Queen Liya ቺቺኒያ ተዋረደች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @sisiti
    Tell the world about Jesus

КОМЕНТАРІ • 128

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Місяць тому +13

    ሊቾ ፍቅር ናት እኮ አስተዋይ ሴት ናት ሊቾ የኬኳ እናት በልጅሽ ያሳርፍሽ ሲሲዬ የኔ መልካም ሴት በርቺልን እሺ እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 Місяць тому +14

    ሁሉም ያልፋል እኛ እንወድሽ አለን

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe Місяць тому +27

    ሊያ ሾ እኮ አስተዋይ ናት ምርጥ ሰው ናት እኮ

  • @user-jl4gj3xx6x
    @user-jl4gj3xx6x Місяць тому +12

    ሊያ ሾ አደኛ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 Місяць тому +8

    እናት አትጨክንም ሄደሽ በሩዋላይ ይቅርታ ጠይቂ😢

  • @user-hl4vf4po4q
    @user-hl4vf4po4q Місяць тому +5

    ሊያ ሾ ማለት ግልጽ ሴት ናት እኔ በጣም እወዳታለው አያታለሁ

  • @user-gc3xd6tw9h
    @user-gc3xd6tw9h Місяць тому +13

    የኔ ዉድ በጣም ነበር የምጠላሽ ለካ ፍቅር ነሽ የኔ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ❤❤❤

    • @Sisiti
      @Sisiti  Місяць тому +2

      @user-gc3xd6tw9h ወድሻለሁ፣ የኔ መልካም 🤩🤩🤩💘💘💘

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Місяць тому +5

    Salem Sisiye ❤❤❤🎉🎉🎉
    Sisiye, try to contact your mom. She might be mad at you but never give up on her. May God bless you, my dear ❤️ 🙏 ❤

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Місяць тому

      A mother is always a mother ❤❤

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Місяць тому +3

    ሲሲ ድሮ አልረዳሽም ነበር አሁን ግን ብዙ ተረዳሁሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አታልቅሽ ደሞ አትጨነቂ ያለሽን ይዘሽ ሂጂ እሽ ግን በጣም የዋህ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🏽ዘውትር ፀልይ እሽ እናት ሁሌም እናት ናት አሁን ሚዲያ ላይ ስለሆንሽ አታነሳም አንቺም አትደውይ ቀጥታ ሂጂ እሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቸር አሰሚን ሲሲ አይዞሽ

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ Місяць тому +1

    አይ ሲሲየ እንዴት እኮ እንደምታዝናኝኝ ይመችሽ ፈታ በይ❤ ያችን ቅሌታም አሮጊት ዘረኛ ምቀኛ እርሻት እና ፈታ ፈታ በይ በጊዜሽ

  • @sophi9694
    @sophi9694 Місяць тому +1

    Sis ስለ ጠቃቅን አነስተኛ ሰው ሲታወሪ ክብር ስለሚሰማት ዝጊያት ክብር አትስጫት ይችን ቆሮቆንዳ ራስሽን ጠብቂ አንቺንና ሊያን እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ ራሳቹን ጠብቁ🙏❤❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 Місяць тому +3

    ኢትዮጵያ ተመችቶሻል እርፍ በይ ደስ ብሎኛል

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 Місяць тому +3

    እዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኛ አለም ሰገድን ይዘሽ ሂጂ ግዴለሽም ጎበዝ አስታራቂ ነው ውዴ

  • @meh2832
    @meh2832 Місяць тому +9

    ቀኑን ሙሉ ስረበሽ ነው የዋልኩት የዋህነትሽ ስለገባኝ please be strong

    • @Sisiti
      @Sisiti  Місяць тому +2

      @meh2832 ውድድ🥰🥰

  • @MeriMeri-q2j
    @MeriMeri-q2j Місяць тому +14

    ሊያ ሾ አንደኛ ምርጥ ሰው ነች

  • @mikipana
    @mikipana 20 днів тому

    አአናት ለማግኘት ነሰሃ አባታቸዉን ፈልግ ገዱ የለሸም አሸ ሲሲዬ

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 19 днів тому

    አንቺ መልካም ከሆንሽ ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞሽ።

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Місяць тому +5

    you are great person

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 19 днів тому

    በጣም አስተዋይ ነች በቲፎዞ አታምንም የራሱዋ አቅዋም አላት ።

  • @Merry-bc4gk
    @Merry-bc4gk Місяць тому +2

    Uffff sisiy ayzoshe Paster cheran yzeshe hiji ❤❤❤❤❤❤❤ ke Hulu befit seliy besimat sayhon beselot

