🚦1.5 ሚሊየን ብር አገኘን ማርክ ደበደበኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #marketube #habesha #abtube #abtube #prank #funny #ebs #memes #mubitube #ruta #rutatube
    #australia #canada #usa #uae

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f Місяць тому +261

    ኢስኪ. ቤካን 50k. አንዝጋበዉ. ያጃማ. አይከፋልበትም. መልካምነት ለራስ. ነዉ❤❤❤❤

    • @zenazedo
      @zenazedo Місяць тому

      yese❤❤❤

    • @EKRAMSAID-j1d
      @EKRAMSAID-j1d Місяць тому

      ተይጂ የኛመልካምሰሪ አቺብለሺነው

    • @jfjd5585
      @jfjd5585 Місяць тому

      ❤❤

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Місяць тому

      እሥኪ እኔንም ደምሩኝ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Місяць тому +98

    ሳሞኑ የማርክ እና የቤክ ፕራክ እንደኔ የትመቻችሁ ብቻ 👍😂😂

  • @Mahder-yk5qq
    @Mahder-yk5qq Місяць тому +330

    ማርኬና ብክ የምትወዱ ብቻ❤❤😂

  • @user-wg6wv2bh8e
    @user-wg6wv2bh8e Місяць тому +19

    ማርያምን ደስ ስትሉ እሲ እምትወዶቸዉ ብቻ ማርኬን እና ቤኪን አሳዩኝ👍👍❤❤

  • @emebet7575
    @emebet7575 Місяць тому +219

    እረ ቤካ ድጋሚ ከካሜራ ጀርባ እንዳትሆን ዛና እኮነዉ እምታደርገን 😂❤❤

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen Місяць тому +20

    ማርክ የኔ አስተዋይ ቤካ የሳቅ ምንጪ እወዳችለዉ❤❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +118

    ማርክ በጣም አስተዋይ ሰው ነው የምር የማርክ ና የበካ ፕራንክ ሱስ እየሆነብኝ ነው እንዴ እኔ የምትወዱ በላክ😂😂😂😂

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Місяць тому +25

    አረ እንዚህ ልጆች ደስ የምትለው እዴ እኔ ማናዉ 🤣🤣ስዎዳችሁ

  • @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط
    @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط Місяць тому +131

    ፕራክ ማለት እደዚህ ነዉ ተመልካችንም ዘና አያረጉ ማርኬና ቤካ ይመቻችሁ ሁልየም ሣቁ❤❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Місяць тому +19

    😂😂😂😂😂አይ ጥፊ ወየው የትላንትናው ሖዴ ሳይድን ዛሬም አነፈራችሑኝ ማርክየ ቤኪ ማሰብ የምይችለው እራስ እራሱን እየወቀርከው ነው 😂😂😂ወላሒ እንዴት እንድምታስቁኝ በርቱ ወንድሞቸ። ፕራንኩም ትልቅ ትምሕርት አለው የሰው ሐቅ የሚበሉ ብዙ አሉ ለነሱ ትምሕርት ነው ማርክየ ጎበዝ መልስ አለ የኔ ወንድም ቤኪ ብድር ጠብቅ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @በእምነት
    @በእምነት Місяць тому +113

    ማርኬና ቤኪን የምወዱ👍👈የሳቄ ምንጮች😅😅😅😅😅

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin Місяць тому

      ማርክ ቤካን በጣምነዉእምወዳቸዉ😅😅😅😅😅

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel Місяць тому +11

    ማርኬ ና ቤኪ በጣም ጎበዞች እዲህ ዘና የሚያደርግ አምጡልን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz7db6uz8h
    @user-zz7db6uz8h Місяць тому +142

    ቤካየ ከዛሬ ቡሃላ ከካሜራ ጀርባ መሆን የለበትም የምትሉ ዘና😍😉እኮነው የማደርገን😂😂😂

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @አሢያብንትባባ
      @አሢያብንትባባ 22 дні тому

      እኔ እራሱ ደብሮኝነበር ዘናአልኩኝ😅😅😅😅

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 18 днів тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 17 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂 ማርቆሴ ያራዳ ልጂ😂😂

