ክፍል 2: ከመኢሶን መስራች ከአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (Interview with Andargachew Assegid)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2017
  • Ethiopia: ከመኢሶን መስራች ከአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2
    ስለ ኢህአፓ፣ መኢሶን፣ ቀይ ሽብር፣ ሃይሌ ፊዳ፣ መስፍን ካሱ እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች ከአዜብ ወርቁ ጋር ይወያያሉ።
    (Interview with Andargachew Assegid part 2)
    Subscribe for more videos

КОМЕНТАРІ • 77

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይባርኮት እውነተኛ መልስ ስጥተዋል በምንም ዓይነት ሊረኩ እይችሉም የህሊና ፅፅት እለባቸው የመኤሶን ትልቅ እስተዋፅኦ ከመሬት ላራሹ ሌላ መስረት ትምህርትና ሌላም ሌላም ለህዝባቸው መሥዋዕት ያደረጉ ወጣቶች ናቸው ነፍሳቸውን በገነት ያስርፈው ጌታ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 2 роки тому

      ወንድማማቾች እርስ በእርስ ይሳደዲ ነበር ሲጋደሊ ማንም የሚረዳቸው አልነበሩም የስው ልጅ ተፈጥሮ አስቸጋሪ ተፈጥሮ የገዛ ወንድሙን ቃል የተገባባውን ጎደኟቹኝ እየክዳ አስገድለዋል ፍርድ ያገኛሉ

  • @wendwessenkelemwa2714
    @wendwessenkelemwa2714 2 роки тому +3

    Wow ! what an incredible performance on both side.

  • @quafseid
    @quafseid Рік тому +3

    Realy amazing analysis , if it is understood by our childish idiots

    • @fasileyayu
      @fasileyayu Рік тому

      We are the lost generation. We should have been us to be massacred not the 60s.

  • @birukdejene9522
    @birukdejene9522 2 роки тому +1

    Ato Andargachew # 1

  • @mebtes
    @mebtes 6 років тому +7

    በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ መግለጫ። ወጣቱ ትውልድ ማዳመጥ ያለበት።

    • @herokeabusheher4415
      @herokeabusheher4415 6 років тому

      Mebrahtu Tesfamichael ይሄን የመገዳደል ታሩክ ወጣቱ ሰማ አልሰማ ምን ሊጠቅመው ነው!! እነዚን የቀሩትንም መረሸን ነው!!

    • @Shanko12
      @Shanko12 6 років тому +1

      @ henock Million... “Those who don't know history are doomed to repeat it.”
      ― Edmund Burke

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 Рік тому

    Thanks Mr.Andaregachew Aseged for your amazing life history of > telling the fact and logic and ideological philosophy and the struggle for conflicting interst among parties with amazing talent and memory skills. I Also listened your nice conversation talked with Dereje . Thanks sgaib I wish long live to you and wish your new party come true.

  • @DamakisaYonas
    @DamakisaYonas 9 місяців тому

    Is this lady a a journalist or EPRP interrogator? She is not someone who can interview this person of international view. She looks into one direction, which is well known, in the entire sequence of questions in the interview.

  • @amaremekonnen7993
    @amaremekonnen7993 3 місяці тому

    ፕሮፈሰር ላሬቦ ሃይሌ፣ እርስዎ እኮ፣ የንጉሱን
    የአገዛዝ ስርዓት
    ደጋፊና አጨብጫቢ
    ስለነሩ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ትግል
    የመጣውን ለውጥ እስካሁን ድረስ
    ይቃወማሉ።
    የሚያሳፍር ነው።

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402 6 місяців тому

    MEISON WAS RESPONSIBLE FOR ALL THE DISASTER IN ETHIOPIA.
    MAESON WAS IN THE MIDDLE OF DERG AND EHAPA

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 роки тому

    ድንጋይራሱ ትውልድ

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z 3 роки тому +1

    ፍቅረስላሴ ስለመኢሶን ብዙ አወንታውይ ነገር ተናግሯል
    እኔ ሁሌ የሚገርመኝ በቡድን በቡድን ተከፋፍለው ከደርግ የሼሹት የት ልዲረርሱ ነበር ኢህአፓን ከደርግ ጋር በቀይ ሽብር አስፈጂተዋል እነሱ ደርግን ከፍተው ውድቀት ሊሄዱ ነበር በተለየየ አቅጣጫ በቡድን በቡድን ወደተለየየ አቅጣጫ ከደርግ የሼሹት ለምን በራሳቼው ላይ ሞት ፈርደው ተፈጁ?
    ይህ እንቆቅልሽ አልገባኝ አለ እየ ያ ትውልድ በእውነት የከንቱ ከንቱ ነበር

