ለእናቴ ምንም ሳላዳርግ ማለፏ እስካሁን ይቆጨኛል |ድምፃዊ ሚኪያስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2019
  • ለእናቴ ምንም ሳላዳርግ ማለፏ እስካሁን ይቆጨኛል |ድምፃዊ ሚኪያስ

КОМЕНТАРІ • 134

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 роки тому +26

    የኔ ጌታ አሣዘንከኝ አይዞህ ከሞት የሚቀር የለም ኢትዮጵያዊያን ሤቶች በሙሉ እሕቶችሕነን ነፍሣቸውን ይማር አሥለቀሥከኝ

    • @Maki-or4rj
      @Maki-or4rj 4 роки тому

      በጣም ያሳዝናል

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w 4 роки тому +15

    ጆሲ ስዎችን በዓለም ላይ እየጎዳቸው ያለው የፍቅር ድህነት ነው ፍቅር ቢኖር ኖሮ የሰው ድሃ የለውም
    ደህነት በአካል በነገር ወይም በምላስ ጦር የተወጋ ብቻ ነው ድሀ ሚባለው
    አድናቂህ ነኝ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 роки тому +4

    ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሚኪ ናዝሬት በጣም ምርጥ ሀገር ነው ዛሬ ጽፈኞች እየረበሾት ነው

  • @hanacheru8136
    @hanacheru8136 4 роки тому +6

    ሚኪ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ሚስት የልጆችክ እናት የምትሆን ሰቱካል እህትም እናትክም ትሆንልካለች ብዬ አስባለሆ ምክንያቱም እናቱን የሚወድ ለሴት ልጅ ልዮ ቦታ ያለው መሆኖን ስለማውቅ በርታልኝ

  • @zedeelove3944
    @zedeelove3944 4 роки тому +3

    ሚኪዬ የኔ ደሀ የሚለው በጣም ነው የምውድው ደግሞ ሰውደህ አኮ በርታ አግዚአብሔር ይርዳህ

  • @betimiki645
    @betimiki645 4 роки тому +2

    የኔ ጌታ አስለቀስከኝ የኔም እናት ሞታብኛለች ዛሬም ኖራልኝ በደብ ብደግፋት ብዬ እመኛለው ክብር ለኢትዮጲያ እናቶች

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 роки тому +5

    ጆሲዬ አንተ እኮ የፍቅር ሃብታም ነህ ሚኪዬ እኛ ደግሞ 3ታአችንም ሴቶች ነን ወንድም ባላቸው እንዴት እንደምቀና አተይቀኝ ሁሉም ሰው ወንድም ቢሆን ስል አንተ እህት ስትል እንዴት ገረመኝ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችው ጆሲዬ ሚኪዬ እንዴት እንደምወድህ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል

    • @temesgenkasa5719
      @temesgenkasa5719 4 роки тому

      ጆሲዬ ሰወድህ እኮ የኔ ቀበጤ

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r 4 роки тому +9

    ሚክዬ እኔንም አስለቀስከኝ ሁሌም እኔ እማስበው ይ ሄንን ነው እናቴ ብትኖር ይ ሄን አረግላት ነበር ለ እናቴ እንደዚ ህ ሳላረግላት እያልኩ ሁሌም መብሰለሰል እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ በሕይወት የሌሉት የ ኢትዮጵያ እናቶቻችን ሁሉ ነብስ ይማር

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому

    አይዞህ ሚኪዬ ስለ እናት ነገር አይውራ እኔም እንዳንተ ነኝ እውነት ነው ፈጣሪ በስም ለሀገራችን ያብቃን

  • @henaabebe8829
    @henaabebe8829 4 роки тому

    እኔም እናተ የለኝም ለእናቴ ይችን ሱሉ ሰወች በጣም ይሰማኛል ይከፋኛል በጣም እቀናለሁ እናት ያላቸውን ሳይ ግን የኢትዮ እናቶች ለእኔም እናቶቸ ናቸው ሚኪዬ አይዞህ እኔም እዳተው በሰደት ሁሌ እናቴን እያሰታወሰኩ አለቅሳለሁ የእናት ሃዘን እደድንጋይ መቀመጫ እያደር ቅቆረቁራል እግዚአብሄር ያበርታን ለእናቶቻችንም ነፍሰ ይማር ሚኪየ ጆሲ ምርጥ ሰው ሺ አመት ኑር

