ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው መቸ ነው: ልጅነቱስ ከኛ ልጅነት ይለያልን: ልጅ በመሆንስ ማን ይቀድማል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 8 місяців тому

    wow, thanks Lord.

  • @Ali-f6l6l
    @Ali-f6l6l 5 місяців тому

    Good revelation

  • @bejegume893
    @bejegume893 Рік тому

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሌላ ምን እላለሁ?!!

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 Рік тому +2

    ደበበ ጴጥሮስ ተመቸኝ

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ Рік тому +1

    Amen!

  • @TesfayeTilahun-z5q
    @TesfayeTilahun-z5q Рік тому +1

    Wede and yemeyameta timihirit new yetebark neh

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Рік тому

    10000 amet nur

  • @IsraelMimi-lm2ql
    @IsraelMimi-lm2ql Рік тому

    Amen🙏💯

  • @michaelsolomon2301
    @michaelsolomon2301 Рік тому

    1

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Рік тому

    Blessed my brotherye

  • @Cristianoronaldo-n5v5k
    @Cristianoronaldo-n5v5k Рік тому

    ምርጥ ሰው

  • @httm3608
    @httm3608 7 місяців тому +1

    Ante yematakewin yemetsaf kudisin tiks ine Abuhayoder ina ine wahid tekikew yakutal. Wende kehonk iste teweyayi ke inesu gar, BE bado meda atichiw

  • @tamiratatale152
    @tamiratatale152 Рік тому +1

    እየሱስ የገሊላ ሰው ነው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Рік тому

    ሀይልሻ በቲክ ቶክ መጣህ welcome❤ወንድምነት

  • @EyasuDesta-yq8yb
    @EyasuDesta-yq8yb Рік тому

    ተመቸሄኝ

    • @EyasuDesta-yq8yb
      @EyasuDesta-yq8yb Рік тому +1

      አንተ ባትኖር ክርስትና ግራ ገብቶኝ ነበር፤ግራ ያጋባኝ ከወንጌላችን የተነሳ ሳይሆን ካስተማሩን ትምህርት ነበር።

    • @Allahknow1
      @Allahknow1 Рік тому

      ​@@EyasuDesta-yq8yb 😂😂😂😂 በደንብ መርምሪ እሱ ሚያረገው ልክ እንደ አይሁዳውያንን ነው ስህተትን ማጽናትና የእውነትን ቦታ እንዲይዝ ማረግ ማስመሰል ( እውነተኛ መናፋቅ መሆን )
      ልክ አውን ምድር ላይ እንደሚታየው
      ብዙ ወንጀሎችንን pop fransis ሌሎች ክርስታኖች እንደሚያረጉት ማፅደቕ ውሸትን ሀጥያትን ማላመድ

  • @httm3608
    @httm3608 7 місяців тому

    Ke 4 amet befit ke Ustaz Wahidi gar tewetayitek, igi setek, tendefadifek ayidel inde yeteleyayachu? Atafirim

