Anchor Media የሱሉልታው ጥቃት፥ የፋኖ ተጋድሎ፥ የጎጃሙ የተሽከርካሪዎች ገደብ፥ የአዲስ አበባን ህዝብ ማን ይታደገው?ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 178

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Місяць тому +1

    ሰላም ወገኖች

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +1

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @aschalewfeleke1384
    @aschalewfeleke1384 Місяць тому +7

    Ethiopian regime becomes anarchy too sad seeing Ethiopia to failing state we do need the Almighty of God intervention.

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis Місяць тому +2

    ድልልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 Місяць тому +25

    መሳይ ታሪክ እየሰራህ ነው በርታልን ግን የሱለይማን አብደላ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ? አደራ መሳይ አትርሱት በመቀጠል የአዲስ አበባ ሕዝብ እራሳችሁን ጠብቁ አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

  • @dawitshiferaw6857
    @dawitshiferaw6857 Місяць тому +16

    ድል ለተገፊው አማራ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Місяць тому +6

    ላይክ ሼር አትርሱ❤🎉

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому +14

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
    @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ Місяць тому +17

    መሳይ ይህ ወንድማችን ጋዜጠኛ ሳይሆን ፖለቲከኛ ነዉ መባል ያለበት ከድራማዉ ጀርባ ያለዉን ድብቅ ሳይሆን ግልፅ የሆነ መልህክት ያስተላለፉበትን ሆኔታ ነዉ ያስቀመጠዉ ። !!

  • @BeyeneTekie-f4j
    @BeyeneTekie-f4j Місяць тому +3

    ሰላም ሰላም መሳይ መኮንን አድናቂህ ነኝ🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Місяць тому +17

    መሣይ ብርታቱን ይስጥህ

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i Місяць тому +4

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 Місяць тому +1

    THANKS MESSAY, THANKS FOR SHARING

  • @birhanlight-d8x
    @birhanlight-d8x Місяць тому +2

    Anchor❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +1

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Місяць тому

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @addisabebe2976
    @addisabebe2976 Місяць тому +1

    I appreciate zeresh l know, u can well analyze about addisabeba education.

  • @amarefeleke6395
    @amarefeleke6395 Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ምልከታ እናመሰግናለን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @AmanuelketselaTafesse-j7w
    @AmanuelketselaTafesse-j7w Місяць тому +1

    ሀገሬሬሬሬሬ❤❤❤❤❤

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Місяць тому +15

    ድል ለፋኖ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +10

    የመጀመሪያዋ like የገበርኩት እኔ ነኝ ❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @MedinaAbera-x9x
    @MedinaAbera-x9x Місяць тому

    ድል ለአማራ ፍኖ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @YimergebeyehuAssefa
    @YimergebeyehuAssefa Місяць тому +4

    መሳይ ጀግናዉ በርታልን እና ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ በጣም በጉጉት የምንከታተልህ ሲሆን ነገርግን ብዙ ጊዜ ረጅም ሰአቶችን ትጠቀማለሁ ይሁን ችግር የለም ግን እንደኔ አስተያየት አንኳር አንኳር መረጃወችን በተወሰነ ደቂቃወች አሰምተኸን ከሰወች ጋ የምታቀርበዉን ለብቻ ትንታኔ ብትሰጥበት የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv Місяць тому +9

    የአብይ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በጀግኖቹ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎች እየተቀጠቀጠ ነው ❗

  • @tassewmekuria2596
    @tassewmekuria2596 Місяць тому +2

    So informative tks

  • @berhanayele8466
    @berhanayele8466 Місяць тому +4

    መሣይ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ነው ነገሩ።እዛ ላይ ጊዜም ኢነርጂም አታጥፋ።ትኩረት በወሳኝ ጉዳዮች ላይ ብቻ ☝️👍👍👍🙏

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 Місяць тому +1

      You are wrong ,it is very important to know what Abey do to his Owen People. It is very good for Fano

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus6390 Місяць тому +3

    Selam. ❤❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 Місяць тому +5

    አንድ ቀን እኮ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፋቸው አይቀርም እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ህዝቡ ራሱን ለመከላከል ምንም አይነት ዝግጅት አለማድረጉ ነው!!!!! 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly Місяць тому

      How can they be prepared? They are under the gun point. Extreme People need leaders and organisers

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Місяць тому +3

    ትክክል ድንቁርና

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Місяць тому +5

    መሣይ ግን የልብ አድርስ እጅግ ሲበዛ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!...ስለህዉሃት ስታወሩ ግን ያንገሸግሸኛል..ሲበዛ የማይረቡ ስለነበሩ/ስለሆነ?..

