This is unbelievable learnings I mean this is seem like vip learnings for kings family you eat engera world I amharic you learn emotional from your heart ❤️ allah loves that they are work pure quality clean this is bless
I knew one guy he teaches the same like you do long time ago you remind me of him teaching method should be like this in ethiopia to understand the language easier. I wish if I am a ministry of education I would let you to create the curriculum on your way .we need a passionate teacher like you keep up a good work 👏
Hi Abe, how are you? I am a college student, but your teaching methods are very simple and understandable, so I hope it will help me to adjust my fluent English and improve my language skills. But I hope you are open and accessible to many and that the problems of many will be improved because of you and also that it is better to adjust the video to make it easier to watch from the beginning. There are also deleted videos. ሀይ አቢ እንዴት ነህ እኔ ለምሳሌ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ነገር ግን የማስተማር ዘዴዎችህ በጣም በቀላሉ እና ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው መንገድ ስለሆነ በልማድ የምሞክራቸውን የእንግሊዝኛ ንግግሮች ለማስተካከል እንደሚረዳኝና የቋንቋ ችሎታዬን ማሻሻል እንደምንችል ተስፋ አደርጋለሁ ። አንተ ግን በርታልንና ለብዙዎች ተደራሽ ሆነህ የብዙዎችን ችግር ባንተ ምክንያት እነደሚሻሻል ተስፋ አደርጋለሁ እናም በተጨማሪ ቪዲዮው ከ 1 ጀምሮ ለመከታተል አንዲመቸን ብታስተካክለው ጥሩ ነው የተሰረዙ ቪዲዮዎችም አሉ።
i am always excited to see you Abi, your motivation, engagement and the passion you have for what you do, is just delightful, i love it. keep smiling 🥰🥰
I don't have enough positive adjectives to say what I think of you but let me just start by saying you are "sweeet" and I'll drop a 1000 more everyday for the rest of my life so you can get just the hint of it.
I'm watching you from hospital today Pray for me no matter What situation am going through I don't wanna miss your videos and I guess I know your schedule you upload every other day around 2 o'clock 😊
አንተ በቃ ትለያለ አቢ..በርታልን .!
You are correct
ዋው ምርጥ ትምህርት
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ለመጀመሪያ ግዜ እንግሊዘኛ ትምህርት በአንተ ልወደውነው እግሊዝኛ ትምህርት ከሚገባው በላይ ነው የምጠላው ግን ተመስገን አንተ ጀግና መምህር ነህ በርታ ።
አድራሻህ የት ነው
P!pp!¡¡!@@haymedaniel8766
ኣዎ እውንት😊ነው❤
ድስ ላይክ የምታርጉ እግሊዘኛ ስትማሩ የሚነስራችሁ ናችሁ አሁን ይሄ ድስ ላይክ የሚደርግ ነው በአላህ የኛ ሰው ሰውን ማበርታታት አይወድም ማዳከም እንጂ በርታልን ጀግናው አቢ
ቀንተው እኮ ነው😁😁
@@haymiyemaryanlj8509 ያስብላል ማማዬ ሆ ልጁ ጀግና ነው ድስ ላይክ አይገባውም
@@እኔማለትያውእኔነኝ ሺ ግዜ ላይክ የሚሰጥ ቢሆን እሰጠው ነበር ምን ዋጋ አለው በአንድ ገደቡት😁
እውነት ከልቡ ስለሚያስተምር እኛም በቀላሉ ይገባናል ጎበዝ ልጅ ነው
እውነት መሠረት ለሌለው ሰው መሠረት ያስይዛል ጥሩ ነው በርታ
ከካሜራ ጀርባ ያለው ልጅ ስትጠይቀው ሢመልስ እኛም ተማሪ ሁነን እያሠብን አብረን እንላለን እና በዚሁ ቀጥል እጅግ በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነህ
ያሳድግህ
ተባረክ
ብርሩከሁን
ሴፈተፈተው
ጉድነው
If you give comment by English it helping you develop your righting and reading skills. thanks
@@jojodubai4362 that's right,i will write by English in next video thank you so much.