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 роки тому +3

    ክብር ለእናቶች ይሁን

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h 4 роки тому +4

    እኔም አንድ እናቴ ነበረች በእዚህ አለም አለችኝ የምላት እሱም 1 አመት ሆናት ከዚህ አለም ከተለየች ስው ልክ ስለ እናቱው አጠገብ ሆኗ ስለእናት ስወራ በጣም አልቅሳለሁ. እናት ለምን ትሙት ትሂዶ አጏንብሳ መሬት እና ሰማይ የምታክልን ስው እማየ እስከ ዘላለም እወድሻለሁ ስው . አልናፍቅም አገሬንም አልናፍቅም እናትን ግን ሁልጊዜ እናፍቃታለሁ ስው በእናት ሙት አይጏዳ

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 4 роки тому

      እግዚአብሔር እረኛየ ነው መድኃኒት ነው በነገራችን
      ላይ ወንድም እህት ካለ ከነሱ ጎን መቆም የአቅማችንን ማድረግም ያፅናናል ለምን ወላደፈጆቻችን ቢኖሩ ለሁሉም ልጆቻቸው የጎደለውን ሰለሚያሟሉ አይዞኝ መፅናናት እና ከተቻለም የኖሩበት አካባቢ ሰፈር ላይ በስማቸው አንድ አንድ ነገር መስራት ወዘተ ጥሩ ማስታወሻ የሆናል አይዞኝ ከሁሉም በላይ ደሞ እግዚአብሔር አለ

  • @aazz2412
    @aazz2412 4 роки тому +1

    ሚኪዬ ስለናት ስታወራ ሆዴን ተረበሸ እህት ከሌለህ አላህ ሴት ልጅ ይስጥህና እህት ና ልጅ ትሆንልሀለች ወድሜ ጆስዬ ስወድክ ኑርልን 1000 አመት

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 роки тому

    ኡፍ እህቴ ስትል ስትል አሳዘነከኝ አይዞህ ሚክዬ ሁላችንም እህታችን ነህ የኢትዮጵያን ልጆች የዛሬ አያርገውና ድሮ ዘፈንህ በጣም እውድ ነበር እኛም ወንድም ቢኖረን እንላለን😍😍

  • @najantn2669
    @najantn2669 4 роки тому +1

    ሚኪ ስወድክ ተባረክ አገረሩን የሚወድ ሰው😍😍

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 роки тому +4

    ሚስኪን እኔም የናቴ በልጅነቴ ማለፏን ሁሌ ሲቆጨኝ ይኖራል ነፍሳቸውን ይማርልን ከምር ሳይመቻቸው ላለፉ ወላጆች በሙሉ

    • @sharhalkan3399
      @sharhalkan3399 4 роки тому

      ሚኪያስ ቸርነት እንዴት ነህ ሰላም ነህ ወይ ተወዳጁ ምርጥ አርቲስት ሰላምህን ያብዛው አቦ ሁሉንም ሙዚቃህን እወድልሀለሁ ግን በተለይ እናት ሀገሬ ናፈቅሽኝ የሚለው አልቅሸበታለሁ

    • @sharhalkan3399
      @sharhalkan3399 4 роки тому

      አይዞህ ወንድሜ ወይኔ እኔንም አስለቀስኸኝ ሚኪዬ

    • @webak242
      @webak242 4 роки тому

      Rip

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 4 роки тому +3

    ሚኪየ ግን አለህ ወይኔ ሠላምህ ይብዛ
    አይዞህ እናትም እህትናት ሚሥትም እህትናት ሤት ልጅህም እህትናት ሙሉ የኢትዮጵያ ሤት ልጆች እህቶችህነን። 💚💛❤

