የመምህራኑ ትንቅንቅ! | የቅዱሳን ምልጃ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? | “በፃድቃን ትከሻ የሚገባ መንግስተ ሰማይ የለም” | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 758

  • @YohannesHunde-fr6yi
    @YohannesHunde-fr6yi 5 місяців тому +22

    መሪጌታ እውነት ትልቅ ሰው አንባቢ እና አስተዋይ

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db 5 місяців тому +19

    የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።

  • @getachew777
    @getachew777 5 місяців тому +20

    እምነታችን በሚለው ፕሮግራምህ ብዙ አስተማሪ ሃሳቦች ስለሚንሸራሸሩ ሁልጊዜም በናፍቆት ነው የምጠብቀው ተባረክ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 5 місяців тому +25

    እባካቹህ ሰዎች የማንም ደጋፊ ወይም አድናቂ ለመሆን ሳይሆን እውነትን ለመረዳት ፈልገን እናዳምጣቸው ፡፡

    • @user-if6sg6py7o
      @user-if6sg6py7o 5 місяців тому +3

      እኔን መሳይ ሰው ተገኘ ተመስገን👌❤

    • @tarikuyeneneh3740
      @tarikuyeneneh3740 5 місяців тому

      Ewunet lemenager betigist semahu endante gin...muse liyasgenezb sayhon liyasit new ewuketun yemitekemew beza lay yehone tikim kertobet yimeslal yanin teredahu

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 5 місяців тому

      እኛ ሀበሾች ጭንቅላታችን በጣም በትችት የተሞላ ነገር ግን ጠለቅ አድርገን ከማሰብ ይልቅ የሰዎችን ሀሳብ ማንቃሸሽ ለምን እንደሚቀናን አይገባኝም ! ወንድሜ ስለሙሴ ሳይሆን ስለ ሃሳብ ቆመህ ሀሳቡን በሀሳብ አፍርስበት (ተቃወም ) እንጂ ሙሴ እንዲህና እንዲህ ይመስለላኛል ማለት ምንም አይጠቅም !

  • @RahelAlene
    @RahelAlene 5 місяців тому +13

    እንዲ አይን ያፈጠጠ ከሀዲ አላየሁም 🙈 ከመማር ይልቅ መገልፈጥ ይወዳል ሲያዳምጥ እራሱ በጉራ እና በንቀት ነው ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 5 місяців тому

      ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰው ያነባል ይመረምራል ! በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ የውሸት ትርክቶች እየወጡ ነው !!! እግዚአብሔር ይመስገን ምስኪን ህዝብ ቄሶቹን አሜን እያለ ተረታቸውን ይሰማል !!

    • @endaleteshome6936
      @endaleteshome6936 2 місяці тому

      Rachel ምን አድርገሽ ነው የሰማሽው ደግመሽ እንድትሰሚ ጋብዥሻለው ፫ ጊዜ ያኔ ይገባሻል።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መጋቤ ሐዲስ ምናሴ ታደስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 місяців тому +26

    መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽና 🙏🏿

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 5 місяців тому

      Ye EGIZABIHERIN KALI be gileh matinat alebih megabi weyim sewi layi menitelitel keteteyakinet ayadinim Nika

    • @JonAlemu-wj9fd
      @JonAlemu-wj9fd 5 місяців тому +1

      ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ያምልዳሉ እንዴ ተብሎ ሲጠየቅ ምንም አይነት ከመጽፋፍ ቅዱስ ክፍል አልተናገሩም🤣🤣🤣

    • @mikiasgebru9814
      @mikiasgebru9814 5 місяців тому +2

      1 ነገሥት 11÷13
      "ነገር ግን ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊትና ስለ መረጥኋት ስለ ኢየሩሳሌም ለልጅህ አንድ ነገድ እሰጣለሁ እንጂ መንግሥቱን ሁሉ አልቀድድም።"
      ቅዱስ ዳዊት በህይወት ነበር?? እንኳን ቅዱስ ዳዊት ኢየሩሳሌም ከተማዋ እንኳን ለመዳን ምክንያት/ አማላጅ ሆናለች።
      ማቴዎስ 22÷31
      "የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።”
      ቅዱሳን ህያው ናቸው። በስጋ ቢሞቱም በነፍስ ግን ሕያው ናቸው።
      እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልን።

  • @user-pz3qv8bx6r
    @user-pz3qv8bx6r 2 місяці тому +2

    ትክክል ነው መሪጌታ ሙሴ።በርታ እ ውነትን ይዘሀልና በርታ።እውነት አሸናፊነው ።ደሞ እውነት አርነት ያወጣል።

  • @eyobmaryam64
    @eyobmaryam64 5 місяців тому +4

    መሪጌታ ሙሴ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ። ልቦና ይስጠን

  • @henatube2249
    @henatube2249 5 місяців тому +11

    ሀሌታ ቲቪ በጣም ብዙ እየተማርን ነው ቀጥሉበት

  • @eyerusalemtekeba3781
    @eyerusalemtekeba3781 5 місяців тому +10

    #እውነት እንደዚህ ሲነገር ደስስስስ ሲል! መሪጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክዎ ይቀጥሉበት! ዋጋዎ በሰማያት እጅግ ታላቅ ነው! እውነትን ላለመመስከር በመጣመም መሄድ ግን አወይ መጨረሻው እንዴት ይከፋ! እውነት ክርስቶስ ነው ስለዚህ የምናጠናው፣ የምናምነውና የምንመሰክርለት ምንድነው በማለት ቆም ብለን ሰዎች ሁሉ እንመርምር ። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ ራስን ማግኘት መልካም ስላልሆነ ከመጽሐፉ ለህሊናችን የተመሰከረውን እውቅና እንስጥ። እውነትን እንግለጥ!

