Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጨዋታቸው የማይሠለች ምርጥ ያራዳ ልጆች
በጣም ጨዋታ ይችላሉ ፤ ጎበዞች! በተለይ ገዛኸኝ የሚባለው ሰው ጎላ ያለ ድምፁ እና ጨዋታው ላይ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ልክ እንደ መድረክ ሰው ብቃት ያለው ተዋንያን ነው የሚመስለው። ካስት ቢደረግ መስራት ይችላል አቅም አለው ባይ ነኝ። ወይኒ ሾው እነደዚህ ችሎታ ያላቸው ልጆች በሠፈር ብቻ ተወስነው እንዳይቀሩ ከባለሙያዎች ጋር ማገናኘት ብትችይ ጥሩ ነው።
ይህን ዝግጅት በ 2ትክክል ማጠናቀቅሽ ትክክል አይደለም ምክንያቱም በጣም ብዙ መጫወት ይችላሉ እስከ10ክፍል ብትቀጥይ አያልቅባቸውም ።ሌላው መነኖች የአዲስ አበባ ሰፈሮች መገለጫናቸው ፍገራው ቀልዱ እርስ በራስ መተራረቡ ሁሉም አካባቢ እንደመነኖችነው ማንም ቅር አይለውም ከመሳቅ ውጪ ለዚህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ ብሄር የለውም የሚባለው
ባዬው ባየው የማልጠግበው ምርጥ ጽድት ያሉ ያራዳ ልጆች ኑሩልን።
ሲደብረኝ ፈታ የምልበት ቀልደኞች አዲስ አበባ ልጆች ይለያሉ የሚባለው አሁን ገባኝ.I like the way respect each other and also no one is offended with jock free to speak.
እንዴት ደስ ይላል የልጅነት ጊዚያችውን ዛሬ ላይ አድርሶ እንድትአወጉ ያደረገ አምላክ እግዚሃብሄር ስሙ ይባረክ አጋን በዚህ አይነት ማስታወሳችው በጣም ደስ ይላል
ወይንዬ አረ ፕሮግራምሽን ለምን አቋረጥሽው? ናፍቆናል😂😂😂😂 ፍቅር ጨዋታ ህይወት ህይወት የሚሸት ምርጥ ፕሮግራም ተናፋቂ❤❤❤❤❤❤
You have no idea how many times I watch this episode. Yesheger lijoch fikir nachew. True Ethiopians.
ቃላት የማይገልፃችሁ የአገሬ የኢትዮጵይ ልጆች ፍቅር ብቻ ያላችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ክፉአችሁን አያሰማኝ ኢትዮጵያ ያለችው እናንተ ውስጥ ነው አቦቦቦቦቦቦ ሁላችንም ከናንተ ነው መማር ያለብን 💚💛❤️ 🥰😍😘
የአዲስ አበባ ልጆች ትመቹኝ አላችሁ እግዚአብሔር ይህንን ፍቅራችሁንና አንድነታችሁን ይጠብቅልን የኢትዮጵያዊነት ምልክት ናችሁ!!!
እስካሁን ካየኋቸው የመነን ሰፈር ልጆችን የሚያክላቸው የለም😂😅😅 በተለይ ጃኬት ያደርገው 😂 እንጥሌ እስኪወርድ ነው ያሳቀኝ! እናመሰግናለን ወይኒ!!
Really am Happy to listen everyday before bedding
አብይ ቫንዳም ይባላል ጨዋታ አያልቅበትም
የመስፍን የአርስቶው ታሪክ እንደ አዲስ ነው የሣቅኩት ገብርኤልን😂😂😂😂😂😂😂😂ጨዋታና ሣቅ፣ቀደዳማ መነን😍😌የሠፈሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ😘ወይንዬ አመስግነናል ሠፈራችንን ስለጎበኘሽልን በቀጣይ መጋጫ እንደምትከሠቺ ተስፋ አለን😉
የየትም ሰፈር ይሁን የአዲስ አበባ ልጆች ባጠቃላይ የአራዳ ልጆች ናቸው
ፋንዳምዬ አሁንም ደግሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሌላችሁም በመልክ የማውቃችሁ ኑሪልኝ ደስየሚል ዝግጅት
Send His cel.numberHe's very talented.