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r 4 роки тому +1

    ሚኪዬ የኔ ማር አስለቀስከኝ ❤ ሁሉም የሆነው ነገር ለበጎ ነው

  • @user-wy6rw5wl8b
    @user-wy6rw5wl8b 4 роки тому +5

    አይዞኝ ሚኪዬ የኔ ልዩ

  • @user-nl1kl1ow5i
    @user-nl1kl1ow5i 4 роки тому +4

    እፍፍፍ እኔም ወንድም ዬለኝም ጎደኞቼ ወንድሜ ሲሉ እቀናለው እኔም ቢኖረኝ ደስስስስ ይለኝ ነበር

  • @haregwoubechat3895
    @haregwoubechat3895 4 роки тому +2

    ሚኪ..አይዞህ...አግዚአብሄር..የወደደውን...አርጎል....አይዞህ..ወንድሜ....

  • @rahwagebreyohanns6122
    @rahwagebreyohanns6122 4 роки тому +1

    I was thinking u for long time🇪🇷
    Nice to see u Mike😍

  • @user-jw3wr4vd8p
    @user-jw3wr4vd8p 4 роки тому +1

    የኔ ጌታ

  • @abdullahsaeed5629
    @abdullahsaeed5629 4 роки тому +2

    የኔ፡ጌታ፡አስለቀስከኝ፡አይዞህ፡ኢ፡ያ፡እሴቶች፡እህቶችህ፡ነን

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 4 роки тому +4

    Me to I always miss my mom even I don't what go to Ethiopian because of my mom

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 4 роки тому

      My sis egzyabhare yasenashe ayzoshe ulachenime terachenine newe yemntebkewe zelalem yeminor yelem.enat selhonku betame tesemtoge newe

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 4 роки тому +1

    አይዞክ ሚኪዬ ፈጣሪ ከአተጋር ይሁን 😍😍😍😍❤🙏

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 роки тому +2

    ታቱ አታብዛ አዲናቂህ ነን በርታ የወንድ ቆንጆ ነህ

  • @hadeyam5924
    @hadeyam5924 4 роки тому +2

    የኔ ማር ሚካስ ቸርናት አስለቀስከኝ እስላናትህ ስታወራ ሁላችንም ሞቼች ነን አብሽር ግን አደና ቂህ ነኝ የኔ መልካም ሰው

  • @user-xh9ie3ky7u
    @user-xh9ie3ky7u 4 роки тому

    ሚኪዩ አይዞህ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆ ነዉ ፊትና ኃላ ነን

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 4 роки тому

    ምኪ አይዞህ የዘላለም እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አለችልህ ድሮ ሙዚቆችህን እወድልህ ነበር በአሁኑ ስአት እንኳን ሙዚቃ የመስማት ፍላጎቱ የለኝም

  • @yedaiah64
    @yedaiah64 Місяць тому

    Your dad Cherinet Dibaba was great guy . He was melka werer cotton factory manager

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 4 роки тому +3

    Minim ayidelem mikiye ayizon nesachewin yimar

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 4 роки тому

    ጆሲዬ ሚኪዬ እኔ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና ያሳደገችኝ አያቴ ነች😭😭😭እጅግ ሲበዛ እወዳታለው በአለም ላይ እሷን ሚተካ የለም አላገኘውም😭😭😭😭እማዬ በፍቅር ነው ያሳደገችኝ😭😭😭እሷ ሳትኖር ለኔ ነው😭😭😭ኖራ ያለፈችው ለኔ ብቻ ሳይሆን ለወንድሜም ለህቴም ግን❤😭😭😭ደረስኩላት ብዬ አረባገር ፣በልጅነቴ ተሰደድኩ ልክ በአመቴ እማዬ መሞቷን በስልክ አረዱኝ❤❤❤ይሀው እሷን ካጣሁ በኋላ ሰባት አመቴ❤❤❤ኢትዮጵያ ከመጣሁ❤❤😭😭😭ያለእማዬ ሂወት ከባድ ነው😭😭😭

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 роки тому

    እዉነት ነዉ እህት ትንሾ እናት ማለት ናት ሚኪዬ

  • @user-ms5hm6dk1n
    @user-ms5hm6dk1n 4 роки тому

    ሚኪየ ስወደው ምርጥ ሰው በርታ

  • @user-hb1wl4kx1d
    @user-hb1wl4kx1d 3 роки тому

    ያማል

  • @morina443
    @morina443 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 4 роки тому +2

    Ewnet naw ehetoche nan alebeabese wow

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 4 роки тому +2

    አይዞክህ የኔ ወንድም

  • @jonney235
    @jonney235 4 роки тому +1

    Miki i have the same story just like you about your mother its really painful still every single day i remember my mother every single day specially in holiday if i can get a chance to buy something or hear her voice like my friends but i can't .God rest in peace all our lovely mother in heaven!!