  • @GechoBaba
    @GechoBaba 5 місяців тому +11

    Mergeta Muse God bless you!!!!!!!! Amazing !!!!!!!!!

    • @samuelmeku1231
      @samuelmeku1231 5 місяців тому

      ewnet slekhdeth bleh beemneth maymeslh ga attebaber

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 5 місяців тому +40

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መጋቢ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

    • @legesseadinew1121
      @legesseadinew1121 5 місяців тому

      ሂሊናሽን በትክክል መጠቀም ጥሩ ነው

    • @JonAlemu-wj9fd
      @JonAlemu-wj9fd 5 місяців тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @fila5605
      @fila5605 5 місяців тому

      seriously ????????

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 5 місяців тому

      “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።”
      - ኢሳይያስ 29፥13

    • @alemayehutadesse638
      @alemayehutadesse638 5 місяців тому

      ቢያንስ እዉነታዉን ተረዳዉ ዉይይቱን ከሰማሄዉ።

  • @efiethiopia5434
    @efiethiopia5434 5 місяців тому +26

    ሰላም ሃሌታዎች ! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ! ውይይት ማስጀመራቹን አደንቃለሁ !
    ነገርግን በ ኦርቶዶክስ መምህራን ስትመርጡ ፌር አደለም ስንት የውይይት ልምድ ያለው እና እውቀት ያለው ሞልቷ ከየትም እየሰበሰባቹ ከኦርቶዶክስ ወገን ማረጋቹን አልወደድኩትም!
    ምናልባትም! የ ፕሮቴስታንት ቻላን ስለሆነ እንድንጠራቹ ያስገድደናል!
    ስለ ጌታ ብላቹ ሰውም ስትመርጡ ፍትሃዊ ኦርጉት!

    • @selamgebretnsae6880
      @selamgebretnsae6880 5 місяців тому +1

      Betam ewnet new sera aelew

    • @1ab12
      @1ab12 5 місяців тому +1

      ትክክል ከርእሱ ጀምሮ ሆን ተብሎ ነው

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 5 місяців тому +2

      አረ ኤፊ ቤ/ክ አገልጋይ ብላ አስተምራ ያበቃችውን እንዴት የተሻለ ሌላ ትላለህ

    • @Ras-ec6zq
      @Ras-ec6zq 5 місяців тому +3

      ልክ ነህ::በጣም አራዳ አራዳ የሚጫወት ቻናል ነው:: ከተሀድሶ ወገን ወይም ከprotestant ጥሩ ተከራካሪ ከኦርቶዶክስ ወገን ደሞ ተቃራኒ::😁😁 ከኦርቶዶክስ ሊቅ ሆነው ግን ደግሞ የማስረዳት እና የመከራከር ብቃት የሌላቸው ይኖራሉ::

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 5 місяців тому +1

      ለማንኛውም ሁላችንም ብንሆን ከሁለቱ ሳይድ አዳምጠን ሚጠቅመንን መውሰድ አራዳ ያደርገናል እንጂ የአርሴናልና ማንቼ ሙድ አይነት በብሽሽቅ ና በደጋፊ መንፈሳዊውንም አውቀን እንደጨረስን ለመፍረድ ባንቾክል አይሻልምን ! አትፍረድ ይፈረድብሃል ፡፡ ፈረጃ የሚሆን አውቆ በራሱ የቆመ ሰው ማለት ነው ፡፡

  • @iphonetastic5926
    @iphonetastic5926 5 місяців тому +3

    ተባረኩ እንደዚህ አይነት ውይይት ይብዛ እባካችሁ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ይሆናል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @samsonbelay1290
      @samsonbelay1290 5 місяців тому +1

      መርጌታ ሙሴ የሚናገሩት በእውቀት ነው።አቶ ሆነ መሪጌታ አያሳስብም

    • @fikrukelbessa9779
      @fikrukelbessa9779 4 місяці тому

      ከዚህ ኀላ ትወልድ በተረት አይሸወድም

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 5 місяців тому +8

    እውቀቱ ማነፅር ከለለው መስለ 😢
    በስመአብ ይህ ስውዮ በጣም መምህሩን እየናቀነው ምን አይነት እምነት ነው የያዘው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ

  • @danijesus264
    @danijesus264 5 місяців тому +7

    ሀሌታዎች እያቀረባችሁ እና እያወያችሁ ያለው ነገር በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት...

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg 5 місяців тому +57

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስ አላት እውቀት ከስርዓት ከትህትና ጋር መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ን ያብዛልህ

    • @TheAnchorHabesha
      @TheAnchorHabesha 5 місяців тому +8

      ሰው ሁነሽ ከሀይማኖት ወጠሽ እውነቱን ያዥ ፣ ነፃ የሚያወጣው እውነት ብቻ ነው።

    • @Gosple234
      @Gosple234 5 місяців тому +12

      ኦርቶዶክስነት መንግስተ ሰማይ አያወርስም ከአንቺ ይልቅ እስራኤላውያን ሚኮሩበት አላቸው ግን ህይወት የላቸውም ህይወት ሳይኖር ኦርቶዶክስነት ከንቱ ነው

    • @savedbygrace3014
      @savedbygrace3014 5 місяців тому

      ​@@Gosple234well said ❤

    • @mulu359
      @mulu359 5 місяців тому +5

      ​@@Gosple234ዝም ብላቹ ጨፍሩ እናንተ እሱ ነው የሚያምርባቹ መናፍቃኖች ከአጋንት ትምህርት ውጡ ስትጠየቁ ውሽት መጮው ስራቹ ገበናቹ ቲክቶክ ላይ ተገለጠ