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      እኔም ስለሕወሓት መስማት ያቅለሸልሸኛል። ወይ ለህዝባቸው አልሆኑ ፣ ወይ ለሃገር አልሆኑ! ይህ ሁሉ ትርምስና ደም መፋሰስ የነሱ የተበላሸ እቅድ ውጤት ነው።

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 Місяць тому

      @@abuhaile6517 ትክክል!..የትግራይ ህዝብ .."እርግማን"..ናቸዉ!!..ብስብስ ትዉልዶች(TPLFS)

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Місяць тому

    Fano said joining the group for the next victory !

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +4

    ወይ ሀገሬ!!!

  • @aklilugebremicaele1964
    @aklilugebremicaele1964 Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበረ:: የፋኖ አንድ መሆን የአብይን ቀብር ያፋጥነዋል እንደ ሚዲያ መሳይ ትልቅ አስተፆ እያደረክ ነው በርታ:: ፋኖዎች አንድ እንዲሆኑ እግዚአብሔር ይርዳቸው:: እኛም በያለንበት የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ::

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @MuheDawid
    @MuheDawid Місяць тому +3

    Mesay berta

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Місяць тому +4

    በረታ❤️❤️❤️❤️💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom Місяць тому +5

    ድመት ሙጪሊቷን መብላት ጀመረች‼️

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z Місяць тому +11

    መሳይ ይህ መንግስት አዲስ አበባን ለእነዚህ ሰዎች ሰጥቶ የሚሄድ ይመስለኛል። ሠዉ ከወዲሁ ራሱን ለመከላከል ካልተዘጋጀ መጪው ጊዜ አሥፈሪ ነው።

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +3

    ሰላም ነው መሳይ አንደኛ ነኝ

  • @SamuelGirma-i6b
    @SamuelGirma-i6b Місяць тому +10

    የ4kilo ቡድን የሚጠፋው በእራሱ ቡድን ነው አውን ስምምነት ባረገው ሸኔ በሚባለው ቡደን መሳይ እርግጠኛ ነኝ መጨረሻው እርስ በእርስ መጫረስ ነው አገዛዙ አብቅቶለታል

    • @seait840
      @seait840 Місяць тому +1

      ምኞትህ አይሳካም ምክንያቱም የኤርትራና የግብፅ ቅጥረኛ ስለሆንህ 😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +2

      እሱን ኢሱ እያለ ቀለበት ላጠለቀውና ወላሂ ግብፅን አልጎዳም ብሎ ለማለው ባንዳው ጌታህ አብይ አህመድ ንገረው።

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis Місяць тому

      ሞት ለብልፅግና አሸባሪው

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis Місяць тому

      ​@@seait840ሞት ለብልፅግና አሸባሪው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Місяць тому +1

    ዘሪሁን ለሚያጠግበው የፔለቲካ ትንታኔህ ትደነቃለህእናመስግናለህ

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BorifYadesa
    @BorifYadesa Місяць тому

    do not worry it is our land , totally it does not concern

  • @Yitulala
    @Yitulala Місяць тому

    ሼር ላይክ ሼር ሼር አድርጉ አስራት ክፈሉ ❤❤❤ ሐበሻ❤❤

  • @onelove6356
    @onelove6356 Місяць тому +3

    አብይ አህመድና ቡድኑ፣ባንዳን ጨምረህ !፣ አገላብጠህ ውቃው የአማራው ነፍጠኛ ነጎድጓዱ ፋኖ!! 💪💪

  • @EshetuChekole-d7x
    @EshetuChekole-d7x Місяць тому

    መሳይ እምታቀረበው ነገረ ሁሉ ጡሩ ነው ግን ለተመልካች ጡሩ እድሆን እደመጊቢያ ቀን ቢኖረው ጡሩ ነው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Місяць тому +2

    እኔ ግን የትም ይሁን የት ይህ አገዛዝ አቅም አጥቶ ሳይሆን በኦምያም ሆነ በሌላ ኢትዮጵያ እየፈጠረና እያደረገ ያለው ሆን ብሎ የሚፈጥረው የሽብር ሁኔታ ይመስለኛል።

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga Місяць тому

    ገና፣እብይንያገሉታል፣ድል፣ለፋኖእውነት፣ያሽንፋል።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Місяць тому +2

    የአ/አ ሕዝብ ሲባል አንድ ተረት ትዝ አለኝ ድመቱ አንገት ላይ ቃጭሉን ማን ይሰር?

