ
ቲጂ ሁለተኛ ልጂ ስላገኘሽ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ያሳድግልሽ በተረፈ የእርቅ ማአድ ፕሮግራም አሪፍ ነዉ በርቹ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
እንዳልክ በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ትልቅ ስራ እየስራ ነዉ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክላችሁ በጣም እወዳችኅለሁ ለሁ በርቱ።
እርቅ ማዕዶች ስላየህችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅየ በርችልን ብዙ አስተምረሽናል
I'm so glad to see Tg and her family. I love her so much for her ethical and emotional attitude.
ጉዋደኛዋ እርስዋን የገለፀበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል። እግዚአብሔር መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ የኔ እህት።
እንዳልክ ትልቅ ሰው ነበር ምትመስለኝ ግን ልጅ ነክ በርታ አድናቂህ፡ ነኝ።በእርቅ ማድ፡ምሳራውአሪፍ ነው
ሀያቲ፡ ኩሉሊላህ ሀያቲ፡ ኩሉ ሊላህ lezi eko new yeminkezekezew
@@mahletnegash1190 kkkkkkk.aydle
@@mahletnegash1190 😃😃😃😃😃Awo Tinsh Yichoklal
አስተሳሰቡ ነው ትልቅ እድሜው ትንሽ ነው ካፓስ አንድ ላይ ነበር አ አ ዩንቨርስቲ ከ 33 አይበልጥም
ዋዋዋዋ እዳልክ እርጋ ያልክ ጥሩ ሰው መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በጣም አዱናቂችሁ ነኝ ሙያችሁን እውዱላችሁዋለው እውነር በሪቱልን።
ወይኔ እንዳልክን በጣም ነው የምወደው ትግስት የምትደነቅ ሴት ነች አብዲ አድናቂው ነኝ እርቅ ማዕድ ሊበረታታ ይገባል ፋና እናመሠግናለን
እንዳልክ ስላየሁኸ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ በእውነት መቼም የማረሳህ ደብረብርሃን ድረስ ሄደህ የርቅ መአድን የሰራህ ነህ
ቲጅ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
ትእግስት በጣም ነው የምውዳት ጥሩ እውቀት አላት እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጠሽ እስከ ቤተስቦችሽ
ትግሥት በስንት ዓመት አየሁሽ ደስ አለኝ በጣም ትሁት አንደበተርቱ አስታራቂ ነች ጌታ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥሽ።
she is too sweet and real. thank you fana for this!
TG & Endalek You guys are a good example for the Married people keep up the good work🙏
የርቅ ማዶች በጣም ነበር የማዳምጠው አሁን ስደት ላይ ከመጣው ሰምቻችሁ ቀላውቅም ነው ሰለየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ያወረሽው ባለታሪክ ስታቀርቢው በጣም ነበር ያስለቀሰኝ ምክንያት እሷ በስደት ተከራታ ወንድም አለኝ ብላ አምና ሰታው እሱ ግን አላውቅሽም ሲል በጣም ነበር ያዘንኩትበዚህ አጋጣሚ በስደት አለም የምቱኖሮ እህቶች በምን አይነት ገንዘባቹህን ያዙ ሲኖራችሁ ነው ዘመድም የሚወዳቹህሰራ ሰራ አርጋችሁ ወደ አገራቹህ
እዳልክ ባጣም ትልቅ ሰው ነበር እምትመስለኝ ልጅ ነህ በርታ የኔ ድምፆ መርዎ ቲጅም በጣም ነው እምወድሽ
ትግስትዬ የኔ ድምፀ ስርቅርቅ መልክሽም እንደ ድምፅሽ ውብ በእርቅ መአድ ላይ ያለው ፕሮግራምሽ ምንም አያመልጠኝም ብዙ አስተምሮትሽ ሂወቴን ቀይሮልኛል ከልብ ከልብ አመሰግንሻለሁ መልካም የትዳር ዘመን ክሁንልሽ ቲጂዬ
ኑሮሽ ያማረ የደመቀ ይሁንልሽ Tg
በጣም ይገርማል እዳልክ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር ሁላችሁም በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ
ውይ የኔ ቆንጆ ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍንድቅድቅ መልክ ከምግባር አስተካክሎ የሰጠሽ ውድድድ
እናመሰግናለን ፉናዎች ቲጂንም እንዳልክንም በምንአቤ እንደማስባቸው አይነት ሆነው ነው ያገኘኅቸው ቲጂዬ ስትስቅበት በጣም ደስ ትላለች ረዥም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ተመኘሁ ሰላም!!!!