  • @user-dp2mb9bm3s
    @user-dp2mb9bm3s Місяць тому +13

    ማይኬ ልዩ ሰዉ እደህ ፈጣሪዉን የሚፈራ ትወልዲ ያብዛልን❤❤

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Місяць тому +36

    ማርክ ጌታን የኔ ጀግና ስወድክ ፈጣሪ ያክብርክ ትልቅ ሰው ነክ❤❤❤❤❤

  • @khadijasouliman3862
    @khadijasouliman3862 Місяць тому +8

    😂😂😂😂አይ ቤኪ ለመጨረሻግዜ ድጋይ ለይ እንቀመጥ አላለም በዚህ ቶኳልህ ዝብ እራሱ እላይህላይ ብታረብ በርግጋ ትሮጣለች❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Місяць тому +23

    ማርክዬ አንገላታህ አይደል ይጠብቅ ቤኬዬ ቀጥልበት የጓደኛ ጥግ ነህና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:53

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +9

    ወይኔ ቤካ ነብስህ አይማርም ማርክን አስቃየህወ ወይኔ በሳቅ ብቻህን መብረቅ ይምታህ አላለም ማርክ ምስኪን የኔ ወንድም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Місяць тому +58

    ኧረ እናተ ልጆች ጨምራችሁዋል 😂😂😂😂እንዎዳቹዋለን❤❤😂😂

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 1:45

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Місяць тому +4

    በኪ የኔ ውድ ኃያል እውነተኛ ሰው ዘሜንህ ዘለዓለም ይባርክ ተባሬክ ክፉ አይንካህ በኡነት በሳቅ ሞትኩት ኡፌፌፌፌ😂😂😂😂😂😢😢❤❤❤

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr Місяць тому +58

    ማርክ ሁሌም ሳቅልን ስስቅ ነው ደስሚለን❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +5

    ቤካና ማርኬ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንደ ምወዳቹ ❤አዎ ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ😂😂😂😂😂

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Місяць тому +146

    አራዳ ማለት አላህን በትክክል ሚገዛ ሰዉ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MayMay-ew5ex
    @MayMay-ew5ex Місяць тому +5

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያቹሁ❤❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Місяць тому +25

    ሙቤና ሀሰን ሙዳቸው ሲጠፋባቸው እናተ ደግሞ ፈታ ይመቻችሁ ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤❤
    ሲቀጥል ቤካየ❤ ቡታጀራ ሌሄድ ነው በቃ ሸገር አተመቸኝም ብለህ መልሰህ ትንሺ አጨልለው 😊 ማርቆሴ የኔ ፀባየ ሰናይ😊

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 1:32

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen Місяць тому

      ​@@Ekramedilsaboአብሽሪ 🎉🎉🎉🎉

  • @susuebrahim4762
    @susuebrahim4762 22 дні тому +1

    ማርክ አላህ ይጨምርልህ እኛ አረብ ሀገርያለን ስቱነው የሚጨበረብረን😢😢

  • @عليمحمدحسنالمرشدي
    @عليمحمدحسنالمرشدي Місяць тому +15

    ወላሂ ሴት እዳታመጡ እናንተ ብቻ ስ የእዉነት በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

    • @zenazedo
      @zenazedo Місяць тому

      awo yemir

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 8:33

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +4

    አይ ማርኬ ጎበዝ ልጅ በትልቁ ስመጣ ያጠፋናል እውነት ነው ገንዘብ ስመጣ ሁሉም ነገር አብሮ ይመጣል 🙏🙏🙏

  • @Hነኝ
    @Hነኝ Місяць тому +32

    ወይ ቤኪ የትናቱ ዛሬም አለቀቀኝ ብድሩን እማይመልስ አይወለድ 💪

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Місяць тому +5

    😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ ማርክ የኔ የዋህ ኣስታዋይ ቤኪ ገደልከን😂😂😂

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Місяць тому +25

    እነ ሀይሚን በጉጉት እየጠበኩ ነው ጥሩ ነገር ያሠማን በሳቅ ልገሉን ነውደ እናተ ሁለት አዝጎጎች

  • @ቤተ
    @ቤተ Місяць тому +2

    ማርክዬየኛቀብራራወንድም የኔ አስተዋይ ትለያለህ የምር ቤካዬ የኔ ምስጊን ብቻ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g Місяць тому +39