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Місяць тому

    ወይ ጋጋላላ አህያ ነጂ ጥጋቡን አልችለው አሉ እንደሶሪያው መሪ ቀን አቸው ደርሷል ልክ ይገባሉ ድል ለፋፋኖኖ

  • @bestIlikeGod
    @bestIlikeGod Місяць тому +2

    please please please please please please አስተዉሉ እዳትረሱ ያማራን በጀምላ ሲቀበር የነበረዉ የት ነበር

  • @esanbkelefa2494
    @esanbkelefa2494 Місяць тому

    ሲሲይ ትግል ግን አደንቃለሁ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +1

    Countless violence in Ethiopia
    Period!!

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 Місяць тому

      I am 50 years old. My hol life i didnt saw Etiopiea with out war

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому

      @Ulla4444 you know , Ethiopian people do not have any problems living together but all those horrific events in Ethiopia is
      Because of forgin countries involvement for their interest since 1966 E.C That is the main reasons! They gave hidden Agenda to Ethiopia by using weakest mind people like Isayas Afawsrki and Meles Zenewi. Period! May be I can say to me they are educated at University of Addis Ababa Or even in forgin countries. But this can't make you real education and knowledge person unless you used it and think deeply to safe your country and people who educated you and grew up you.
      That means, you have to bring our people together, avoid dividing by language, by color, by any means that is going to hurt our country and people. But many educated people in Ethiopia did a lot hate propaganda In Ethiopia almost for 40 years. Example Wayne and ONGE Shanne. As Consequences, Ethiopia is harvesting her seeds now but Dirty seeds like dividing, displacing , killing in horrific condition our poor people every Day.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Місяць тому +1

    የአዲስ አባ ህዝብ ፈዟል። we're waiting fano!...ነገርግን RPF of Ruwanda..ለቱሲዎች እንደደረሰላቸዉ ሰዓት ላይ ነዉ ፋ* ሚደርስልን!...በርካቶች ከተገደልን ቡኋላ

    • @CrazyTimelikeYouTube
      @CrazyTimelikeYouTube Місяць тому

      ተራን እዪጠበቁ ከማለቅ ተናንቆ ጥሎ መውደቅ ታሪክ ለትውልድ ሰጦ ማለፍ ክብር እኮነው።

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 Місяць тому

      @CrazyTimelikeUA-cam እንዴት እንቀሳቀስ?..no organization ..no stratagy ...ፈዘናል ደንዝዘናል

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Місяць тому +4

    ሁሉም የፋኖ አደረጃጀት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ አንድነት በፍጥነት በመምጣትና መላውን ህዝብ በማሰተባበር በተለይ የሽዋ የፋኖ አደረጃጀት አቅሙ የሚፈቅድለትን የአዲሰ አበባ ወጣት አደራጅቶና አሰልጥኖ በፍጥነት ተወርውሮ የአዲሰ አበባን ህዝብ ካልታደገ ወንጀለኛው አብይ አህመድ መጠነ ሰፊ የህዝብ ዕልቂት ለማሰጀመር ጨፍጫፊወቹን ቦታቦታቸውን እያሰያዘ ነው🙄አዲሰ አበቤ እቤትህ ቁጭ ብለህ እንዳትታረድ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Місяць тому +3

    ከነዚህ ከኦሮሞ ጠባብ ብሔርተኞችና ሽብርተኞች የኢትዮጵያ ህዝብ ከነፃነት ትግል ውጭ ሌላ የሚጠበቅ ነው። ተነስ ታገል። በድሃ ደም ብሶት ስደት መፈናቀል ይብቃ።

  • @abucastle
    @abucastle Місяць тому

    መሳይ፣ እባክህ ጊዞያችንን አታባክን። እውነት እየሳራህ ከሆነ ከሁሉም ይፋኖ ተወካዮች አቅርብልን እና የሚሉትን እንስማ፣ ከምትጋብዛቸው አንዳንድ ስዎች በላይ ህዝቡ ብዙ ያውቃልና ህዝቡን እንደመናቅ እንዳይቆጠርብህ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Місяць тому +1

    👉ውድቀት ለማይኖረው አፓርታይድ አብይ አህመድ አገዛዝና ኮልኮሌው❗️

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 Місяць тому +1

    መሳይ ሸኔ ውስጥ የጃል መሮ ሠራዊት ሠርጎ የገባባቸው ይመስለኛል።

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta Місяць тому +1

    kezih behuwala yene Jal Meron sim lemabelashet selamawi sewochin kalefew bebelete lichefechifu yichilalu. inezih aremenewoch