  • @tatek7660
    @tatek7660 2 роки тому

    አቶ አንዳርጋቸውን እነ ክበበውወልድእፃድቅን ጅማ በ1968 በአሊሙሳ ያስገደለውን የመኤሶን አባል ደመቀ አረገወይንን ያውቀው እንደሁ ጠይቁ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 роки тому

    አቶ አንዳርጋቸው ብዙ አሁንም ህቡይ ውስጥ ያሉ ስው ናቸው ስው ታሪኩን ይዘረዝራሉ ሲባል ይደበቃሉ ሁሉም አልፏል እሳቸው ብዙ ነገራቸውን ይሽሽጋሉ ምናልባትም ወንጀል ስላለ ድበቃ ይመስላል ያረፉበትን ቤት መደበቅ ምን ይባላል? አሁንም በመኢሶንነታችው የሚታስሩ እየመስላቸው ውይይቱ ባብዛኛው ልክ 1969 ላይ ደርግ ምርመራ ክፍል የሚደረግ የወንጀለኛና የመርማሪ ምልልስ ይመስላል ድብቅ ናቸው በአጠቃላይ መኢሶን የኢትዮጲያን ወጣት እንክት አድርጎ ከደርግ ጉያ ውስጥ ሆኖ የቃመ ስልጣን እንደማያገኝ ሲያውቅ የፈረጠጠ ህዝቡንየከፉፈለ የብሄረተኛ ቡድን ወንበዴ ነው ይህ ስውዬ የሚያወራው እራሱን ፖርቲውን ስራ ለመሽፈን ነው መንግስቱ ሀ/ማርያም ነቅቶባቸዋል ስለዚህ ፈረጠጡ እንጂ እሱን አውርደው ሊነግሱ ያስቡ መስሪ እስካሁንም የፈለፈሉት መርዝ ሀሳብ አለቀቀንም ይህ ስው መሞት የነበረብት ነው ባለጌ ስው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    እኔ በ30ቹ መጨረሻ ላይ እምገኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይህን የብሔር ጥያቄ ያመጣችሁት እንተ ናችሁ የብሔር ጥያቄ ዘረኝነትን እንደሚያስከትል ሳታውቁ አትቀሩም አይባልም
    እኔ በእኔ እምነት በወጣትነት አእምሮዋችሁ
    ያስነሳችሁ ግርግር
    እናንተ ያመጣችሁብን የብሔር ውጥንቅጥ ለዚህ ትርምስ አብቅቶናል‼ 😡😡😡

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 2 роки тому

    Is he her husband the pictures very awkward

  • @Ayeante
    @Ayeante 5 місяців тому

    ይቺ ጋዜጠኛ አቅሟን አላወቀችም።

  • @user-ig2rc8op8c
    @user-ig2rc8op8c 3 роки тому

    ጋላ ድሮጀምሮ አማራን አራጅ ነበር

  • @shewayeg.medhin243
    @shewayeg.medhin243 2 роки тому

    ሰለ ነፃ እርምጃ አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ የተናገረው መቶ በመቶ ሀሰት ዉሸት ነወ። በነፃ እርምጃ ዘመን ገና 18 አመት ያልሞላቸው ወጣቶች የረገፉበት እርምጃ ነዉ። ተጠንቶ የሚለው አባባል ሀሰት እና ሀሰት በድጋሚም ሀሰት ነዉ። በዚህ እድሜ እውነት የማይናገር ሰው ለምንስ ቃለ መጠይቅ ያደርጋል ። እባካችሁ ወጣቱን ትውልድ አታሳሰቱ። This is an absolute lie and lie. Let us be responsible and tell the truth for once!

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 6 років тому

    Thank you Ato Andargachew you have articulated our country Derg's regime history very well. splendid analysis.

