ቀለል ያለ የአረቦች ባህልአዊ መሀላ አሰራር ለቁርስ ለመቅሰስ ተወዳጁ ምግባቸዉ ነዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt  5 днів тому +1

    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ❤

  • @Addio-h7r
    @Addio-h7r 6 днів тому +1

    ምርጥ የምግብ ዝግጅት። እፁብ እህታችን ታውቂበታለሽእኮ!!! በርችልኝ🎉❤🎉

  • @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ

    😎😎😎

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 6 днів тому

    ዋውውው እነኝህን ምግቦች ኢትዮጵያ ገብተሽ የራስሽ የሆነ ምግብ ቤት ከፍተሽ እኛም ለመምጣት ያብቃን በእውነት እፁብዬ👏👏👏👏👏👏

  • @ZuKira366
    @ZuKira366 6 днів тому

    'ቀለል ያለ የአረቦች ባህልአዊ መሀላ አሰራር ለቁርስ ለመቅሰስ ተወዳጁ ምግባቸዉ ነዉ!' የማናቀውን የምግብ አይነት እና አሰራር ሰለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏 Thank you for the recipes you share with us! We are so glad to see you doing such wonderful food types. Your skill is next level keep it up!

  • @AsmarechMihret-t4r
    @AsmarechMihret-t4r День тому

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርችልኝ😊

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 6 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ እንካን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለን በርቺልኝ ይህንን የሰሩ እጆቺ ይባረኩ ቁርጥማን አይካሽ በቀጣይ ሥራ እስከምንገናኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል የኔ ባለሙያ 💙🌻🌿

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብረው አለኝ በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ አርጌሽን የሰራሽው የኔ ባለሙያ እየሰሩ እጆችሽ ይባረኩ 😍😮 ሼር ላይክ 🥰

  • @gunatube12
    @gunatube12 7 днів тому

    አዎ በጣም አሪፍ ነው መግሪብ ሰአት በተለይ እንግዳ ሲመጣ. እኔም እሰራዋለው በጣም ቆንጆ ነው እጹብዬ እንቁላል ከአንች ብዙ ነው የምትጠቀሚው ልበል እኔ ቢበዛ ሶስት ነው.

  • @እፁብድንቅ2
    @እፁብድንቅ2 5 днів тому

    😍😍😍

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 7 днів тому

    እንኳን ደህና መጣሽ እፁብየ አወ በጣም አሪፍ ነው በተለይ በብርድ ሰዓት ማታ አካባቢ ላይ ሆዳቸውን አሰር የሚዳርጋቸው ይሄ ነው በጣም አሪፍ ነው በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 7 днів тому

    ሰላምሸ ይብዛ ማር በርቺ አሪፍ ነው በርቺልኝ ወዴ እጅሸ ይባርክ❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 7 днів тому

    በመጨረሻም አፍጥጠን ጨርሰናል የኔ ልዬ እግዚአብሔር እጅን ከቁርጥማት ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ 😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 6 днів тому

    እኔ ልጆች እንደዚህ ሲጋግሩ ነው የማየው እንደዚህ እንጆ ቀምሸው አላቅም በእውነት ግን እንደ እንጀራ ነው የሚጋገረው 🤔👌👌👌👌

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok 6 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካ በስላም መጣሽልኝ ሰላምሽኝ ይብዛልኝ ወዴ የኔ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 5 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ብሰላም መጣሽ ዉዴዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ብጣም ባለሞያ ነሽ በርችልኝ ቀጥይበት ደስላል እጅሽ ይባርክ ዉዴ ❤❤❤❤❤

  • @MgbeyMgbey
    @MgbeyMgbey 6 днів тому

    ስላም ስላም የኔ ቆንጅእጅ ይባርክ እህት🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @amaam-l7o
    @amaam-l7o 6 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንካን ደና መጣሽ ዋውውው በርቺልኝ ጎበዝ

  • @mawaysh
    @mawaysh 7 днів тому

    የሙያ ንግስቷ እጆችሽ ይባረኩ በርችልኝ እማ ዎው ጣፋጭና ቀለል ያለ ምግብ ነው 😍❤❤❤❤❤

  • @Alekulahal
    @Alekulahal 5 днів тому

    wow tsubye berchlgn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍

  • @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ

    እፁ የኔ ልእልት እጅሽ ይባረክ 🌹🌹🌹

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 7 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እፁብዬ ጎበዝ በርች የጤና ይሁን🎉