  • @latitsegaye-li2wr
    @latitsegaye-li2wr Місяць тому

    የአድስ አበባ ህዘብ ስነልቦና የኦሮሞ ስነልቦና ነው የጎጃን አምጥተ ልትጭን አትችልም

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 Місяць тому

    ገና ምኑን አይተነው አዲስ አበባ ድረስ ገብተው የሚኒሊክን ሀውልት ሳያፈርሱ እንዴት ተመለሱ ግን የዘቀጠ መንግስት ባለበት ሀገር ያሳዝናል እየሆነ ያለው ነገር

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 Місяць тому

    በእርግጥ አዲስ አበቤን የሚያድነው የለም። ፋኖዎች ቢያንስ በዚህ ዓመት አዲስ አበባን የመቆጣጠራቸው እድል በጣም ጠባብ ነው ። በመሃላቸው ያለው መከፋፈል እንዲሁም ትላልቅ ከተማዎችን በዘላቂነት የመቆጣጠር አቅም ላይ አይገኙም። ስለዚህ ብዙ ተስፋ ሰጪ ነገር የለም። It's almost too late to save it!

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o Місяць тому

    mesay ye alem kedada new...america sira yelewum

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +2

    Ethiopia is durre Country now because No law in Ethiopia as Shanne is playing up and down with government.

  • @Welde-c2i
    @Welde-c2i Місяць тому

    በመሳይ መኮንን አምድ ላይ የሚቀርበዉ🎉 ዘገባ ኢትዮጵያን😮 ለማዳን ሁለገብ ጥብ ያዘለ ነዉ !,

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u Місяць тому +2

    መሳይ ልዬ መረጃ ልንገርህ ሸኔ ገደለ ብለህ ለምን ትዘግባለህ።ምክንያቱም ሸኔ ብሎ ነገር የለም የሚገደሉት በመንግስት ልዩ ሴራ ነው ።

  • @MUlisaMokennen
    @MUlisaMokennen Місяць тому

    Ye geferesa wuha akaki yenya ekonewu

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef Місяць тому

    ሰሜን ሽዋ በል

  • @יוניגטהון-ל8נ
    @יוניגטהון-ל8נ Місяць тому

    Mesay there is strange news.you have to see that ertrian channel(eri show)his name is wodi taba
    He says ertria start to work with tplf to take wolkayt together

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому

    ገና እነሽመልስን ይገላሉ

  • @azeSenbet
    @azeSenbet Місяць тому

    Addis Abeba man ale ahun eko oromia tewelaje new eyenore yalew wedezi eko felsewal

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l Місяць тому

    መፍትሄዎ ሁሉ አቀፍ ምክክርና እርቅ ነው። ስንት ሽፍታ ያውም የፖለቲካ ምክነያት ያለዎ ዱርቤቴ መልቀም ይቻላል። በምን አቅም!!😢

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Fanoo power

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Місяць тому +5

    ቆይ ሸኔ የሰላም ስምምነት ተደርጓል አልተባለም ለምን ግራ ያጋቡናል ቆይ እነኝህ ሰዎይ በምናቸው ነው የሚሰሙት ጅራት አልባ እንሰሳት ናቸው ጌታን

    • @haymihaile-r3l
      @haymihaile-r3l Місяць тому

      የሠላም ስምምነት የተፈረመው ከጃል ማሮ ከተገነጠለው ጃል ሳኒ ከተባለው ክንፍ ጋር ነዉ ከጃል ማሮ ቡድን ጋር ገና ስምምነት ላይ አልተደረሰም

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 Місяць тому

      ​@@haymihaile-r3l Wey gud jal, jal eyetebale selam atan eko

    • @seait840
      @seait840 Місяць тому

      @@aschalewwoldemariam2599 ትክክል አምላክ ጃል እና ታጣቂ የተባለ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ጅራት አልባ እንስሶች ! ትክክል !

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork Місяць тому +1

    ❤😂🎉😢😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊 1:04 1:05

  • @Kidist-p4l
    @Kidist-p4l Місяць тому

    Eleleee erese be erse yacharesachewe eneze sew bela

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael Місяць тому

    ሸኔ ኣይባልም። የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ነው የሚባለው።

  • @HelenAragaw
    @HelenAragaw Місяць тому

    Addis አበቤዎች ከመቸውም በላይ መንቃት ይኖርብናል

  • @betsegawdestaobola6800
    @betsegawdestaobola6800 Місяць тому

    የኢትዮጵያን ውድቀት ስታለሙ ትነሳኤዋ ቀደመ ፈጣሪ ይመስገን ገና ብዙ እናያለን።

    • @zizusapa
      @zizusapa Місяць тому

      ሚኒ አሐልኬኝ?

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому +1

    Amhara people, there s no Ethiopia on the ground, Amhara free yourself & ur region before it is too late, Abiy Olf &Tplfs are waiting to have Woolo,shoa til Oromia &Walkyet to Tigray after that there s no Ethiopia they work for that, Amhara please wake up!

