87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንደረሰልሽ ለኛም ይደርስልን እህታችን መምህራችን እማይዬ ሳላም ፍቅር ደስታ ባለክበት ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ ኑርልን የዘመናችን እንቁ መምህራችን❤❤❤

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 Рік тому +1

    አቤት መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይጠብቅህ ቤትህንም ልጆችህንም ረድኤቱን በረከቱን ያብዛለቹሁ ስለድካምህ ቅዱስ ሚኪኤል
    ይጠብቅህ ይባርክህ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Рік тому +15

    እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ኡራኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን Рік тому +19

    ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን✝️

  • @Kesiebu
    @Kesiebu Рік тому +3

    ወይጉድ ምናይነት የሚገርም ነዉ አንደዉ መምህር ተስፌ የምታቀርበዉ ገጠመኝ በሂወታችን ያስለፍነዉ የመናፍስ የሚያደርስቡን ምንሃል አንደሚጫወቱብን አንዴት አንደምንማር አየረዳከን ነዉ አናመስገናለን ህታችን የገርማል አግዚያብሔር አንዴት አንደሚወደሽ የቅዱስ ሚካኤል የሚወድሽ አደለኛ ነሽ ሰለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን.።

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 місяці тому

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Рік тому +2

    መምህርዬ የኔ ትሁት በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ሁኔታው ቢለያይም ይሄ በየቤቱ የሚገጥም ጉዳይ ነው በስሙ ስለሚመጡ ነቅተን በፀሎትና በስግደት በመትጋት መኖር አለብን ስንቶቻችን በመንፈሳዊ ህይወታችን ተኝተናል ስንነቃ ደግሞ ስንቶች በስሙ አታለውናል ብቻ የሚጠብቀን መልአክ ሁሌም ይጠብቀን፡፡

  • @kenilove973
    @kenilove973 Рік тому +26

    ላንቺ የደራሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድራስልኝ🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ

    • @mennayenatua5125
      @mennayenatua5125 Рік тому

      Enenme bekeduse mikael asebugne betelotachu🙏🙏

  • @woldeamanuelhabte708
    @woldeamanuelhabte708 Рік тому +2

    መምህር ስለነ መላከመንክራት እና የመሳሰሉት ጋር ዉይይት ይኖራል መባሉን ስንሰማ በጣም ነዉ ደስ ያለን ህዝቡን እያደናገሩ ያሉት ይለያሉ ደስ ብሎናል

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +6

    አቤቱ ጌታዬ ተመስገን ከመጀመሪያው ጀምሮ ግማሽ ግደረስ የኔ ታሪክነው በስደት መጥቼነው የነቃሁት ቅዱስ ሚካኤል አባቴነው እድነቃ በምልጃው ካምላኬ ያስታረቀኝ ከርኩሰት የመለሰኝ 🥹🥹🥹

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +4

    አባትሽ ሳላመሰግናቸው አላልፍም ዋውው የኔ አባት አይደለም እንደዚህ ወልደነ ከወንድ ጋረ ቆመን ካየን ማታ የቀበቱ መአት ነበረ ሚወረድብን# ዶባይ አብዛኛው ክረሰቲያን ናቸው ደሰ ሴል#እህቴ እናመሠግናለን ታሪክሸን ሰላካፈልሺን#ደብተራ የቤተክረሰቲያን የጀረባ ቀማል የሥራህ ይሰጥህ#መምህራችን ሠማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ካንተ ጋረ ይሁን የሥደት አባታችን ደሥታሕ ደሰታችን ነው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Рік тому +20

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኴን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Рік тому

      Amen amen amen 🙏

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Рік тому

      AMEN AMEN AMEN

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Рік тому

      Amen

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን በፀሎታቸው አስብን በጣም ተቸግረናልን በስግደት ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት

    • @tesfayhadis6975
      @tesfayhadis6975 Рік тому

      📿📿📿📿📿📿📿🗨🗨🗨🗨🗨

  • @rahelmesfin
    @rahelmesfin Рік тому +1

    እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምርኩኝ ለኛም በረከት ይድረሰን ድነን ለመመስከር ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woldetadele1718
    @woldetadele1718 Рік тому