ጅማ ድሮ እንደዚህ ነበር ምንተራረበው😂😂😂😂😂
አዲስ አበቤነት ራሱን የቻለ ስነ ልቦና አለው፡፡Im always in Love with Sheger men!!!Addis Ababa is so Unique!!!
መነኖች ይመቻቹ ከደጃችውቤ ❤️😍😍በመነን ልጆች ታጅበን እየተሸኘን ነበር የተማርነው የአራዳ ልጆች 😜አታረጁም ደሞ
የፈረንሳይ ፕሮግራም ቁጥር 2ቢሰራ አሪፍ ነው ዞላ uk
በጣም ደስ ይላል በጣም ግን ምግብ ተኮር ብቻ ላይ ነው የጨዋታ ትዝታቸው ለማንኛውም ፈታ አርገውኛል
ወይኒ ምርጥ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይ
የአዲስ አበባ ልጆች ሁሌም ምርጦች ነን
Very true
በጣም 😂 ገጠር ነው የተወለድኩት እድጌቴ አ/አ ነውየአዲሱ ገበያ ልጅ ነኝ አቦ አዱ ገነቶች ይመቻች wow
መነኖች ስትመቹ በሳቅ ፈነዳሁኝ ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው ።
መነንዬ ቤቴ ያራዶችዬ ሰፈር ❤️ ምችት ይበላቹ የሰፈሬ ልጆች ❤️ ፍቅር ለ አዲስ አበባ ❤️
ስንቴ እንዳየሁት ይሄንን ቪዲዮ አይሰለቸኝም
ሀጋ ነብስ ይማር በጣም ታምራላቹ የሰፈሪ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ
Weyni, this is one of the funniest show from all your shows. Thank you
መነኖች ምርጥዬ የአራዳ ልጆች ቀልድ አዋቂዎች ፈጣሪ አይለያቹ ❤❤❤
የመነን ልጆች ከእስከዛሬ 1ኛ ቫንዳም ይችላል 👌
😁😁😃😃እንደዚህ ከሳቅሁ በጣም ቆይቻለሁ😃😃😃very funny & lovely. የእውነተኛ ያራዳ ልጆች ስብስብ ነው👍🏿👍🏿👍🏿
Go Woiniye you don't have clue how entertaining your show is. I feel as if I'm home in Addis. Thanks
ሳቅ መጣ ደስ ሲሉ በሳቅ አፈራፈሩን እኮ የላቱ ደሚ ኪኪ
ምርጥ ጨዋታ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ
አረ ተመቹኝ፣ኣቦ ሰላማቸው ብዝት ይበልሉኝ ምርጥ ኣራዳ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤
የሰፈሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
የድሮ ትዝታዬን አስታወሳችሁኝ ደስ ይላል
i love youuuuuuuuuu Ethiopian i try to pray God blessed all
ያራድዬ ልጆች ጨዋታ ሁሌም አንደኛ ነው
መነን የምርጦች ሰፈር በዚህ ሾ ላይ ያልተገኙ በቁም ነገርና በጨዋታ የሚታወቁ ወንድሞቻችን ሁሉ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።
እንደዚህ በየሰፈሩ ስንት ያራዳ ልጆች ባሉበት አዱ ገነት አንዳንድ የማይታወቁ የመደዴ ልጆችም ተሰግስገዋል ሸገር ያራዳ ሀገር
በጣም ደስ የምል ጫወታ ነው ትዝ አለኝ እንደናተ ባይበዛም ሰው ልጅ ሆነን እንድ ነበርን፡፡ ሌላው ደሞ አሁንምኮ በተለይ የበሰሉ አባቶች ለቅሶ ቤት እንድ ይጫወቱና ነገር ሁሉ ነው የምያስረሹሽ እና ደስ ይላል ወድጄዋለው
ዋው ኢትዮጱያዊነት እናንተ ጋር ደስ ሲል ታምራላችሁ
ጨዋታችሁ የምር አዝናኝ ነዉ።ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ ይሄው ለ 4ኛ ግዜ አየሁት❤❤❤
I just got you in the open stage. I am enjoying it and will continue to be a family. Weyni thank you for the idea at the first place.
