“አለም ያደነቀውን ኮሪደር አትቃወሙ” ፤ “የደሞዝ ጭማሪው ወደ ሰራተኛው ኪስ ለምን አልደረሰም?”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @ChalachewNegash
    @ChalachewNegash 4 години тому

    የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት ስታምሩ እንዲ ስትወያዩ

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 23 години тому +2

    ልመሸትን የሚቃወም የለም። ተቃውሞው ያለአግባብ ምትክና ጊዜ መጠለያና ማረፊያ ሳይሰጥ ሰውን ከስርአት ውጭ መረዳላይ አይውደቁ ነው እንጅ ያለልማትማ መሻሻል አይኖርም። በእቅድና በውቀት ላይ የተመሰረተ ይሁን ነው ቅሬታው።

  • @HasanKadir-c4b
    @HasanKadir-c4b 46 хвилин тому

    ዳሞወዝ መለስ የለም እንዴ?

  • @herryh1
    @herryh1 23 години тому

    ወርብቻ ፀረ ሰላም ጦርነትን በወሬ ብቻ የሚያቅ መሪ

  • @herryh1
    @herryh1 23 години тому

    ክርስትያንን በሰላምሰበብ አስረህ ብቻህን ለመግዛት እንዲመችህ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 20 годин тому

    ☝️🌎☝️🤲🤲🤲

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 19 годин тому

    አለም ያደነቀውን ማለቶ የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደነቀ ንግግር ነው ሚክኒያቱም እየተሰቃየ ያለ ህዝብ እዳለም እርሶም አለምም የሚያቀው ጉዳይ ነው በቂ ካሳ ባልተሰጠበት የቤት ክራይ የማጓጓዣ የወቅቱን ኮስት ያላማከለ የመንግስት ተመን ባነሰበት ተለዋጭ (ተተኪ)መሬት ባልተሰጠበት የአዲስ አበባን ህዝብ ከኖረበት ማስለቀቅ የተሰጠውን የቤት ካሳ ለቤት ክራይ አውለው እንደ ማለት የሚቆጠር ነው ገንዘቡ ሲያልቅ ጎዳና ላይ እዲወድቅ የማሰብ ያክል ስለሆነ ለህዝብ ቅድሚያ በማሰብ መስራት ከመንግሥት የሚጠበቅ ይሆናል በአስቸኳይ የመሬት አቅርቦት እዲደረግ የግባታ ፍቃድ ካርታ እና ፕላን ለተነሽዋች በመስጠት ህዝቡ ቤቱን ገንብቶ የለት ኑሮውን እዲኖር የማድረግ ከመንግሥት የሚጠበቅ ግዴታ ነው መንግስቶም ይሄን እዲሰራ ትዛዝ ይስጡ ስል በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እጠይቃለው ሰላም ለሀገራችን ደግሞም ለመላው ምስኪን ህዝብ ይሁን