    • @nathanaelsisay5927
      @nathanaelsisay5927 5 місяців тому +4

      አይ የጌታ በመሆን አይሻልም ኦርቶዶክስ አያድንም

  • @abdelazizrameto
    @abdelazizrameto 5 місяців тому +9

    ይሕ ፕሮግራም ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ኦርቶዶክስን በምን ላግኛቸው በምን ስተት ላግኝባቸው የሚያስብል እርስና ሰዎችን ነው የሚያቀርበው አወያዩ መረሳት የልለበት ፔንጤ ነው እና መጀመር የነበረበት ውይይት በነገረ ሥላሴ ነገረ ስጋዌ በዋና ዋና ዶግማዎች ነበር የኛዎችም አስቡበት

  • @kassahunwondu3979
    @kassahunwondu3979 5 місяців тому +6

    ድፍረት ካለ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን፣ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ፣ የኔታ እሸቱ አለማየሁ............. እነዚህን የጠቀሰኩት የቤተክርስቲያኗን ት/ት ጠንቅቀው የሚያወቁ ስለሆኑ እና ትምክታችን ግን እግዚአብሔር ነው!

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km 5 місяців тому +2

      ስለሚጮህ የሚያውቅ ይመስላል እንጂ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ለዚህ አበጋዝ ይምጣለት እኔ እበቃዋለው 😂

    • @Derejeabose
      @Derejeabose 5 місяців тому +1

      ​@@TsegayeKassa-id7km በመልክ ከሆነ ምንአልባት ልሆን ይቺላል በእውቀት ግን አንድ ሰንቤት ተማር ይበቃል ሌላ ትልቅ መምህራን አይስፈልግም እሺ

    • @AfroEyob
      @AfroEyob 2 місяці тому +1

      @@TsegayeKassa-id7kmና tiktok live ላይ ከእነ አኬ ጋር ተወያይ ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሻል😂

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 5 місяців тому +5

    አቶ ሙሴ ግን ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው? አንተ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለህም! አንተ ከቤተ ክርስቲያን የወጣህ፣ የበግ ለምድ የለበስህ ተኩላና ተሃድሶ ጴንጤ ነህ። ስለዚህ ኦርቶዶክስ ነኝ ከሚለው ቅዠትህ ውጣ!

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 5 місяців тому +5

    መርጌታ ሙሴ መንበሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ብዙ እየተማርን ነው ።

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 2 місяці тому +1

    እንደነዚህ ዐይነቶቹ ናቸው ሀይማኖት ውስጥ ተሰግስገው ሕዝብን ገደል የሚከቱ ምን ዐይነት አሳፍሪ ሰውየ ነው
    መሪ ጌታ ሙሴ ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz 5 місяців тому +5

    እንደዉ እንኳን አምላክን የወለደች ንፅህት እመቤታችን ማርያምን ለማክበር ይሁንና እንደ መጋቢ ሐዲስ ምናሴ ያሉ እዉቀትና ማስተዋል ያላቸዉን እንቁዎች ወልደዉ ላሳደጉ ቤተሰቦች እኮ ክብር ይገባቸዋል ምክንያቱም የዘመኑን ተኩላዎች በእየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እየሰበሩ የሚጥሉልን ብርቱዎች ናቸዉ እስኪ እንደእነዚህ ያሉ ፍሬዎችን ከየቤታችን እንዲወጡ እንትጋ እግዚአብሔር መጨረሻዎትን እዲሁ እንደ አማረ ያስፈፅምልን🙏🙏🙏

  • @user-ev6wu6jw9d
    @user-ev6wu6jw9d 5 місяців тому +8

    መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናዎ ሙሰ ፖለቲክስ ሰራ ሸቃጭ ነዉ

  • @user-wm9ni3ri9z
    @user-wm9ni3ri9z Місяць тому

    ባለማወቅ ዘምኔ ተበልቶ ነበር በእውነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን እውነቱ ገባኝ

  • @user-zc5ik3gg8p
    @user-zc5ik3gg8p 5 місяців тому +3

    ተሐድሶ በፊት ቅዱሳን አያማልዱም ነበር አሁን በህይወተ ሥጋ እያሉ ያማልዳሉ ማለት ጀምረዋል ተመስገን ነው

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 5 місяців тому +4

    አገልጋይ ሙሴ በርታ ጌታ ማስተዋል ያብዛልህ

  • @user-gc5sd8yj2b
    @user-gc5sd8yj2b 5 місяців тому +7

    አለም የዳነው በእየሱስ ክርስቶስ ነው።
    የእየሱስ ክርስቶስ መኖር የጀመረው ከማርያም ማህፀን አይደለም ።ጥንትም የነበረ ዛሬም ደግሞ ያለ ለዘላለምም የሚኖር እውነተኛ አምላክ ነው ሃሌሉያ🙏🙏🙏

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 5 місяців тому +23

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆቡን እንኳን አወለቁልን አቶ ጋሽ መሴ

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 5 місяців тому +1

      ማነኝ ባይትሆን? እነ እኛ ናቃለንናቹ? ምንታቁና ብታቁ ኑሮ ይህንቃል ባለተጠቀምክም ነበር::

    • @helenkidus7419
      @helenkidus7419 5 місяців тому +5

      ገና ልብሱን አውልቆ ያብዳል። ኦርቶዶክስ የሱ መነገጃ አይደለችም። ከመሪጌታ ወደ ፓስተር

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 5 місяців тому

      @@Ra.com65 ቤተ ክርስቲያን ነች ክህነት ምሰጠው ቤተክርስቲያን ደሞ የሰጠችውን ክህነት ትሰርዛለች ።ሌላው ደግሞ ቤተክርስቲያን ልክ አይደለችም እያለ የሰጠችው ክህነቱም ልክ አይደለም ማለት ነው ለምን ክህነቱን ፈለገ 🤔

    • @user-ze6lt1fm5v
      @user-ze6lt1fm5v 5 місяців тому +1

      ሻሽ ነው የተውት ይጠመጥሙ ነበረ አሁን ስለተነቃባቸው በሱፍ መዘነጥ ነው የመረጠው😂

    • @user-dh2xv9qx2m
      @user-dh2xv9qx2m 5 місяців тому

      medrawi swoche yemyaywot yemyaseboet sele lebes sele kobe chama new alferdebshem
      lebsowchewu ez meder kry nachewu.
      yelk edel Geta setowachewuhal endetamezazenow Getan bewenet lebe endetefelgow.
      Geta yerdachewu Geta kalreda kebade new menfesawi hiwt.