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Місяць тому +7

    sisya bet tekraya hotel yekirbishi

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 Місяць тому +1

    Sisi stay strong, brought tears in my eyes

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Місяць тому +2

    It’s OK my love everything is coming for reason God he have a plan

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Місяць тому +2

    ሊያን በጣም ነው ምወዳት❤❤

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Місяць тому +10

    Sis ይቺ ባለጌ ሊያ ኩይን አይደለም ስሟ ሸዊት ነው በጣም ቀናተኛ ምቀኛ እርኩስ ሴት ናት

    • @Tom-qb5mq
      @Tom-qb5mq Місяць тому +1

      የምር እዉትነው

    • @azebwoldemichale6738
      @azebwoldemichale6738 Місяць тому

      ሊያ በማንም አትቀናም

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o Місяць тому +1

      ምን አገባህ ዥቃጭ ጥፍን ጥላቻ ምን አይነት ቤተሰብ ቢአሳድግህ ነዉ???ደደብ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 Місяць тому +1

    ምን ለመማር አንችን የሚከተል

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому +2

    አንቻም፣አሮጊት፣ሊያም፣አሮጊቶች
    እርጅና፣እኮ፣ፀጋ፣ነው፣ለነገር፣ነው፣
    ክገንዘብ፣ባለፀጋ፣የፀባይ፣ባለፀግነት፣
    ይሻላል፣ወሬኞች.

  • @kirosamare7719
    @kirosamare7719 Місяць тому +1

    የሄ ህጻን ወሬ ነው የሚታወረው

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 27 днів тому

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ

  • @Bezaalemayehu-uf8rs
    @Bezaalemayehu-uf8rs Місяць тому +3

    Hi sis amerobshal ❤❤❤

  • @daezja847
    @daezja847 Місяць тому +1

    ሊያ ሾ እኮ ሸርሙጣ ነች በሰው ወሬ የምትረካ ሰው ነች ዘሯ የተረገመ ይሁን

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Місяць тому

    I’m sorry be happy lovely sister Life is short bless you.🎉🎉🇬🇧🇲🇱🥳🥳

  • @seblegetachew9486
    @seblegetachew9486 Місяць тому +1

    stay blessed Sisiyee . one love leyayeee

  • @y.a3893
    @y.a3893 Місяць тому +2

    Good luck , try God is great

  • @webak242
    @webak242 Місяць тому +1

    Absolutely you’re right 🙏

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 19 днів тому

    እናት ምንግዜም እናት ነች

  • @mikipana
    @mikipana 20 днів тому

    ሲሲ አንዱነገር ልንገርሸ ወተሸ መልሰ መሰጠት አይጠበቅብሸ ለማይመጥንሸ ሰዎች መናቅ ነበረብሸ

  • @haymitube5179
    @haymitube5179 Місяць тому

    ታቅያለሸ ብሩህ የሆን የልጅ ልብ አለሸ ዘመንሸ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 Місяць тому +1

    ትክክል ገልፀሻታል

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Місяць тому

    ❤❤❤❤Sisye and Leah ye kekwa enat weded new yemaregachu. Uletachum libachu nisu slehone new Egzihabeger yagenaghachu❤❤❤❤

  • @hiwotgetahun6821
    @hiwotgetahun6821 Місяць тому +1

    አይዞሸ አታልቅሸ

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq Місяць тому +2

    Sisye konjiye eko nshe ❤

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Місяць тому +2

    ሁላችሁም አለሌ ቆሻሻ ሴት አሰዳቢ ናችሁ!!!ቡልሽት

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Місяць тому +1

    Sisiye konjo we love you ezgiyaber yitebekesh ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotabera2329
    @haymanotabera2329 Місяць тому +1

    Sisiy be strong ❤

  • @Sami_Hab_Ethio
    @Sami_Hab_Ethio Місяць тому +1

    ሲሲ ቆንጆ በርቺልን ❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 Місяць тому +1

    how are you sis 🎉🎉

  • @mikipana
    @mikipana 20 днів тому

    ተለቅ ከለ ሰዉጋር ሂጁ አባቶች ጋር

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Місяць тому +2

    ሲሲ , እህቴ , እናትሽ ኦርቶዶክስ ከሆኑ ነፍስ አባታቸውም ባይሆኑ የኦርቶዶክስ ቄስ ይዘሽ ሂጂ . ከታሪክ እንደሰማሁት ጃንሆይ እንኳን በቄስ በእግዚያብሄር ከተባሉ ያናደዳቸው ነገር ከባድ ቢሆንም ከቄሱ ትእዛዝ አይወጡም.

