ጉዞ ወደ አዲስ አበበ ሁሉም ሊያየው የሚገባ በጅጉ ውብ የሆኑ እቃውች ይዘን ብቅ ብለናል ወቅታዊ ዋጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  2 місяці тому +1

    t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 2 місяці тому +4

    ዋው ሀዊዬና እስማኤል የተወደዳቹ እውነተኛ ታማኝ ጀግና ቤተሰቦች ሥራችሁ እጅግ በጣም ያማረና ውብ ነው ደስ ብሎኛል እቃው ደርሶኛል ከልብ አመሰግናለው እጃቹ ይባረክ በቃላችሁ አክብራችወሁ በታዘዘበት ክፍያ እስከ አዲስ አበባ ድረስ በታማኝነት የድርጅቱን ሠራተኞች ልካችሁ እቃው በጥንቃቄ አስረክበውኛል የእኔ ውዶዎች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @emosadam1885
    @emosadam1885 2 місяці тому +3

    መሻአላ ኡስሚወንድሜ እጂህ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h 2 місяці тому +2

    wow በጣም ያምራል

  • @user-yu8ls4bu6m
    @user-yu8ls4bu6m 2 місяці тому +5

    በጣም ውድ ነው ዋጋቸው

    • @Hananhusse
      @Hananhusse 2 місяці тому

      በጣም ውድ ነው😮😮😮😮

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 2 місяці тому

    ምናለ ሀገር ሰላም በሆነችና ሙሉ እቃ ወደ መቀለ እወስድ ነበር።

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 місяці тому

    ያምራል በርቱ

  • @user-js8mq5rf8k
    @user-js8mq5rf8k 2 місяці тому

    ክፍል ሀገር ማድረስ ትችላለህ ማለት ከአዲስ አበባ ውጭ

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ሲል አብሺሩ ጠክሩ እሲ እቃቺሁ ወደ አዲሳባ እሚሄድላቺሁ ባድ ቢያልቅልን ለትራንስፖርቱ

  • @user-qv3dg7fz6x
    @user-qv3dg7fz6x Місяць тому

    የት ነው እፈልጋለሁ አልጋ እና ቁምሳጥን እና ወልደያ መውሰዲ ትቺላላቺሁ

  • @hshs3763
    @hshs3763 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @rozigifti-tv3sg
    @rozigifti-tv3sg 2 місяці тому

    Masha allah

  • @user-ik5wn9yp7r
    @user-ik5wn9yp7r 2 місяці тому

    ዋጋችሁ በጣም ውድ ነው

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 2 місяці тому +1

    ዋውው በጣም ያምራል እጆችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🥰🥰🥰መንገድ ክፋት ነው ማለት ነው ወደ አ.አ ስትል ስሰማ ደስ አለኝ ምክንያቱም የኔም ይመጣልኛል 🥰🥰❤🥰🥰❤❤በርቱልኝ ለጥሩ እቃ ጥሩ ዋጋ ነው❤❤🥰🥰

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  2 місяці тому +1

      Awo kafti new

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 місяці тому

      @@esmaelfurniture8386 እሺ የኔንም አደራ እሺ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 місяці тому

      @@esmaelfurniture8386 እስከ አ.አ መንገዱ ክፋት ከሆነ የኔም ይመጣልኛል ማለት ነው እክ አዲስ አበባ መንገዱ ክፍት ከሆነ እስከ የኔ ቤት ይመጣል የኔ ቤት Olonkomii ነው 🥰🥰በጉጉት እጠብቃለሁ የኔን እቃ🥰🥰በተረፋ ወደ ፊት 💪💪💪💪

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 місяці тому

      ትክክል ዋጋውም ይገበዋል

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 місяці тому +1

      @@RahelMamo-zn3ww በትክክል 🙏🙏

  • @Rukya274
    @Rukya274 2 місяці тому +1

    ሶፋው ስንትነው

  • @aminataminat7605
    @aminataminat7605 2 місяці тому +1

    ውዶቼ መሸወድ ይብቃ በአይናችሁ አይታችሁ ግዙ ጀማል ቱብ የሠራትን እህታችንን ሣሠሙ አቀሩም ሁሉም ያው ናቸው ሌቦች አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 2 місяці тому +1

    ተመልካቾች ማነዉ ከነዚህ ገዝቶ እሚያቅ በቃላቸዉ ይገኛሉ ወይ?

