Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thank you very much for your important information bro.
በ ብሄራዊ መታወቂያ ሲም ካርድ ማውጣት እንችላለን
ውልን ሰነድ ማረጋገጫ በተጨማሪ የቀበሌ ድጅታል መታወቅያ እየተጠየቀ መሄኑን አውቀናል አነጋግሩልን
Demographic data qeyire neberkut almost 60 qan yihonal gin yiskahun minim alqeyerem... so min yishalegnal?
ሰላም ፤የመረጃ ለውጡን ያደርጉበት ቦታ ቢያናግሯቸው ጥሩ ነው ፤ ካልሆነ ደግሞ በስልክ +251113720006 ወይም በኢሜይል info@id.gov.et ላይ መልዕክት ይላኩላቸው ዘግይተውም ቢሆን መልስ ይሰጣሉ።
I think the only place for correction, delays any inquiry, you will have to go to the big post office.
My digital id has spelling errors in my name, so how can I correct it, please
You can correct it easily . just go to main post office office no.34 or infront of unity park on the building where there is a parking , bring a valid document which shows your correct name. You have to go in person for the timebeingThank you!
exipired ወይም ጊዜው አልፎል
እባካችሁ ሰነዶች ላይ ኮፒ ነውአናስተናግድም አሉኝ ምን ይሻለኛል
ሰላም ፤ኮፒ ነው ካሉ ዲጃታል ኮፒ የሚል አለበት ማለት ነው ፤ ይህ ደሞ የሚሆነ መታወቂያውን ሲያሳትሙ ማንኛውም ቢዝነስ ሴንተር ከፖስታቤት ውጪ ሲታተም ነው ፤ ስለዚህ ኦሪጅናሉን ለማሰተም በፖስታቤት ያሳትሙ።
የልደት ካርድ ላወጣ ፈልጌ ይህ አይሰራም የአዲስ አበባ መታወቂያ አምጪ አሉኝ ያወጣሁት ዋናው ፓስታ ቤት ነው ያኔ ቴሊብር አልነበረም
የካርድ ህትመት ከፍለን የመረከቢያ ቀን በቴክስት እናውቃለን። ሆኖም ፓስታ ቤት ሜሴጅ ስለማይልክልን ከ3 ወር በላይ ህትመቱን መቀበል አልቻልንም። የአስቸኳይ ህትመት እጥፍ ገንዘብ ተከፍሎ የታተመ ካርዱን ለማግኝት ፓስታ ቤት የተለየ አሰራር የለውም። ፓስታ ቤት ግዴታወን በአግባቡ አትሞ ከመስጠት ይልቅ አሣማኝያልሆነ መልስ በመስጠት የመላልሣል፣ተስፋ አሰቆራጭ ነው ህትመቱ እንደ ቴሌ ኮም ባሉ ተቋማት ለመስጠት በመሥራት ችግሩን ለመቅረፍ ቢሞከር።🤔
ሰላም ፤ፖስታ ቤት ሰሞኑን ባወጣው መረጃ ፤ ብይፋ ይቅርታ ጠይቋል ፤ የሲስተም ችግር አጋጥሟቸው ነበር ፤ አሁን ችግሩ ስለተቀረፈ በቅርቡ መልዕክት እንልካለን ብለዋል።
@@DeritaTech 😍🙏
የፎቶ ጥራት ይጎለዋል መፍትሄ አለው ወይ?
ፎቶው ለጊዜው መቀየር አይቻልም ብለዋል።
የስልክ ቀmር ሰህት የት ነው የሚስተካከለው እባካቹ ንገሩን
የፋይዳ መረጃ ለማስተካከል ፤ አሁን ላይ ኦን ላይን ስላተጀመረ ፤ አዲስ አበባ ውስጥ በአካል ዋናው ፖስታቤት ወይም አድነት ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ቢሮ ነው።
Hule new yemiketatelh berta demo gobez neh yemir yemiti setewu mereja betam tekami new
አመሰግናለሁ አማኑኤል!
