ወሎዬ ነኝ ደሴ ዙሪያ ምን አይነት አገር ተወለዳችሁ ላሳያችሁ እስከመጨረሻዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @MissQuine
    @MissQuine 4 місяці тому +5

    ማሻ አላህ አገራችን ምርት ሀሪፍ ሁኖል ወላሂ እኔ ያወኩት ካስጎሪ በታች ያለውን ነው እና እምየ ችረቻን

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 4 місяці тому +2

    ድንቹ ጭረጭረ ነው ማሻአላህ እመየ ሀገረ ቤትንም አሳየህኚ የስደት እህቶች ስደት በቃ ብሎ ለሀገራችን ያኑረን ያረብብብ

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 4 місяці тому +1

    እኔ አደይ ነኝ እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላሳየህን ወንድም

  • @HussenHussen-t6p
    @HussenHussen-t6p 4 дні тому

    I know some place from Tebasit to chirech l have completed my high School's Education in Hiedassie in chirech,than u to remind my villages

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 3 місяці тому +2

    አይሰደትሰደዉእናመሰግናለን

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 3 місяці тому +1

    እምየሀገሬወዳይአገራነዉ

  • @FunnyBoardGames-xu4tb
    @FunnyBoardGames-xu4tb 4 місяці тому +3

    ወይኔ ሃገሬ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢 ጠሙ ጎበያ ቆርቆራ አንስጦ ወይም ወዲያገር 😂😂😢😢😢😢 😢😢 ጉጉፍቱ❤❤❤❤❤❤

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce 4 місяці тому +2

    አገሬ

  • @FunnyBoardGames-xu4tb
    @FunnyBoardGames-xu4tb 4 місяці тому +2

    ጀበኔ ጎሳ ❤❤❤❤❤❤

  • @zbiehassan
    @zbiehassan 4 місяці тому +1

    አይይይአገሬ ጉጉፈቶ

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 3 місяці тому

    ማሻአላህሀገራቻንእድህነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq6ur1fj5k
    @user-tq6ur1fj5k 4 місяці тому +1

    ማሽአላህበርታወንድሜ❤❤❤

  • @user-uc2bx6qu1t
    @user-uc2bx6qu1t 4 місяці тому +2

    Kewtahu koyehu ahun alawkewm gn chirecha kermeme new yeteweledkut

  • @user-pb3jd5dc2j
    @user-pb3jd5dc2j 4 місяці тому +2

    ያሰጎሪልጅነኝ ግን ቦታውን አላቀውም😢😢

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому

      እንደት የትሰፈር ነሽ

    • @user-pb3jd5dc2j
      @user-pb3jd5dc2j 4 місяці тому

      @@werehimenomeda7223 ወደደሴ መሄጃ አሰጎሪይባላል

    • @JdDj-vy4im
      @JdDj-vy4im 4 місяці тому

      @@user-pb3jd5dc2j እኔምአደነኝአድቦታምአላወኩኝ

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 4 місяці тому +1

    ገታራ ደረስ ሄደህ ነው ኡኡኡኡ

  • @roroEH-ry9rk
    @roroEH-ry9rk 4 місяці тому +1

    ጭርቻአገሬዊው❤❤❤❤

  • @MekuriyawYimam-uf8be
    @MekuriyawYimam-uf8be 4 місяці тому +1

    ጽድ ገባያ (ገታራ)

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 4 місяці тому +1

    ጉጉፍቱ ገባ ብሎ ዳጆሌነኝ ማነዉ የሚያዉቀዉ እንጠያየቅ

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому

      035ዳጆሌ ሉሉንእንዳመሌ

    • @sofyasoso3084
      @sofyasoso3084 4 місяці тому

      የጉጉፋቱ ልጆች ተዉ ኑ እንተዋወቅ

  • @roroEH-ry9rk
    @roroEH-ry9rk 4 місяці тому +2

    አረበአላህሳባወይምጉረታንአበያገርየምትባለውንምንልብታሣየኝወይአገሬ❤❤❤❤❤

  • @FunnyBoardGames-xu4tb
    @FunnyBoardGames-xu4tb 4 місяці тому +3

    አባደም አገር ሰሬ ጭረቻ በጉ በረት❤❤❤❤❤

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  3 місяці тому +1

      ምረጥ እህታችን ጭርጭሬ ተምሬ አለሁ እኔ

    • @FunnyBoardGames-xu4tb
      @FunnyBoardGames-xu4tb 3 місяці тому

      @@werehimenomeda7223 ወላሂ እኔም ያደኩት እዛነዉ ጭረቻ ሃይስኩል ተምሬ እዛዉ እግሉ ሃኪምቤት እነ አዶኒ በታች ነዉ የምኖረዉ ያገሬ ልጆች እወዳችሃለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 4 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 4 місяці тому +1

    ስር ወች ማንማን አወቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @roroEH-ry9rk
    @roroEH-ry9rk 4 місяці тому

    ምንናልለገሂዳንብታሣየኝበአላህወይሀገሬ❤❤❤❤

    • @JdDj-vy4im
      @JdDj-vy4im 4 місяці тому

      ወይናባብለሽሰርችአድርጊ

    • @JdDj-vy4im
      @JdDj-vy4im 4 місяці тому

      ሲባወይናባጉረታንአይትንኪሬንይላላን።ወዘተማየትትችያለሽ

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce 4 місяці тому +1

    በራራ

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому

      እወዳችኋለሁ በራራዎች

    • @AyalA-nr9ce
      @AyalA-nr9ce 4 місяці тому

      @@werehimenomeda7223እናመስግናለን

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce 4 місяці тому +1

    ፋላ

  • @user-kv6ku8nb3g
    @user-kv6ku8nb3g 4 місяці тому +1

    ሀገሬ ጭረቻ ናፍቆኛል ካየሁት 4 አመት ሆነኝ ኢንሻ አላህ በቅርቡ አየው ይሆናል❤

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 3 місяці тому +1

    ለምንጉበያንአላስገባሀዉምየመካወድም❤❤❤❤❤

  • @JdDj-vy4im
    @JdDj-vy4im 4 місяці тому +1

    ደሴዙሪያየትቀበሌ

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому +1

      አደዬም አለ ድንች ያለበት

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому +1

      አደዬም አለኮ ፈልጊ ተይ

    • @FunnyBoardGames-xu4tb
      @FunnyBoardGames-xu4tb 4 місяці тому +2

      ስወድህ ወንድሜ ሃገሬ ናፍቆኝ ነበር ወላሂ ትዉልዴ ጭርጭሬ ነዉ ግን የምኖረዉ ጭረቻ እከተማዉ ነዉ በከብት ተፊት ለፊት እነ አዶኒ እግሉ ሃኪምቤት አካባቢ እስኪ በደንብ አሳየኝ ስትሄድ ቤቴን አይስደት አይንህ ይጥፋ ይህም ያልፍ ይሆናል

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  4 місяці тому +2

      እይይይ እማ 0923119688 በኢሞ ወይም በቴሌግራም አዋሪኝ እህቴ እዛዉ እቤትሽ ገብቸ አሳይሻለሁ

    • @FunnyBoardGames-xu4tb
      @FunnyBoardGames-xu4tb 4 місяці тому

      @@werehimenomeda7223 eshi wedim