  • @EtJoshua
    @EtJoshua Рік тому

    Be blessed

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 8 місяців тому

    ኢየሱስ ገሊላ ሰው ነው

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 Рік тому

    ወንድሜ ሀይሉ ይህንን የምገልፅልህን እውነት እንደማንኛቸውም አንድ ጊዜ በበዙ ሠዎች ተሠሚነትና ተቀባይነትን ያገኙ አገልጋዮች እንደማይቀበሉኝ ለክብርህ ብለህ ላትቀበለኝ እነንደምትችል እያወቅሁኝ እውነትን እደግመዋለሁ እውነትን ላክሁለልህ እነሆ::-
    ኢየሡስ መንፈሱ ከሠማይ መለኮታዊ ክብሩን በመተው በሠው መንፈስ የወረደ ፍፁም ሠው የሆነ ማለትም ሠውን ሠው ያሠኘውን የሠው ሁለንተና መንፈስ፡ነፍስ፡ሥጋ) በመያዝ የተገለፀ ነበር:መለኮታዊ ክብሩን በመተው( ራሡን ባዶ በማድረግ) ከመለኮት መልክ(አይነት) ወደሠው መልክ(አይነት) ወረደ ፍፁም ሠው ሆነ፡፡ከማርያም ሢወለድ ልክ እንደማንኛችንም አማኞች የእግዚአብሔር ልጅ ነበር የሚለው አስተምህሮህ ብትቀበለኝም ባትቀበለኝም ልታሥተባብለው በማትችለው እውነት ልገልፅልህ ወደድኩ፡፡ከላይ እንደገለፅኩልህ ከአባቱ እኩል የሚያደርገውን ክብሩን በመተው በመንፈስ ሢመጣ የእግዚአብሔር ልጅነቱን በመተው ከቀድሞው ከሐጢያት በፊት ከነበረው አዳም መልክ በመምሰል ነው በሥጋ የተገለፀው፡፡ከሐጢያት በቀር በቃ እንደማንኛችንም ሠው ነበር 1ኛ ቆሮ 15:47 ያላስተዋልከው ጉዳይ እኛ አማኞች የእግዚአብሔር ልጆች የሆንነው መንፈስ ቅዱስን ስንቀበል ብቻ እንደሆነው ሁሉ ኢየሡስም የእግዚአብሔር ልጅነቱ የተገለፀው የሠው ብቻ የነበረው መንፈሱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በተገናኘበት ጊዜ ነውና መንፈስ ቅዱስን ሣይሞላ በፊት ከሠማይ የወረደ መንፈሰ(Human spirit) እንጂ የእግዚአብሔር ልጅ አልነበረም፡፡የሠው መንፈስ የሆነበት ምክንያቱ እግዚአብሄር ሠውን ሢፈጥረው በራሡ መልክ እንደሆነና አምላክ ከሠው የሚለየው **በመለኮትነቱ** ብቻ ስለነበረ ወልድ ከእግዚአብሔር እኩል የሚያደርገውን ክብሩን በመተውና ራሡን ባዶ ባደረገበት ጊዜ አምላክ የሚያሠኘው መለኮታዊ ክብሩ ሢቀነስ የሚቀረው ማንነቱ ሠውን የሚመስልበት ማንነቱ ብቻ ስለሆነ የባሪያን መልክ የሠውን መልክ ያዘ ይልሀል፡፡ፊልጵ 2:7-8 በዮሐ 1:1-4 የተፃፈውን ብታሥተውለው ይህንኑ የፊልጵስዩስን 2:7-8 የሚደግፍ ነው በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ እግዚአብሄር የሚል አውድ ያለው ነው፡፡፡በነበረ ነበረ ነበረ የሀላፊ ጊዜ የነበረበትን መለኮታዊነት ገልፆልህ ይህ እግዚአብሄር የነበረው ቃል **ሥጋ ሆነ**ሠው ሆነ ነው የሚልህ፡፡የእግዚአብሔር ልጅነት ከመንፈስ ቅዱስ መሞላት ጋር የሚገለፅ ነው፡፡አሥተውል በመጥምቁ ዮሐንስ የተጠመቁ ብዙዎች ነበሩ ነገር ግን መንፈሳቸው ከአዳም ሙት መንፈስ የተዋለደ በመሆኑ ሙት ነውና መንፈስ ቅዱስ ህያው በሆነው(ከሐጢያት ነፃ በሆነው የኢየሡሥ መንፈስ ላየይ ብቻ ወረደና በሥጋም በመንፈስም ሠው ሆነኖ የተገለፀው አዲሡ ሠው መንፈስ ቅዱስን ሢቀበል የእግዚአብሄር ልጅነቱ ተገለፀ፡፡ይህም ልጅነት እንደሠውነቱ መንፈስ ቅዱስን በመሞላቱ የሆነ ነው አበባቱም በ)ዚህ ጊዜ ነው የምወደው ልጀጄ ይህ ነው በማለት ያሥተዋወቀው፡፡እስ?ዚያ ገግን አዲስ ሠው በመሆን ነው የተገለፀው ሠው ባየዮይሆን ኖረሮ መንፈስ ቅዱስ ባለልተሞላ ነበር፡፡እናም እግዚአብሄር መንፈስ ስለሆነ የሚወልደው መንፈሱን ነውና መንፈስ ቅዱሰስ እሰስኪሞላ ድረሠሥ የእገዚአብሄር ልጀጅ አለልነበረምና ከማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ አለልነበረም፡፡ምናልባተት ካነንቺ የሚወለደው የአምላክ ልጀጅ ይበባላል በሚለው እነንዳትሸወድ ይሀህ የተፈፀመው እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱሰስን ከሞላው በሀህወዋላ እንጀጂ ከማርያም ሢወለድ አየይደለም፡፡ይህም የተገለፀው የአምላክ ልጅነተቱ በመንፈስም በሥጋም ሞተቶ ነበር፡የእኛ ሐጢያት በእርሱ በሆነበት ጊዜ በመንፈስ(በተገለፀው ልጀጅነቱ) ሞተቶ ነበር በሥጋ ሢሞት በመንፈስ ህያው ሆነ ##ዳግመኛ ተወለደ## በመንፈስ የሞተው ከእርሱ በሆነ ሐጢያት አልነበረምና ለምን ተውከኝ ያለው ፀሎቱ ተሠማለትና ህያው ሆነ ይህ የሞተ መንፈስ ህየያወው መሆን ነው ለእኛም በአዳም ሙታን መንፈሶች ለነበርነው ዳግመም ልደት የተባለልን(በእርሱ በኩርነት)::ይህች ታለላቅ ሚሰስጢር ነች ኢየሠሡስ ክርስተቶስን *****አንተ ልጄ ነህ እነኔ ዛሬ ወለድሁህ .

