አዎ አማራ ነን (፪) - አበባው አበበ | Abebaw Abebe - Awo Amara Nen | New Amhara Music Video 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 10 днів тому +139

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራ የሚል ነገር ሳይና ስሰማ
    ውስጤን ይነዝረኛል I Iove
    Amhara people 💚💛❤😍💪

    • @rahelasfere220
      @rahelasfere220 9 днів тому +9

      እናመሰግናለን ጉራጌ ፍቅር ህዝብ

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 9 днів тому +3

      እናመሠግናለን እኛም እንወዳችዋለን 🥰🥰🙏

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 8 днів тому +1

      እኛም እንወዳቹሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MyPs4-h7t
      @MyPs4-h7t 7 днів тому +1

      እናመሰግና ጉራጌወች ሞቸ ነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️🙏🏻

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 7 днів тому +1

      እኛም እንወዳችሁዋለን

  • @NigatuWari
    @NigatuWari 10 днів тому +52

    አማራ ባልሆንም ብዙ መጳፍ ስላነበበኩ የአማራ ታሪክ የኢትዮጵያ መሠረት ነው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ሰላም ለሃገራችን

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 12 днів тому +229

    አማራዊያን የት ናችሁ ኑ ገባገባ በሉ ❤❤❤

    • @hanabayeh7087
      @hanabayeh7087 12 днів тому +3

      Alen Alen ❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 12 днів тому +1

      👌❤

    • @BarchiTube
      @BarchiTube 12 днів тому +4

      አለን የኔ ውድ💚💛♥

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 12 днів тому

      አለን አለን አማራውያን ❤👊👏

    • @Ehtiopia
      @Ehtiopia 12 днів тому

      አለን ማርዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 11 днів тому +80

    የአማራ ለጆች 😢ላይክ አረጉ አዮለት በአላህ የራሳችንን ሰው እናሳድግ ❤

  • @bini3456
    @bini3456 12 днів тому +148

    እስኪ እሪከርዲ ይስበር ሼር አርጉት Plisse🙏🙏🙏🙏🙏💪

  • @Nabel750
    @Nabel750 10 днів тому +38

    ወሎ
    ሸዋ
    ጎጃም
    ጎንደር
    ፋኖነት
    አንድ አማራ

  • @ፋኖነኝከሀረር
    @ፋኖነኝከሀረር 8 днів тому +31

    አማራዎችዬ በጣም ነው የምንወዳችሁ።
    ከሀረር ያለነው አማራ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ።
    💚💛❤️
    ጀግና አማራ 💪

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 дні тому +8

    አወአማራነኝ. ወላሂ አማራነኝ ማለት ነውር ከሆነ እየመረረራችሁ ዋጡት 😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪ኢንሻአላህ ይህቀን ያልፍ ይሆናል

  • @gingin6217
    @gingin6217 12 днів тому +123

    የት ናችሁ የአማራ ልጆች ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር 💚💛❤️ሸር ላይክ 👍እያደረጋችሁ ወንድማችንን ሪከርድ ይሰበር ♥️♥️♥️

    • @Memememe-s1p
      @Memememe-s1p 12 днів тому +2

      እሸ ደሞቼ አማራዬዬዬዬዬ💚💛💝

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 11 днів тому +2

      💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰

    • @HaeahHaea
      @HaeahHaea 11 днів тому +1

      አለን💚💛❤️

  • @MadanaMm
    @MadanaMm 11 днів тому +72

    አዎ አማራ ነኝ እስቲ አማራውያን አለን በሉኝ በላይክ አሳዩኝ ፍቅራችሁን እኔ እወዳችዃለሁ ዴሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 днів тому +1

      አለን አማራዬ❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm-td5tu
      @amaamm-td5tu 6 днів тому

      አለን ማሬ የነፍጠኞች ዘር አማራነት ይለምልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ❤❤❤❤

    • @kor405
      @kor405 6 днів тому

      Yimechish !!!❤

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 дні тому

      አለን የነፍጠኞቹ ልጆች

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 12 днів тому +115

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማሓራ ❤
    አረሽ ቀዳሽ ተኳሽ ነጋሽ አማሓራዎች ነን
    መጠሪያችን ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 7 днів тому

      Shewa + beteAmara + goiam + gonder = 1 AMARA 💚💛❤

  • @ሜምማን
    @ሜምማን 11 днів тому +36

    አማራወቺ የትናቺሁ ወላሂ ላየክ የለምሳ 😢😢😢

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 9 днів тому +15

    ዋውውውውው ምርጥ ስራ ነው አማራዊያን ኑ አበረታቱት ወድማችንን ምርጥ ስራ ነው አማራነት ታላቅነት አዎ አማራ ነኝ 💚💛❤👑💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ahmedmohammed-n1k
    @ahmedmohammed-n1k 12 днів тому +31