    እግዚሐብሔር ፀጋቹን ያብዛላቹ ልጆጅሽን እግዚሐብሔር በጥብ የሳድግልሽ ።በረከታቹ ይደርብኝ ወልደየሱስን በፀሎት አስቡኝ።

  • @ellenibirru4753
    @ellenibirru4753 Рік тому +6

    መምህር እንኳን ደስ አለህ ሜዲያ ላይ ከሜስማ ስው ጋር ነው መነጋግረ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶች ርጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአንተም እመቤታች ክብር ታድልህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃ ጸሎቱ አይለየን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል👏

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏

    • @getachewsisay5277
      @getachewsisay5277 Рік тому +1

      ኤፍታህ ምስጢረ ሥላሴ ጀግና የዘወትር ትምህርት ተከታታይ

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Рік тому

      አሜን አሜን አሜን አእህቴ ታድለሽ ሁለየም የሁሉ ንም ገጠመኝ እያየሁ አይሻለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ በፅሎት እስብኝ ምእመናን ወለተ ሰንበት

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Рік тому

      ወለተ ስላሴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +4

    መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏
    መምህር አባቶችን እንዳከበርህ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ነው ትንሽ መቆየቱ ጥሩ ነው በተለይ አሁን ካለንበት ወቅት አንፃር ትንሽ ይቆይ ።በየ ቤተክርስቲያን ተሰግስገው የተቀመጡ ያፈነገጡ ደብተራዎች እንዳሉ ግልፅ ነው ቀዳሽ ቄስ ሁኖ መጫኛ ማቆብ፣በባዶ ብርሌ ጠጅ የሚሞላ ፣ኮከብ የሚቆጥር ከቤተሰቡም ሁለቱን በሽተኛ ያደረገ አውቃለሁ በሁአላ ግን ከቅዳሴ ታግዱአል ።እነሱ እያወቁ እንዳላወቁ እየሆኑ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ወሬአቸው ፣ፅሀፋቸው ሁሉ ገንዘብ ገንዘብ ለህዝቡ ምንም ግድ የላቸውም ።

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Рік тому +1

      ሐነዬ እረብዙታሪክ አለ በቤተክርስቲያን ተወሽቀው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው መምህርም ልክነው እድሜ ይስጠው የኛጎረቤት ቤተክርስቲያን ቤት ተሰቶት ሚኖረው ደፍተራነው ግን በጣም የጎዳን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ሰላም በቤተሰቦቼ ያሳጣው አውንድረስ እያበጣበጠን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому

      @@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Рік тому +1

    በስመአብ ሙሉሁን የኔ ህይወት ነው ገጠመኙ አሁን አንድ አመት አልፎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎታቹ አስቡኝ የገጠመኝ ተማሪሆች አስከአለ ማርያም ብላቹ ከኔ ካጥያተኛዋ የበረታቹ

  • @gebregziabher100
    @gebregziabher100 Рік тому

    መምህር ጠይና ይሰጥልን በእድሜ እግዚአብር ይጠበቅልን ልጄ ታሞብኛል ኃይለማርያም ብሎ ይፀልዪለኝ ። ያቀረቡልን በቪድየ ያየነው የእህታችን ገጠመኝ የልጀም ተመሰሳይ ነው እና ትምህርቱን መማር አልቻለም ልጁ የቤቴክርሰቲያን አገልጋይ ነው በዛው ነው ያደገው እና መምህሬ አድራሻ ቢነግሩኝና ይዠው እንድመጣ።

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Рік тому

    በመጀመሪያ አክሰንቷን ሰምቼ : በወያኔ ጊዜ በሷ ዘመዶች የተገደሉብኝ ዘመዶቼ ትዝ ብለውኝ : መስማቴን ላቆም ነበር ::
    የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ መሆኗን ሳውቅ : እኔም የቅዱስ ሚካኤል የስለት ልጅ ስለሆንኩ : እስከመጨረሻው ሰማኋት ::
    ወደ ዝሙት ስትሄድ : ይቅርብሽ ብሎ ነግሯት ያለፈው በጣም ደንቆኛል ::
    ቅዱስ ሚካኤል : የኔ ጠባቂ : ሁሌም እኛን ከክፉ እንደጠበቀን ነው : እኛ ግን አስቸግረነዋል::
    እንኳን ከክፉ ሁሉ አድኖሽ : እንኳን ለዚህ ድል በቃሽ ::
    የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Рік тому +4

    ወይ የባለቤቷ እምነቱ ደስስል አመ አምላክ ለምኖ ያጣ የለም ክብር ይግባትና🙏 በስመአብ ፈተናው ግን😔 ያው እግዚአብሔር ለምወደው ነው የምፈትነው እንጅ የምገርም ፈተና ነው🤔