😂😂😂😂😂😂 ቀይ ወጥ ከበሉ ሚስጥር ያወጣሉ ሀገር ይሸጣሉ ኧረ ጨዌ ጠላው ያራድዬዋ ልጆች 😂😂😂😂😂
ሐሐሐሐ ወይ ሸገሮች ከምግብ ይልቅ ፍቅር የምትበሉ ውድድድድድ 💚💛❤🥰🥰🥰
ኸረ ወይኔ 😂😂😂😂 ማርገጃዎችንም ድገሚልን እስቲ
Ethiopiwe ke zam yshgre leg edegname y margja leg bemhone ekoralwwe
የአዲስ አበባ ልጅ ክፍት አያውቅም አራዳም ነው ግን እኔ የመርካቶ ጉራጌ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ለስራ ሰነፍ ነው ይሄን ስል ብዙ አሉ እናታቸውን ከቀበሌ ቤት ለማውጣት የሚጥሩ መስተካከል ያለበት ነገር የአዲስ አበባ ልጅ የወጣት ጡረተኛ ይበዛዋል ይሄ ደግሞ አደጋ አለው ።
Mennen 100%👏👏👏
Creative Ethiopian Program Keep it Up
ያራዳዬ ልጆች ኡፍፍፍ ስወዳቹ እኮ ከዘረኝነትና ከጎጥ ነፃ የሆኑ ይመቻቹ ውዶቼ በተለይ ቫንዳም
መነን ሰፈር አንደኛ
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ
ምርጥ ያራድዬ ልጆች ጭዌው አይጠገብም😂እጧ
ወይናችን ፕሮግራምሽ እኮ አይጠገብን ።
የሀገራችን ፍቅር እንደዚህ ቢሆን ምንነበር
ምንም የማይሰለች ምርጥ ያራዳ ልጆች
ንፍጣቸውን እንደ አንፓል እየነፋ ነው ሚከተሉኝ ክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኒ ይመችሽ በትዝታ ሞትን ሁሉም ተሰዶ አለቀ
Yesofa Eger! Thst is A good one.
እግዚአቤሔር ይመስስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለአገራችን ይሁንልልልንንን እኛም ሰላም እንሁን በየአለንበትዋውውውውውውውውው በጣም ያምራል ዋውውውውውውው😊
ምርጦችዬ ይመቻቹ ፈጣሪ በዚው ያዝልቃቹ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ ኢትዮጵያ ይቺ ናት
የአራድዬ ልጆች ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😘💚💛❤
ቁጠሩልኝ ለ20ኛ ጊዜ እያየሁት ነው
I really respect this show.
አቦ ተመቹኝ ወይኒ ግን ይሄን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ካላሳየሽን እንረሳሻለን
ምነው ሁሉም እንደ ሸገር ልጆች የዋህ ቢሆን❤️
ደስ ስትሉ🤑🤑🤑🤑🤑
Ymchachu y hagere lijoch🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሸገር ልጆች እኮ ፍቅራቸው ጨዋታቸው አይጠገብም።
ሸገሮች ፍቅር ነው መግባቢያቸው
ዋው ስታምሩ
መነን እኮ ያራዳ ልጆች ስፉር ነው ቅልጥ ያሉ እራዶች ናቸው በዛ ላይ ስው ወዳዶች ናቸው
ኣሁን ለ 15 ኛ ግዜ እያየሁት ነው በተለይ ቀዩ ልጅ ገዳይ ነው ክክክክ
እንደዚህ አይነት ጨዌ ከፋራ ጋር ብትጫወት ማታውኑ አንዱ ክልትው አድርጏክ በንጋታው በፖሊስ ፕሮግራም ስምክ ይጠራል, የአራዳ ልጅ ስትሆን ትለያለክ !! ፍቅሩ, ጨዋታው, ትልቅ ሰው አክባሪነቱ, ዘር ሃይማኖት አይል አቦ እግዚአብሔር ባላችሁበት ከእዚህ አስከፊ ጊዜ ይጠብቃቹ::
ለ አስራ ምናምን ጊዜ አየሁት አይሰለችም 😂😂😂
berchiln love your program
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹ምርጥ ነብይ ምርጥ አባትምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
አነባበሮአፍ አላለም አረበሳቅ ሞትኩ!!