  • @yordanosfeleke145
    @yordanosfeleke145 Місяць тому

    ሲስዬ እወድሻለሁ ❤ i wish dinget bagegnish

  • @user-rt1mj1zv3u
    @user-rt1mj1zv3u 27 днів тому

    አለምሰገድ ያስታርቅሽ ጎበዝ ነው

  • @user-qf9xl6kt9x
    @user-qf9xl6kt9x Місяць тому

    እህቴ በማርያም እግሯላይ ወድቄ ላስታርቅሽ እማ

  • @ancientCures
    @ancientCures Місяць тому

    እንደልጅ ነዉ የምትሆኝዉ እንደቲን ኤጀር ። የናትሽ መከራቸዉ በዚህ ባህላችን በስንቱ አደባባይ አወጣሻቸዉ

  • @mikipana
    @mikipana 20 днів тому

    ንሰሃ አባት ፈልገሸ ሂጁ

  • @meseretalemu5362
    @meseretalemu5362 Місяць тому +2

    Sisiye ❤

  • @mikipana
    @mikipana 20 днів тому

    አናት ነሰሃ አባት የላትም

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz Місяць тому

    ሊያ እኔ እማውቃት እንደማንኛውም ሰው በምድያ ከ9"አመት በፊት ነው ለልያ ያለኝ ፍቅር ልነግርሽ አልችልም በጣም እወዳታለው ከነ ስህተቷ በኔ ፊት የሊያ ስም በመጥፎ ነገር አይነሳም ጓደኞቼ ፀጥ ረጭ ነው እሚሉ 😅ለማንኛውም እህቴ ለመጀመርያ ግዜ ከሊያ ቤት ነው ያየሁሽ ፍቅራችሁ መድሃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንላችሁ።

  • @YesuSira
    @YesuSira Місяць тому +1

    Altemarshim😂😅❤
    Beka endawum Altemarshim😂😂😂. Sisiye asakishign.

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Місяць тому

      😂😂😂😂 እኔ እራሴ በሳቅ ፍርፍር አልኩኝ እማማ ዝናሽ አልተማርክም እንዳሉት 😂😂😂😂😂

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 19 днів тому

    የደና ቤተሰብ ልጅ ነች አ/አ አቃታለው

  • @user-uw7rq7zd2y
    @user-uw7rq7zd2y Місяць тому

    Yene wud keliya bet nw yemetahut❤❤Allah ke enatesh ga yastarqesh

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Місяць тому

    ሲስዬ ሞኚ አትሁኚ ለመጣዉ ሁሉ አትመልሺ ቅናትነዉ በጣም አምሮብሻል አይዞሽ

  • @mulualemtadesse4145
    @mulualemtadesse4145 Місяць тому +2

    Ayezosh konjo ❤

  • @Godisgood-o6j
    @Godisgood-o6j Місяць тому +1

    ቆይ የ ዳናል ትራምፐ ወንጀል ለ ኢትዮጵያውያን ምን ያሳስበዋል ወንጀለኛ መሆን በሱ አልተጀመረ ያልበላችሁን አትከኩ አትከኪ ኦኬ🤙🏽

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Місяць тому

    ሊያ ሾን ስወዳት ግልፅ ነች ሲሲየ

  • @EdenMengsteab
    @EdenMengsteab Місяць тому

    Sis sew ytelagnal blesh chrash atasbi demo kesew belay yemiwedsh fetari alesh

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 Місяць тому +5

    ሊያ ሾ የተባለች ቅናተኛ ናት አንድም የትግራይ ልጅ ተርባም ሆነ ተሳድባ አታቅም ሁሌ አታክት የምታደርገው በተለይ አማራ ብሔር ያለውን ፖለቲካ ነው የምትሰራው ያልታወቀባት ናት