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Рік тому +1

    አስገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እህቴ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    ተመሰገነ አምላኬ እግዚአብሔር አምላካችን ቤተክርስቲያችንን ከውሰጥ እሾክ የሚተክሉትን አደብ ያሰገዛልን ጠሞ እንዳይቀሩ ለንሰሐ ያብቃቸው መምህር ሰላም ይብዛል ሁሉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብሮ ስላለ እናመሰግነዋልን

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ Рік тому +6

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ሊቃነ መላእክት ወረሀዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ

  • @mekoye-f4h
    @mekoye-f4h Рік тому +1

    በዉነትቃለህይወት ያሰማልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Рік тому +8

    በእውነቱ በሁላችን ላይ የሚታይ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @martadesalegin7821
    @martadesalegin7821 Рік тому +3

    ሰላም ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣ

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Рік тому +5

    አይ መምህርዬ እራሱ አጂሬዉእኮነዉ እኛበስደት አለም ያለን ሰወች መድሃኒታችንን ያገኘነዉ በኔበኩል ሃወቴ ጨለማነበር በናተነዉ ሂወቴን ያገኘሁት ከብአድአምልኮ ዉጪ ደብተራ አደልእዴ እኔ አምሳሌ ባለቤቴ መርጌታነበር ግን ፀበል ልሄድስል ያስቀረኝነበር እናትን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому +2

    እውነት በጣም ይገርማን አቤት ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun9840 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Рік тому +7

    *_እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን የቅዱስ ኡራኤል አማላጅነትና በረከት አይለየን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪያችን መካሪያችን እመብርሃን አትለይህ የሚገርም የህይወት ታርክ ነው ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን_*

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እንኳን ደና መጣክልን መመህራችን በእውነት የህታችን ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው በደንብ እንማርበት እህታችን በርች

  • @saraT22
    @saraT22 Рік тому +5

    ከነፍስ ማዕድ ምወደው ታሪክ የመጥቁራን ነው በመሃል መምህር ሲያወራ ትዝ አለኝ የፄዋ ለፅድቅ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር እንደቴ እንደሚመስጥ ታሪኩ እኮ ማርያምን የነፍስ ማዕድ 3 ላይ አድምጡት የእግዚአብሔር ፍቅሩ ትዕግስቱ ያስደንቃል 🥺😥❤

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Рік тому

    መ/ር ይጋለጥ እባክህን እዝህ ሀዋሳ ክዳኔ ምህረት አቡኔ አረጋዊ አጋለጡት መነፈሶቹ እየመጡ የኛ ነዉ እያሉ ብናገሩም ሰዉየዉ አላቆም ስል ዉሳኔ ሰጥተዉ ሸኙትና ለሎች መማሪያ ሆኑዋል.................................................

  • @tihitnawondesn8778
    @tihitnawondesn8778 Рік тому +1

    Keduce mikale lanechi yederse legnm yedreselen yene abate 12🙏🙏

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 9 місяців тому

    መምህርዬ በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Рік тому

    በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ በቀጥታ ሁሌም እደውላለሁ አታነሳልኝም

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ Рік тому +2

    ለሧ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ጥላታችንን ከግራችን በታች ይጣልልን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Рік тому +4

    እንኮን አደረሰን እህታችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ነውያገኝሁበት ጥሩቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካቹ ❤❤❤

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Рік тому

    እንከን በሰላም መጣ መምህራችን ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ሚካኤል ለአንም ይድርሰኝ

  • @helin6219
    @helin6219 Рік тому +3

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ነው እህታችንም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁላ ይፈፅምልሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @mal4048
    @mal4048 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና የአባቶቻችንም ስም የሚያጠፉትንም የሚያስተውሉበት ልቦናቸውን ያብራላቸው ማለት ነው

  • @asde301
    @asde301 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    አንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ኣሁን መግባቴ ነው ቁዱሰ ኡራኤል መልኣክ ኣአሙራችን ይክፈትልን ኣሜን ገባ ገባ በሉ መኣምናን ኣይረን አንማማር

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሰማልን መምህር በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እንካን ደህና መጣህ ምዕመናን እድሁም መምህራችን በፆሎት ኣሱብኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ነው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @mareell777
    @mareell777 Рік тому +4

