Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤፍራታ ሴት ጠንካራ ብልህ አስተዋ ናት እንኳን ለራስሽ ለስው ትተርፍያለሽ ከዚህ ትርኪ ምርኪ ልትወጭ ይገባል አንች ምንም የሚጎልሽ ነገር የለም ከመል ከቁምና ከአለባበስ ከሁሉም ነገር አንደኛ ነሽ ከልጅቱም ቢሆን መቶ ፐርስንት ትበልጫለሽ ይህንን ግዜ ስንቱ ይመኝሻል ይብቃሽ
ትክክል
እራስሽን በጣም አረከሽ ክብር ይኑሪሽ ለረስሽ እኛንም አተሰድብን በርሳችሁ ቻናል ኑ ሴስተችሁ እናበረታታለን እጪ አንቺ ቆንጆ ነሽ ከሱ ረቁ ከልፈለገሽ ተይ እረሱን ይሰቅለል😢😢
ሀገር ያሉ ሴቶች ግን ክብር የሚባል የላችሁም በግድ😂😂😂😂😂
ኢ/ያ ወንዶች የት ጠፉ የአንድ ብር 10ሴቶች ሆኑ እኮ ጋይሰ ሆ😂😂😂😂
ምን አውቄ😂😂😂😂
Betam😂😂😂😂😂😂
ወድ ተወዶል😅😅😅😅
@@NorehaAliአትፍረዱ ይላል መጽሐፍ
ሳይካትሪስት ብታማክሩ ጥሩ ነው ልጅቱ በጤናዋ አይደለችም ኤፍራታ ይብቃሽ በቃ
ኪያ በፈጠረህ ተረዳት በጣምነው ምትወድህ አንድ እድል ስጣት በፈጣሪ የምር ከአሁን ቡሀላ አንተእንደምትፈልጋት አይነት ሴት ትሆንልሀለች ፅቶአታል ከስታለች አታሳዝንም
ኤፍራታ ግን ምን መፍታት ያለባችሁን ነገር ለምን ሁለታችሁ አትፈቱትም ለምን ሌላ ሰው ታስገባለችሁ ሆ😮 ብቻሽን ሁነሽ አውሩ ከዛ ነገሮችን ፍቱ በቃ በሁለታችሁ መሐል ሰው አታስገቡ😮
ኤፍራታ ብቻችሁን አውሩ ከኪያ ጋር ሰው አትጨምር ጓደኞችሽም ቢሆኑ ልትታረቁ ትችላላችሁ
ይገረማል አይፍቅር የኸን ጠቋራ ይችን የመሰለች ቆጆ ስለምነው
ወይ ፈቅር አሉ ዉነት አፈቅርሽዉ ነዉ ወይስ ዲራማ ነዉ ሴቶቺ ብታፈቅሩም ቀርማቺሁ አትነገሩ ይላላጣሉ ቀዲመሽ ባጠይቂ ኑሮ እግርሽ ስር ይወዲቅ ነቀር😢😢😢😢
አለፈለግ 😢😢😢በጣም ነው እሚያመው አይዞሽ የና እናት 😢😢😢
ዱዱየ ግን የትንሺ ትልቅ ናት❤❤
ቤተሰብ የላችሁም የኔ አባት ቢሆን እግሬን ነው የሚሰብረኝ😅
እኮ 😂😅😅😮
😢😢😮
በነገራችላይ እደታመመች ታስታውቃለች ፊቶላይ
ኮሜታተሮች አትሳደቡ ልጁ ልቡ ተሰብሮ ከቆረጠለት ምን ያድርግ ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ነው ፍቅሯን ተቀበል ተቀበል ብለን ተቀበለ ጎዳችው ድጋሜ እዳይጎዳ ፈርቶ ይሆናል በቃ አች ወደራስሽ ተመለሽ ሴቶች እራሳችሁን አታውርዱ እመኝኝ እሚወድሽ ከሆነ ለምኖሽ ይመጣል ቆፍጠን በይ
ወላሂ ተይው ገደልይግባ ቆፍጠንበይ😢ደግሞቆንጆነሽ