በፍፁም አይሰለችም እኮ ወይኒ ነብስ ነሽ
ደሥ ይላል አቦ ይመችሽ
Wow amazing from London
❤❤❤❤❤የሰፈር ልጆች
How many times I watched this 😆❤️❤️
ወይኗ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እባክሽን ኮሮና በበዛበት ጊዜ ማስክ እየረሳሽ ነው
Weyni I miss your show !!!
ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
my God 😆😍😍1:05 1:19 1:53 5:08 8:53 11:05 12:03I want to see this people in real life lol 😂The guy in sliver clothes and the karate guy are so funny 🤩
እድሜ ከጣናጋ:ይስጠቹ:አዪለየቹ:በረች;እህት አሪፊነዉ
Hahaha i haven't seen you guys in 20 years hahaha nice video very funny😅.
አዲሰ አበቤዎች ደስ ስትሉ
God bless every body
Menen wow yetemarkubet menen neber I miss
እይ መነን ደስ ስትሉ
ኮሜድያን ፤ ሳቅ የሚመነጭ እንዲህ እውነተኛ ትርክቶች በቀልድ ተዋዝተው ሲቀርቡ እንጂ ፊትና ቋንቋ በማጣመም አይደለም!
thank you weyni really funny
ደስ ሲሉ
አይ አዲስ አበባ ደስ ይላሉ የታል ዘረኝነት እዚ ጋር ከዚህ እንማር
Kuas meda and Menene best comedies people.
it is amazing
ይመቻቹ ማርያምን በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂
ዋው ተመቻችሁኝ ደስ ሲል
ጨዋታቸው የማይሠለች ምርጥ ያራዳ ልጆች
በጣም ጨዋታ ይችላሉ ፤ ጎበዞች! በተለይ ገዛኸኝ የሚባለው ሰው ጎላ ያለ ድምፁ እና ጨዋታው ላይ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ልክ እንደ መድረክ ሰው ብቃት ያለው ተዋንያን ነው የሚመስለው። ካስት ቢደረግ መስራት ይችላል አቅም አለው ባይ ነኝ። ወይኒ ሾው እነደዚህ ችሎታ ያላቸው ልጆች በሠፈር ብቻ ተወስነው እንዳይቀሩ ከባለሙያዎች ጋር ማገናኘት ብትችይ ጥሩ ነው።
ይህን ዝግጅት በ 2ትክክል ማጠናቀቅሽ ትክክል አይደለም ምክንያቱም በጣም ብዙ መጫወት ይችላሉ እስከ10ክፍል ብትቀጥይ አያልቅባቸውም ።ሌላው መነኖች የአዲስ አበባ ሰፈሮች መገለጫናቸው ፍገራው ቀልዱ እርስ በራስ መተራረቡ ሁሉም አካባቢ እንደመነኖችነው ማንም ቅር አይለውም ከመሳቅ ውጪ ለዚህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ ብሄር የለውም የሚባለው
ባዬው ባየው የማልጠግበው ምርጥ ጽድት ያሉ ያራዳ ልጆች ኑሩልን።
ሲደብረኝ ፈታ የምልበት ቀልደኞች አዲስ አበባ ልጆች ይለያሉ የሚባለው አሁን ገባኝ.