    ቸሩ መድሐኒአለም ህይወታችንን በእውነተኛና በዘላቂ ፍቅር ከውጫችንም ከውስጣችንም ይሙላብን ይሙላልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ 🤲🤲🤲

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yohannesgezahegn7399
    @yohannesgezahegn7399 Рік тому

    መምህር እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በስመአብ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አንደበታ ሲጣፍጥ ለኛም እመቤቴእንዳንቺ ጥሩ የትዳር አጋር ትስጠን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልንአሜን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Рік тому

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ የሚል ነው 🙏

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Рік тому

    መምህር እንኳን ደህና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ዉይ ግን ሰው ለምን እንደዚ ጨካኝ ይሆናል እንደት እያዋቀ ከእግዚአብሔር ይልቅ የዳቢሎስ ወዳጅ ይሆናል ልቦና ይስጠን ፈተና ሲበዛ በሆዋላ በጎ ነገር ይዞ ይመጣል ታድለሽ ✝️

  • @Tizita341
    @Tizita341 Рік тому

    Egziabher yemesgen ehite lanchi yedrs kidus mikael legnam tselot limenachin yisman

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Рік тому +1

    ዘመድኩን. እብደቱ. እዴት. እደምያረገው.. እግዚአብሔር. የማረህ. አልኩት. ታማል

  • @meduzenbe96
    @meduzenbe96 Рік тому +1

    አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Рік тому +4

    በራማው ንጉስ ልለምናችሁ
    በኩላልቲ ህመም ምክንያት አምስት አመት ስታጠብ ቆይቶ አሁ ከሁለት ሚሊየን በላይ ተጠይቆ አሁ በሶሻል ምዳ እያሰባሰበ ነው
    እኔ ደግሞ ወደ ፆሎት እንዲገባ እየሞከርኩት ነው ልጁ ካወቅሁት ሰወስት ቀኒ ነው
    እና እሺ ያልሽኝ አረጋለው ከዚህም በፊት ሳረገው ነበር አሁን አረገዋለ ብሎኛ
    ስለ እግዛብሄር ልለምናቹሁ ግብረ ማርያም ብላቹሁ በፆሎት አስቡሉኝ እግዛብሄር ታርክ ይቀይራ ያስተምራልም ፣ ከኔ የበረታቹ አሱቡ በፆሎታችሁ መምህርም አደራ ግብረ ማርያም ነውስሙ
    ለዘብብና ለሰላም፣ኤልዳ ንገርልኝ እንድያጉዙት
    አደራ ግብረ ማርያም በፆሎት አሱቡት

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር! አንግህ የሚመልስ ተገኝቷል እንኳንም አባታችን የተሻለ ሀሳብ አመጡ ተመስገን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому

    ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ጎዶልያስ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስንት ግዜ ታገስክ እኞም ታገስን ስው ደም እንባ አስለቀስ እኳ የደብተራዋች ማጋለጥል ጥሩ ነው ይህን ሰምቶ ንስሀ ገብቶ ቢመለስ እንኳን እንጂ በጣም ከባድ ነው
    እህቴ ላንች የደረስ ቅዱስ ሚካኤል
    ለኞም ይድረስልን
    🙏❤️🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም ይገረማል ምርጥ ገጠመኝ አፌን እንደከፍትኩ ነው አቋርጠ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን እነዛንም ተቃዋሚውችን ልቦና ይስጣችው እንኳን ለኡራኤል በዕል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች ኡራኤል አባታችን ምልጃው አይለየን 👏🙏

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ

    መምህር በርታልን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @gafat
    @gafat Рік тому +1

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አወጣዋለሁ ያልከውን ቪዲዮ ትቼዋለሀ ስላልክ የተባረኩ አባት ናቸው እንኳን ተውከው በጣም ጨንቆኝ ነበር የማንም መሳለቃ መሆን ነው

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому +1

    እንኳን በሠላም መጡልን ውድ መምህራችን

  • @SintayehuGabrmriam
    @SintayehuGabrmriam Рік тому

    በርታ ከአምላክ ጋር

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Рік тому

    አሜን። አሜን አሜን

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw8408 Рік тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 Рік тому

    እሰይ እልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ይህ የናንተ እና የአባቶቻችን መገፋት በቤተክርስቲያናችን ላይ ያመጣውን እያየን ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ተመስገን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እረ በፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ከማርተኛና ከደፍተራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም ከታሰርንበት ፈጣሪ ይፍታን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 місяців тому