ወላሂጆቆነሽኮ ደግሜለዚህ
የኔ እህት ወድ ቤሂድ ወድ ይመጣል ክብርሺን ጠብቂ
ኤጭ ኤጭ ኤጭ ተጨማለቅሽኮ 😮😮
Afratayen Ayche naw YagabaHut ❤❤Afrataye konjo❤ Fitsh lik Aydalam 😢😢 ErasShn tabqi Kiya Yafqr Amlak Yfaradk Ljtwan Agosaqalkat 😢😢
የኔ ቆንጆ ኤፍራታ ያንቺን ደጋግመሽ ይቅርታ መጠየቅ በጎ ነገር ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ሁሉ አርገሻል እውነት ነው ፍቅር እራሱን የቻለ ህመም ነው አይዞሽ ቆንጅዬ ጋደኞችሽ እውነታቸውን ነው አንቺ ተጎጂ ነሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ባይ ነኝ መፍረድ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር መልካሙን የሚበጅሽን ይስጥሽ አሁን ላይ አንቺ በፍቅር ታውረሽ ነው ነገ ግን በጎ አንቺን የሚያከብር ወንድ ሲገጥምሽ ይሄን ነበር ወድጄ እራሴን ዝቅ ያረኩት ብለሽ ትያለሽ you will see.ፍቅር በልመና በግዴታ አይሆንም ልክ አይደለም አንቺ ውብ ቆንጅዬ ነሽ ፍቅር ፈልጎሽ ይመጣል እራስሽን አረጋጊ ባይ ነኝ።
እውነታቸውን ነው ምነው ክብርሽን ጣልሽ ሴት ልጅ ሁሌም ተፈላጊ ናት ኤጭ ጨምላቃ ይህ ፍቅር አይደለም
አተልጂ ግን ጀዝባ ነገር ነክልበል በቃ ዪቅርታ አለቺክ አደል ማንም ሰዉ ዪጎዳል በቃ ዪቅርታ ተባልክ አደል
ኤፍራታ ከሳች አይ ፍቅር ይከብዳል ጀነን በይ ለምን ይሆን ወንድ ልጂን ተበቀይ ተበቀይ የሚለኝ የምን መለማመጥ
አንቺ ለምንድን ነው አይንሽን የማትገል ስንት ጊዜ ነው እሱንም የሚችለም ኢትዮጵያ ውስጥ ላንቺ አንቺ የወር ሺህ ካለደደው ምንድነው ትርጉም ያንቺ እይታ ላንቺ ስሜት የለም አንቺ ታፈቅረዋለሽ ለምንድን ነው አንቺ የሚትፈልጊ ሳይሆን አንቺንም የሚፈልግ ይመጣል በትግስት ጠብቂኝ የኔ እናት መቼም ፍቅር በሊመነ አይሆንም ለምንድነው በራስሽ የማታም ራስሽን ታንከባከብ 😢😢
ድድ ልክ ነሽ ከሱ ሌላ ወንድ የለም እድድልክነሽከሱሌላወንድየለምእንድ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ወይ ጉድድድ
ግን ኤፍራታ ለምን ብቻሽን አታወሪዉም አችና ኪያ የምትግባቡት ለብቻችሁ ስታወሩ ነዉ 3ኛ ወገን አታስገቡ።።
Kiya endet endet new miyaregeh ?