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 5 місяців тому +8

    መሪጌታ ሙሴ በእውቀት ሞግተዋለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tiruworktd7083
    @tiruworktd7083 5 місяців тому +3

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይባርኮ ማስተማሩ ከዚህ አቶ ሙሴ ከሚባለዉ ሰዉ ባይሆን ጥሩ ነበር ለምን በቲክቶክ መልስ እስኪጠፋበት አፋጠዉት ነበር ያንን እዩት

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 5 місяців тому +5

    ወይ ሙሴ 😂 ዛሬ መሪጌታ የለም የሱ መድሃኒት ዘማርያም ነበር😂 እባብ ራሱ ባንተ ይቀናል ሀሌታ ግን ይመቻችሁ እያመጣችሁ ታሳጡታላችሁ ዞሮ ዞሮ ኦሮቶዶክስ ትምህርት እንከን የሌላባት ኩላዊት ነች።ደሞ አንድም የኦርቶዶክስ መምህር ድጋሚ አልጠራችሁም ሴራ ከሌለባችሁ በቀር ልምድ ያላቸውን እስኪ ጋብዙ እግዚአብሔር እኮ የሰውን ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ ነው ውስጣችሁን ያያል እግዚአብሔር አይሸወድም።መከባበር ከሌለበት ግን መምህሮቻቾን ባይመጡ መልካም ነው አይመጥናቸውም ከወረደ ሰው ጋር አብሮ መውረድ።

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 5 місяців тому +4

    መጋቢ ሀዲስ ቃለ ሂወት ያሰማል!!

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 5 місяців тому +2

    መሪ ጌታ ሙሴ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ የተገባውን ክብርና ሥልጣን፣ በቅዱሳን ስም እየተቸበቸበ ማየት ያማል፤ ያሳምማል። ሕዝቤ ዓይኖችህ ይከፈቱ፤ ከኢየሱስ ወጪ የሚማልድልህ የለም!!!!!

    • @derejebekena7214
      @derejebekena7214 5 місяців тому +4

      ጌታ ኢየሱስን ለማኝ አረጋቹት ከፈራጅነት አንስታቹ ይቅር ይበላቹ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 4 місяці тому +3

    ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው፣ ብቻውን አዳኝ ነው!

  • @kassahunwondu3979
    @kassahunwondu3979 5 місяців тому +7

    ግራ የሚገባኝ ነገር ተሃድሶ ከኦርቶዶክስ ሲወያዪ ዳኛው ፖሮቴስታንት???
    ከዚያም ቤተክርስቲያንቱን እናውቃለን(ሳያውቁት) በሚሉት ተሃድሶ(ኦርቶዶክስ መስሎ ለፖሮቴስታንት የሚጫወቱት) ቤተክርስታያንን ማዋረድ፤ የቤተክርስቲያኗን መምህራንን #መዘርጥ፣ መናናቅ እና ማዋረድ(አንተ ብሎ መጋቤ ሃድስ፣ መጋቤ ብሉይ አይነት ነገር)፡፡ ስለዚህም እዚህ የሚትገኙ መምህራን አስቡበት!!!
    ለእነ ሙሴ የሰንበት ተማሪ በቂ ነው፡፡

    • @iktis3943
      @iktis3943 5 місяців тому

      የፕሮግራሙን ዓላማ ተረድተኸዋል። ባለፈው ውይይት ቤተክርስቲያኗን እና መምህሩን ደህና አርጎ ስለሰደበለት ነው ሙሴን ደግሞ ያመጣው። ስድብና ትዕቢቱን ሲያይ አዋቂ መስሎት። ጥሩ እውቀትና የክርክርልምድ ያላቸውን ኦርቶዶክሶች አንዴ ካየ ደግሞ አያመጣም። መምህራኑ የስብከተ ወንጌል እንጂ የሙግት አካሄድ ልምድ ስለሌላቸው ስራዬ ብለው የፕሮቴስታንቶችን ት/ት ስለማያጠኑ በደንብ አይሞግቷቸውም፤ ለማስረዳት ይጥራሉ እንጂ። ጋዜጠኛው ከልብ እውነትን ፈልግ፤ ድራማው አይጠቅመንም ትልልቅ ሰዎች ነን ።

  • @AserTomas
    @AserTomas 2 місяці тому

    መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛሎት

  • @tad.27
    @tad.27 5 місяців тому +5

    Muse z genius one

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 5 місяців тому +6

    የእወነት መዳሃን አለም መጨረሻቺን ያስምሪልን 🙏ሙሴ ልቦና ይሰጠህ ከተዋህዶ የወጣ ሰው ተእግሰትም መስተዋሉም የነጠቃል😢

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 5 місяців тому

      የበላኢሰም ታሪክ አይዘገንንም ! 78 ሰው የበላ በምንም ታአምር ገነት ሊገባ አይችልም ፡፡ እስኪ ከ 78 መሃከል እኔ ብኖር ብለን እናምጣውና እናስብ !