  • @user-rt1mj1zv3u
    @user-rt1mj1zv3u 27 днів тому

    ምነው ጌ ምረጡ አለሽ

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 Місяць тому

    Lecho kbengerya nech thanks leya sister ❤❤

  • @egizihabiherymesgen5063
    @egizihabiherymesgen5063 Місяць тому

    sisiye lemin lewendimochish ena ehitochish atidewiyim?? enesu eko yastarikushal. egizihabiher yrdashi ehite❤ sitalekishi say alchalkum abiresh new yalekeskut

  • @bluejupiter3867
    @bluejupiter3867 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 19 днів тому

    መውለድ እንክዋን አትወልድሽም።

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 Місяць тому

    Sisiyyy zem beyat kenta new❤❤❤❤❤

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera Місяць тому +2

    Queen Liya nurelin

  • @moonmoon4077
    @moonmoon4077 Місяць тому

    ይቆረጥ❤❤❤❤❤❤የትአባቱ

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm Місяць тому

    Ahun Arif eyehonsh nw sisiti cool yehonu contentochen yezesh ney tera yehonu negerochen tey. keep it up!

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Місяць тому

    Hahaha weye askshgne wede nwe ayedale❤

  • @user-mv7vm3ew2k
    @user-mv7vm3ew2k Місяць тому +2

    ሰላም

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Місяць тому +5

    የጌታ እየሱስን ፎቶ ይዘሽ ሂጂ የምትልዋት ግን ጤነኞች ናችሁ የፈረንጅ አክተር በራሱ ጣኦት እንደሆነ አታውቁም ? ጌታ እየሱስ የጨለመ ልባችሁን ያብራላቹ!!!

  • @rahmettemam7135
    @rahmettemam7135 24 дні тому

    yane yewah

  • @Godisgood-o6j
    @Godisgood-o6j Місяць тому

    ስለ ዳናል አያገባሽም ወንጀለኛ መሆን በሱአልተጀመረም😮

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому +1

    እብድ፣ሊያ፣ብለሽ፣ጥርያት፣

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Місяць тому

    ኩይን ሊያ መጀመርያ ያንን ሸክም የላም ጡትዋን ማስቀነስ ነው ያለባት😂😂😂

  • @tigstwalfa6928
    @tigstwalfa6928 Місяць тому

    ለምን መልስ ትሰጫታለሽ?ለምን በሳ ልክ ትወርጃለሽ ?ናቂያት ትተውሻለች

  • @workeeda7430
    @workeeda7430 Місяць тому

    ሰርጉስ ሲሲዬ

  • @Nardebtiya
    @Nardebtiya Місяць тому

    Yen konjo ayzoshe hulme ngar yalfale yen konjo ❤❤❤❤❤

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Місяць тому

    ሲሲ ፀጉርሽን ስትሰሪ በጣም ነው ምተምር እውነቴን ነው

  • @senaitgetachew4296
    @senaitgetachew4296 Місяць тому

    Sis mrt sew

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Місяць тому +1

    ሠላም ❤

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Місяць тому

    ሲ❤❤❤❤❤❤

  • @nigistmehari7489
    @nigistmehari7489 Місяць тому

    Ayzosch Mami hulem Mami nat atchekinim
    Queen liyan zigyat dedeb ngr nat

  • @FhfGdhd-tp6uc
    @FhfGdhd-tp6uc Місяць тому

    Egzabhir yagezishe

  • @asmerettewolde9449
    @asmerettewolde9449 Місяць тому

    Wey Sisiye yene yewahe sideb eko athyem yekrbishe botashe aydelm

  • @FhfGdhd-tp6uc
    @FhfGdhd-tp6uc Місяць тому

    Ayzosh tetarkalshu

  • @user-zk7mi4rr8r
    @user-zk7mi4rr8r Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariannabrusoni7171
    @mariannabrusoni7171 Місяць тому

    Atisedadebu.....65 bithonim, lij new mitmeslew

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera Місяць тому

    Awo tigiraweyite nech min yitebes

  • @MarakiBrhanu-ng5ej
    @MarakiBrhanu-ng5ej Місяць тому

    Setywa gin tengna nech b lij endzi yicheknal koy mechem esua social midea batitkem lijuan ymiyawik mechem yasayatal kalitsasatiku minew gin ….

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y Місяць тому

    Sis❤❤❤❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Місяць тому +2

    ሊያ ሸዊት ይህች ዘረኛ የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ጠላት ምቀኛ ቆሻሻ ናት እግዚአብሔር የጇን ይስጣት 🇪🇷

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera Місяць тому

    Sisi birke nesh