እረ ኪያ በጣም አበዛሁ ደስ አይልም ደስ አይልም
አቺ ሲጀመር አትመሻሸንም አቺ ቆንጆ ንሺ እሺ 😘😘😘😘
ጎብዙ የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ የጎደኝነትን ጥግ በእናንተ አይቻለሁ አይለያችሁ
አብሺሪእህት❤❤
አይጥ የመሰለልጅ ምኑ ወድ መስሎሽነዉ እምትለማመጪዉ ስት የተጀነነ ወድ አታጭም ቆጆነሽ ቀዛለይ ከሱ የበለጠ እጥፍ ነዉ የምታገኝዉ አካበደ ደህና ቢሆን ይሻላል ደሞ ምድነዉ እምትለማመጭዉ ለዚህ ለፉጋ
gowadegnochuwa teyw kemalet tsebel wesdachuwat hidu fkr kebad new😢😢😢
በአላህ ኤፍራታ በመሀል ከሳች ኪያ በጣም አበዛሀው😢😢😢
😢ere efrata kisit bila mindnew ehe ere chikuwa rasishn tebiq anch qoy mindnew fiqr yzala yilqal yanch est zena bey😢❤
እንኮን ይቅርታሽን አልተቀበለሽ ስፍልጊ ትሂጃለሽ ሳፍልጊ የኔንና የአንተን ግንኝነት አይፍልጎም ያልሽውን እረሳሽው ኪያ ወደፊት🎉🎉🎉
ቱ ማፈሪወች ወንድ መለመን እሺ ብሎሸ ቢመለሰ እራሲ ሞተሻል ኤፍራታ ቆይ እንናንተ ቤትሰብ የላቹሁም እንዴ ማፈሪወች
የዝህ አመት ፍቅር ሳዪሆን ወረርሺኝ ነዉእዴ ሴቶች ለራሣቹሁ ክብርዪኑራቹሁ
kiya yarada lij beka yikirta aderegelat yemir betam tasazenalech bante endetegodach fituwa yemesekiral endederow aberachehu hunu..
አይዛሽኤፍራት
ደግሞ ወንድ ሆኑ ነው ዋ😂😂😂ኧረ ቆፍጠን በይ እህት ስንት አለ ኧረ
ግን እንደኔ አለ ለኤፍረታ ምቲት ብሎ እምወዳት አረ በማርያም በራሳቹ ቻናል ኑልን ኪያ ደሞ አንድ ነገር አሳዉቃት መሸሸ አትዉደድ 😢❤❤
ኤፉ ተይው አትለማመጪው አትመጥኚውም ሲጀመር
Sostchum be raschu nu enja ensdgchwale yemri atlmnut esun😊😊
Gin xenagna nat efrata min yakabidal sawuye zim bilo hooo
አንቺ ማግባትን ማፍቀርም ትቼ አለሽ እሱ አይደለም ላንቺ የተፈጠረ ምን ሆነሽ ነው ተሰቀለ
መስተፋቅር አሰርቶብሺ ከሆነ በጠበል አስፈችው ኪያ የሚባል ሰው የሰው ፍጡር አይደለም
እዎ በናትሽ
አይባልም፣
ኪያ ደሞ አበዛሀው
እረ አትጫጩ ሴቶቹ ቀዝቀዝ በሉ😂😂😂
የሂልጂ ጠባይ እኮን ለሰው ለፈጣሪም አይመቺ ደሞ ከሱ ብሶ ሴት ያስለቅሳል ምኑ አምሮሺነው ነጪ የሆነ
እፍረታ ከስታለች
Dureye hulle kiye shashe labenchuw 😮😮😮😮😮
IF you love him pls go and ask apologize by yours. This is your own life, no look other. They may hate your relationships with him. So be discuss alone with