  • @user-ig2rc8op8c
    @user-ig2rc8op8c 3 роки тому

    ጋላ ድሮጀምሮ አማራን አራጅ ነበር

  • @AddisMultimedia
    @AddisMultimedia 6 років тому +1

    Right at 1:21:05. So true!

  • @yonasgebrewubet1607
    @yonasgebrewubet1607 6 років тому +1

    I really thank you Mr. Andargachew. I really admire your political intellect. Your explanation on the difference between ideology and politics was worth listening.

  • @yonasgebrewubet1607
    @yonasgebrewubet1607 6 років тому +2

    Mr. Andargachew is right. African people are very generous. I am currently in Kano (Nigeria) as we speak.

  • @hlarebo
    @hlarebo 6 років тому +1

    የዚህ ቃለምልልስ ዓላማው ምንድርነው። በተረትና ባልገባው ታሪክ ላይ ተመሥርቶ፣ በደምብ ሳይረዳው ባነበነበው የውጭ አገር ርእዮተ ዓለም አእምሮውን ተሸውጦ ሕዝብንና ሕዝብን ያስጨፈጨውን፣አገርን ለጥፋት የዳረገውን አጥፊ ትውልድ ሥራና ታሪክ ለመከለስና አሻሽሎ ለማቅረብ የታለመ ይመስላል።

  • @MyD1010
    @MyD1010 6 років тому +5

    አዜብ ጥሩ ነው አቀራረብሽ ከደረጀ የድምፅ ተፅእኖ ስለሌለብሽ እንደልብሽ ሃሳብሽን መጠየቅ ችለሻል። ግን አንድ ነገር አለ ይህም አውጣጪኝ ከማድረግ ዋና ዋና የሚባሉ አንኳር ጥያቄዎችን በማንሳት Challenge ማድረግ ትችያለሽ. አንድን በአንድ የታሪክ አጋጣሚ በተፈጠረው የፖለቲካ ትርምስ ተሳታፊ የነበሩ ሠዎችን ስለተሳትፏቸውም ሆነ ስለጥፋታቸው እመን አትመን የሚለው አቀራረብ ፍጥጫ ይፈጥራል። በእርግጥ እነደጋዜጠኛ ህዝብ ሊያውቀው ይገባል የሚባለውን ጥያቄ ማንሳት ጥሩ ነው አቀራረቡ ግን ሥልታዊ ሙያዊ መሆን አለበት። ከዛ ባሻገር ተጠያቂው እንዳሉት ታሪኩን በታሪክ ባለሙያ ቢተረክ እጅግ ጥሩ ነው።

    • @hulunemwoldgebreal93
      @hulunemwoldgebreal93 6 років тому

      Azebe, I really appreciate for the opportunity you gave to our big brother and father Mr Endargachew. I am so glad I listen this interview. It helped me to see as there are still ways of doing things right, even now, in the midst of all these political and economical mess. One main thing I learn from this interview is if people of knowledge, wisdom and experience comes forward and get the opportunity to speak like this, there surely would come a change of mind to the better in the nation, and so the desired peace and prosperity would not be far from all of us.
      Please bring people with different mind set like him to come forward again and help us to renew our hope about the one land we have in common.
      Thank you again, Azebe, and keep up the good work!

    • @fekab5672
      @fekab5672 Рік тому

      Well done both of you here. You mentioned the points I wanted to raise which went round in my mind in this interview. Thanks

  • @Shanko12
    @Shanko12 6 років тому +2

    የዛ ዘምን ወጣቶች ሊተኩ የሚቹሉ አይደሉም "ከነጥፋተቸው" ወንድሙን ከአጡት ኢትዮጵያዊ አንዱ ነኝ : እንደ አንድ ኢትይጵያዊ የምለው ቢኖር እንዚህ ኢትዮጵያን ሞቶው ከማለቃቸው በፊት እያንዳዳቸው ሰላለፈው ሁኞታ ቢፅፍ ለሚቀጥለው ትውለድ ትምህርት ይሆናል, መጥፈውንም ላለመድገም ጥሩንም የሚቀጥለው ትውልድ ተምሮ ለወደፊት እዲጠቀምበት ይረዳል ያ ትውልድ ወደድንም ጠላንም ኢትይጵያን ፍፁም ቀይሮታል አሁን ለለንበት ሁኞታ ወናው መንሰኤወች እነሱ ናቸው

  • @ggetachew08
    @ggetachew08 6 років тому

    Please Ethiopuan politician learn poltics from ato Andrgachew Ethiopian government and all opposition poletician, not for your own power to take over, think Ethiopuan people.
    Thank you Ato Andergachew
    God bless you
    I wish healthy and longlife! Thank you Azeb & Derje for bringing historic and important issues. I listen your program via youtube
    Thank you again for hard working!