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነዉ ለመረዳት በሚመች መልኩ ነዉ የምታስተምሩ ቀጥሉበት ከኋላህ ታለዉ ወንድማችን ጋር በርቱልን
እንግሊዝኛህን በጣም ደስ በሚል ዘዴ ስለ ምታስተማር በጣም ተመችቶኛል ።ስለዚ በግል ልታስተምረኝ ፍቃደኛ ከሆንክ ለመማር ፍላጎት አለኝ ። በኦንላይን
የምታስተምርበት መንገድ እጅግ ማራኪ ነው ቀጥልበት ❤❤❤
WAwwwww I like your teaching style
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
የልጁ መኖር በጣም አሪፍ ነው ፈገግታህ በጣም ደስ ይላል ፈታ ያልክ ነህ አቀራረብህ ጥሩ እና ቀልጠፍ ያለ ነው ካንተ ጋር አንግሊዘኛ በዝህ ዓመት ቀጠፍ አድርጌ እንገራለሁ ብዬ አስባለሁ thank you 😍😍😍
its very clear thank you very much you're the best
This is unbelievable learnings I mean this is seem like vip learnings for kings family you eat engera world I amharic you learn emotional from your heart ❤️ allah loves that they are work pure quality clean this is bless
how clear is the lesson ......it is clear ....it is very cear ...really it is very clear actually it is clear it is very clear
it's very clear.
Very clear tank you so much ?
bro ስንት አመት ያልተፈቱ የ አይምሮዬ ጥያቄዎች ባንተ ትምሀርት አሁን ግልፅ የሆኑልኝ ያለው ምስጋና ላንተ አቦ ሰላሙን ያብዛልክ በ English ብመርቅህ ምን ያሀል ደስ ባለኝ አቦ በቃ አትከፍ ለወደፊት መርቅሀለው😊 🙏🙏
አጅግ በጣም ጎበዝ አስተ ማሪ አግዚሐብሔር ይባርክሕ እናመሰግናለን
ትምርትህ በጣም ነዉ የሚገባኝ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ትምርትህ ግልፅ ነዉ እናመሰግናለን በርታልን መምህራችን ❤❤❤
The way that you teach is very clear thanks bro🙏
So nice of you
አመሰግናለው❤❤❤
እግዚአብሔር ዳዊትን የልቤ እንዳለው ይህ አስተማሪ ለኔ የልቤ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ 🙏
Y so 7h TV j
እውነት ነው
በጣም ደስ ይላል ትችላለህ
በእውነት ትክክለኛ አስተማሪ ነክ ሰውን በሚጠቅመውና በሚቀለው መንገድ ነው የምታስተምረው
I like your English teaching style
thanks and soon you are going to be like me
አንተ ጀግናው ወንድሜ
ለወገንህ ያለህ መልካም ምኞት ባርኮሀል በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድም ማግኘት ከባድ ነው
እድሜህን ከበረከት ጋር ያርዝምልን ።
(እስኪ በእንግሊዝኛ አብረን እንጸልይ LOL)
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
የእውነት ኢንግሊዘኛን ባንተ ወደድኩት በርታ እባክክ ሌላም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እሺ ቲቸርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ መምህርዬ
Okay I will
Thank you!
በጣም የሚደነቅ አስተምሮት ማንም በቀላሉ እንዲገባው አርገህ ነው የምታስተምረው እናመሰግናለን ወንድማችን
የእውነት እንደዚ አይነት የትምህርት አሰጣጥ አላየሁም በርታ አብሮህ ልጁ መኖሩ ደግሞ የሚገርም ጥበብ ነው በጣም ነው የሚጠቅመን
Waaaw your lesson is very very clear (perfect) thanks somuch.