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому

    ሜኪዬ እኔ የኔ ልዩ አለሁልክ ምርጥ እህት እሆንልሀለው ግን አላገባህም እድ ጆሲ መልካም ስው

  • @user-lv4be4mi2p
    @user-lv4be4mi2p 4 роки тому

    ውይ ግልፅነት ደስ ሲል ሚኪ

  • @masimasi2884
    @masimasi2884 4 роки тому +1

    🤝👍👍

  • @myemargamlijlij5569
    @myemargamlijlij5569 4 роки тому +1

    እኔም እናቴን ሳላሳልፍላት ትራፊክ አደጋ ከመገድ አስቅርብይ እኔም እናቴ አይዞሽ ትንሽ ናው የቀርይ አሳልፍልሻለሁ ብየ ስደትን መርጥኩ ዳግመያ ላላገያት እናቴ አጣዋት 😭😭😭😭😓😭

  • @ritayakob4001
    @ritayakob4001 4 роки тому +1

    ኣለባበሱ ስያምር ኩሩ ኢትዮጵያውያዊ

  • @user-hb1wl4kx1d
    @user-hb1wl4kx1d 3 роки тому

    ዋው

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 4 роки тому

    የኔነት እነት እዴቀላል
    አይዞህ ሚኪየ😢😢😢😢😢😢

  • @salamtashajar9094
    @salamtashajar9094 4 роки тому

    ሁሉም ለበጎ ነው ውዴ

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 роки тому

    You made emotional crying

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 роки тому

    ጂሲዬ ምርጥ ሰው

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 4 роки тому +1

    😭😭

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 4 роки тому

    Mike bro I respect you the wey you love your mom ohh

  • @suaadal6458
    @suaadal6458 4 роки тому +3

    የኔ ወድም በጣም

    • @sharkdxb5142
      @sharkdxb5142 4 роки тому

      ሚኪየ አድናቂህ ነኝ በጣም ስለ እናትህ ስታወራ አስለቀስከኝ እናትን እሚተካ በዚህ አለም ላይ ምንም የለም እግዚአብሔር ሁሌ እወቅሰዋለሁ ምን አለ ተቸግረው መከራ አይተው ለሚያሳድጉ እናቶች እድሜ ቢሰጣቸው

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 4 роки тому

    💚💛❤

  • @mesimesu2177
    @mesimesu2177 4 роки тому

    Mikuye betam new miwediki

  • @hhcfgbhui5179
    @hhcfgbhui5179 4 роки тому

    Waw mikee bexam mirti liji

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 4 роки тому

    Mekeye sewedehi💚💛💜💛

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 4 роки тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @mariamiphone7875
    @mariamiphone7875 4 роки тому

    አይዞህ ወንድም ሞት ለማንም አይቀርም

  • @sadeyabinteislam560
    @sadeyabinteislam560 4 роки тому

    😭😭😢😢💔

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i 4 роки тому

    አይዞህ ሜኪዬ እኔም አባቴን ስደትላይሁኝ ያሰብኩትን ሳላደርግለት በጀምር ውያለሁ ድገት አጥቸዋለሁ እኔንም አስለቀስከኝ ውይይይ

  • @user-nn5rt6fc3b
    @user-nn5rt6fc3b 4 роки тому

    አይዞኝ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 роки тому

    አይዞን ሚኪዬ

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd5647 4 роки тому

    😭😭😭😭😭Yen dehaa

  • @nahomhailu6793
    @nahomhailu6793 4 роки тому

    Mikiye i love you

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 4 роки тому +3

    Yena konjoo ayezohiii god bless you

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 4 роки тому +1

  • @user-jb9eu9gt2v
    @user-jb9eu9gt2v 4 роки тому

    ሚኪን ቀርቦ ያየው ደሞ ይበልጥ ይመሰክራል ሰው አክባሪ ድንቅ ደግ ቀና ሰዉ መሆኑን እመሰክራለው::

  • @tadast7771
    @tadast7771 4 роки тому +4

    Yelebesewn lbs aytachhueal????????