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 7 днів тому

    እንኳን ደና መጣሸ ይሄ በተለይ ለልጆች ጠዋት ጠዋት ቁርሰ በጣም አሪፍ ነዉ እንደ ፖንኬክ ነገር ነዉልዩነቱ እኔ ፖን ኬክ ዝም ብዬ በሳሀን አርጌ እመታዋለሁ አንቺ ፈጨሸዉ ደሞ ፍሪጅ መቀመጡ በጣም አሪፍ ነዉ🎉🎉

  • @be20-u1u
    @be20-u1u 5 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እፁብዬ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ 👌👌❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 6 днів тому

    🎉🎉🎉በርቺ

  • @BaleBale-r7t
    @BaleBale-r7t 7 днів тому

    በርችልኝ ውድ

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 7 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ❤በርቺ

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 7 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እፁብዬ እኔ እህት ሰላምሽ ይብዛ 😊የሚገርም በህላዊ ምግብ ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከፁብዬ ብያለሁ😍👌

  • @ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሬ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ 👌👌👌👌👌

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን አህለን አህለን 🙋🙋😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @eritre123
    @eritre123 4 дні тому

    🌹🌹🌹🌹ኣይዞሽ በርቺ የኔ እህት 🌹🌹🌹🌹

  • @user-wt5pk3gr8l
    @user-wt5pk3gr8l 6 днів тому

    ሰላም ሰላም እፁብዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉ ፋይን ኬክ ነው በርች ውዷ❤❤❤❤❤

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 7 днів тому

    እንኳን ደህና መጣሽ እፁቤ ዋው ምርጥ እኮ ነሽ የኔ ልዩ ባለሙያ በርቺልኝ❤🎉

  • @tekianmida
    @tekianmida 6 днів тому

    እንካን በደህና መጣሽ የኔ ውድ😍💖🙏

  • @DassyJenny
    @DassyJenny 7 днів тому

    Yummy Yummy 😋

  • @MahboobaAMAN
    @MahboobaAMAN День тому

    በአርዬ❤❤❤

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    ሰላም እፅብዬ በርችልኝ ውድ❤

  • @relaxationtube9325
    @relaxationtube9325 2 дні тому

    looks Yum! ❤👈

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 7 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ የጽው ብዬ የሚባለሙያው ሁሌም ነው መስራት እሞክራለን ምክንያቱም ያሉ ምግቦችን ሰርተን መጠቀም መልካም ነውና ሙያ ሲለካ በዚህ ቤት ነው ለካ🎉🎉🎉

    • @TenbetTeshome
      @TenbetTeshome 6 днів тому

      በርችልኝ የኔ ጎበዝዝ❤❤❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 7 днів тому

    እያፈጠጥን ነዉ😎😎

  • @tekianmida
    @tekianmida 6 днів тому

    🙏😍

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 6 днів тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቅመም❤❤

  • @GerimaAdd
    @GerimaAdd 6 днів тому

    የምግብ ዝግጅት ስራ ለተመልካች ቀላል ይመልላል። ለሚያዘጋጁት ሰዎች ደግሞ ልምድ ያዳብርላቸዋል። ስለዚህ ይህን ካያችሁ በኋላ በቤታችሁ ሞክሩት። 🎉❤🎉 (Addan Tube) ነኝ። እፁቤ በርች።

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 7 днів тому

    መተናል

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 5 днів тому

    እኔ ሰርቸው አላውቅም 😮😮😮

  • @BasicEnglishTigrigna
    @BasicEnglishTigrigna 5 днів тому

    እጹብዬ ይቅርታ ጠፋሁብሽ

  • @Addam24624
    @Addam24624 6 днів тому

    እውነት ለመናገር ከወፍራም ምግብ ይልቅ እንደዚህ በስሱ የተዘጋጀ ምግብ ገና ሳዬው ፍላጎቴንም ይጨምርልኛል፤ በልቼውም ያረካኛል!

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 6 днів тому

    🎉🎉🎉በርቺ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 6 днів тому

    🎉🎉🎉በርቺ