    እኔም በልጅነቴ ከመሀል አናቴ ፀጉሬን ቆርጣ የጓደኛዬ እህት ወስዳብኛለች ከዛን ጊዜ በሗላ ትምህርቴን ጠላው ዘዋሪ ሆንኩ ዱርዬ ቤተሰብ የማልሰማ አስቸጋሪ ሆንኩኝ በተቃራኒው የሷ እህት ጎበዝ ተማሪ በሰፈር ውስጥ ተወዳጅ ሆና ትኖራለች እኔ ግን እንከራተታለው ። እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ ነቅቸበታለው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ባለህበት ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ እስኪ ለመምህራችን ከነቤተ ሰቦቹ በጸሎት እናስባቸው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ መምህራችን አሜን፫

  • @h6ey335
    @h6ey335 Рік тому +3

    እምገርም አባት ናቸው🤔 እግዚአብሔር ለቅኖች ቅን ነው🙏#የኔ_ቅዱስ_ሚካኤል ስራህ ድንቅ ነው እኛንም ጥበቃህ አይለየን🙏የልጅነቷ በሀሬ ስታወራ ስለኔ ነውዴ አልኩኝ 😁 ውጭ አልወጣም እንጅ እቤት በጥባጭ ነበርኩ አሁን ላይ ሳስበው አቤት ልዩነት እላለሁ🤔

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ Рік тому

      ከቤ ነሸ😂😂

    • @h6ey335
      @h6ey335 Рік тому

      ​@@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ አረ😁😁ከቤ ማለትኮ ወንዳወንድነት ማለት ነው እኔ ደሞ ብርቅዬ ስለነበርኩ ነው እጅ ሱር አለመውደዴ ነው የጠደቀልኝ አልብስም ነበር😁የመጨረሻ ስለሆንኩ ተዋት እሽ እሽ ስለምሉኝ ነው ደሞ እኔ እቤት ውስጥ ብቻ ነው ረባሽ ከበር አይወጣም ፈር ነኝ😁

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Рік тому

    ውዱ መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒያለም የአለማት ፈጣሪ እማ ፍቅር ምትወዳት ትጠብቅህ

  • @limalima4922
    @limalima4922 Рік тому +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሚገርም ገጠመኝ ነዉ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Рік тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አቤቱ እግዝአብሕር ሆይ ክዘህ ክፈ መንፈሰ ደብተራ አደነና አውጥኝ መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እህቴችን ቅል ህይውት ያሰማልን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Рік тому +1

    ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
    እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ መምህር

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    ሰላም መምህር

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @marayam-v4t
    @marayam-v4t 6 місяців тому

    Baxam gatmnyochk dasa yela mahre enem adeqan enagaralw mamer

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 Рік тому

    መምሕር እንኳን ደህና መጣሕ.

  • @nitsuhdessie753
    @nitsuhdessie753 Рік тому

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Рік тому

    እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን

  • @tizugeche8039
    @tizugeche8039 Рік тому

    በመጀመሪያ ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚሀብሄር ቤተሰቦች እናመሰግናለን መምህር

  • @merichannel743
    @merichannel743 Рік тому

    መምህር ፤ መድኀኔዓለም ፡ ያበርታህ !!!
    እኔ ፡ ላይ ፡ በሰማዕቷ ፣ በተክልዬ ፣ በቅድስት ፡ ክርስቶስ ፡ ሰምራ ፡ ፀበል ፡ ብዙ ፡ ተአምር ፡ ተደርጎልኛል
    እኔ ፡ ላይ ፡ የተያዙት ፡ ደብተራዎች ፡ ከመብዛታቸው ፡ የተነሳ ፡ በፀበል ፡ ሲገረፉ ፡ " አኛ ፡ የደብተራ ፡ መንጋወች " ብለው ፡ ነው ፡ ሲለፈልፉ ፡ የነበሩት

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +3

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Рік тому +1

    መምህር ደብተራ ቤተሰቦቸን ሀብት ጨርሶብናል ከብቶችን ገደል አስገብቶ ፈጀብን ደብተራ ያለም መዳንት አመድ ያድርግህ እዳከራተትትሀኝ ያከራትህ

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Рік тому

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት ነእስቡን መምህር ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yoditabraham7552
    @yoditabraham7552 Рік тому

    Memher tesfaye ane Ariam ybhal eritrawit eye edemen tenan yhabka xegeo ybzhalka ab xelotkon zekeruni bezuh shgr aleni natka tkhtalit eye brukh mesht amen