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Рік тому

    እሱ ራሱ የሰው ለጅ እያለ ነበር እራሱን የሚጠራው ።

  • @Allahknow1
    @Allahknow1 Рік тому

    አወቆ መካድ
    ለስሜት ደስታ ነው እንጂ እውነት
    አይሆንም
    ኢሳ ነብይ ነው
    መፅሀፋ ቅዱስ ተበርዛል አምላክ ካወረደው ቃል በላይ የሰዎች ቃል ብዙ ገብቶበታል ያ ማለት ተበረዞል
    እውነት ሚፈልግ ከአንተ መደናበር ና አውቆ መካድ እውነትን የት እንዳለ ይረዳል

  • @AliMohammed-ny9xr
    @AliMohammed-ny9xr Рік тому

    አንተሰዉዬ ምነዉ እንዲህ ወረድክ ወራዳ አርፈፈህ የራስህን ስበክ ሲነግሩህ ስማ በአፍህ አትፀዳዳ ሲያከብሩህ ተከበር ቅሌታም ከእስልምና አናት ዉረድ ተብለሐል አናትህ ይፍረስና።

    • @tamiratatale152
      @tamiratatale152 Рік тому

      ስድብ አሊ ጥሩ አይደለም

    • @aidademoz3304
      @aidademoz3304 Рік тому

      Ere sidb hatiyat new Quran sidb new ende miyastemrew???

    • @zablontesfaye420
      @zablontesfaye420 Рік тому

      Ayyyii humiliated honachu haymanotachum yhen nw violence nw miastemtrew

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Рік тому

      ለሰይጣንም የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ።ለካ አንተ ነበርክ የአባትህ የዲያቢሎስ ልጅ

  • @AdugnaBeyene-u7f
    @AdugnaBeyene-u7f 3 місяці тому

    Be blessed

  • @michaelsolomon2301
    @michaelsolomon2301 Рік тому

    1