I like the way respect each other and also no one is offended with jock
free to speak.
እንዴት ደስ ይላል የልጅነት ጊዚያችውን ዛሬ ላይ አድርሶ እንድትአወጉ ያደረገ አምላክ እግዚሃብሄር ስሙ ይባረክ አጋን በዚህ አይነት ማስታወሳችው በጣም ደስ ይላል
ወይንዬ አረ ፕሮግራምሽን ለምን አቋረጥሽው? ናፍቆናል😂😂😂😂 ፍቅር ጨዋታ ህይወት ህይወት የሚሸት ምርጥ ፕሮግራም ተናፋቂ❤❤❤❤❤❤
You have no idea how many times I watch this episode. Yesheger lijoch fikir nachew. True Ethiopians.
ቃላት የማይገልፃችሁ የአገሬ የኢትዮጵይ ልጆች ፍቅር ብቻ ያላችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ክፉአችሁን አያሰማኝ ኢትዮጵያ ያለችው እናንተ ውስጥ ነው አቦቦቦቦቦቦ ሁላችንም ከናንተ ነው መማር ያለብን 💚💛❤️ 🥰😍😘
የአዲስ አበባ ልጆች ትመቹኝ አላችሁ እግዚአብሔር ይህንን ፍቅራችሁንና አንድነታችሁን ይጠብቅልን የኢትዮጵያዊነት ምልክት ናችሁ!!!
እስካሁን ካየኋቸው የመነን ሰፈር ልጆችን የሚያክላቸው የለም😂😅😅 በተለይ ጃኬት ያደርገው 😂 እንጥሌ እስኪወርድ ነው ያሳቀኝ! እናመሰግናለን ወይኒ!!
Really am Happy to listen everyday before bedding
አብይ ቫንዳም ይባላል ጨዋታ አያልቅበትም
የመስፍን የአርስቶው ታሪክ እንደ አዲስ ነው የሣቅኩት ገብርኤልን😂😂😂😂😂😂😂😂ጨዋታና ሣቅ፣ቀደዳማ መነን😍😌የሠፈሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ😘ወይንዬ አመስግነናል ሠፈራችንን ስለጎበኘሽልን በቀጣይ መጋጫ እንደምትከሠቺ ተስፋ አለን😉
የየትም ሰፈር ይሁን የአዲስ አበባ ልጆች ባጠቃላይ የአራዳ ልጆች ናቸው
ፋንዳምዬ አሁንም ደግሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሌላችሁም በመልክ የማውቃችሁ ኑሪልኝ ደስየሚል ዝግጅት
Send His cel.number
He's very talented.
ጅማ ድሮ እንደዚህ ነበር ምንተራረበው😂😂😂😂😂
አዲስ አበቤነት ራሱን የቻለ ስነ ልቦና አለው፡፡
Im always in Love with Sheger men!!!
Addis Ababa is so Unique!!!
መነኖች ይመቻቹ ከደጃችውቤ ❤️😍😍
በመነን ልጆች ታጅበን እየተሸኘን ነበር የተማርነው የአራዳ ልጆች 😜አታረጁም ደሞ
የፈረንሳይ ፕሮግራም ቁጥር 2ቢሰራ አሪፍ ነው ዞላ uk
በጣም ደስ ይላል በጣም ግን ምግብ ተኮር ብቻ ላይ ነው የጨዋታ ትዝታቸው ለማንኛውም ፈታ አርገውኛል
ወይኒ ምርጥ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይ
የአዲስ አበባ ልጆች ሁሌም ምርጦች ነን
Very true
በጣም 😂 ገጠር ነው የተወለድኩት
እድጌቴ አ/አ ነው
የአዲሱ ገበያ ልጅ ነኝ
አቦ አዱ ገነቶች ይመቻች wow
መነኖች ስትመቹ በሳቅ ፈነዳሁኝ ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው ።
መነንዬ ቤቴ ያራዶችዬ ሰፈር ❤️ ምችት ይበላቹ የሰፈሬ ልጆች ❤️ ፍቅር ለ አዲስ አበባ ❤️
ስንቴ እንዳየሁት ይሄንን ቪዲዮ አይሰለቸኝም
ሀጋ ነብስ ይማር በጣም ታምራላቹ የሰፈሪ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ
Weyni, this is one of the funniest show from all your shows.