ዋው ስለአየሃችሁ በጣም ደስስስስ ብሎኘል ቲጂ ትልቅ ሰው እንዳልኬ በጣም የማከብርህ የምወድህ የተከፈ ሰው አፀናኘ አባት ነህ ቲጅም እናት የሆንሽ ዘመናችሁን ሁሎ እመብራሐን ትባርክላችሁ ኣኣኣኣኣ በጣም ነው የማከብራችሁ!!!!!!
ዋዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ምትይ ልጆ ነህ ስላየውሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታሽ እጥፍ ድርብ ይሁን በጣም ደስተኛ ነሽ እውነት ጥሩ ምክር ነው በዚህ ቀጥይበት በሪችይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚመክር ሀሳቡን የሚያካፍል እየጠፍ ነው እና እዳችይ አይነት ባለሙያዎች ይብዙልን።
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ 😍
enem
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ይበርካቹ መልካም ቤተሰቦች ተባረኩ
በጣም የገረመኝ እንዳልክን ማየቴ ነው :: Enadalk so young I never expect for this condition!! በጣም ነው የምወዳችሁ ቲጂ እና እንዳልክ እርቅ ማዕድ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራው አሁንም የሚሰራው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
ወይኔ ስወዳችሁ የኔ መልካሞች በእውነት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ወይ እንዳልክ ትንሽ ነው ለካ በድምጽ ስሰማው ትልቅ አርጌ ነበር የምስልህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እንዳልክንም ቲጂንምበማየቴ ደስ ብሎኝል እንዳልክ የኔ አንበሳ በዚህ አንደበትህ ሰው አስታራቂ
ዎው በውነት እንኳን አየዎቹ በጣም ድሰ ብሎኝል
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እደዚህ ያሉ ሰውችን ያብዛልን አሜን ፫ ለምስጡ ምስኪኖችን ለምትረዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ዋው ፍቅሮች እንዳልክ እና ትግስት ስላየናችሁ ደስ ይላል ምርጦች
ብጣም ውጣቶችይ ናችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛን እግዚብሔር ይባርካችሁ ስራችሁ አሪፍ ነው
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ
ቲጂዬ የኔ አስታዋይ በጣም አምሮብሻል ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እወድሻለሁ
Tegiye tebareki yene aseteway asetaraqi emegeremesh enem mejemeriya yewededekutn leje ahune lagebahut sew metewaweq mekeneyate nw
ዋውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላየሁአችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
Excellent በጣም ጥሩ ነገር 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ይህ አይዲያ ለመላው ኢትዬጵያ አስፈላጊ የሆነነገር ነው ብዬ አምናለሁ ቅጥሉበት 🙏🏼
ቲጂ እዳልክ ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትልቅ ሰወች ናችሁ
የኔ ውዶች ዘመናችሁን ሁሉ አምላክ ይባርክ።
ውይ እርቅ ማእዶች ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ😍
እርቅ ማእድ እንኳን ደህና መጣችሁ 👍 ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅዬ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤️
Hi I am so happy to see TG I like her good bless you
ውይ እንዳልክ ስላየንህ ደስ ብሎናል ስንሰማህ ትልቅ ሰው ነበር እምትመስለው ለካስ ወጣት ነህ
ወይ እዳልክ እኔ እኮ ትልቅ ሰው ይመስለኛል ስላየሁክ ደስ ብሉኛል ጥሮ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጅየ እኳን ደስ አለሺ
ተባረክ!!!