@@DeritaTech passport lamawxat yagalagilal inde
በዝህ ሰአት እየተሰጠ ያለው FAYAD Digital Copy የምለ ነው። ይህ ለ bianance, telegram wallet ለመክፈት የሚያስችል አደለም። ምን ይሻላል????
ዲጂታል ኮፒ የሚለው ከቴሌብር ፋይዳ ሚኒ አፕ ላይ በቀጥታ ፕሪንት የሚደረገው ነው ፤ እሱ እዛው ቴሌብር አፕ ላይ ለማሳየት የምንጠቀምበት ነው ፤ ፕሪንት ለማድረግ ግን ከሲስተም አክሰስ የተሰጣቸው ለምሳሌ፡ ፖስታ ቤት የሚታተመው ዲጂታል ኮፒ አይልም ፤ ስለዚህ ለጊዜው ፖስታቤት ማሳተም የተሻለ ነው ፤ እዛ ስናሳትም እንዳይዘገይብን ሰው የማይበዛባቸ ፖስታቤቶችን መምረጥ የተሻለ ነው ፤ ለምሳሌ ፡ መስቀል አደባባይ (አዲስ አበባ ከሆንን) ሁለቴ ለሰው አዝዤ ሁለቱም በተሰጠኝ ቀጠሮ ደርሷል ።እናመሰግናለን!
ለመንጃ ፈቀድ ትምርትቤት ለምን አልተፈቀደም
የፋይዳ የሚስጥር ቁጥር በ SMS ከተላከ በኃላ ብጠፋ እንዴት ማግኘት ይርቻላል?
❤❤
በባንክ ያወጣነው ፎቶው ጥራት የለውም ፎቶ መቀየር አይቻልም ወነድም
ፎቶ መቀየር የብዙዎች ጥያቄ ነው ፤ ነገር ግን ቢሮው አሁን ፎቶ መቀየር የሚያስችል አሰራር የለም በሏል ፤ ለወደፊት ጥያቄው ሲበረታ ያስተካክላሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
🎉 2:37 @@DeritaTech
🎉 2:53 2:55
የምን ፋይዳ ነው? ፍዳ ነው እንጂ።
ቀላል ሰው ግን አላወቀም
new world order
በማህበር ለመደራጀት የፋይዳ መታወቂያ አይሰራም የቀበለ መታወቂያ ያስፈልጋል አሉ የቀበሌ ፈቃድ ሰጪዎች
እውነትህን ነው ወንድሜ
Thank you very much for your important information bro.
በ ብሄራዊ መታወቂያ ሲም ካርድ ማውጣት እንችላለን
ውልን ሰነድ ማረጋገጫ በተጨማሪ የቀበሌ ድጅታል መታወቅያ እየተጠየቀ መሄኑን አውቀናል አነጋግሩልን
Demographic data qeyire neberkut almost 60 qan yihonal gin yiskahun minim alqeyerem... so min yishalegnal?
ሰላም ፤
የመረጃ ለውጡን ያደርጉበት ቦታ ቢያናግሯቸው ጥሩ ነው ፤ ካልሆነ ደግሞ በስልክ +251113720006 ወይም በኢሜይል info@id.gov.et ላይ መልዕክት ይላኩላቸው ዘግይተውም ቢሆን መልስ ይሰጣሉ።
I think the only place for correction, delays any inquiry, you will have to go to the big post office.