Thank you
መነኖች ምርጥዬ የአራዳ ልጆች ቀልድ አዋቂዎች ፈጣሪ አይለያቹ ❤❤❤
የመነን ልጆች ከእስከዛሬ 1ኛ ቫንዳም ይችላል 👌
😁😁😃😃እንደዚህ ከሳቅሁ በጣም ቆይቻለሁ😃😃😃very funny & lovely. የእውነተኛ ያራዳ ልጆች ስብስብ ነው👍🏿👍🏿👍🏿
Go Woiniye you don't have clue how entertaining your show is. I feel as if I'm home in Addis. Thanks
ሳቅ መጣ ደስ ሲሉ በሳቅ አፈራፈሩን እኮ
የላቱ ደሚ ኪኪ
ምርጥ ጨዋታ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ
አረ ተመቹኝ፣ኣቦ ሰላማቸው ብዝት ይበልሉኝ ምርጥ ኣራዳ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤
የሰፈሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
የድሮ ትዝታዬን አስታወሳችሁኝ ደስ ይላል
i love youuuuuuuuuu Ethiopian i try to pray God blessed all
ያራድዬ ልጆች ጨዋታ ሁሌም አንደኛ ነው
መነን የምርጦች ሰፈር በዚህ ሾ ላይ ያልተገኙ በቁም ነገርና በጨዋታ የሚታወቁ ወንድሞቻችን ሁሉ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።
እንደዚህ በየሰፈሩ ስንት ያራዳ ልጆች ባሉበት አዱ ገነት አንዳንድ የማይታወቁ የመደዴ ልጆችም ተሰግስገዋል ሸገር ያራዳ ሀገር
በጣም ደስ የምል ጫወታ ነው ትዝ አለኝ እንደናተ ባይበዛም ሰው ልጅ ሆነን እንድ ነበርን፡፡
ሌላው ደሞ አሁንምኮ በተለይ የበሰሉ አባቶች ለቅሶ ቤት እንድ ይጫወቱና ነገር ሁሉ ነው የምያስረሹሽ እና ደስ ይላል ወድጄዋለው
ዋው ኢትዮጱያዊነት እናንተ ጋር ደስ ሲል ታምራላችሁ
ጨዋታችሁ የምር አዝናኝ ነዉ።ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ ይሄው ለ 4ኛ ግዜ አየሁት❤❤❤
I just got you in the open stage. I am enjoying it and will continue to be a family. Weyni thank you for the idea at the first place.