  • @rita4819
    @rita4819 4 роки тому

    Miku ayzon eshe egzabher yefekedaw hona

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 роки тому

    Yene konjo Asazenkegn

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 4 роки тому

    Ayizoh enem ehti yelegnim

  • @mesfen7463
    @mesfen7463 4 роки тому

    እግዚአብሔር ግዜ ኣለው ለዛነው

  • @asterawek7453
    @asterawek7453 4 роки тому

    Mikiyyyy akorahgii

  • @lijmelkamu872
    @lijmelkamu872 Рік тому

    Mike betam adekalew

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 4 роки тому

    Ufffff enat

  • @mehubaseid6905
    @mehubaseid6905 4 роки тому +2

    Jtv selake kalachue kutrun setun please falaga nabar

  • @hellenb6946
    @hellenb6946 4 роки тому

    Mikiye yemr aslekeskegn 😪

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 4 роки тому

    Yenedahan sewedew uuuuuuuuu

  • @asunangyajimmalij6462
    @asunangyajimmalij6462 4 роки тому +1

    Ena damo wandm yelangim. indat aznalw bamaxata. gin ye Allah Ramata buzu new

  • @AyuuyeAsellalijtube
    @AyuuyeAsellalijtube 4 роки тому

    Josii melkam sawu mikiyeee ethiopian hulum ehitochi nacho ayezok

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 4 роки тому +1

    Ayezohe yna wodeme fetari nbesune yemarew ayezuhe

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 роки тому +4

    Ayozoh yen Wendem E/R Yalew new yemihonew

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 4 роки тому

    Miko adenakeh ney!!!!!!!!!

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f 4 роки тому

    አስለቀስከኝ ሚኪዪ

  • @user-yu9iw4fd2v
    @user-yu9iw4fd2v 4 роки тому

    እኔ እህትህ ልሁን ሚኪ የኔ ወንድም ንፁህ እህትህ ልሁን አይመሥልህም ጆሲዬ የኔየዋህ ይመቻችሁ

  • @user-xu2ov5fe2i
    @user-xu2ov5fe2i 4 роки тому

    ሚክ አይዞኝ

  • @asterawek7453
    @asterawek7453 4 роки тому +1

    Nazretyyyyyyy yagere liji Gorebete ye wondeme gudga

  • @sthandiwevuso3245
    @sthandiwevuso3245 4 роки тому +1

    ሚክና ጆስ በጠም እናካብርሌን

  • @AbCd-tf6wq
    @AbCd-tf6wq 4 роки тому

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fatmahfatoom1140
    @fatmahfatoom1140 4 роки тому +1

    Ayezok fatary yalew new mihun aneta. Bafetary fikad sat lijoch wandachen tewldalk

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 роки тому

    Ehhhhh yenatn mot yederesewu yawukewal godolowun miki enim endante saredat bememota hulim ykochegnal.

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 роки тому

    Mikye yenkonjo egnam ehitoch nen minm edaykfah

  • @helensolomon6786
    @helensolomon6786 4 роки тому

    Mekiy benatik ehit lihunik

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 роки тому

    ሚኪዬ እኔም እንዳንተው የግርሳት ሆኖብኛል

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 4 роки тому +3

    እኔን እህት አርገኝ ሚኪ

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 4 роки тому

    Yna dehan benatehe bedentshe zefenew

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 4 роки тому

    Abeshir mikiye nebesewa yimarew asazenkgn ayi abeshir minale ehitik behoni inm wendim yelgnm qenalew

  • @gabewelde8220
    @gabewelde8220 4 роки тому

    Ayzoh manm ke mot milkeryelem enathen be Genet yanurachewu.

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 4 роки тому

    Mikiyae I will be your sister I don't have brother. I wish I had a brother ye hulgezae menogtae nebere.