አፈራት ብቻሺን አውሪው ሶስት ኦናችሁ አንድ ሰው ለመወራት ምንድነው እየ ኡሉ 😔
😢😢😢
ለሴት ልጅ ክብር ምንድን ነው የሄዳችኋል እናንተን እያወራችሁ ነው ፍቅር ባልመና ራስሽን ጠንካራ ሴቶች የራሱ ጉዳይ ሚያዋጡና ይቅርታን ተቀብሎ እንደ ዶሮ ሚሆነው ከሆነ ካልሆነ የራሱ ጉዳይ ምንድነው እያደሙ አካባቢ በጣም ማለት ነው መጀመሪያው አንተን ላደላቸው ቤተሰቦቿ ተመልሰዋል ባዛር እሷ ልጫዎች መጣ ደመወዝ መግፋት የለበትም ብዬ አስበው 👺🤔
ኤፍራታ እምትባል ሤትዮ ብዙም አትመቸኝ
ሴቶች ቅናታሞች ናቸው ኤፍ ብቻውን አውሪው
ኤፍራታ ብቻሽን አዋሪው አንድ ለሶስት አይነፋም
❤❤❤😂😂
Yamewal ende esu atnkugn ale eko teyiw anchi ende ho
ኤፍራታ እውነትኛ ፍቅር ካለሽ ለምን ብቻሽን ጠርተሽ አትጠይቂውም? የልጆቹ ንግግር ራሱ ያበሳጫል።
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
Mndnew alfelegem teyew lanche ayegebashem sente merte wende eyale
UA-cam keftachiwu lemin atmetum inante
😅😅😅😅😅👍👍👍
ሴጀመር ለሴት ልጂ ክብርየለውም ይንቃል እጭ
Enat gen Asemum setochu new lemn berasChu UA-cam Atemetum????????????????????????????
🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ እትዮጲያ ወንድ ልጂ የላም ኤፊራታ ሴት ልጂ ታፍቅራ እንጂ አፍቅር አይደለም ምነው ሌላ ወንድ ጣፈ😢😢😢😢😢😢 ሴት አታሰድብ😮
ለኤድቱጉ ይመጣል😅
እረ በናትሽ የተሻለ እኮ አለ በዚህ አለም ላይ እሱ ብቻ ነው እዴ ያለው እራስሽን ሁኝ እሽ ጭራሽ እህትህ ልሁን ትይዋለሽ ወረድሽ አራስሽን አክብሪ እሽ ናቀሽ በቃ ሲንቅሽ ናቂው እዴ ምንድን ነው ገደል ይግባ ፀልይ ወደራስሽ ተመለሽ እሽ
ኧረ ሴት ኡኡኡኡኡ😢
እቺ ልጅ አሳዘነችኝ
አሰኔምለዉ እዉየናተክብር ባያሳዝናችሁ ለቤተሰብክብርቀረደ እወዱሀለሁ አፈርበይ የመዳምቀመሞች ከክፍነገርይጠብቃችሁ
🎉❤🎉❤😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤
ሴቶችዬ እራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ ለወንዶች ፌት አትስጡ ኤጭ ተውት ኤፍታ አንችን የመሰለ ልጅ ሁሌ ይቁረጥልሽ
ጥቁር አዝሙድ አስጠሊታ
እኔ እኮ ግራ ገባኝ ሁለታቹ ብቻ አውሩ
እሄ ምን ይመስላል እናንተ ጥፋተኛ ናችሁ እራሳችሁን አታርክሱ ወንድ በኢትዮጵያ ጠፋ እንዴ እሄ ልቡ እንደመልኩ ምን ይመስላል