    ወሏሂ አማራነኘ❤❤❤❤❤

  • @TegustuAbraham
    @TegustuAbraham 12 днів тому +38

    አማራ ነት ይቅደም አማራነት ይለምልም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ አዎ አማራ ነኝ አዎ አማራ ነን💚💛❤✊

  • @kerya649
    @kerya649 11 днів тому +11

    የኛ አማራዎች እኮ ወላሂ ግርም ትሉኛላችሁ የሌላ ቤት ቢሆን ቤቱን ትሞሉት ነበር እስኪ እየገባችሁ እዩለት ሰብስክራይብ Comment ላይክ አድርጉ 🙄🙄🤔በርታ ደሜዋ♥️♥️✊💚💛❤ጀግና✊✊

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 8 днів тому +13

    እኛ የታላቁ አማራ ልጆች በመሆናችን ኩራት ይሰማናል ።

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 11 днів тому +26

    የበኩር እትብት አርማ የአገር ራስ በርኖስ ሻማ፣
    የሀገር ካስማ መመዘኛ የሰማዩ ስር ሞገደኛ፣
    የካህን መዝሙር ቅኔ ዜማ፣
    የሸክ ኡስታዙ መንዙማ፣
    የአዲስ አበባ ቱርፋቱ፣
    እምዬ እኮነው አባቱ።
    የቃል ኪዳኑ ህያው አርማ፣
    የፍቅር ገነት አውድማ፣
    ሰው በመሆኑ የሚራራ፣
    ለሁሉም ቤት ነው የኛ አማራ።
    አማራን በትንሽ ስንኝ እና በጣፈጭ ዜማ እንደዚህ አርቲስት የገለፀው የለም።
    ዘመንህ ይባረክ

  • @ጎንደሬዋ-ገ4ነ
    @ጎንደሬዋ-ገ4ነ 12 днів тому +25

    አስራት ነዉ አማራ ሀኪም ለሀገሬ❤❤❤ አማራነት ይለምልም

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 12 днів тому +33

    እኛ አማራዎች ብዙ ነን እባካችሁ ወንድማችን ላይክ ሸር በማድረግ እናስደስተው እህቶቸ ወንድሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 12 днів тому +44

    ከEthio251ሚዲያ ነው የመጣሁት ምርጥስራ ነው በርቱ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MaretiMaretiAbebawe
    @MaretiMaretiAbebawe 12 днів тому +16

    አማራ ነኝ እናተስ ድል ለፋኖ

  • @EMEBET-ft7de
    @EMEBET-ft7de 3 дні тому +2

    አወነት አምሀራነን አምሀራ የኢትዮጵያ አለይታ ይኸንንም ክፉ ቀን እናልፋዋለን

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 11 днів тому +13

    አቦ ትችላለህ ወላሂ እስኪ የአማራ ልጆች የት አላችሁ ገባ ገባ በሉ ሌላ ቦት የሰው ቤት አታሙቁ መቸም አታኮሩ 😭😭😭

  • @Hsbt-c3p
    @Hsbt-c3p 3 дні тому +2

    አማራአማራመሆኔኩራትነዉድልለፋኖ

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 12 днів тому +26

    ምርጥ ስራ ነዉ ወድማችን በርታልን ቢመሽም ይነጋል አይዞን አማራዬ እናሸንፋለን አማራነት ይቅደም ድል ለተገፋዉ በጅምላ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝባችን ድል ለአሳረኛዉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @FirdosAbdu-mk8is
    @FirdosAbdu-mk8is 11 днів тому +18

    አማራዎች አለን በሉ❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 днів тому +1

      አለን አማራዬ❤❤❤❤❤❤💪💪

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 днів тому

      አለን አለን❤❤❤❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 12 днів тому +27

    👈አሥራት ነው አማራ ሀኪም ለሀገሬ በጣም ድንቅ ስራ ነው አው አማራ ነን👌❤🎉

  • @myloveyoutube4455
    @myloveyoutube4455 12 днів тому +12

    ድል ለአማራ ፋኖኖ አማራወች የት አላአችሁ በሉ እዩለት እናአበረታታው ለሌላው ከማሽቃበጥ ወድማችን እናአበረታታ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 12 днів тому +15