    • @zenahebezuabayalemayehu6738
      @zenahebezuabayalemayehu6738 5 місяців тому

      ​@@habtamusium8646
      በጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ስንት ሰው ገድሎ አሰቃይቶ በምድር ፍርድ ከወንጀሉ ብዛት በሞት እንዲቀጣ ተወስኖበት የነበረው በአንድ ቃል ነው የዳነው ፣በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሎ።እና እንደ አንተ አይነቱ ተነስቶ ይሄ ሰው መዳኑ አይዘገንንም ሊል ነው።እንደ እግዚአብሔር ምህረት እንጅ ሁላችንም ሀጢአትን ሰርተናል፣በድለናልም።

    • @masartihayiluu1763
      @masartihayiluu1763 5 місяців тому

      Kkkkkkkkk🙄

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 5 місяців тому

      ማስሪ የበላኢሰብ ታሪክ ግን እውነተኛ ነው ወይስ ልብወለድ ይመስልሻል !

  • @ermiyastamru6054
    @ermiyastamru6054 5 місяців тому +4

    ክርስትና ክርስቶስ ነው። ምልጃ በክርስቶስ እየሱስ ደም ብቻ እና ብቻ ነው።

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 5 місяців тому

      በህይወት ያለ ሰው ያማልዳል ከሌላችሁም ነበር እንዴ

  • @shiferawadane4016
    @shiferawadane4016 5 місяців тому +1

    እኔ ምለዉ ዲያቆን ዘማርያም ጋራ ብታጋብዙት አቶ ሙሴ ጋር ደስ ይለኛል ዘማርያም ቀጥ ያደርገዋል ስላደረገዉም።
    በይበልጥ ደግሞ ከመምህር ስሙር ጋር ጋብዙልን

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 5 місяців тому

    መሪ ጌታ ጸጋው ይንብዛልህ !! ጥሩ ውይይት ነው !!!

  • @traveller7039
    @traveller7039 5 місяців тому +1

    “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።”
    - ማቴዎስ 22፥29

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 5 місяців тому +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ለእናቱ ለድንግል ማርያም። እግዚብሔር ቃል ኪዳኑን ይጠብቃል።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 5 місяців тому +2

    መምህር ቃለ ሀይወት ያሰማልን

  • @user-pz3qv8bx6r
    @user-pz3qv8bx6r 2 місяці тому

    መሪጌታ ሙሴ በርታ ጥሩ በረዳት መጸሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትአለህና እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን።ይህንን የግብፅ ግሳግስ እና የተሰፋ ገ/ስላሴ ኮተት አራግፍላቸው።ሰለዚህ በኤፌሶን 1:4መሠረት እግዚአብሔር የመረጠው ይድናል።እግዚአብሔር የረገመው ይጠፋል።አንተህ ግን ሕይወት ያለበትንመፀሐፍ ተናገር። ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦዋል።እርሱምክርሰቶሰ እየሱስ ነው።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 5 місяців тому +2

    Haleta TV Egziabher abzito yibarkachihu.

  • @EsraelBB
    @EsraelBB Місяць тому

    መርጌታ ሙሴ እባክወ ከሚመጥነወ ሰው ጋር ይቅረቡ ሌላ ጊዜ። ፀጋ ይብዛልወት 🙏🙏🙏

  • @solomonsolomon2814
    @solomonsolomon2814 5 місяців тому +7

    ቅዱሳን እንደሚፈርዱ ቃሉ እየተናገረ ስለትንሹ ምልጃ ይከራከራል ¡

    • @SolomonSole-nl6xr
      @SolomonSole-nl6xr 5 місяців тому +1

      ምልጃን ነው ትንሽ ያልከው? 😂

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 2 місяці тому +1

      awo tinsh new ante slene titseliy yele. mamaled malet degmo andu slelelaw metseley new.

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 5 місяців тому +4

    ወይ ኦርቶ😭😢የኦርቶ መምህሩ ግን ምስኪን ምንም አያውቅም ጨዋ ነው🤫🤔እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ የእግዚብሔር መንፈስ ያብራላችሁ 🙂 መምህር ሙሴ የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልዎ😍

    • @user-xu1jx6ei8e
      @user-xu1jx6ei8e 5 місяців тому +3

      እውቀት የሌለው ሰው ማስተዋል ሚባል ጭራሽ የለውም ሙሴ ስለተንጨረጨረ ያውቃል ብለህ ከሆነ በጣም ተሳስተሀል😅😅ኦርቶዶክስ ትህትና ናት እሺ አወቅ

    • @user-js3mz3fm6f
      @user-js3mz3fm6f 5 місяців тому +1

      ፍራሽ አዳሽ መናፍቅ ተዋህዶን አይችላትም

    • @HxShd
      @HxShd 2 місяці тому

      ሸጣን ቢጮክም አያቸንፉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

    • @user-uf6wk2hh5g
      @user-uf6wk2hh5g Місяць тому

      ሰውዬው ሌላ ወሬ ተወውና ሁለት የብረት እቃ የአሸዋ ድንጋይ አድርገህ እየው አንዱ ሙላው አንዱ ደሞ ትንሽዬ ከዛ ማነኛው እንደሚጮኽ ተመልከት 😅😂😂😂ሚጮኸው ያ ጎዶሎ ነው ጎዶሎ ስለሆናቹ ነው የምትጮኹት 😢😢😅😅😅😅😅

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 5 місяців тому +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መጋቢ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 місяців тому +4

    አቤት confidence ኦርቶዶክስ መሆን እንዲህ ነው መጋቢ ቃለህ ያሰማልን

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 5 місяців тому +2

    ቆይ ቆይ ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ተብሉዋል ያ ማለት መልአክት ቅዳሱን ናቸው አይሞቱም በሌላ ቋንቋ ቅዱስ ገብርኤል ይማልዳል ቅዱስ ሚካኤል ያማልዳል እያሉ ነው ፔንጤዎች ተመስገን ነው ተመስገን ነው

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 5 місяців тому +4

    ተሀድሶና ፕሮቴስታንት የሰናፍጭ ቅንጣት ልዩ ነት እንደሌላቸው በውይይቱ ተረድቻለው በጉን ከተኩላው እንድን ለይ አድርጎናል በርቱ ሀሌታ

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 5 місяців тому +7

    ለመጋቢ አዲስ ቃለ ህይወት ያሰማል!