    • @aminataminat7605
      @aminataminat7605 2 місяці тому

      አይገኙም እንዳተሰሸወጂ ጀማል ቱብ ወሰሰዶ ብሯን ጨራሽ እየተሣደበ ነው ይሄ እዛው ኮሜት ላይ ግማሽ ከፍየው ስልክ አላነሣ አለኝ እያለች አይቻለሁ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 2 місяці тому

      @@aminataminat7605 እራሴ እገዛዋለሁ ብሩን ይዠ መሄድ ነዉ ማን ይበሻሸቃል ከነሡ ጋ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 2 місяці тому

      ወላሂ በጣም ታማኝ እቃቸው ጥሩቱ አጠይቁኝ በጥሬት ስለሚሰሩ ለህቴ ጠልቤላት በጣም ወዳው አለች እኔም ከነሱ ጠለብኩ እደገና በጣም በጣም ታማኝ ናቸው ግን ወረፍ ስለሚሆን ሶብር ያስፈልጋል እኔ አልዋሺም ነገ ምላሴ ትታሰራለች

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NuR-vg6zv
    @NuR-vg6zv 2 місяці тому

    አብረታቱኝ መልካም ነገር እንማማራለን

  • @samira9231
    @samira9231 2 місяці тому

    በጣም ውድ ነው

  • @ZehebAhmed
    @ZehebAhmed 2 місяці тому

    የሶፋው ዋጋ ስት ነው

  • @AliKhan-kn9oe
    @AliKhan-kn9oe 2 місяці тому

    መሻአላ❤❤❤

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 2 місяці тому

    የኔስ መቸነው የሚወጤእቃየ

  • @user-vi9tf3jy4s
    @user-vi9tf3jy4s 2 місяці тому

    በዋትሳፕ ለምን አትገቡም

  • @user-mj3rq5fl5u
    @user-mj3rq5fl5u 2 місяці тому

    ሙያ አሥተምርልኝ ወድሜን እድማር እፈልጋለሁ ወድም

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 місяці тому

    የዛሬው ቁም ሳጥን አጠረብኝ

  • @AliKhan-kn9oe
    @AliKhan-kn9oe 2 місяці тому

    መሻአላ

  • @ham6887
    @ham6887 2 місяці тому +3

    አልገው ወላሂ 35 ነውየገዛነው

    • @tetr4232
      @tetr4232 2 місяці тому

      የት ሀገር

    • @ham6887
      @ham6887 2 місяці тому

      ይህ እራሱ አልጋው ነው የገዛሁ 35ሺይ

    • @user-lj5ft8rf3c
      @user-lj5ft8rf3c 2 місяці тому

      ከገዛሽው ቆይቶ ይሆናል ቀን በቀን ነው እቃ የሚጨምረው

    • @Kadija-pv3ge
      @Kadija-pv3ge 2 місяці тому +1

      ከገዛሺው ቆይቶ ይሆናል እኔም. 20ሺነው የጠለብኩት ግን 😂አመት አለፈው ቀን በቀን ይጨምራልኮ 😊ስውን ለመዞለም አንቸኩን

    • @ShadhaHasen-mr8vt
      @ShadhaHasen-mr8vt 2 місяці тому

      ስትገዙ አስቀድማቹህ ነው ብር እምከፍሉት ወይስ ስትረከቡ መልሽልኝ? እና ደግሞ በስንት ወር ያልቃል ?እንዳታልፊኝ

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 2 місяці тому

    እቀቹ ውድነው

  • @qweass2959
    @qweass2959 2 місяці тому

    አደኛ ነኝ❤

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 2 місяці тому

    የኛስ መቸ ይሆን እሚልቀው

  • @anukedija8321
    @anukedija8321 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 2 місяці тому

    ድምፅየለም

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 місяці тому +2

      አረ አለ የአንቺ ስልክ ይሆናል 🥰🙏🙏

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 2 місяці тому

    የወሠኔንእደትአረጋችኅት

  • @AdanEch-tj6vk
    @AdanEch-tj6vk 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