  • @lamrof
    @lamrof 6 років тому +1

    መኢሶን ነኝ ወይም መኢሶን ነበርኩ ብለው ሲሉ ሌሎች ስለመኢሶን ያላቸው ኣስተሳሰብ ምን እንደሆነ በውስጥዎ የሚያስቡት ነገር ኣለ፤ ከዚህ ኣንጻር ስለመኢሶን ሲናገሩ ምን ይላሉ?
    እርሶ እንደመኢሶንነትዎ ወይም የመኢሶን እንዱ መስራች እንደመሆንዎ፤ ኣሁን ሌሎች ስለመኢሶን ያላቸው ኣስተሳሰብ እንዲህ ነው ብለው ከሚያምኑበት ሁኔታ ኣንጻር፥ ስለመኢሶን ምን ይላሉ?
    ኣሁን ሌሎች ስለመኢሶን ያላቸው ስሜት እንዲህ ነው ብለው በራስዎ ከወሰዱት ግንዛቤ ኣንጻር፤ እንደ መኢሶን መስራችነትዎ ስለመኢሶን ምን ይላሉ?

  • @berihuakeza84
    @berihuakeza84 6 років тому

    አዘቤ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰዉየው ግን የሚመልሰው መልስ አሁንም ገና በድብቅ ያለ ነው የሚመስለው:: ደግሞ የሞቱት ሰዎች ስም ነው የምነግሪሽ የሚለዉ ነገር ምክንያቱን እነዚህ ሰዎች ናቸዉ አሁንንም ሀገሪቲዋን እየበጠበጡ ያሉት:: ምክንያቱም የስልጣን ጥማት እስካሁን አልተዋቸዉም::

  • @lamrof
    @lamrof 6 років тому

    ኣዜብ ወርቁ ኪን መርማሪ ናት። መገን !

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 6 років тому +2

    አዜብ አሪፍ ጠያቂ ነች፤ ግን የሰውዬውን ምላሾች ስሰማ የዛ ዘመን ፖለቲከኞችን ናቅኳቸው!!!! ሁሉም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ታጥቀው የተነሱ ናቸው!!

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 6 років тому

    I have never sympathized with MEISON leaders.I think it is past time due for national reconciliation. I don't know why WOYANE is not allowing reconcilation.

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f 6 років тому +2

    አዜብ እባክሽን በዚህ ችሎታሽ የኢሀዲግን ባለስልጣኖች አንዲት ጥያቄ ጠይቂልኝ: ለምን ካልሽ? አቶ አንዳርጋቸውን ግድያን ማን ጀመረ? ብለሽ ጠይቀሻል:: ያለፈውን ግድያ ማን ጀመረው ካልሽ ለኢሀዲግም ግድያ መቸ ነው የሚያቆመው በተለይ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ የሚያቀርቡትን ኢትዮጵያን? የሚጨፈጭፈውን መንግስት:: አደራ አድራ አደራ ስለ እግዚአብሔር ብለሽ!!!!!!!!!!!!!!! ሲጨፈጭፍና ህዝብን በዘር ሲያባላ ቆይቶ ስልጣን ሲለቅ መፅሐፍት አሳትሞ ሊያስረዳን ቢመጣ ዋጋ የለውም ለውጥም አያመጣም:: በተረፈ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ::

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 6 років тому +1

    You are "adehari Tigange wadet wadet tezabareqaleh???? Hodam derom behezeb dem keledachehual... ahunem endagena tezabareqaleh... nesuhe hezab letasecheres.. ahunel tenestahal... hodam.. lamanor belahe... shemagele adehari..