  • @Gosple234
    @Gosple234 5 місяців тому +3

    እየሱስ እያለ ፃድቃን ጋር ምን አስኬደኝ ደግሞ 50000 ነፍስ የገደለው ጊዮርጊስ የሰላም ሚኒስቴሯ ክርስቶስ ሰምራ እየሱስን አገባዋለው ያለች አርሴማ ሁሉም አያማልዱም ለኔ ጥቅም የላቸውም ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያን ነን ካላቹ የጴጥሮስን መልእክት መተግበር አለባቹ እንዲህ የሚለውን
    “ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥11 አይ ውሸቱን ነው ካላቹ ደግሞ ጳውሎስ እንዲህ ከድርጎ ያፀናዋል
    “ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
    አይ እኛ መፅሀፏን አንቀበልም ካላቹ ደግሞ እግዚአብሔርን በቃሉ ነው ያወቅነውና እግዚአብሔርን አታምኑትም ማለት ነው እናምናለን ካላቹ ደግም ቃሉን አምናችሁ ፈፅሙት በመጨረሻ ደግሞ አርሴማ ማርያም ጊዩርጊስ ለምትሏቸውና ለምትዘምሩላቸው ብሎም ለምታመልኳቸው ጣኦታት ከነሱ ዘወር እንድትሉ እነግሯቿለው ማለቴ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆናቹ
    “ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥21

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 5 місяців тому +1

      Tebark Beki Mels🎉

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 5 місяців тому +1

      ለምንድነው ታዲያ በህይወት ያለ ሰው ምልጃ ምትፈልገው ጴንጤዎች ጌታ ብቻን አማላጅ ነው ካልክ

    • @Gosple234
      @Gosple234 5 місяців тому

      ​@@gedionendalkachew12 ለምሳሌ ማ አማለደኝ ለኔ ከእየሱስ ውጪ እርስ በእርስ ስለምንፀልየው ፀሎት ከሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ያዘዘንን ነው እንጂ እኔ ወደአንድሰው ፀልዬ እሱደግሞ ፀሎቴን ሰምቶ ለኔ ያማልደኛል ማለት አይደለም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 5 місяців тому

      ​@@Gosple234ጸልይልኝ ብለህ ስትነግረው ምን አድርግ እያልክ ነው?

    • @Gosple234
      @Gosple234 5 місяців тому

      @@thinkitsnotillegalyet በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆንን በፀሎት እንዲያግዘኝ ነው ምክንያቱም ሁለታችንም የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆንን እሱ ለእግዚአብሔር የቀረበ እኔ ደግሞ የራቅኩ አደለም ምክንያቱም እንዲህ ስለሚል
      ገላትያ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ።
      ⁷ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
      ስለዚህ ልጆች በአባታቸው ፊት ተመሳሳይ ጥያቄ ቢያቀርቡ አባት አይቃወምም ያደርገዋል እንጂ ለዚህ ነው አንዱ ወደአንዱ ፀልዮ የተባለው እንጂ እንደናንተ እኔ ለማርያም ፀልዬ ማርያም ደግሞ ለእግዚአብሔር ፀሎቴን አታደርስም አይ ታደርሳለች ካልክ አንድ ጥቅስ ልንገርህና ማብራሪያ ስጥበት
      “እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።”
      - ሐዋርያት 1፥14
      እዚጋር ማርያም ከሀዋሪያቱ ጋር አብራ ትፀልይ ነበረ
      በናንተ ቤተክርስቲያን አስተምሮት ማርያም ከፍጥረት በላይ ከፈጣሪ በታች ነች ስለዚህ ለምን ሀዋሪያቱን ወደኔ ፀልዮ አላለቻቸውም በናንተ አስተምህሮ መሰረት ወይ ደግሞ እነሱ ባይታዘዙም ለምን በፍላጎታቸው ወደሷ አይፀልዮም ስለዚህ እኛ ምንከተለው የጌታን እናት መንፈሳዊ ልመምድ ነው በህብረት ወደአንድ አባት መፀለይ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 5 місяців тому +1

    መርጌታ ሙሴ መንበሩ ኣሸንፈዋል 100% በዚህ ክርክር።

  • @user-df9fq4id6j
    @user-df9fq4id6j 5 місяців тому +2

    ሙሴን በኢየሱስ ምልጃ ላይ አንደገና ከ አቡ ወይም ከአክሊል ጋር አገናኙልን

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 5 місяців тому

      አይመጣም ጭራሽ ከእነሱ ጋር😂😂

    • @ngggebru
      @ngggebru 5 місяців тому

      ይፈራሉ እነ አክሊል​@@thinkitsnotillegalyet

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 5 місяців тому

      @@ngggebru 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ew3fp5st4b
    @user-ew3fp5st4b 5 місяців тому +6

    መሪ ጌታ ሙሴ እግዚያብሔር ይባርኳት እውነት እውነት ነው

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 місяців тому +7

    ግዕዝ ሊያስተምረን ወይስ ታድሶን ዳሺ ነው አመጣጡ ወይ ሙሴ ተብዬ ትብቱ ኩራቱ አይ ዳቢሎስ ልጆቺህ ባንተ ነው የወጡት

  • @user-ze1io3ov4v
    @user-ze1io3ov4v 2 місяці тому

    ሙስሊሞችን ብትጋብዙልን መሐመድ አበባውን ከክርስቲያን ወገን

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 5 місяців тому +7

    Muse geta yibarikh ye ewunet wengel kal yihe nw kibir le geta yihune tebareku

  • @samsonbelay1290
    @samsonbelay1290 5 місяців тому

    ደስ የሚል መድረክ ነው መወያየታቹ መልካም ነው።

  • @bernabas2763
    @bernabas2763 5 місяців тому +2

    ራእይ 14፥13
    “ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።”