Wow TIGIST WALTENEGUS 💕an Angelique Kind and caring Woman GBU
ቲጁየ ሥታምሩ እኔምኩ ተምሪቢሆን እደቲጁ ጎበዝ አሥታራቄእሁንነበር ማርያምን አሥቀናችሁኝ የተማራችሁ ቅዱሥመንፍሥቅናት እር አርብ ሀገር የሥራህንይሥጥህ እውነት አይ ምቀኛ አይያችሁ የኔሞህሩች በማንኛውም የሥራዘርፍ ያላችሁ ሠው ማለት ሀገርነው ታሥፍልጎናላችሁሞህሩች
ምርጦች ቲጅ አድናቂሽ ነኝ በርች እዳልክ ሁላችሁንም እርቅማድ በሙሉ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ አድራሻሽን የሚሰጠኝ ሰው አጣሁ እግዝያብሔር ይጠብቅልኝ ውድድድድ
ግን እንዳልክ እራሱ ልጅ ነው በጣም ሌኔ ሁለቱም ምርጥ ናቸው
Tg Gorebetish neng I'm in the same compound.It's good to see you around.
ቲጂ የኛ መልካም እንኩዋን ደስ አለሽ .ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሪልን በርች
ውይ ትልቅ ሠርፕራይዝ ነው የምር ቲጂና እንዳልኩ አብዲ ስላየኋችሁ ደሥ ብሎኛል ።።።እንዳልኩ ወይኔ
Hara quxira
ኑሪልኝ የኔ ቆንጆዎ እወድሻለሁ
እናመሰግናለን
ወይኔ እንዳልክ አንተ ከጠፍክ በሃላ ኘሮግራሙን አልከታተልም በውነት ምርጥ ሠው ነህ በውነት
እዳልክ ስወድህ ቲጂ መልካም ሴት ስላየዋቹ በጣም ደስብሎኛል
ዋውውቲጂየ ና እዳልክየ ስወዳችሁ በቲቪ ስላየኃችሁ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤
Keep it up TG and Endalik !!!!
Keep it up ❤❤❤❤❤
ውይይይይ tgye ሰላየሁሽ ደስሥሥ ብሎኛል ኡፍፍፍ ሲወድሽ
Yene konjo tgst betam new mwedsh
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አንድ ቀን የሆነ ፕሮግራም ላይ በካል አይቼሻለሁ በጣም ነው ምወድሽ እዳልክንም እደዛው
ቲጂዬ እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ብሎኛል ማዬት ስለ ቻልኩ ሁሌ በድምፅ ነበር!!እስከሰማይ የምትወድሽን አፎሚ እና ሚካኤሌን ያሳድግልሽ ሽኮሪና!!
She so beautiful and smart
Yne wd lesetochim araya nesh 💖🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ትላላችሁ እሰይ
ውይ ቲጅየ ስወድሽ እኳን አየውሽ ውብ ኢትዮጵያ ሴት ናሽ የኔ አበሳ ነሽ
Tigyeee Egziabher Yebelete Tsega ena Tibeb Yichemrlsh. 💐♥️
እንዳልክን ጋብዙልን ቲጂ ምርጥ እንወድሻለን
Tgye ene enqan enchewawet program lay ande aycheshalew betam nw mwedsh😘 endlak dgmo dmtshn betam nw mwedew ahun yejemerkewm program eketatelewalew betam arif nw bertaln
በርቱልን
ውውውውውይይይይይይ የአረብ ሀገር ህይወት ውውውይይይይ ቤተሰብ አይረዳ ጎደኛ አይረዳ ባለቤት አይረዳ ውይ የኛ ህይወት
አይዞን ዉደ አየሱስ አለ🙇❤
ቲጂ እንዳልክ በድምፅ ነበር እማቃቹ ስላየሀቹ ደስብሎኛል እርቅመአድ ሁላቹሁንም አድናቂያቹ ነኝ
.ዋውውውውደስ.የሚል.ቤተሰብ.ነው
Betam new des yalegn slayewachu demo endalk betam lij nek yesewechn goda ltakanu endemtlefu egzyabher yenantenm goda egzyabher yakanalachu wedacholew selamachun aggnu
ቲጂዬ የዛሬን አያድርገው እና ሬዴወ ስር ነበር የምገኘው ድምፅሽን ገለፃሽን በጣም ነው የምወድልሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
ስለ አየኃችሁ ደስ ብሎኛል ምርጦች
ወይኔ ቲጅየ እና እንዳልክ ስወዳችሁበእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ኑርልን
ትግዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
አግዚአብሔረፈቅረችሁንየብዝለችሁ
Very sweet family.. GBU
ዋው ቲጂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
😆😆😆 *እውነት ነው ቲጂዬ የግንኙነት ገበያው ተበላሽትዋል እርቅ ማዕዶች ሰላማችሁ ይብዛ*
ቲጅየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለኔም ታስፈልጊኛለሽ ያለኝ ርሌሽን ተበላሽ እናም ሳይኮሎጅካሊ በጣም ተጎዳሁ ብትረጅኝ ምን ይመስልሻል