    አማራ የሚድነው በታሪክ እውቀት ታሽቶ ፣ በፋኖነት እሳት ተፈትኖ ፣ በተቀመረ የአማራ ብሔርተኝነት ብቻ ነው:: ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
    ፋኖነት - አማራነት

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg 3 дні тому +2

    አ💚ማ💛ራ❤ 💪

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 3 дні тому +2

    እንደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ አለ? አዎ አማራ ነን 💪💪💪💪💪 የታላችሁ አማራዬ ድል ለተገፋው አማራዬ

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 12 днів тому +14

    ውድ አማራውያን አንድነታችንን ምናሳይበት እና ሙስሊም ክርስቲያኑን በአንድነት ያስተሳሰረ ሙዚቃ ነው እና አርቲስቱን እናበረታታው 🙏🙏🙏

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 12 днів тому +13

    ሸር ላይክ ኮመንት እያደረጋቹህ ለብዙ ሰው እንዲደርስ አማራዊያን💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 12 днів тому +15

    የኔ አደኛ ወድም አማራነታችንን አጉልተህ ሥላሣየህልን እናመሠግናለን በርታልን መልካም እድል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbcDef-ns1ps
    @AbcDef-ns1ps 12 днів тому +8

    አማራ💚💛❤💪💪💪

  • @BarchiTube
    @BarchiTube 12 днів тому +14

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አምሃራ ውድ የአማራ ልጆች ደሞቼ

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 12 днів тому +12

    አማራዬ 😭😭😭😭 የኔ የዋህ ህዝብ አማራ አማራ አማራ ❤💪🔥👑

  • @Tube-oo4jp
    @Tube-oo4jp 12 днів тому +11

    አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው ዝት አለም አምሃራ አለን ወይ❤

  • @MehamedAsmamaw
    @MehamedAsmamaw 12 днів тому +9

    አዋ አማራነን ድል ለተገፋው ህዝባችን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 11 днів тому +5

    አወ አማራ ነን ኩሩ ሕዝቦች ነን❤እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @atsedetadeg9426
    @atsedetadeg9426 10 днів тому +3

    አወ አማራ ነን ሞት የታወጀበት ማህበረሰብ ልጅ ነን

  • @Natanyeku1234
    @Natanyeku1234 6 днів тому +2

    አማሓራ❤❤❤

  • @ማንዴምኒልክ
    @ማንዴምኒልክ 12 днів тому +10

    የአማራው ትንታግ ይመችህ ወንድማችን❤❤

  • @ወለየዋ-4
    @ወለየዋ-4 12 днів тому +7

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ
    አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ
    ይሄ ቀን አልፎ የምናየዉ ያርገን ክብር ለኛ ነፃነት ሲሉ ህይወታቸዉን ለሚሰጡን ፋኖወች
    ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለአንድነት ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል አማራነት ይቅደም፡፡

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 12 днів тому +9

    አማራዬ 💚💛❤ አማራዬ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @GetasewGetasew-G21S
    @GetasewGetasew-G21S 4 дні тому +1

    Guys let's go 17millon

  • @MulugojjamAnmaw
    @MulugojjamAnmaw 12 днів тому +8

    በመጀመሪያ እንኳን ተወለድክልን🎉
    ወንድሜ ግሩም ሥራ ነው እናመሰግናለን
    ድል ለታላቁ አማራ ድል ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ
    ማርያምን እናሸንፋለን

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 8 днів тому +1

    አማራ የሆናቹህ ግን ለምንድን ነው የራሳቹህን ነግር ማትወዱ? አሁን ይህን ዘፈን like and subscribe and you guys need to share as well!!

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b 12 днів тому +8

    አሬፍስራነው ወንድሜ❤❤❤❤❤ድልለተገፍውአማራለተሳደደው😢😢😢😢እባካችሁበየእምነታችሁፀልዩ ድዋአድርጉ😢😢😢😢😢

  • @abebehailu154
    @abebehailu154 12 днів тому +6

    አማራነት አስራት ነዉ ያልተነካ የታሪክ ቅኔ
    ያልታየ ድንቅ ሚስጥር የጀግንነት ጥግ
    ቢገፋት የሚጠብቅ bigelut yamahalk ያምላክ ድንቅ ስራ.... አቦ ለዘላለም ይኑር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ... አበባው ዎው ምርጥ ሥራ ነዉ ወንድሜ በርታልኝ ወደፊት ብዙ አንጠብቃለን...

