የከተማችን ግዙፍ ጨረታ እንዳያመልጣችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 3 місяці тому +3

    ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ
    1ኛ እነዚህ መኪኖች ባለፈው በወጣ ጨረታ ወጥተው ነበረ ወይስ ጨረታው ተደግሞ ነው ከተደገመ ደግሞ bdr የሚባለው ድርጅት በዶክመንት መግዣ ገንዘብ እየሰበሰበ እንዳይሆን መረጃ ያላችሁ ስጡን
    2 ጨረታ ያወጣው bdr ከUN ምን አይነት ህጋዊ ግኑኝነት ነው ያለው ለምን እራሱ UN ጨረታውን አያወጣም
    3.መኪኖቹ ላሉበት ሁኔታ bdr ሀላፊነት አልወስድም የሚለው ከUN ከተረከበ በኋላ ውስጡን አጉድሎ በUN ስም እንደገና ጨረታ እያወጣ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ? ከላይ ለጠቀስኩት መረጃው ያለው ቢነግረን

  • @Sim17261
    @Sim17261 3 місяці тому

    ቀረጥ የምንከፍለው በአዲሱ ዋጋ ነው ወይስ ወደ ኢትዮጵያ በገባበት ዘመን እና በዚህም የቆየበትን አመታት ታሳቢ ያደረገ የፐርሰንት ቅናሽ አለው?

  • @noahdray3565
    @noahdray3565 3 місяці тому +1

    በርታ ወንድማችን ሁሌ ከኣንተ ጋ ነን።

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 місяці тому

    ዋውውውውው ጠቅልሎ ሽጦጦጦ ሊወጣ ነው እሄ የሌባ ድርጅት😊

  • @SeyfaddiinMohammed
    @SeyfaddiinMohammed Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:49 2:50

  • @AdaneHailu-bb8vh
    @AdaneHailu-bb8vh 3 місяці тому +1

    የጨረታ ንግድ ፍቃድ ይጠይቃል ወይስ ማንኛዉም ሰዉ መጫረት ይቻላል?

  • @melescobra172
    @melescobra172 2 місяці тому

    አመሰግናለው

  • @tekamusherfe6334
    @tekamusherfe6334 3 місяці тому +1

    ይህ አንድ አመት ያለፈው ጨረታ ነው ለምን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አትሰጡም

  • @SeyfaddiinMohammed
    @SeyfaddiinMohammed Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremterefe147
    @efremterefe147 3 місяці тому

    BDR ገንዘብ ሰብስቦ ይጠፋል አጭበርባሪ ከዚህ በፌት save the childeren ያወጣውን ጨረታ ሰነድ የተሸጠበትን ብር የላሰ ነው ተጠንቀቁ

  • @berhanumelese10
    @berhanumelese10 3 місяці тому

    BDR Trading leba new

    • @tewodrosgetaneh4329
      @tewodrosgetaneh4329 3 місяці тому

      ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ መረጃው ካለህ በደንብ ንገረን
      1ኛ እነዚህ መኪኖች ባለፈው በወጣ ጨረታ ወጥተው ነበረ ወይስ ጨረታው ተደግሞ ነው ከተደገመ ደግሞ bdr የሚባለው ድርጅት በዶክመንት መግዣ ገንዘብ እየሰበሰበ እንዳይሆን መረጃ ያላችሁ ስጡን
      2 ጨረታ ያወጣው bdr ከUN ምን አይነት ህጋዊ ግኑኝነት ነው ያለው ለምን እራሱ UN ጨረታውን አያወጣም
      3.መኪኖቹ ላሉበት ሁኔታ bdr ሀላፊነት አልወስድም የሚለው ከUN ከተረከበ በኋላ ውስጡን አጉድሎ በUN ስም እንደገና ጨረታ እያወጣ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ? ከላይ ለጠቀስኩት መረጃው ያለው ቢነግረን

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 3 місяці тому +1