It's very clear,,,10x a lot
I knew one guy he teaches the same like you do long time ago you remind me of him teaching method should be like this in ethiopia to understand the language easier. I wish if I am a ministry of education I would let you to create the curriculum on your way .we need a passionate teacher like you keep up a good work 👏
Thanks ,much respect!
@@marakienglishwithabi8159 hi I love you!
@@marakienglishwithabi8159 waw
ማንም ቢያስረዳኝ. አይገባኝም ነበር. አንተ. ስታስረዳ ግን ወድያው ይገባኛል. አቢ. በጣም. ነውየማደንቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow Amazing 🤩 thank you so much
You’re welcome 😊
ፈገግታሕን ደሥ ይላል ብዙ ጊዜ እከታተልሐለሁ ግን አልኮምትም ተምርቱንም አሪፍ ነው የበለጠ ከዚም በላይ እንደ ምትሆን አልጠራጠርም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
Hii
You are wonderful God bless you you are not politics you teach us a lot
it's very clear thank you for everything my God bless you Amen
You are very welcome
እንዳንተ አስተማሪዎች ቢያስተምሩ ዋው really yr wonder we love
I like the guy behind the camera, Abi you are an incredible person keep you hard working to improve our language skills
በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እንግሊዘኛ በጣም ነዉ ምወደዉ አሁን እየተከታተልኩ ለዉጥ አለኝ በጣም ጀግና ነህ እዉነት ቃላት የለኝም ከጀማሪ እስከ አዋቂ ነዉ ምታስረዳዉ በተረጋጋ መንፈስ አቦ ሁሉም ይሳካልህ
ጎበዝ ነህ በጣም እንደምታግዘኝ አልጠራጠርም ትለውጠኛለህ
i love the lesson and Its very clear thank you Sir
WOW, the lesson is very clear!!!!!Thank you so much our teacher
It's very clear thanks
Glad it helped
It's extremely clear! Because of you!!! Thank you
you're so welcome!
በጣም ነው ደስ የሚለው ትምርትህ እንዲያቅ የምታደርገዉ ግፊት።።።።
thanks so much!!
God Bless you bro for your unconditional knowladge sharing!
It's my pleasure
The class is so clear. Thank you for teaching me.
It's very clear,God bless you brother.
ቀጣም እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ
You doing great we appreciate what you doing keep it up
Wow this lesson is amazing thank u teacher abi🙏
You're always welcome.
ከበሮ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነው የሆነብኝ የምትገርም ልጅ ነህ ያለህን ለመስጠት የማትሳሳ በኢነርጂ የሞላህ ነህ ❤❤❤
በርታ አቢ ወንደርፉል እጅ አንሰጥም ለድንቁርና በርታ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
Thank you for sharing your knowledge.
My pleasure!
perfect lesson! Thanks
You are teaching us very well thank you so much
Excellent lesson
Thank you so much ❤️🇪🇹
Lovely teacher you are so smart 😍
Wow! we're lucky to have you. it's a very nice lesson. thank you, bro!!
My pleasure!
የምር ትለያለክ እዚሁ እያለ የትም ቦታ አያስሄድም ምርጥ መምህር ነክ
Brother, I like Your teaching style, keep going bro
Glad to hear that
I swear to God you are very good teacher bro.
I love watching you guys, I am learning so much, God bless you🙏🏾❤️
I love your teaching method.
It's amazing!!👏
It`s very clear. You are very nice person when you teach. & you are smart!
The guy behind the camera👏 you're doing amazing !
l like guy and i love your lessons thanks bro👏👏👏👏👏
Excellent English teacher! I thought the lesson is elementary, but I found it very helpful.
KEEP UP THE GOOD WORK THENKU YOU VERY MUCH!!!!!🙏
I don't have a word to express how clear is the lesson!!! stay blessed.