😂😂😂😂😂😂 ቀይ ወጥ ከበሉ ሚስጥር ያወጣሉ ሀገር ይሸጣሉ ኧረ ጨዌ ጠላው ያራድዬዋ ልጆች 😂😂😂😂😂
ሐሐሐሐ ወይ ሸገሮች ከምግብ ይልቅ ፍቅር የምትበሉ ውድድድድድ 💚💛❤🥰🥰🥰
ኸረ ወይኔ 😂😂😂😂 ማርገጃዎችንም ድገሚልን እስቲ
Ethiopiwe ke zam yshgre leg edegname y margja leg bemhone ekoralwwe
የአዲስ አበባ ልጅ ክፍት አያውቅም አራዳም ነው ግን እኔ የመርካቶ ጉራጌ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ለስራ ሰነፍ ነው ይሄን ስል ብዙ አሉ እናታቸውን ከቀበሌ ቤት ለማውጣት የሚጥሩ መስተካከል ያለበት ነገር የአዲስ አበባ ልጅ የወጣት ጡረተኛ ይበዛዋል ይሄ ደግሞ አደጋ አለው ።
Mennen 100%👏👏👏
Creative Ethiopian Program Keep it Up
ያራዳዬ ልጆች ኡፍፍፍ ስወዳቹ እኮ ከዘረኝነትና ከጎጥ ነፃ የሆኑ ይመቻቹ ውዶቼ በተለይ ቫንዳም
መነን ሰፈር አንደኛ
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ
ምርጥ ያራድዬ ልጆች ጭዌው አይጠገብም😂እጧ
ወይናችን ፕሮግራምሽ እኮ አይጠገብን ።
የሀገራችን ፍቅር እንደዚህ ቢሆን ምንነበር
ምንም የማይሰለች ምርጥ ያራዳ ልጆች
ንፍጣቸውን እንደ አንፓል እየነፋ ነው ሚከተሉኝ ክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኒ ይመችሽ በትዝታ ሞትን ሁሉም ተሰዶ አለቀ
Yesofa Eger! Thst is A good one.
እግዚአቤሔር ይመስስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለአገራችን ይሁንልልልንንን እኛም ሰላም እንሁን በየአለንበትዋውውውውውውውውው በጣም ያምራል ዋውውውውውውው😊
ምርጦችዬ ይመቻቹ ፈጣሪ በዚው ያዝልቃቹ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ ኢትዮጵያ ይቺ ናት
የአራድዬ ልጆች ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😘💚💛❤
ቁጠሩልኝ ለ20ኛ ጊዜ እያየሁት ነው
I really respect this show.
አቦ ተመቹኝ ወይኒ ግን ይሄን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ካላሳየሽን እንረሳሻለን
ምነው ሁሉም እንደ ሸገር ልጆች የዋህ ቢሆን❤️
ደስ ስትሉ🤑🤑🤑🤑🤑
Ymchachu y hagere lijoch🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሸገር ልጆች እኮ ፍቅራቸው ጨዋታቸው አይጠገብም።
ሸገሮች ፍቅር ነው መግባቢያቸው
ዋው ስታምሩ
መነን እኮ ያራዳ ልጆች ስፉር ነው ቅልጥ ያሉ እራዶች ናቸው በዛ ላይ ስው ወዳዶች ናቸው
ኣሁን ለ 15 ኛ ግዜ እያየሁት ነው በተለይ ቀዩ ልጅ ገዳይ ነው ክክክክ
እንደዚህ አይነት ጨዌ ከፋራ ጋር ብትጫወት ማታውኑ አንዱ ክልትው አድርጏክ በንጋታው በፖሊስ ፕሮግራም ስምክ ይጠራል, የአራዳ ልጅ ስትሆን ትለያለክ !! ፍቅሩ, ጨዋታው, ትልቅ ሰው አክባሪነቱ, ዘር ሃይማኖት አይል አቦ እግዚአብሔር ባላችሁበት ከእዚህ አስከፊ ጊዜ ይጠብቃቹ::
ለ አስራ ምናምን ጊዜ አየሁት አይሰለችም 😂😂😂
berchiln love your program
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹ምርጥ ነብይ
ምርጥ አባት
ምርጥ ባል
ምርጥ መሪ
ምርጥ አፍቃሪ
ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
አነባበሮአፍ አላለም አረበሳቅ ሞትኩ!!
በፍፁም አይሰለችም እኮ ወይኒ ነብስ ነሽ
ደሥ ይላል አቦ ይመችሽ
Wow amazing from London
❤❤❤❤❤የሰፈር ልጆች
How many times I watched this 😆❤️❤️
ወይኗ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እባክሽን ኮሮና በበዛበት ጊዜ ማስክ እየረሳሽ ነው
Weyni I miss your show !!!
ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
my God 😆😍😍
1:05 1:19 1:53 5:08 8:53 11:05 12:03
I want to see this people in real life lol 😂
The guy in sliver clothes and the karate guy are so funny 🤩