Efrataye baqa tayiw enem banchi farije nabar gin kazih balay atilaminyiw anchi wexat nash qonjo nash bizu amarac alash lela saw tawawaqu youtub barasachu seru kasu eraqi eshi
ዛሪመጀመርንኝ
ምንድነው እናንተ ባራሳቹ አትመጡም እንዴ እራሳቹን አስከብሩ
ምላሳምናቸው ጓደኞችሺ ባለጌ ጋጠወጥ
አትለማመጭዉ ጥርግ ይበል እራስሽን አስከብሪ እህቴ
እረስሽን አታስንቂ ጋደኞችሽን ስማቸው
አራ ባክሺ ዉሽታም ናሽ ፍራታ 🤣
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂👍👍👍
❤❤❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤፍራታ ሴት ጠንካራ ብልህ አስተዋ ናት እንኳን ለራስሽ ለስው ትተርፍያለሽ ከዚህ ትርኪ ምርኪ ልትወጭ ይገባል አንች ምንም የሚጎልሽ ነገር የለም ከመል ከቁምና ከአለባበስ ከሁሉም ነገር አንደኛ ነሽ ከልጅቱም ቢሆን መቶ ፐርስንት ትበልጫለሽ ይህንን ግዜ ስንቱ ይመኝሻል ይብቃሽ
ትክክል
እራስሽን በጣም አረከሽ ክብር ይኑሪሽ ለረስሽ እኛንም አተሰድብን በርሳችሁ ቻናል ኑ ሴስተችሁ እናበረታታለን እጪ አንቺ ቆንጆ ነሽ ከሱ ረቁ ከልፈለገሽ ተይ እረሱን ይሰቅለል😢😢
ሀገር ያሉ ሴቶች ግን ክብር የሚባል የላችሁም በግድ😂😂😂😂😂
ኢ/ያ ወንዶች የት ጠፉ የአንድ ብር 10ሴቶች ሆኑ እኮ ጋይሰ ሆ😂😂😂😂
ምን አውቄ😂😂😂😂
Betam😂😂😂😂😂😂
ወድ ተወዶል😅😅😅😅
@@NorehaAliአትፍረዱ ይላል መጽሐፍ
ሳይካትሪስት ብታማክሩ ጥሩ ነው ልጅቱ በጤናዋ አይደለችም ኤፍራታ ይብቃሽ በቃ
ኪያ በፈጠረህ ተረዳት በጣምነው ምትወድህ አንድ እድል ስጣት በፈጣሪ የምር ከአሁን ቡሀላ አንተእንደምትፈልጋት አይነት ሴት ትሆንልሀለች ፅቶአታል ከስታለች አታሳዝንም
ኤፍራታ ግን ምን መፍታት ያለባችሁን ነገር ለምን ሁለታችሁ አትፈቱትም ለምን ሌላ ሰው ታስገባለችሁ ሆ😮 ብቻሽን ሁነሽ አውሩ ከዛ ነገሮችን ፍቱ በቃ በሁለታችሁ መሐል ሰው አታስገቡ😮
ኤፍራታ ብቻችሁን አውሩ ከኪያ ጋር ሰው አትጨምር ጓደኞችሽም ቢሆኑ ልትታረቁ ትችላላችሁ
ይገረማል አይፍቅር የኸን ጠቋራ ይችን የመሰለች ቆጆ ስለምነው
ወይ ፈቅር አሉ ዉነት አፈቅርሽዉ ነዉ ወይስ ዲራማ ነዉ ሴቶቺ ብታፈቅሩም ቀርማቺሁ አትነገሩ ይላላጣሉ ቀዲመሽ ባጠይቂ ኑሮ እግርሽ ስር ይወዲቅ ነቀር😢😢😢😢
አለፈለግ 😢😢😢በጣም ነው እሚያመው አይዞሽ የና እናት 😢😢😢
ዱዱየ ግን የትንሺ ትልቅ ናት❤❤
ቤተሰብ የላችሁም የኔ አባት ቢሆን እግሬን ነው የሚሰብረኝ😅
እኮ 😂😅😅😮
😢😢😮
በነገራችላይ እደታመመች ታስታውቃለች ፊቶላይ