  • @grumusic
    @grumusic 6 років тому

    Disappointed by the way Andargachew was skirting the issue. He is refusing to say on the interview what he said in his book

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 років тому +4

    አመፀኛው/አብዮተኛው ትውልድ እራሱ ተዋርዶ ኢትዮጵያንም አዋረዳት።

    • @amtemichaeldamte5685
      @amtemichaeldamte5685 6 років тому

      Eyob I. ስርአቱ እንጅ ኢትዮዽያን ያዋረዳት ትውልዱ አልነበረም :በጊዜው የነበረው ትውልድማ ስርአቱ የፈጠረውን ችግሮች በጊዜው በቀረበለት የችግር መፍቻ ተስውቶ የቻለውንያህል አክናውኖ አልፎአል:ሁሉምነገር ማየትና መመልክት የሚቻለው በጊዜው ነባራዊ ሁኔታ እ ጅ በዛሬ መንፅር አይደለም:: በስራ ውድጥ ስህተት ይጠበቃል::በትግል ውስጥም እንዲሁ :ባመ ክበት መታገል ስህተት አይደለም: ስህተቱን ተገንዝቦ ማረም ያለመቻል ትልቅ ስህተት ነው: ዛሬ እውቀቱና ችሎታው እንዲሁም ቁርጠኝነቱ በእርግጥ ካለ ትክክል የተፈፅሙ ስህተቶችንነቅሶ በማውጣት እያስተካከሉ ወደፊት መጎዝ እንጅ ትውልድንና ትውልድን በማጋጨት ግዜን ማባክን ብቻ ሳይሆን የድንቁርና ምልክት ነው:ያ ትውልድ መሬት ለአራሹ ብሎ በመታገሉ የ መሬትጥያቄ በክፊል መልስ እንዲያገኝ ቢያደርግም ሙሉ በሙሉ የአራሹ ባለቤትነት ያልተረጋገጠ በመሆኑ ይህን ጥያቄ ክግቡለማድረስ ይህ ትውልድ አገሩን ጥሎ ከመስደድ ይልቅ : ያ ትውልድ አገሪቷን አዋረደ ብሎ ክማላዘን እንደ ትውልዱ በቆራጥነት በመስዋት አጠቃላይ ነፃነትን ለህዝብ አጎናፅፍ የተሻለ ትውልድ መሆኑን ይጠበቅበታል::ኢዮብ!!!!መቼስ እይታህ በእውቀትላይየተመስረት ሳይሆን በወቅቱ የመሬት ከበርቴ የነበሩ ግለስቦች ሲያስተላልፋት የነበርፕሮፖጋንዳ ይመስላል::ስለሆነም ያ ትውልድ በፈፀመው መልካም ጅምር የተዋረደ ሳይሆን የ ትውልድ ግዴታውን ክሞላ ጎደል በመወጣቱ የመዋረድ ስሜት በጭራሽየለውም :መሬትት ለአራሹ : የደሀ ልጅ ይማር: የብሄር ብሄረ ስቦች መብት ይከበር ማለት የሚያዋርድ ነውን? በእርግጥ የሚያዋርድ መስሎየሚታያቸው የህዝብእኩልነት የሚያስፈራቸው ብቻ ናቸው:: ይህ እንዳለ ሆኖ ክሩቅም ሆነ ክቅርብ ትውልድ ውስጥ ከሀዲና በብሄር ጥያቄ መነሻነት ለራሳቸው ታላቅነት ሲሉ አገሪቱን ወደ መበታተን የሚያደርስ ፖሊስ ነድፈው የሚንቀሳቀሱትወያኔዎች የዚያ ትውልድ ነቀርሳ ናቸውና ሁላችንም በጋራ የምንታገላችው ፅረ ኢትዮዽያ ሀይሎች ናቸው:: ሆኖም ይህ ትውልድ ሀገሪቱንለመታደግ ትልቅ የትውልድ ሀላፋነቱንመውጣት ይጠበቅበታል:: ይህን ለመፈፅም የቀደመውን ትውልድ በጅምላ በማውገዝ ሳይሆን ዛሬም እንደትናንቱ በቆራጥነት ክትውልዱ ጋር ሆነው የሚታገሉትን ጭምሮ በወያኔ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውስድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮዽያን መገንባት ሲቻል ነው:: ምንም ሳይስሩ ሌላውን ማንኳስስ የውስጥን ፍርሃት መደበቂያ አይሆንም::

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 6 років тому

    We reap today, what the Meisons and EPRPs saw then.. foriegn idiology, incompitent leadership, inexpireance , and power struggle was the problem. Look this dude campares ethiopian peoples relationship with catalonia and scotland ....
    Meison reminds me of treason, killing, blood, and red terror...