My digital id has spelling errors in my name, so how can I correct it, please
You can correct it easily . just go to main post office office no.34 or infront of unity park on the building where there is a parking , bring a valid document which shows your correct name. You have to go in person for the timebeing
Thank you!
exipired ወይም ጊዜው አልፎል
እባካችሁ ሰነዶች ላይ ኮፒ ነውአናስተናግድም አሉኝ ምን ይሻለኛል
ሰላም ፤
ኮፒ ነው ካሉ ዲጃታል ኮፒ የሚል አለበት ማለት ነው ፤ ይህ ደሞ የሚሆነ መታወቂያውን ሲያሳትሙ ማንኛውም ቢዝነስ ሴንተር ከፖስታቤት ውጪ ሲታተም ነው ፤ ስለዚህ ኦሪጅናሉን ለማሰተም በፖስታቤት ያሳትሙ።
የልደት ካርድ ላወጣ ፈልጌ ይህ አይሰራም የአዲስ አበባ መታወቂያ አምጪ አሉኝ ያወጣሁት ዋናው ፓስታ ቤት ነው ያኔ ቴሊብር አልነበረም
የካርድ ህትመት ከፍለን የመረከቢያ ቀን በቴክስት እናውቃለን። ሆኖም ፓስታ ቤት ሜሴጅ ስለማይልክልን ከ3 ወር በላይ ህትመቱን መቀበል አልቻልንም። የአስቸኳይ ህትመት እጥፍ ገንዘብ ተከፍሎ የታተመ ካርዱን ለማግኝት ፓስታ ቤት የተለየ አሰራር የለውም። ፓስታ ቤት ግዴታወን በአግባቡ አትሞ ከመስጠት ይልቅ አሣማኝያልሆነ መልስ በመስጠት የመላልሣል፣ተስፋ አሰቆራጭ ነው ህትመቱ እንደ ቴሌ ኮም ባሉ ተቋማት ለመስጠት በመሥራት ችግሩን ለመቅረፍ ቢሞከር።🤔
ሰላም ፤
ፖስታ ቤት ሰሞኑን ባወጣው መረጃ ፤ ብይፋ ይቅርታ ጠይቋል ፤ የሲስተም ችግር አጋጥሟቸው ነበር ፤ አሁን ችግሩ ስለተቀረፈ በቅርቡ መልዕክት እንልካለን ብለዋል።
@@DeritaTech 😍🙏
የፎቶ ጥራት ይጎለዋል መፍትሄ አለው ወይ?
ፎቶው ለጊዜው መቀየር አይቻልም ብለዋል።
የስልክ ቀmር ሰህት የት ነው የሚስተካከለው እባካቹ ንገሩን
የፋይዳ መረጃ ለማስተካከል ፤ አሁን ላይ ኦን ላይን ስላተጀመረ ፤ አዲስ አበባ ውስጥ በአካል ዋናው ፖስታቤት ወይም አድነት ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ቢሮ ነው።
Hule new yemiketatelh berta demo gobez neh yemir yemiti setewu mereja betam tekami new
አመሰግናለሁ አማኑኤል!
@@DeritaTech passport lamawxat yagalagilal inde
በዝህ ሰአት እየተሰጠ ያለው FAYAD Digital Copy የምለ ነው። ይህ ለ bianance, telegram wallet ለመክፈት የሚያስችል አደለም። ምን ይሻላል????
ዲጂታል ኮፒ የሚለው ከቴሌብር ፋይዳ ሚኒ አፕ ላይ በቀጥታ ፕሪንት የሚደረገው ነው ፤ እሱ እዛው ቴሌብር አፕ ላይ ለማሳየት የምንጠቀምበት ነው ፤ ፕሪንት ለማድረግ ግን ከሲስተም አክሰስ የተሰጣቸው ለምሳሌ፡ ፖስታ ቤት የሚታተመው ዲጂታል ኮፒ አይልም ፤ ስለዚህ ለጊዜው ፖስታቤት ማሳተም የተሻለ ነው ፤ እዛ ስናሳትም እንዳይዘገይብን ሰው የማይበዛባቸ ፖስታቤቶችን መምረጥ የተሻለ ነው ፤ ለምሳሌ ፡ መስቀል አደባባይ (አዲስ አበባ ከሆንን) ሁለቴ ለሰው አዝዤ ሁለቱም በተሰጠኝ ቀጠሮ ደርሷል ።
እናመሰግናለን!