    ለመጨረሻ ጊዜ ድጋይላይ እንቀመጥ አላልክም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 29 днів тому +1

    ማርክዬ የኔ ወንድም ለእውነት የቆምክ እግዚአብሔር ይስጥክ 🥰🥰🥰🥰

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Місяць тому +70

    እስኪ እሰው ቤት ሄዳችሁ ስለሌላ ሰው አትኮምቱ ስለዛ ቤት ብቻ ፃፉ የሚል👍👍

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Місяць тому +4

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔም በጣም ነው ሚያናድዱኝ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +1

      Ewnte belshal

    • @FyDt-g1g
      @FyDt-g1g Місяць тому

      ለምን???

    • @FyDt-g1g
      @FyDt-g1g Місяць тому

      ለምን???

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ግን በጣም ጎበዝ ነው ማርክ መጠርጠሩ አሪፍ ነው😅😅😅😅 መንገድ ላይ የሚሄዱ ሰዋች ትንሽ ኤዲት ስታረጉ እያያቹ ቤተሰብ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +64

    መርኬ ከና ብሩኬ ሙቤ ሀሰን ጋ አብራቹ ቪድዮ ይስሩልን ታራርቃወል ያምትሉ ለይክ 😮😢😊🎉❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +1

    የኔ ምርጦች ማርክዬ ቤካዬ❤❤እግዚአብሔር እድሜያችሁን ሙሉ ደስተኛ ያድርጋችሁ❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Місяць тому +13

    Are prank tetelalki bik berta 😂😂 ማርክ ግን ምርጥ ልጅ ነክ ጌታን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому +4

    ።።።።። ቤኪ የዛሪው ፕራንክ ቆንጆ ነው።።።የትናቱ ሰይጣን በአንተ አካባቢ አይደርስም።። እናንተ የእግዚ አብሔር ልጆች ናችሁ።።።

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Місяць тому +16

    እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁ 🥰🥰🥰🥰

  • @MkebrarawaHabeshawit
    @MkebrarawaHabeshawit Місяць тому +1

    ወይኔ እባዬን አስጨረሳቹኝ እኮ የሆናችሁ እብዶች 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому +60

    ማርክየ ቤክየ የሳቄ ምንጮች በጣም ነዉ እምወዳችሁ ውዶቼ❤

    • @user-pq1vn8ej9t
      @user-pq1vn8ej9t Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Місяць тому +3

      😂 ጋል ሪመይ ቡታጅራ አይንፋታሕይ ኢልናዮም ❤❤❤ ፊቅሪ ልኮኑ ቆልዑ

    • @liliaregawi-ll5oz
      @liliaregawi-ll5oz Місяць тому +1

      ​@@sarahabashi4167❤❤❤ክፈትዎም ኣነስ

    • @NetsaNetsa-kp1jh
      @NetsaNetsa-kp1jh Місяць тому

      ❤❤❤

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ Місяць тому

      @@sarahabashi4167 ከምዘይ ንፋትሖም ኮ ተታሒዝና መዓዘ ፎቲና ኮይና ወለላይ😁💋

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights Місяць тому +3

    😂😂ማርክና ቤካ ፈታ ብቻ ነው እኮ የምሉ

  • @Haymi02
    @Haymi02 Місяць тому +15

    ወይኔ ቤኪ ፈታ ነው የምታደርገን እኮ😂😂አንተማ እስካሁን ከካሜራ ጀርባ መሆን አልነበረብህም ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ቪድዮ

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r Місяць тому +1

    የኔ ውዶች ❤️❤❤ቤክዬ እንኳን ተበቀልከው እወዳችኋለው ኑሩልኝ❤️❤️❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 Місяць тому +47

    አደኛነኝ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ እዴት እደምወዳቸው እነዚህን ልጆቺ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 24 дні тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ ጨማምሮ ይስጣችሁ ❤

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Місяць тому +19

    ማርክ ከነቡርኬ ጋር ለምን አብራችሁ አሰሩም ቡርኬ እዳንራራቅ ነው የመጣሁት ሲል አንነበር እና እዝህም መጥቶ ተራራቃችሁ እኮ አብራችሁ ስሩ እደፊታችሁ ✅👍