ወይኔ ጉደ እዳልክን ለማየት እደጎጎሁ አየሁህ ዋው
#ቲጂየ ስላየሁሽ #በጣም ደስ #ብሎኛል ውይ #ስወድሽ የኔ #ምርጥ ♥♥♥
ወይኔ እንዳልክ ወጣት ነው እንዴ ደሞ ድምጹን ስወደው እኮ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
Tg betam nw mewdeshe tebareki betam nw mewdeshe
የእርቅ መአዶች ስወደቹ ሰከብረቹ ከልቤ ነው ጀግኖች በርቱ ስለናታ ምለው ቃለት የለኝም
እርቅ ማዕዶች በቲቪ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል
ዋውው አምላክ እንደስዋ ደጎችን ያብዛልን
ፍቅራችሁን ያብዛልን
እንዳልክ የልጅ አዋክቅ እ/ር ፍቅራቹሁ ይጨምርላቹሁ
እንዳልክን ያላቹ እስኪ እንያቹ
ቲጅዬ እና እንዳልክ በጣም የማከብራችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
I love u Tj
እግዚአብሂር ይባርካችሁ እርቅ ማእዶች
ቲጂ እንዴት እንደምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዋውውውውውውው ስወደችሁ
እንዴ እንዳልክ ገና ወጣት ነህ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር መልካም ሰው ነህ
ቲጂ ዛሬ ኢንተርቪው ላይ ለ2ኛ ግዜ ሳይሽ እንዳልክ እና አብዲን ለመጀመሪያ ግዜ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል ችሎታችሁን በጣም ነው እማደንቀው ይብላኝለት ለሰይፋ አቅርብልኝ እያልኩት እኔስ ዛሬ በደንብ አየኋችሁ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በርቱ እርቅ ማእድና የሰላም ገበታ ሰላማችሁ ይብዛ
ቲጂ ሁለተኛ ልጂ ስላገኘሽ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ያሳድግልሽ በተረፈ የእርቅ ማአድ ፕሮግራም አሪፍ ነዉ በርቹ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
እንዳልክ በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ትልቅ ስራ እየስራ ነዉ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክላችሁ በጣም እወዳችኅለሁ ለሁ በርቱ።
እርቅ ማዕዶች ስላየህችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅየ በርችልን ብዙ አስተምረሽናል
I'm so glad to see Tg and her family. I love her so much for her ethical and emotional attitude.
ጉዋደኛዋ እርስዋን የገለፀበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል። እግዚአብሔር መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ የኔ እህት።
እንዳልክ ትልቅ ሰው ነበር ምትመስለኝ ግን ልጅ ነክ በርታ አድናቂህ፡ ነኝ።በእርቅ ማድ፡ምሳራውአሪፍ ነው
ሀያቲ፡ ኩሉሊላህ ሀያቲ፡ ኩሉ ሊላህ lezi eko new yeminkezekezew
@@mahletnegash1190 kkkkkkk.aydle
@@mahletnegash1190 😃😃😃😃😃Awo Tinsh Yichoklal
አስተሳሰቡ ነው ትልቅ እድሜው ትንሽ ነው ካፓስ አንድ ላይ ነበር አ አ ዩንቨርስቲ ከ 33 አይበልጥም
ዋዋዋዋ እዳልክ እርጋ ያልክ ጥሩ ሰው መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በጣም አዱናቂችሁ ነኝ ሙያችሁን እውዱላችሁዋለው እውነር በሪቱልን።
ወይኔ እንዳልክን በጣም ነው የምወደው ትግስት የምትደነቅ ሴት ነች አብዲ አድናቂው ነኝ እርቅ ማዕድ ሊበረታታ ይገባል ፋና እናመሠግናለን
እንዳልክ ስላየሁኸ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ በእውነት መቼም የማረሳህ ደብረብርሃን ድረስ ሄደህ የርቅ መአድን የሰራህ ነህ
ቲጅ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
ትእግስት በጣም ነው የምውዳት ጥሩ እውቀት አላት እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጠሽ እስከ ቤተስቦችሽ
ትግሥት በስንት ዓመት አየሁሽ ደስ አለኝ በጣም ትሁት አንደበተርቱ አስታራቂ ነች ጌታ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥሽ።
she is too sweet and real. thank you fana for this!
