"ልጅሽ ቀጠሮ ያውቃል... አማረኝም እያለ ነው ዝም ብለሽ 25 ኪሎ ገንፎ አስፈጪ"🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ// Se24 ep 14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 40

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 місяці тому +7

    አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ የኔ መልካም አሞታል የሚል አይቼ በጣም አዝኜ ነበር ቀረፃው የመቼ ነው ወይስ ውሸት ነው እንደለመዱት ዩቱበሮች ለብር ብለው እየዋሹ ነው እረ ምንም አትሁን ነፂ ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SeyfuSeyfu-vd3hb
    @SeyfuSeyfu-vd3hb 2 місяці тому +19

    አረ ሰው አረ ሰው ሰው ላይ የሌ ነገር መለጠፍ ታሟል እየተባለ ለኔ መረጃ መከታተል ጠቀመኝ ሁሌም ኑር በጤና ነፂ።

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 місяці тому

      እኮ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀሊን
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀሊን 2 місяці тому +2

      ቀደም ብሎ የተቀረፀ ይመስለኛል

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 2 місяці тому +3

      በፊት የተቀረፀ ነው መታመሙ ውሸት አኡደለም በቅርቡ እመለስለሁ ብሎ በኢንስተግራም ገፁ ላይ መልእክቱን አስተላልፏል ድኖ በሰላም ይመለስልን

    • @lelu2259
      @lelu2259 2 місяці тому

      አሞታል የከፋ አይደለም ኢንሻአሏህ ደህና ይሆናል አሁን ያለው ህንድ ነው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 місяці тому +6

    ነፅየ ፣በዕውነት ታመሃል ብለው ሲቀባጥሩ በጣም አዝኘ ነበር ምን ግዜም ክፍ ነገር እያጋጥምህ ምቀኛ ነው ይህን ያወራው፣

    • @زينةالقحطاني-ط1ف
      @زينةالقحطاني-ط1ف 2 місяці тому

      እ እኔራሱ ግራገብቶኝ ብንአላባት ያለፈሂወቱእደሆነብየሳይገባኝዝም አልኩኝ አሏህሁላችንንም ተክፉነገርይጠብቀን

  • @mesfingetaneh8865
    @mesfingetaneh8865 2 місяці тому +9

    ዛሬስ አዳላህ ነፂ ! " ስራ አጥ" / "ቀይረው"/ "ስራ ፈት"........

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 місяці тому +2

    ‼️ትልቅ ስህተት ... ነፃነት የሚሸነፉትን እንዲያሸንፉ : የሚያሸንፉትን እንዲሸነፉ አድርገሃል :: "... ((ሥራ አጥ))ብሎ የመለሰውን ... ቀይር ሌላ በማለት ((ሥራ ፈት)) እንዲል አመላክተኸዋል "
    ••• መሳሳት የጨዋታው አንዱ አካል መሆንን ዘነጋኸው ወይም ረሳኸው :: ይሄ ትክክል ስላልሆነ አይደገምም ብለን እንገምታለን :: ⁉️⁉️

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 місяці тому +1

      እሱ ፍንጭ እየሰጠ ነው እንጂህ ለማዳላት ብሎ አይደለም 😮

    • @mistochannel4570
      @mistochannel4570 2 місяці тому

      Whatever it is it’s not fair

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 2 місяці тому +2

    ነፂ በጣም አዝኜ ኘበር እንኳን ጀህና ሆንክ እንወድሃለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 місяці тому +1

    This is what happens when people try to change a black color to a white color. Some people and that mostly means Women are required to clear the fog inside their souls completely.

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 2 місяці тому +4

    አረ ነፂ አይ ያወጣ እገዛ 😂😂😂😂 መፍቻ ምን ይፈታል?😂😂

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 2 місяці тому +2

    አቤት ሰው ምን አደረጋችሁ ሳያመው አምሞታል የምትሉት

  • @tsehaimekonnen136
    @tsehaimekonnen136 2 місяці тому +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 місяці тому +1

    ነፂ ታሞልብለውኝ ጨቆኝነበር የሳቃችንምንጭ ክፍአይካህ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 місяці тому

    ነፃ እግዚአብሔር ይማርህ በሰላም ተመለሰ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 2 місяці тому

    እረ እኳን አላህ ሰላም አረገህ ወይ ያገሬ ሰው😮

  • @berhanufeleke3648
    @berhanufeleke3648 2 місяці тому

    He helped the other group not fare they have to come back.

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 місяці тому

    ነዒ እረ ከፉ አይንካህ በስው ህመም ደስታ ያገኛሉ ግዜው ከፍታል አላህ ይጠብቅህ

  • @berhanufeleke3648
    @berhanufeleke3648 2 місяці тому

    Even they can't read you guys send home the good ones please ebs fix the problem.

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏 Selehulum Geta Yemesgen

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 2 місяці тому

    ናፀናት ሰለም ኢንደሆንክ ታስፈ አለኝ

  • @fitsummisgina7023
    @fitsummisgina7023 2 місяці тому

    Sma fet emlewin yemeleskew Ante neh
    Bletchley 50 new yashenefut

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 місяці тому +1

    ለፍሬዘር ሚስትህ እንዳይላት ፍሩልኝ

  • @misganabsolomon5416
    @misganabsolomon5416 2 місяці тому +2

    Teshelot new ende

  • @mistochannel4570
    @mistochannel4570 2 місяці тому

    ኧረ ነፂ ፍጥጥ ያለ እርዳታ ለገስክ

  • @chilboy3364
    @chilboy3364 2 місяці тому +2

    ❤❤

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 2 місяці тому

    ነፂየ አሞሀል የሚል fbአብቤ ነበር እኳንም ዳክልን ❤

  • @middle8420
    @middle8420 2 місяці тому +2

    😮

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 2 місяці тому +1

    አቤት ወሬ ነጺ አሞሀል እየሉ ሲየነፍሱ ነበር አንተን አላህ ይጠብቅህ እኔ እወድሀለሁ ❤❤❤❤

  • @gofan1279
    @gofan1279 2 місяці тому +1

    ታአሞል አልተባለም ወይ ተመሥገን

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 місяці тому +1

      ምናልባት ለቀጠሮ ነው የሄደው ተብሏል ግን ዋናው በጤና መታየቱ ነውና ይህም ቀድሞ የተቀረፀ ይሆናል

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 2 місяці тому

    ነፂ💃💙❤

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @petrosabdissa6672
    @petrosabdissa6672 2 місяці тому

    ዘመነ ግን ምንም ትግሉ የገባህ አይመስለኝም የእስክንድርን ስም እዚጋ መጥቀስ አብይን ለማስደሰት ካልሆነ ላንተ ጥቅሙ ምንድን ነው፡፡

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