  • @bini3456
    @bini3456 12 днів тому +11

    አማራየ እፍፍፍ የኔ ውርቅ ህዝብ💚💛❤💪💪

  • @Amen_tube
    @Amen_tube 12 днів тому +5

    ምርጥ ለዛ ያለው ሙዚቃ በርታልኝ ክንዳለሜ ከዚህም በላይ ካንተ እንጠብቃለን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 12 днів тому +6

    ላይክ ሼር እያደርግን አማራዎች እሪከርድ መስበር አለበት ፋኖ ኩራታችን ❤❤❤

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 11 днів тому +1

    አማራዊያን ወንድማችንን ሰብስክራይብ እናድርገው ላይክም አይረሳ ትልቅ ስራ ነው

  • @AwuliAwulie
    @AwuliAwulie 11 днів тому +9

    አማራዊያን ወዴት ናችሁ እየታየለት አይደለም እኮ ላይክ እና ሸር አድርጉ እንጃ

  • @hayatmuha-z7o
    @hayatmuha-z7o 3 дні тому

    እስኪ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ አማራዎች የታላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elsashewaamhara
    @Elsashewaamhara 11 днів тому +4

    አዎ አማራ ነን አማራዊያን እየገባችሁ እዩት ሊታይ የሚገባ ምርጥ ስራ ነው ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ አማራ አማራነት ወደፊት 💪 💪 💪 💚 💛 ❤

  • @MisraUtipia
    @MisraUtipia 2 дні тому

    አወ አማራነን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪አማራነታችን ኩራታችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @HshBzhx-kk2qi
    @HshBzhx-kk2qi 12 днів тому +3

    እንካን እንደዚህ አይነት ዘፈን አዳምጬ ስለናተ ሳስብ እንባዬ ይመጣል እይዞኝ ትግላቹ ለሀቅ ስለሆነ ታሸንፋላቹ ድል ለአማራ ኤኔው ጉራጌ❤

  • @HabtamuWedajo-t5z
    @HabtamuWedajo-t5z 8 днів тому +1

    1 amhara💪💪💪💪💪💪

  • @SamSqm-bh3cu
    @SamSqm-bh3cu 12 днів тому +5

    የኢትዮጵያን ታሪክ ይፅፋል አማራ ድል አይለያችሁ የኛ አማራ በድል በሶስተኛው ክሊብ 4k እንገላኝ❤በርታ

  • @WandeeWarqiyee
    @WandeeWarqiyee 8 днів тому +2

    አዎ አማራ ነን

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 12 днів тому +8

    የትናቹሁ አማራውይያን❤❤❤

  • @ሰኒቾየኪድየልጅ
    @ሰኒቾየኪድየልጅ 11 днів тому +2

    ወንድማለም በርታልን💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 11 днів тому +8

    አማራዎች ለምንድነው የኛን ሰው የማናበረታታው ባሁን ስአት ሰላማራ ማቀንቀንና ድምፅ መሆን ነውር በሆነበት ሀገር ይሄ ጀግና አለው ሲል ማበታት አለብን፡፡ አሁን ቂጥሽ ዳሌሽ ቢል አዳሜ ቂጥሽን ታወዛውዥ ነበር 😂 በሉ ባንድሳምት ቭው 1m መታየት አለበት መልካም እድል❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 12 днів тому +3

    አዎ አማራዎች ነን እንደመሼ አይቀርም ወገኔ ❤❤ ሃሪፍ ስራ ነው በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesganBelay-e5q
    @TemesganBelay-e5q 11 днів тому +5

    የኔ ዘመን ጀግና በርታ❤❤

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 8 днів тому

    አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ ሰላማቹህ ይመለስልኚ የኔ ወርቅ ህዝብ አምሐራ 😢😢😢😢😢

  • @tabourstudio
    @tabourstudio 3 дні тому +2

    Please እናበርታው

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    የኔ ምስኪን ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtumersha
    @habtumersha 12 днів тому +4

    Amhara my ppl 😍😍😍🦅🦅🦅

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 7 днів тому +1

    Aleni ke welo beteAMARA 💚💛❤

  • @Vvip-w7l
    @Vvip-w7l 12 днів тому +7

    አማራየ 💚💛❤ አማራየ❤ 💪💪💪

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg 11 днів тому +1

    አወ አማራነኝ ባለታሪክ ያውም የአባቶቸ ልጅ ነኝ የቴዲ የሚኒሊክ የበላይ። አወ አማራ ነኝ አወ አማራ

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 12 днів тому +6

    መልካምእድል ጀግናው 🔥💪 ድል ለአማራህዝብ ማነው ከዛወርቅ ህዝብ በመፈጠሩየሚኮራ አሏህዬ የአማራን ህዝብ ድልበቅርቡ አሳዬን ❤❤

  • @serkalemserkalem7332
    @serkalemserkalem7332 11 днів тому +3

    ደጉ ህዝብ አማራዬ 💔🇨🇬💚💛❤

  • @tube680
    @tube680 8 днів тому +1

    ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ💚💛❤💪💪💪

  • @Ethiopia2110Ethiopiaሄርሜላ
    @Ethiopia2110Ethiopiaሄርሜላ 10 днів тому +3

    አማራዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emebat-qx5zq
    @Emebat-qx5zq 12 годин тому