ኮሜታተሮች አትሳደቡ ልጁ ልቡ ተሰብሮ ከቆረጠለት ምን ያድርግ ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ነው ፍቅሯን ተቀበል ተቀበል ብለን ተቀበለ ጎዳችው ድጋሜ እዳይጎዳ ፈርቶ ይሆናል በቃ አች ወደራስሽ ተመለሽ ሴቶች እራሳችሁን አታውርዱ እመኝኝ እሚወድሽ ከሆነ ለምኖሽ ይመጣል ቆፍጠን በይ
ወላሂ ተይው ገደልይግባ ቆፍጠንበይ😢ደግሞቆንጆነሽ
ወላሂጆቆነሽኮ ደግሜለዚህ
የኔ እህት ወድ ቤሂድ ወድ ይመጣል ክብርሺን ጠብቂ
ኤጭ ኤጭ ኤጭ ተጨማለቅሽኮ 😮😮
Afratayen Ayche naw YagabaHut ❤❤
Afrataye konjo❤ Fitsh lik Aydalam 😢😢 ErasShn tabqi Kiya Yafqr Amlak Yfaradk Ljtwan Agosaqalkat 😢😢
የኔ ቆንጆ ኤፍራታ ያንቺን ደጋግመሽ ይቅርታ መጠየቅ በጎ ነገር ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ሁሉ አርገሻል እውነት ነው ፍቅር እራሱን የቻለ ህመም ነው አይዞሽ ቆንጅዬ ጋደኞችሽ እውነታቸውን ነው አንቺ ተጎጂ ነሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ባይ ነኝ መፍረድ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር መልካሙን የሚበጅሽን ይስጥሽ አሁን ላይ አንቺ በፍቅር ታውረሽ ነው ነገ ግን በጎ አንቺን የሚያከብር ወንድ ሲገጥምሽ ይሄን ነበር ወድጄ እራሴን ዝቅ ያረኩት ብለሽ ትያለሽ you will see.ፍቅር በልመና በግዴታ አይሆንም ልክ አይደለም አንቺ ውብ ቆንጅዬ ነሽ ፍቅር ፈልጎሽ ይመጣል እራስሽን አረጋጊ ባይ ነኝ።
እውነታቸውን ነው ምነው ክብርሽን ጣልሽ ሴት ልጅ ሁሌም ተፈላጊ ናት ኤጭ ጨምላቃ ይህ ፍቅር አይደለም
አተልጂ ግን ጀዝባ ነገር ነክልበል በቃ ዪቅርታ አለቺክ አደል ማንም ሰዉ ዪጎዳል በቃ ዪቅርታ ተባልክ አደል
ኤፍራታ ከሳች አይ ፍቅር ይከብዳል ጀነን በይ ለምን ይሆን ወንድ ልጂን ተበቀይ ተበቀይ የሚለኝ የምን መለማመጥ
አንቺ ለምንድን ነው አይንሽን የማትገል ስንት ጊዜ ነው እሱንም የሚችለም ኢትዮጵያ ውስጥ ላንቺ አንቺ የወር ሺህ ካለደደው ምንድነው ትርጉም ያንቺ እይታ ላንቺ ስሜት የለም አንቺ ታፈቅረዋለሽ ለምንድን ነው አንቺ የሚትፈልጊ ሳይሆን አንቺንም የሚፈልግ ይመጣል በትግስት ጠብቂኝ የኔ እናት መቼም ፍቅር በሊመነ አይሆንም ለምንድነው በራስሽ የማታም ራስሽን ታንከባከብ 😢😢
ድድ ልክ ነሽ ከሱ ሌላ ወንድ የለም እድድልክነሽከሱሌላወንድየለምእንድ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ወይ ጉድድድ
ግን ኤፍራታ ለምን ብቻሽን አታወሪዉም አችና ኪያ የምትግባቡት ለብቻችሁ ስታወሩ ነዉ 3ኛ ወገን አታስገቡ።።
Kiya endet endet new miyaregeh ?