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 Місяць тому

    ከወያኔ በፍፁም ይለያል ወያኔ ለአገዛዝ ነው እነዚህ ደሞ አዲስ አበባ የኛ ነች የሚለውን እስከ ደም ጠብታ በፍጥነት እየሰሩ ነው አዲስ አበባ ፒያሳ አራት ኪሎ ካሳችስ የሉም መነን 6 ኪሎ እስከ ሽሮ ሜዳ ጊዬርጊስ ሰባራ ባቡር ጣሊያን ሰፈር ...ወዘተ ነገ የሉም ዴሞግራፊው በፍጥነት እነተቀየረ መሆኑን ለመረዳት ምንም ጥናት አያስፈልገውም ።

  • @omo-o1b
    @omo-o1b Місяць тому

    ታርቀናል ግን አልታረቅነም ነው ነገሩ።

  • @AmdeaTamene
    @AmdeaTamene Місяць тому

    Please reduce eeee thanks

  • @azeSenbet
    @azeSenbet Місяць тому

    Ene lemsale yeseferen newariowoch abzagnawen alawekachewm tekerayoch hulu enewu nachew benetsanet yeminekesu enesu nachew

  • @zekATE
    @zekATE Місяць тому

    የአዲሰ አበባ ወጣት የሚፈልገው አማራው ፋኖ ተዋግቶ ደሙን ገብሮ ልጆቹን በጥይት አሰበልቶ መጥቶ አዲሰ አበባን ነፃ ማውጣት ነው የሚፈልጉት።የፎኖ ደም ከአዲሰ አበባ ደም በምን ይለያል።አነዱ ነፃ አውጪ ሌላው ጫት ቃሚ ዝምብሎ ተመልካች እዚህ አይሰራም

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa Місяць тому

    Mesay Fano yet derse?????? Seber Zena tsefa????

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Місяць тому +1

    Poll. The oversea ethiopians need to ask HELP as soon as possible for the protection of citizens all possibily concerned and can help and can stop the possible destruction of ,"balbelam chereee.. ", actions. The oromo people have no representation at all. The Oromo region has the well known FOUR divisions. The governments within the government TWO and other two , one inside the other two and the 4th. There will not be leadership from any of the others. Ethiopia Today !!! Even , there may not be enough time to save ordinary citizens . Pissible help from international communities, the Best Way. The most concerning issues is Addis Ababa. The Oromo people have no representation at all !!!

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +3

    መሳይ ግን መቸ ነው የምትተኛውጀግናው ጋዜጠኛ

    • @seait840
      @seait840 Місяць тому +1

      መሳይ የሚተኛው ከግብፅ የሚሰጠው ገንዘብ ሲቁዋረጥበት ብቻ ነዉ ማለት ሀገር ሸጦ ከርሱን የሚሞላበት ገንዘብ ሲቁዋረጥበት ነዉ 😂😂😂

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому

      @
      እነዳንቺ አይነቷ አጋስስ ተንከሲሶች ከዚህ የተሻለ ሀሳብ የላቸውም ወንደም ከሆንክ አንድ ናችሁ የጠባቦች አስተሳሰብ ካፍንጫቸው የራቀ አይደለም ያመቱ ወደል አህያ ብየሻለሁ ( ብየሀለሁ)

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork Місяць тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂😢

  • @dessiewubayeh8582
    @dessiewubayeh8582 Місяць тому +2

    ለመሆኑ ደፈር ብሎ አገር አለን መንግስት አለን ማለት ይቻላል? ሌላው ሕውሃት ከሸኔ ጋር ወይስ ከፋኖ?

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 Місяць тому +1

      We dont want to say we have no government or country becuse we love our country. But the truth is we loost our country when TPLF come to Power 😢

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork Місяць тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😅😊

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Місяць тому

    መንግስት አድስ አበብችን ለመቆጣጠር ብታስቡ ከጎኔነታጠቀሰራዊት እንዳለው ለማሳየት ሳቢጀሬችንአስገብት ነበር ስራ ለሰርው እሳት ለጫሪው ሄን እያየነው ነው

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 Місяць тому

    ኦነግ የዓብይ የዃላ ኪስ ውስጥ የተቀመጠ አዲስ አጀንዳ ነው!😅😅😅😅FANO❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉TABESRALachu!!!

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому

    abiy Old s the commander of Shane, Mesay don,t fool yourself!👈

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t Місяць тому

    ጡረተኞችን አይመለከተኝም ያልከዉ አንተ ነህ ንገረኝ!!??