  • @tirukassahun6052
    @tirukassahun6052 6 років тому +3

    እናተ በአመጣችሁት ጣጣ እስካሁን እነማቅቅ አለን ምነው ባልተማራችሁ እንድኛ የወሀ በሆናችሁ በደሀው ገንዘብ ተምራችሁ ድሀውን በደላችሁት እናቴ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ

  • @marie-linelognoz8087
    @marie-linelognoz8087 6 років тому

    Le

  • @aregaseyifedametew3306
    @aregaseyifedametew3306 6 років тому

    ይገርማል አገሪቷ አልታደለችም ብዙ መህር ነው ያጣችው ያም ሆኖ አሁንም የበሰለ ዲሞክራሲ የላትም አለመታደል

  • @mulermule9530
    @mulermule9530 6 років тому

    I DON'T UNDERSTAND ABOUT ANDARGACHEW ASEGID BECAUSE HE DOESN'T TELL YOU EVERYTHING

    • @abyssinian01
      @abyssinian01 6 років тому

      MULER MULE true. Mr Andargachew seems to be a bit paranoid.

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 років тому +4

    it is amazing why you keep bringing these murderers. we can forgive others who served dictators to fill their bellies but not you, you committed a mass murder for mengistu now you are here to cover up your crime, that is unforgivable. If there is justice you belong in prison for the rest of your life.

  • @yohannesgebremariam3838
    @yohannesgebremariam3838 6 років тому

    በአማራ ላይ ጥላቻ እንዴት እንደዳበረ የኋላ ታሪኩን ነው ሰውየው የነገሩን። አማራ ቋንቋችንን እንዳንጠቀም አድርጎናል፤ ጨቁኖናል ወዘተ. ይኽ የጥላቻ የፖለቲካ ሂደት በወያኔ ጊዜ ``መፍትሄ`` ተብሎ በአማራ ሕዝብ ላይ ዘርፈ-ብዙ መከራ እየወረደበት ይገኛል። ከ5 ሚሊዮን ያላነሰ አማራ አልቋል። ስንት ተጨማሪ አማራ ስትገድሉ ይሆን በደላችሁ ካሣውን አገኘ የምትሉት? አማራው ላይ ባለው የበቀል ሱስ ይሕ ሕዝብ ምን ያህል ወደኋላ እንዲቀር፤ በድሕነት፣ በትምሕርት፣ በጤና፣ በልማት፣ እንዲማቅቅ እየተደረገ ይገኛል። አማራ ራስህን ለማዳን ተነስ፤ ገና ብዙ የተደገሰልህ መከራ አለ።

  • @user-ig2rc8op8c
    @user-ig2rc8op8c 3 роки тому

    ጋላ ድሮጀምሮ አማራን አራጅ ነበር

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 6 років тому

    Pls. avoid this woodwork shop it break our "timbana ""don't hammer my "eardrum".

    • @mesgenagayim1160
      @mesgenagayim1160 6 років тому

      ውይይቱን ሰምቼዋለሁ ሰውየው ለማስተማር እና ለማሳወቅ ፍቃደኛ የሆኑ አይመስለኝም ታሪክ ጸሀፊ ይጠይቀኝ እና ሌላም ሌላ የደረጄም አጠያየቅ ከታሪክ ጸሀፊዎች በምንም መልኩ አይተናነስም ምን ለማለት እንደፈለጉ በአጠቃላይ አልገባኝም።

    • @user-pt4oh2vc4r
      @user-pt4oh2vc4r 6 років тому

      מרטק ספור אמתי בזמנו של דרג בסוף נכשל כל יחפה מיסון

    • @user-pt4oh2vc4r
      @user-pt4oh2vc4r 6 років тому

      m.facebook.com/story.php?story_fbid=10213188950192091&id=1645593227

    • @hagereethiopia8676
      @hagereethiopia8676 6 років тому

      Alll leftest from1966responsibelforATROPSITY