    ,ለኢትዮጰያ ድምቀት አማራ ነዉ አያዉቁትም እጂ አማራ ጀግና ነዉ❤❤❤❤❤❤ 6:05

  • @HilenaHilenabiru-wp8yf
    @HilenaHilenabiru-wp8yf 12 днів тому +5

    ድል ለተገፋው አማራየ

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 8 днів тому +2

    አማራዬ በፋኖ ልጆችህ ነፃ ወጥተህ ያሳየን አምላክ ❤

  • @Somayube
    @Somayube 12 днів тому +4

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ አማራነቴ ኩራቴ 💪💚💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ አማራ 💚💚💚💛💛💛♥️♥️💛♥️♥️💪💪

  • @ZeburaZebura-iz6oy
    @ZeburaZebura-iz6oy 6 днів тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን ብርታለን ❤❤❤❤❤🥹 አማራዬ

  • @ZemenDessie
    @ZemenDessie 12 днів тому +4

    አማራወች የት አላችሁ ገባ ገባ በሉ እናበረታታው ድል ለጀግናው ፋኖወቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 днів тому

    አማራ ❤❤❤አማራ❤❤❤❤❤አማራ❤❤❤❤❤አማራ❤❤❤❤❤ አማራ❤❤❤❤❤❤❤ ለሁሉቤት ነው የእኛው አማራ❤❤❤ በትክክል ❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @ስለምንይሆንቃልነው
    @ስለምንይሆንቃልነው 10 днів тому +3

    አማራ ❤ ጥሩ ስራ ነውበርታልንወንድማችው

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 6 днів тому

    ጉራጌ ነኝ የአምራ ህዝብን በጣም ነው የምወደው አማራ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ሀገር ወዳድ ወርቅ ህዝቦች ❤ 1:05

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 12 днів тому +5

    አማራ ነን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayateMohamed
    @HayateMohamed 12 днів тому +2

    የት ናችሁ አማራወች ደሞቸ❤❤❤❤❤

  • @36614
    @36614 12 днів тому +3

    አማራወቺ የትናቹሁ ገባገባ በሉ💚💛❤💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה 9 днів тому +1

    አዎ አማራነን የአርበኞች ልጅ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdisuKasaw
    @AdisuKasaw 12 днів тому +6

    አስራት ነዉ አምሓራ
    ዋውውውውውው

  • @andualemabebaw
    @andualemabebaw 12 днів тому +2

    Emnugn ye meysaw kasa yene minilk yene belay zer neftegna hulem bihon tarik seri new negen tbku my balhger 💚💛❤️

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 11 днів тому +3

    መጀመሪያ ራሳችንን እናድን! ቀጣዩን እናስብበታለን!!! አማራዊነት❤❤❤❤

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 6 днів тому

    አማራየ ለእኛ እሄ አይገባንም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን❤❤❤

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 12 днів тому +5

    ጎንደር😘💪
    ጎጃም😘💪
    ወሎ😘💪
    ሽዋ😘💪
    አንድ አማራ ድል ለወገኔ ለአማራዬ💚👊💪

  • @BELAYNESHGETANEH
    @BELAYNESHGETANEH 11 днів тому +3

    አንድ አማራ☝️ ለሁሉም አማራ💚💛❤️🔥ሁሉምአማራ ለአንድ አማራ💚💛❤️✊Abዬ ተባረክ 🙏🏿እንወድሀለን❤ወንድማችን ክበርልን

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 10 днів тому

    የኛ ጀግና ወንድም በርታ ገና ከዚህ በላይ እንጠብቅሀለን ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም💚💛❤️💪 አማራወች የት ናችሁ ለምን ነው የኛን ወንድሞች የማናበረታታቸው ባሁን ስአት ከወንድሞቻችን ጎን መሆን አለብን❤ሸር ላይክ አርጉ

  • @MeleseWudu-n1o
    @MeleseWudu-n1o 12 днів тому +5

    እናመሰግናለን ድል ለተጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