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 3:32

    • @ZeybaKassaw
      @ZeybaKassaw Місяць тому

      ❤🎉

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو Місяць тому

      ፈርብይ። ቀዳዳሁላ። መቸተራራቁዉ። አዳድሰወችአላችሁ። ቆወሻሾወች

    • @rehmarehma-dy1ut
      @rehmarehma-dy1ut Місяць тому

      @@رمانهاقماسو ኧረ አይባልም በተለይ ሙስሊም ከሆሽ እኔ አብረው ስላላየኋቸውነው ስህተት ካለ ምክር አይቀድምም አላህ ይህዱኩም በስ ለስድብሽ ጀዛኸላህ ኸይር አፈር ላችም አልመኝልሽ ?

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو Місяць тому

      እሽ ይቅርታአፉዉበይኝ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዴት እንዳሳቃችሑኝ አይ ቤኪ ማርክየ እወዳችኋለሑ❤❤❤❤❤

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Місяць тому +15

    አንደኛን ነኚ ሸልሙኝ😅 የምር ማርክ ቤካ ስወዳችሁ በእራሳችሁ እኮ ነዉ ፈታ የምትሉት የምር ግን ያንን ብራን ሰአት ይያዝ ሀሚይ ጋ መስራት ከፈለገ መስራት ሌላ ሴት ጋ አይመችንም ፍቅር ፍቅር ያጫዉተዉና በሆላ ወዳወደዚህ ይላል 😊🎉

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому

      አቦ በቃችሁ በየሄዳችሁበት ይሄን አትበሉ

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Місяць тому +1

      አያገባቹም መብቱ ነው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      ምናለ ለራሣችሁ ብትጨነቁ ቤተሠብ እራሡ ማሥገደ ድ አይችልም

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 Місяць тому +2

    ቤካ ትለያለህ ኮ ፈታ ብለናን ሁሉም ግዜ ስሩልን እንወዳችዋለን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      betsb..argime🎉🎉

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 14:58

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 Місяць тому +12

    ማነዉ እነ ሀይሚን በመጠበቅ ለይ ያለ😢😮🎉

  • @user-cl3tg8nz6z
    @user-cl3tg8nz6z Місяць тому +4

    Welcome beki yen wendime si wadechu 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አቲካ
    @አቲካ Місяць тому +8

    ማርክዬ የኔ ወንድም ወላሂ በጣም ነው ያደነኩክ 🫶🫶 ብርቱዲን የኔ ጀግኖች በጣም ነው ምወዳችሁ ሁለታቸውንም የዛሬው ግን የለም በጣም ነው የወደድኩት ጥፊዋ በተለይ የድመት ጥፊ ይመስላል ለነገሩ በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ ቤተሰብ ቤካን 50k እናስገባው 🫶🫶♥️♥️♥️

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +4

    ክክክክክ ቤካ እስከ ዛሬ ከካሜራ ጀረባ መሆን የለብክም ነበረ

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Місяць тому +5

    የልባቹሁን መሻት ተክለሃየማኖት,ይፈፅምላቹ በሰደን ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለሀገር የማር አድናቂዎች ቤተሰብ,ሠሁኑኙ

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق Місяць тому

    የጥፊዉ ነገር ብድር በምድር ይሉሀል ይሄ ነዉ😂😂😂😂😂 አባቴ ማዳም ስታሽከረክረኝ ድካሜን እምረሳዉ በናተነዉ ሺ አመት ኑሩልኝ ወድሞቸ❤❤❤❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y Місяць тому +15

    ቤኪ ትናትም ዛሬም በሣቅልሞት ነውማርኬ በጣም አሥተዋይ የሠው ሀቅ የማትፈልግ አድናቂህነኝ አላህ የራሣችሁን ሀቅ ይሥጣችሁ አብሺሩ በርቱ ቤኪትናትምዛሬምበሣቅልሞትነውማርኬበጣምአሥተዋይየሠውሀቅየማትፈልግአድናቂህነኝአላህየራሣችሁንሀቅይሥጣችሁአብሺሩበርቱ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:16