  • @Solomonabay
    @Solomonabay 2 місяці тому

    ሃሌታዎች ቀጥሉበት፣ሰው ያሻዉን ይከተላል።

  • @markeshawyiheanew2148
    @markeshawyiheanew2148 5 місяців тому +2

    ሙሴ መንበሩ የፕሮቴስታንት ተከፋይ ሰው ነው ። ጥርት ያለ ፕሮቴስታንት ነው ሲናገር ግን በእኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይላል ቤተክርስቲያን ከምንፍቅናው ምክንያት አውግዛ የለየችው መናፍቅ ነው ። ለእርሱ የሰንበት ተማሪዎች ይበቁት ነበር ።

  • @getahuneidajohn8064
    @getahuneidajohn8064 Місяць тому

    መሪጌታ በውቀት ነው የሞገቱት መጋቢት አዲስ ትንሽ ሕፃን ሆነውብኛል ምክንያቱም መሪጌታ በአክብሮት ሲጠሯቸው እሳቸው ግን አቶ እያሉ ሲጣሩ ይሄ ሕፃንነት ነው ። ሌላው የሚዲያው ሰው በጥላቻ የተሞላ ነው ከአሁን በፊትም እናውቀዋለን ።

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 5 місяців тому +2

    እኔ ግን ጴንጤዎች ለምንድነው አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው እያላችሁ ሰው በህይወት እስካለ ያማልዳል የምትሉት እንደው እናንተ እንዳላችሁት "አማላጅ" ቢሆን እንኳን በህይወት ያለ ሰው ልመና ለምን አስፈለጋቾሁ እስቲ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ስጡኝ?????

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 5 місяців тому +16

    መነጽር ያደረገው ሰውዬ ግን ስርዓትን ከየት የተማረው ነው ለመስማትም አይጋብዝም

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km 5 місяців тому +1

      ዝም ብሎ ነው የሚጮኸው

    • @user-ze6lt1fm5v
      @user-ze6lt1fm5v 5 місяців тому +1

      ሰው ከእምነት ሲወጣ ስርአት አይኖረውም ተቅበዥባዥ ነው የሚሆነው

    • @michaelwoldegerima1119
      @michaelwoldegerima1119 5 місяців тому

      Ewnet keaymiro belay honobik nuw..siberalih yigebahal

  • @AbaynehGirma-rg8nd
    @AbaynehGirma-rg8nd 5 місяців тому +2

    አቶ ሙሴ የመንፈሳዊ መምህር አይመስሉም ዘለፋ ምፀትና ፍፁም ትህትና የጎደላቸው ወንጌላዊ ናቸው ወንጌልን በፍቅር ማስተማር ይቀራቸዋል ባጠቃላይ ለዚህ ወቅት መማማር አይመቹም

  • @user-nw4il1nq8s
    @user-nw4il1nq8s 5 місяців тому +3

    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
    18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
    20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-21

  • @MuluRega
    @MuluRega 5 місяців тому +4

    ዕልፍ አዕላፍ ቅዱሳንን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ተዋህዶዎች ዛሬም በምልጃቸው ስንቱን በረከት አፍሰናል 🙏✝️

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 5 місяців тому +1

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው መምህር ሙሴ መንበሩ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 5 місяців тому +3

    መጋቤ አዲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን💙✌️

  • @teklelombamo4793
    @teklelombamo4793 5 місяців тому +4

    Jegina Massie ❤

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km 5 місяців тому +3

    ማማለድ በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው በመዋቲ ስጋቸው ማማለድ ከቻሉ ህያዊት በሆነችው ነፍሳቸው እንዴት ማማለድ ያቅታቸዋል ጌታችን እኔ ካደረግሁት የበለጠ ታደርጋላቹ ብሏቸዋል እንኳን ማማለድ።
    ጴንጤና ተሀድሶ ኦርቶዶክስን በምን እንቃወም የሚል አባዜ ስላለባቹ እንጂ ይሄ ተራ ነገር ነው።ድሮ አያማልዱም ነበር የምትሉት ጥቅስ የለም ብላቹ አስባቹ ስለነበር ጥቅሱ ሲሰጣቹ አይ በስጋ ነው እንጂ በነፍስ አያማልዱም አይ ጴንጤ😅
    እሺ የነፍሱ ሲሰጣቹ ምን ልትሆኑ ነው?

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w 5 місяців тому +4

    አቶ ሙሴ አፈ ቀላጤ ናቸው መጮህ ነው የሚያውቀው። ለመምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @samuelmeku1231
      @samuelmeku1231 5 місяців тому

      dngln enem afe kelate mehonun nw yeteredahut

  • @aynadisfirew1175
    @aynadisfirew1175 5 місяців тому +1

    የግለሰብ ማንነትን እየጠቀሱ ያንን ክህነት ማንቋሸሽ ብልግና ነው ። የውይይትንም መርህ ይጥሳል

  • @user-lz6vl8ye5b
    @user-lz6vl8ye5b 5 місяців тому +10

    ተመስገን እንኳንም ጥምጣሙን አውሉቆ መጣ ክብር ሲገፈፍ ለካ እንደዚህ ነው እራቁቱን የሚሄድ እብድ ነው የሚመስለው

    • @TameArt
      @TameArt 5 місяців тому +2

      Ay ant betknanbe adlem lebes lorman nw esu wengalen tatkal

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 5 місяців тому

      “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።”
      - ኢሳይያስ 29፥13

    • @user-ze6lt1fm5v
      @user-ze6lt1fm5v 5 місяців тому

      ውሸቱ ሲጋለጥበት አላዋጣውም ውሸት ያስጠላል ይሄ ሰውዬ ውሸት ነው የሚያቀው እሱንም የሚከተሉት እንደሱ ናቸው ከውሸት እውነት አይወጣምና