እረ ኪያ በጣም አበዛሁ ደስ አይልም ደስ አይልም
አቺ ሲጀመር አትመሻሸንም አቺ ቆንጆ ንሺ እሺ 😘😘😘😘
ጎብዙ የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ የጎደኝነትን ጥግ በእናንተ አይቻለሁ አይለያችሁ
አብሺሪእህት❤❤
አይጥ የመሰለልጅ ምኑ ወድ መስሎሽነዉ እምትለማመጪዉ ስት የተጀነነ ወድ አታጭም ቆጆነሽ ቀዛለይ ከሱ የበለጠ እጥፍ ነዉ የምታገኝዉ አካበደ ደህና ቢሆን ይሻላል ደሞ ምድነዉ እምትለማመጭዉ ለዚህ ለፉጋ
gowadegnochuwa teyw kemalet tsebel wesdachuwat hidu fkr kebad new😢😢😢
በአላህ ኤፍራታ በመሀል ከሳች ኪያ በጣም አበዛሀው😢😢😢
😢ere efrata kisit bila mindnew ehe ere chikuwa rasishn tebiq anch qoy mindnew fiqr yzala yilqal yanch est zena bey😢❤
እንኮን ይቅርታሽን አልተቀበለሽ ስፍልጊ ትሂጃለሽ ሳፍልጊ የኔንና የአንተን ግንኝነት አይፍልጎም ያልሽውን እረሳሽው ኪያ ወደፊት🎉🎉🎉
ቱ ማፈሪወች ወንድ መለመን እሺ ብሎሸ ቢመለሰ እራሲ ሞተሻል ኤፍራታ ቆይ እንናንተ ቤትሰብ የላቹሁም እንዴ ማፈሪወች
የዝህ አመት ፍቅር ሳዪሆን ወረርሺኝ ነዉእዴ ሴቶች ለራሣቹሁ ክብርዪኑራቹሁ
kiya yarada lij beka yikirta aderegelat yemir betam tasazenalech bante endetegodach fituwa yemesekiral endederow aberachehu hunu..
አይዛሽኤፍራት
ደግሞ ወንድ ሆኑ ነው ዋ😂😂😂ኧረ ቆፍጠን በይ እህት ስንት አለ ኧረ
ግን እንደኔ አለ ለኤፍረታ ምቲት ብሎ እምወዳት አረ በማርያም በራሳቹ ቻናል ኑልን ኪያ ደሞ አንድ ነገር አሳዉቃት መሸሸ አትዉደድ 😢❤❤
ኤፉ ተይው አትለማመጪው አትመጥኚውም ሲጀመር
Sostchum be raschu nu enja ensdgchwale yemri atlmnut esun😊😊
Gin xenagna nat efrata min yakabidal sawuye zim bilo hooo
አንቺ ማግባትን ማፍቀርም ትቼ አለሽ እሱ አይደለም ላንቺ የተፈጠረ ምን ሆነሽ ነው ተሰቀለ
መስተፋቅር አሰርቶብሺ ከሆነ በጠበል አስፈችው ኪያ የሚባል ሰው የሰው ፍጡር አይደለም
እዎ በናትሽ
አይባልም፣
ኪያ ደሞ አበዛሀው
እረ አትጫጩ ሴቶቹ ቀዝቀዝ በሉ😂😂😂
የሂልጂ ጠባይ እኮን ለሰው ለፈጣሪም አይመቺ ደሞ ከሱ ብሶ ሴት ያስለቅሳል ምኑ አምሮሺነው ነጪ የሆነ
እፍረታ ከስታለች
Dureye hulle kiye shashe labenchuw 😮😮😮😮😮
IF you love him pls go and ask apologize by yours. This is your own life, no look other. They may hate your relationships with him. So be discuss alone with
አፈራት ብቻሺን አውሪው ሶስት ኦናችሁ አንድ ሰው ለመወራት ምንድነው እየ ኡሉ 😔
😢😢😢