  • @Msalat-ku1jj
    @Msalat-ku1jj Місяць тому +3

    Beki Yene Wendime ❤❤🎉🎉😂😂😂😂

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed Місяць тому +8

    😂😂😂😂አረነዚሁለት ልጆቺ 😂በሳቅ ማርኬ አላመነውም ተንኮሉ ስለሚያቅ ደሞ የጥፊው ፓርት😂 ይጠፋጠፋሉ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid Місяць тому +1

    አይ ቤከ በጠም ነዉ ምተስቀዉ በርቱ ጉዞ 50 k እናስገበዉ እሄን ምስክን ልጅ በጠም ነው ምታዝነኑን

  • @MitaMita-mt9ft
    @MitaMita-mt9ft Місяць тому +7

    50K በዝህ ሳምት 💪🥰

  • @dibbadibba150
    @dibbadibba150 Місяць тому +1

    ቤኪ በማርያም ሀይሚና ብሩኬን አምጣልንንንን የእውነት በጣም ነው እምወዳቸው በጣም ❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Місяць тому +10

    ስወዳችሁ ፈታ ብቻ ማረኬ ላጣህ ነዉ አላለም😂😂😂😂😂

  • @hyati6334
    @hyati6334 Місяць тому

    ወይኔ እነዚህ ልጆች ፈታነወ የሚያደረጉት ማረክዬ ፀናቱን ይሥጥህ 😂😂😂😂😂

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa Місяць тому +5

    ቤኪ መላጣ የሆንከው ነገር እያሰብህ ነው 😂😂😂የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ😂❤️💕💕💕

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +2

    ቤካየ እና ማርክየ ሁሌም ስሩ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @rabi1011
    @rabi1011 Місяць тому +17

    ቤኪ ግን ግፈኛ ነህ እሰከ ዛሬ ከካሜራ ጀርባ መሆንህ ለምን እደዚህ ዘና አታረገንም ነበር 😂😂ማርኬ ጎበዝ የሰዉ ገንዘብ ያጠፋናል አለ 😍😍

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 Місяць тому +2

    ቤካዬ ምርጥ ሰው ♥️♥️♥️

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc Місяць тому +41

    ቤካ ዲጋሜ ከካሚራ ጀርባ እዳትሆን ዘና ነዉ የምታደርገን እኮ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 1:59

    • @SemirAahmed-ow2oc
      @SemirAahmed-ow2oc Місяць тому

      @@Ekramedilsabo አደረኩኚ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Місяць тому +2

    ቤካ ግን ጎበዝ ነዉ በትናትነዉ ቪዶ አድንቄዉ አለሁ ለሀይሚኖቱ ጥንካሬዉ❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +18

    ቤካ ግን በዚህ ተንኮልህ ቅማል አናትህ ላይ ብትወጣ በራሷ ፍቃድ ጎዳና ተዳዳሪ ነበር ምትሆነው 😂😅

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Місяць тому

    ቤካ እንኳን ደና መጣቹ በጣም ተናፋቂና ተወዳጅ ወዳጃችን በጣም ነው እምኖዳቹ ከማርክ በምንም ምክኒያት አይለያቹ

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l Місяць тому +9

    ግን ፕራንክ ስታደርጉ ይለያን ምክንያቱም ስልኩን አየያዛችሁ ወድ አፋችሁ ጠጋ ስታደርጉ ግልጽነው ። ብቻ ታዝናኑን አላችሁ 😅😅

    • @BobThetop-y1r
      @BobThetop-y1r Місяць тому +3

      በማያቀው ስልክ ስለሆነ ሪከርድ ያደረገው አይነቃበትም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 9:32

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 Місяць тому +1

    ወላሂ ትናትና በሳቅ ሙቼ ነበር ስንት ግዜ እዳየሁት 🤣🤣🤣 ሁሌም ሳቁ 🥰🥰🥰

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Місяць тому +5

    ዛሬ በሳቅ ፈነደሁ 😂😂😂ብድሩን የማይመልስ ወድ አይወለድ ቤካ😂😂😂

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 Місяць тому +1

    ዎን በጌታ 😂😂😂በ ሳቂ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏 አራ ልጁ አስቃዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tu5zp3do4b
    @user-tu5zp3do4b Місяць тому +6

    ማርክ ግን ማርያምን ትለያለህ ጨዋ ያሳደገህ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +1