    • @saramikael3280
      @saramikael3280 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ከልቡ ጋር ነው እንጂ ከጥምጣሙ ጋር ግንኙነት የለውም።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 5 місяців тому +14

    ባለ ምንፅሩ መምህር ጎበዝ ናቸው በጣም ደስ የሚል ነው ተባርኩ❤😂

    • @derejebekena7214
      @derejebekena7214 5 місяців тому

      አዎ እኔም የታዘብኩት ሙሴ በእልህና በተንኮል ነው ሀሳቡን የሚገልፀው በዛ ላይ ችኮላው !!✍

  • @tea4298
    @tea4298 5 місяців тому +1

    "15 Moreover I will endeavour that ye may be able after my decease to have these things always in remembrance."
    (2Peter 1:15)እኔም ካላፍኩ በኋላ ትተጉ ዘንድ አሁን በህይወተ ስጋ እያለው እተጋለው ነው ያለው ።

  • @bachabefikadu1218
    @bachabefikadu1218 5 місяців тому +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የ መሪ ጌታ ሙሴ ቃል እውቀት የተለየ ነው ተመችቶኛል መሪ ጌታ ሙሴ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db 5 місяців тому +2

    ጋሽ ሙሴ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤

  • @GechoBaba
    @GechoBaba 5 місяців тому

    Haleta TV God bless YOU!!!!!!!!!

  • @user-zt5xg9qs5r
    @user-zt5xg9qs5r 5 місяців тому +2

    እውነትም ኦርቶዶክስ መታደስ አለባት

  • @habbey2735
    @habbey2735 3 місяці тому

    እኛ ኦርቶዶክሶች ጻድቃን በሕይወትም በሞታቸውም እንደሚያማልዱ እናምናለን፡፡

  • @HulegebRadio
    @HulegebRadio 5 місяців тому +2

    ይሔ ሙሴ የሚሉት ሰው አነጋገሩ የሰይጣን እንጅ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሌለበት ያሳያል።ይሳደባል፡ስድብ የሰይጣን ነው፡የሚገርመው የሚናገረውን አያውቀውም። ጌታ ይርደው።

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 5 місяців тому +1

    Brother moses you are blessed.
    Please continue the good work, may the God of grace increase you in Jesus mighty name. ❤❤❤

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 5 місяців тому +1

    እናስተውል!
    “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።”
    - ኢሳይያስ 29፥13
    እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ኢሳይያስ ስለ እናንተ፣ ስለ ግብዞች በትክክል ተንብዮአል፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤ “ ‘ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤
    በከንቱ ያመልከኛል፤ ትምህርታቸውም ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።’
    የእግዚአብሔርን ትእዝዛዝ ትታችሁ የሰዎችን ወግና ሥርዐት ታጠብቃላችሁ።”እግዚአብሔርን ትእዝዛዝ ትታችሁ የሰዎችን ወግና ሥርዐት ትጠብቃላችሁ።”
    ማርቆስ 7÷6-8
    ²⁶ አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው።
    ²⁷ በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኵሰት ራስን መጠበቅ ነው።
    ያዕቆብ 1÷26-27

  • @user-zt5xg9qs5r
    @user-zt5xg9qs5r 5 місяців тому +1

    መርጌታ ሙሴ የኢትዮጵያ ክርስቲያን በረከት ነህ ሰለ አንቴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesamime
    @mekdesamime 5 місяців тому +2

    በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ከቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ስነምግባር እና ትህትና ይጎላቸዋል ይቅበዘበዛሉ ትእግስት ያጣሉ ለማዳመጥ እንኳን ዝግጁ አይሆኑም

    • @helenkidus7419
      @helenkidus7419 5 місяців тому

      ለኔም ይገርመኛል !!! ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ያብዳሉ

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 5 місяців тому

    የሞቱ ቅዱሳን ምልጃ ውሀ ሲበላው አየን 👏👏

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic 5 місяців тому +2

    2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
    1 yohans-2

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 5 місяців тому

    እኔ ኦርቶዶከስ ነኝ እያላቹ አስተያየት የምትሰጡ ፔንጤዎች ለመማር እንጂ ለመሸናነ ፍ አትግቡ ይሄ የነብስ ጉዳይ እንጂ የቲፎዞ ነገር አይደለም ምክሬ ነው❤❤❤❤❤

  • @Fasikaw-yz7ol
    @Fasikaw-yz7ol 2 місяці тому

    እረ ወይኔ እረእባካችሁ ክርስቶስ በቂነው።እባካችሁ ተዋህዶ ወንድሞቼ የቤተመቅደሱ ስርአት ማንን እንደሚያመለክት እና በማን መሰዋትነት እንዳበቃ እንደገና መጽሐፍቅዱሱን አንብቡ😄😄😄😄🙏

  • @letusworshipjesus
    @letusworshipjesus 5 місяців тому +3

    May God open your eyes! revise your doctrine!

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 5 місяців тому +1

    ሙሴ በደንብ አስተምሯል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ResRubenzAsoni
    @ResRubenzAsoni 5 місяців тому +2

    ሰው እንዴት ቅሌታም ይኾናል አምላኬ ኾይ። መጋቤ ሐዲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tegegnman6631
    @tegegnman6631 5 місяців тому +6

    ኦርቶዶክስ በመሆናቹ የኮራቹ እስቲ በ like