TG & Endalek You guys are a good example for the Married people keep up the good work🙏
የርቅ ማዶች በጣም ነበር የማዳምጠው አሁን ስደት ላይ ከመጣው ሰምቻችሁ ቀላውቅም ነው
ሰለየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ያወረሽው ባለታሪክ ስታቀርቢው በጣም ነበር ያስለቀሰኝ ምክንያት እሷ በስደት ተከራታ ወንድም አለኝ ብላ አምና ሰታው እሱ ግን አላውቅሽም ሲል በጣም ነበር ያዘንኩት
በዚህ አጋጣሚ በስደት አለም የምቱኖሮ እህቶች በምን አይነት ገንዘባቹህን ያዙ ሲኖራችሁ ነው ዘመድም የሚወዳቹህ
ሰራ ሰራ አርጋችሁ ወደ አገራቹህ
እዳልክ ባጣም ትልቅ ሰው ነበር እምትመስለኝ ልጅ ነህ በርታ የኔ ድምፆ መርዎ ቲጅም በጣም ነው እምወድሽ
ትግስትዬ የኔ ድምፀ ስርቅርቅ መልክሽም እንደ ድምፅሽ ውብ በእርቅ መአድ ላይ ያለው ፕሮግራምሽ ምንም አያመልጠኝም ብዙ አስተምሮትሽ ሂወቴን ቀይሮልኛል ከልብ ከልብ አመሰግንሻለሁ መልካም የትዳር ዘመን ክሁንልሽ ቲጂዬ
ኑሮሽ ያማረ የደመቀ ይሁንልሽ Tg
በጣም ይገርማል እዳልክ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር ሁላችሁም በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ
ውይ የኔ ቆንጆ ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍንድቅድቅ መልክ ከምግባር አስተካክሎ የሰጠሽ ውድድድ
እናመሰግናለን ፉናዎች ቲጂንም እንዳልክንም በምንአቤ እንደማስባቸው አይነት ሆነው ነው ያገኘኅቸው ቲጂዬ ስትስቅበት በጣም ደስ ትላለች ረዥም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ተመኘሁ ሰላም!!!!
ዋው ስለአየሃችሁ በጣም ደስስስስ ብሎኘል ቲጂ ትልቅ ሰው እንዳልኬ በጣም የማከብርህ የምወድህ የተከፈ ሰው አፀናኘ አባት ነህ ቲጅም እናት የሆንሽ ዘመናችሁን ሁሎ እመብራሐን ትባርክላችሁ ኣኣኣኣኣ በጣም ነው የማከብራችሁ!!!!!!
ዋዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ምትይ ልጆ ነህ ስላየውሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታሽ እጥፍ ድርብ ይሁን በጣም ደስተኛ ነሽ እውነት ጥሩ ምክር ነው በዚህ ቀጥይበት በሪችይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚመክር ሀሳቡን የሚያካፍል እየጠፍ ነው እና እዳችይ አይነት ባለሙያዎች ይብዙልን።
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ 😍
enem
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ይበርካቹ መልካም ቤተሰቦች ተባረኩ
በጣም የገረመኝ እንዳልክን ማየቴ ነው :: Enadalk so young I never expect for this condition!! በጣም ነው የምወዳችሁ ቲጂ እና እንዳልክ እርቅ ማዕድ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራው አሁንም የሚሰራው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
ወይኔ ስወዳችሁ የኔ መልካሞች በእውነት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ወይ እንዳልክ ትንሽ ነው ለካ በድምጽ ስሰማው ትልቅ አርጌ ነበር የምስልህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እንዳልክንም ቲጂንምበማየቴ ደስ ብሎኝል እንዳልክ የኔ አንበሳ በዚህ አንደበትህ ሰው አስታራቂ
ዎው በውነት እንኳን አየዎቹ በጣም ድሰ ብሎኝል
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እደዚህ ያሉ ሰውችን ያብዛልን አሜን ፫ ለምስጡ ምስኪኖችን ለምትረዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ዋው ፍቅሮች እንዳልክ እና ትግስት ስላየናችሁ ደስ ይላል ምርጦች
ብጣም ውጣቶችይ ናችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛን እግዚብሔር ይባርካችሁ ስራችሁ አሪፍ ነው
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ
ቲጂዬ የኔ አስታዋይ በጣም አምሮብሻል ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እወድሻለሁ
Tegiye tebareki yene aseteway asetaraqi emegeremesh enem mejemeriya yewededekutn leje ahune lagebahut sew metewaweq mekeneyate nw
ዋውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላየሁአችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
Excellent በጣም ጥሩ ነገር 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ይህ አይዲያ ለመላው ኢትዬጵያ አስፈላጊ የሆነነገር ነው ብዬ አምናለሁ ቅጥሉበት 🙏🏼
ቲጂ እዳልክ ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትልቅ ሰወች ናችሁ
የኔ ውዶች ዘመናችሁን ሁሉ አምላክ ይባርክ።
ውይ እርቅ ማእዶች ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ😍
እርቅ ማእድ እንኳን ደህና መጣችሁ 👍 ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል ቲጅዬ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤️
Hi I am so happy
to see TG I like her good bless you
ውይ እንዳልክ ስላየንህ ደስ ብሎናል ስንሰማህ ትልቅ ሰው ነበር እምትመስለው ለካስ ወጣት ነህ
ወይ እዳልክ እኔ እኮ ትልቅ ሰው ይመስለኛል ስላየሁክ ደስ ብሉኛል ጥሮ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጅየ እኳን ደስ አለሺ
ተባረክ!!!
Wow TIGIST WALTENEGUS 💕
an Angelique Kind and caring Woman GBU
ቲጁየ ሥታምሩ እኔምኩ ተምሪቢሆን እደቲጁ ጎበዝ አሥታራቄእሁንነበር ማርያምን አሥቀናችሁኝ የተማራችሁ ቅዱሥመንፍሥቅናት እር አርብ ሀገር የሥራህንይሥጥህ እውነት አይ ምቀኛ አይያችሁ የኔሞህሩች በማንኛውም የሥራዘርፍ ያላችሁ ሠው ማለት ሀገርነው ታሥፍልጎናላችሁሞህሩች
ምርጦች ቲጅ አድናቂሽ ነኝ በርች እዳልክ ሁላችሁንም እርቅማድ በሙሉ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ አድራሻሽን የሚሰጠኝ ሰው አጣሁ እግዝያብሔር ይጠብቅልኝ ውድድድድ
ግን እንዳልክ እራሱ ልጅ ነው በጣም ሌኔ ሁለቱም ምርጥ ናቸው
Tg Gorebetish neng I'm in the same compound.
It's good to see you around.
ቲጂ የኛ መልካም እንኩዋን ደስ አለሽ .ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሪልን በርች
ውይ ትልቅ ሠርፕራይዝ ነው የምር ቲጂና እንዳልኩ አብዲ ስላየኋችሁ ደሥ ብሎኛል ።።።እንዳልኩ ወይኔ
Hara quxira
ኑሪልኝ የኔ ቆንጆዎ እወድሻለሁ
እናመሰግናለን
ወይኔ እንዳልክ አንተ ከጠፍክ በሃላ ኘሮግራሙን አልከታተልም በውነት ምርጥ ሠው ነህ በውነት
እዳልክ ስወድህ ቲጂ መልካም ሴት ስላየዋቹ በጣም ደስብሎኛል
ዋውውቲጂየ ና እዳልክየ ስወዳችሁ በቲቪ ስላየኃችሁ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤
Keep it up TG and Endalik !!!!