ለሴት ልጅ ክብር ምንድን ነው የሄዳችኋል እናንተን እያወራችሁ ነው ፍቅር ባልመና ራስሽን ጠንካራ ሴቶች የራሱ ጉዳይ ሚያዋጡና ይቅርታን ተቀብሎ እንደ ዶሮ ሚሆነው ከሆነ ካልሆነ የራሱ ጉዳይ ምንድነው እያደሙ አካባቢ በጣም ማለት ነው መጀመሪያው አንተን ላደላቸው ቤተሰቦቿ ተመልሰዋል ባዛር እሷ ልጫዎች መጣ ደመወዝ መግፋት የለበትም ብዬ አስበው 👺🤔
ኤፍራታ እምትባል ሤትዮ ብዙም አትመቸኝ
ሴቶች ቅናታሞች ናቸው ኤፍ ብቻውን አውሪው
ኤፍራታ ብቻሽን አዋሪው አንድ ለሶስት አይነፋም
❤❤❤😂😂
Yamewal ende esu atnkugn ale eko teyiw anchi ende ho
ኤፍራታ እውነትኛ ፍቅር ካለሽ ለምን ብቻሽን ጠርተሽ አትጠይቂውም? የልጆቹ ንግግር ራሱ ያበሳጫል።
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
Mndnew alfelegem teyew lanche ayegebashem sente merte wende eyale
UA-cam keftachiwu lemin atmetum inante
😅😅😅😅😅👍👍👍
ሴጀመር ለሴት ልጂ ክብርየለውም ይንቃል እጭ
Enat gen Asemum setochu new lemn berasChu UA-cam Atemetum????????????????????????????
🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ እትዮጲያ ወንድ ልጂ የላም ኤፊራታ ሴት ልጂ ታፍቅራ እንጂ አፍቅር አይደለም ምነው ሌላ ወንድ ጣፈ😢😢😢😢😢😢 ሴት አታሰድብ😮
ለኤድቱጉ ይመጣል😅
እረ በናትሽ የተሻለ እኮ አለ በዚህ አለም ላይ እሱ ብቻ ነው እዴ ያለው እራስሽን ሁኝ እሽ ጭራሽ እህትህ ልሁን ትይዋለሽ ወረድሽ አራስሽን አክብሪ እሽ ናቀሽ በቃ ሲንቅሽ ናቂው እዴ ምንድን ነው ገደል ይግባ ፀልይ ወደራስሽ ተመለሽ እሽ
ኧረ ሴት ኡኡኡኡኡ😢
እቺ ልጅ አሳዘነችኝ
አሰኔምለዉ እዉየናተክብር ባያሳዝናችሁ ለቤተሰብክብርቀረደ እወዱሀለሁ አፈርበይ የመዳምቀመሞች ከክፍነገርይጠብቃችሁ
🎉❤🎉❤😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤
ሴቶችዬ እራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ ለወንዶች ፌት አትስጡ ኤጭ ተውት ኤፍታ አንችን የመሰለ ልጅ ሁሌ ይቁረጥልሽ
ጥቁር አዝሙድ አስጠሊታ
እኔ እኮ ግራ ገባኝ ሁለታቹ ብቻ አውሩ
እሄ ምን ይመስላል እናንተ ጥፋተኛ ናችሁ እራሳችሁን አታርክሱ ወንድ በኢትዮጵያ ጠፋ እንዴ እሄ ልቡ እንደመልኩ ምን ይመስላል
Efrataye baqa tayiw enem banchi farije nabar gin kazih balay atilaminyiw anchi wexat nash qonjo nash bizu amarac alash lela saw tawawaqu youtub barasachu seru kasu eraqi eshi
ዛሪመጀመርንኝ
ምንድነው እናንተ ባራሳቹ አትመጡም እንዴ እራሳቹን አስከብሩ
ምላሳምናቸው ጓደኞችሺ ባለጌ ጋጠወጥ
አትለማመጭዉ ጥርግ ይበል
እራስሽን አስከብሪ እህቴ
እረስሽን አታስንቂ ጋደኞችሽን ስማቸው
አራ ባክሺ ዉሽታም ናሽ ፍራታ 🤣
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂👍👍👍
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