    ለመጨረሻ ጊዜ ድጋይ ላይ እንቀመጥ አላለም አይ ቤካ 😂ብቻህን መብረቅ ይምታህ ከደሙ ነፃ ነኝ ወይኔ ማርኬ😂😂

  • @fafiweloyewa5478
    @fafiweloyewa5478 Місяць тому +4

    ኦ ማይጋድ ጫዋታማ ጨምራችሆል
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    #ማርቆሴ #ትክክል የስው ብር ያጠፋል እንጂ ምንም አያደርግም

  • @tadela3984
    @tadela3984 22 дні тому

    አራ ሊቤ ቆሶለ መሪያምን 😂😂😂በሰቅ እንዳ ዶሮኮነወ የምት መቱት 😂😂😂😂ግን በጠም ተመቸቹኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw Місяць тому +7

    ወይኔ ቤኪ ግፈኛ የሆንክ ልጂ 😂😂😂😂

  • @user-lh2mh1yu5s
    @user-lh2mh1yu5s Місяць тому +2

    ወይኔ ቤኪ የተመታህ መልሠህከካሚራጀርባእዳትሆን የሣቅምጭ

  • @የመዳምቅመሞችድምቀቶች

    ሀቀኛ ማርካችን👍👍👍👍👍ይመችህ

  • @StPio-mp2qz
    @StPio-mp2qz Місяць тому

    ወይኔ እናንታ ልጆች ያምር ሁሌም እናንታን ሳይ በሰቅ ነው ልቤ ምቆስለው ግን አድንቃችሁ ንኝ ያሰው ሀቅ ምናምን አትፈልጉም 🎉🎉🎉 እና ቤኪ መርክን አታስቻግረው ክክክ አብሽሩ አውቄ ነው ዳሞ ጥፊ ለጥፊ አይይ ይመቻችሁ

  • @fiker1816
    @fiker1816 Місяць тому +4

    ጫወታቹህ ጨምሮል እናተ ልጁች❤🎉👍👍

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 7:52

  • @Aeimzenenbe-2321
    @Aeimzenenbe-2321 Місяць тому +1

    እደዝህነፈታማለት ተመቻችሁኝ ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @Ufjdg-eh9xh
    @Ufjdg-eh9xh Місяць тому +3

    ናምታኝ አላለም ማርክ የኔውድ😂😂😂😂😂 14:31

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 15:14 15:14

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Місяць тому

    አራ ዎዮ እናቴ ልጆች በጣም ፋካ ትርጋላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣አቤት beki ያት ቶኮል ካባድ ነው በተረፈ እዎዳችዋልዉ ፈጣር ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቂር ሕናችሁ ልጆች ናችሁ እናቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Місяць тому +11

    ቤኪን 50k እናስገባው❤❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 6:39

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Місяць тому +1

    ለምን ግን ያልተቀመጠው ድጋው ምን አለበት ብሎ ነው ማርክ በጣም አሳቀኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Місяць тому +2

    ቤካየ እንወድሀለን😂😂😂

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o Місяць тому +2

    ዉይ ቤኪ እሰካሁን ከካሜራ ጀርባ መሆንህ ቆጨኝ😅 ማርክ በርቱልን😊

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Місяць тому +9

    ወይ ቤኪ ለካ ሀይሚን አተነው ያጋባህባት ቱ ነገረስራህነውኮ ሚያስቅ😂😂😂

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 10:44

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم Місяць тому +1

    ere butagrawech besak altechalachwub😂😂😂B&M&E❤yesak mch eyewenachwu nw betam nw emwedachw beziwu ketlubet ayleyachwu wudiiiii nw emaregachw😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Місяць тому +5

    ቤካ በጣም ነው ይሳከኝ ድጋሜ በካሜራ ጀርባ ማየት አንፈልገም

  • @seadaSeadaaragaw
    @seadaSeadaaragaw Місяць тому +1

    ወይ እናተልጆች ወላሂ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው የምር ይመቻቹሁ አቦ በርቱ ልኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Місяць тому +7

    አይ ማርቆስ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Місяць тому

    ማርክ ይመችህ አጣውህ እራስህን አታሳምነው የሰው ነው አረ ❤❤❤❤ቤካ ብድርህን መልሰሃል በርቱ ትችላላችሁ ሁለታችሁም❤❤❤