Keep it up ❤❤❤❤❤
ውይይይይ tgye ሰላየሁሽ ደስሥሥ ብሎኛል ኡፍፍፍ ሲወድሽ
Yene konjo tgst betam new mwedsh
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አንድ ቀን የሆነ ፕሮግራም ላይ በካል አይቼሻለሁ በጣም ነው ምወድሽ እዳልክንም እደዛው
ቲጂዬ እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ብሎኛል ማዬት ስለ ቻልኩ ሁሌ በድምፅ ነበር!!
እስከሰማይ የምትወድሽን አፎሚ እና ሚካኤሌን ያሳድግልሽ ሽኮሪና!!
She so beautiful and smart
Yne wd lesetochim araya nesh 💖🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ትላላችሁ እሰይ
ውይ ቲጅየ ስወድሽ እኳን አየውሽ ውብ ኢትዮጵያ ሴት ናሽ የኔ አበሳ ነሽ
Tigyeee Egziabher Yebelete Tsega ena Tibeb Yichemrlsh.
💐♥️
እንዳልክን ጋብዙልን ቲጂ ምርጥ እንወድሻለን
Tgye ene enqan enchewawet program lay ande aycheshalew betam nw mwedsh😘
endlak dgmo dmtshn betam nw mwedew ahun yejemerkewm program eketatelewalew betam arif nw bertaln
በርቱልን
ውውውውውይይይይይይ የአረብ ሀገር ህይወት ውውውይይይይ ቤተሰብ አይረዳ ጎደኛ አይረዳ ባለቤት አይረዳ ውይ የኛ ህይወት
አይዞን ዉደ አየሱስ አለ🙇❤
ቲጂ እንዳልክ በድምፅ ነበር እማቃቹ ስላየሀቹ ደስብሎኛል እርቅመአድ ሁላቹሁንም አድናቂያቹ ነኝ
.ዋውውውው
ደስ.የሚል.ቤተሰብ.ነው
Betam new des yalegn slayewachu demo endalk betam lij nek yesewechn goda ltakanu endemtlefu egzyabher yenantenm goda egzyabher yakanalachu wedacholew selamachun aggnu
ቲጂዬ የዛሬን አያድርገው እና ሬዴወ ስር ነበር የምገኘው ድምፅሽን ገለፃሽን በጣም ነው የምወድልሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
ስለ አየኃችሁ ደስ ብሎኛል ምርጦች
ወይኔ ቲጅየ እና እንዳልክ ስወዳችሁበእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ኑርልን
ትግዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
አግዚአብሔረፈቅረችሁንየብዝለችሁ
Very sweet family.. GBU
ዋው ቲጂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
😆😆😆 *እውነት ነው ቲጂዬ የግንኙነት ገበያው ተበላሽትዋል እርቅ ማዕዶች ሰላማችሁ ይብዛ*
ቲጅየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለኔም ታስፈልጊኛለሽ ያለኝ ርሌሽን ተበላሽ እናም ሳይኮሎጅካሊ በጣም ተጎዳሁ ብትረጅኝ ምን ይመስልሻል
ወይኔ ጉደ እዳልክን ለማየት እደጎጎሁ አየሁህ ዋው
#ቲጂየ ስላየሁሽ #በጣም ደስ #ብሎኛል ውይ #ስወድሽ የኔ #ምርጥ ♥♥♥
ወይኔ እንዳልክ ወጣት ነው እንዴ ደሞ ድምጹን ስወደው እኮ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
Tg betam nw mewdeshe tebareki betam nw mewdeshe
የእርቅ መአዶች ስወደቹ ሰከብረቹ ከልቤ ነው ጀግኖች በርቱ ስለናታ ምለው ቃለት የለኝም
እርቅ ማዕዶች በቲቪ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል
ዋውው አምላክ እንደስዋ ደጎችን ያብዛልን
ፍቅራችሁን ያብዛልን
እንዳልክ የልጅ አዋክቅ እ/ር ፍቅራቹሁ ይጨምርላቹሁ
እንዳልክን ያላቹ እስኪ እንያቹ
ቲጅዬ እና እንዳልክ በጣም የማከብራችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
I love u Tj
እግዚአብሂር ይባርካችሁ እርቅ ማእዶች
ቲጂ እንዴት እንደምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዋውውውውውውው ስወደችሁ
እንዴ እንዳልክ ገና ወጣት ነህ
ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር
መልካም ሰው ነህ