አላህ ይጨምርልህ እያዝናናህ ነው ምታስተምረው ትችላለህ አላህ ይጨምርልህ
Woow the lesson was so clear
Am so excited for u
coz ur learning is very smart way
so go on pls
We need more people who educate using their own major! ☺👌
I love. Abi
You are best teacher ever
We learn a lot. Thank you!
I like very much your lesson bro Thnks For ALL
ከጀርባ ያለው ልብ አመስግንልን በጣም ነው የሚረዳን።
Thank you dear! We're ready to fly
Yap
hey abi you're smart and nice person tanks for teaching ❤
Wow, it's really helpful ,I will apply to my customers all what I learn today, its clear lesson ever buddy
It is very very clear.
good
Hi Abe, how are you? I am a college student, but your teaching methods are very simple and understandable, so I hope it will help me to adjust my fluent English and improve my language skills. But I hope you are open and accessible to many and that the problems of many will be improved because of you and also that it is better to adjust the video to make it easier to watch from the beginning. There are also deleted videos.
ሀይ አቢ እንዴት ነህ እኔ ለምሳሌ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ነገር ግን የማስተማር ዘዴዎችህ በጣም በቀላሉ እና ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው መንገድ ስለሆነ በልማድ የምሞክራቸውን የእንግሊዝኛ ንግግሮች ለማስተካከል እንደሚረዳኝና የቋንቋ ችሎታዬን ማሻሻል እንደምንችል ተስፋ አደርጋለሁ ። አንተ ግን በርታልንና ለብዙዎች ተደራሽ ሆነህ የብዙዎችን ችግር ባንተ ምክንያት እነደሚሻሻል ተስፋ አደርጋለሁ እናም በተጨማሪ ቪዲዮው ከ 1 ጀምሮ ለመከታተል አንዲመቸን ብታስተካክለው ጥሩ ነው የተሰረዙ ቪዲዮዎችም አሉ።
Thanks and I will.
I am proud of you abi temchegnaleh❤❤❤
thanks
i am always excited to see you Abi, your motivation, engagement and the passion you have for what you do, is just delightful, i love it. keep smiling 🥰🥰
I don't have enough positive adjectives to say what I think of you but let me just start by saying you are "sweeet" and I'll drop a 1000 more everyday for the rest of my life so you can get just the hint of it.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@@marakienglishwithabi8159 awww🥰🥰 i am thrilled. stay blessed always Abi🥰
@@marakienglishwithabi8159❤good jop ❤
I am eritrean from Holland thanks it's helpful
Glad you liked it!
I'm watching you from hospital today Pray for me no matter What situation am going through I don't wanna miss your videos and I guess I know your schedule you upload every other day around 2 o'clock 😊
I don't know what took you to hospital,but what ever it is I pray you pull through safe and sound.
@@marakienglishwithabi8159 Thank you
Is everything alright?
it is very clear and helpfull . thanks again .
You are welcome!
እስኪ ስለ ወራትና አመት ቀን አገላለጽ ቪዲዩ ስራ ከሰራህም ሊንኩን ላክልኝ አዲስ ነኝ በርታ
መጣም ደስ የሚል። ደሞ ይገባል ይመችህ ወንድሜ ምርጥ ሰው
appreciate it!✌
በሳቅ ገደሉኝ እውነት ዘር ከመቁጠር እንዲህ ቁም ነገር ብናጠና ጥሩ ነበር
I understand the lesson Perfectly.
ትህምህርቱ ሙሉ በሙሉ ተርድቸዋለሁ።
it’s clear Abi . Thank you
It's very clear 😊
Glad to hear that.
ምርጥ መምህር Ab 🙏
It's clear abi😊...continue bro❤
ገለፃህ ደስ ሲል ትችላለህ በርታ ብሮ
I like so much this lesson. thank you.
ዋዉ በፍርሃት መናገር ያልቻልኩትን በድፍረት እንድናገር ይረዳኛል በርታ ብዙ እማራለዉ ለመጀመርያ ግዜ ነዉ ያዬዉክ
Big respect🙏
Thank so much 🥰