ሩታ አብርሽን አፍቅሬዋለው አለች 😱😱

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @azab7250
    @azab7250 Рік тому +338

    የተጕዳን ልብ የመጠገን አቅሙ ካላት በጣም ደስ ይላል የእውነት

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    ካልሆነ ደስ ይለናል ፕራንክ ከሆነም ይጋቡ ደስ ይለናል የምትሉ ሃያ👍👌

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ❤ ደምሪኝ እማ

    • @sadeseid742
      @sadeseid742 Рік тому

      ሀያ ተመቸችኝ😂😂😅

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Рік тому +2

      ያላህ እኛ ለማጋባት አለን

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 Рік тому +1

      አብረሽ እዳለቀሰ አይቀረም እዉነት ይሁን ደስይለናል❤❤❤❤

    • @gamoyoutube1362
      @gamoyoutube1362 Рік тому

      የኔ ቆንጆ በሚገባ ተፈቃር አሻፈረኝ ካለ አፍቃር ያዘጋጃላሊ ይጋቡ የኛ የማዳም ቂመሞች ምኞት ነው አብርሽ መፈቀር መታደል ነው ዎድሜ 🥰🥰መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁን ❤️ፍቅር ያሽንፋል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +381

    አብርሽ በፍቅር ሲያለቅስ
    😢የሚያለቅስለት መጣ አቤት ፈጣሪ ኮ ስጦታው ብዙነው😢❤❤ ፈጣሪ ያድርግልህ❤❤አብርሽ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Рік тому +78

    የጋሽዬ ልጆች ጨዋ ናቸው የምር ❤❤❤ ያሳኪልሽ ብለናል

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Рік тому +990

    ከምሯ ከሆነ ፍቅሯን ይቀበላት የምትሉ በላክ አሳዩኝ👍

  • @rahiletube
    @rahiletube Рік тому +40

    ማሪያምን መጀመሪያ ሳያቸው ገና ከአብርሽ ጋር ቢጋቡ ብዬ ውስጤ አስቤ ነበር አሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ ይጋቡ አብርሽ በማሪያም ፍቅሯን ተረዳት ❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Рік тому +706

    እኛም ያግባት ብለን ነበር ኑ ለይኩ 😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +217

    ይጋቡ ማርያምን ደስ ትላለች❤❤❤❤

    • @zk3815
      @zk3815 Рік тому

      በቃ አቆሙ ውይ ከፍቅር ከ

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 11 місяців тому

      አላቱል ይጋቡ😅

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Рік тому +208

    ፕራንክ ካልሆነ የምር በጣም ደስ ይለናል እኛ ተመልካቾች በፍቅር የተጓዳ ስለሆነ

    • @ሩትዬሀለበዊት
      @ሩትዬሀለበዊት Рік тому +5

      😂😂😂እኛ እኮ መገበትም መፈታትም ስንችልበት😂

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Рік тому +2

      በጣም እውነትያርገው

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Рік тому

      ​@@ሩትዬሀለበዊት😂😂😂😂 ቀላል ከመዳም ጥግረራ በተጨማሪ እናጋባለን

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 11 місяців тому

      ወይይይይ እኛ ግን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +58

    ጊዜው በጣም ነው የሚገርመው አብርሽ ለፍቅር ሲያለቅስ አሁን የሚያልቅስለት ተገኘ ለሁሉም ጊዜ አለው❤❤❤❤

  • @HxbHhg
    @HxbHhg Рік тому +105

    የብርሽ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e Рік тому +95

    አብርሽኮ የሚፈቀር ልጅ ነው❤ ሩቴ ጉበዝ ስሜትሽን አትደብቂ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Рік тому +18

    ተጋቡ ግን አደራ እዳጎጅው አብርሽ በጣም ታማኝ ሰው አክባሪነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому +35

    ደስ የምትል ልጅ ነች ይጋቡ ይፋቀሩ አብርሽ እንዳታሳፍራት እህታችንን❤❤❤❤

  • @mesiilove4313
    @mesiilove4313 Рік тому +28

    ፍቅር ይታደሉት እንጂ አይታገሉት አብሪሽ ምርጥ ሃሳቢ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ነው እውነትሽ ከሆነ ፈጣሪ ያሳካልሸ የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Рік тому +143

    ፈጣሪ ነው ያመጣው ስለዚህ ለተጎዳ ሰው ፈጣሪ ነው የሰጠው ስለዚህ በቃ ትቶ የሂደ ሰው ሂደ ነው አብርሽ ደሞ ተቀበላት❤

  • @abide7437
    @abide7437 Рік тому +99

    ኧረ አብርሽ ተቀበላት የማዳም ቅመሞች የምታርፉበት ፍቅር ዪስጣቹ ዪመቻቹ❤❤❤

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 3 дні тому +2

    ሩታ ይህን ቢዲወ መልሰሽ መላልሰሽ እይው እናም አብርሽ ቢጠፍም እየመከርሽ ባልሽ አድ እድል ተሰጣጡና እባካችሁ እደድሩችሁሁኑ እኛም እንረፍ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shamsahha7329
    @shamsahha7329 Рік тому +105

    ምርጥ ናት ይጋቡ የምትሉ ላይክ

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 Рік тому +6

      አቤት የእኛ ነገር ማጋባት ማፋታት😂😂😂😂

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Рік тому

      ​@@fgradesfgrades5092ሃሃሃሃ ያ

    • @mesi5970
      @mesi5970 Рік тому

      ​@@fgradesfgrades5092ክክክክክ የተመታሽ እውነትሽን ነው 😅😅😅😅😂

    • @saratube8205
      @saratube8205 Рік тому

      Abet egna le magbat kalen gugut yetnsa sew kalgba eylin yemngefafaw negris 😂😂😂😂

    • @shamsahha7329
      @shamsahha7329 Рік тому

      ​@@fgradesfgrades5092ክክክክ

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku Рік тому +75

    የኔቆንጆ አብረዉቢሆኑ ደስ ነው የሚለው❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ባለፈም ሲሄድ በጣም ነው የተከፋችው አግባቢአቸው ሊዱ አብርሽ ጥሩ ልጅ ነው ልጅቷም ጥሩ ትመስላለች

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Рік тому +32

    ብታምኑም ባታምኑም ገና ሲገናኙ አብረው በሆኑ እና ያችን ባሥረሳችሁ ብየ ተመኚቸ ነበር እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb Рік тому +25

    ማነው. እንድኔ. የሚወዳቸው. እንድኔ❤❤❤አብርሽ. ፍቅሮን ተቀበልና አስድሥተን. 😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Рік тому +39

    መጀመሪያዉኑ ታዉቆን ነበር እደወደደችዉ አይዞሽ እናት አብርሽ ወንድማችን ተቀበላት ፍቅሯን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Рік тому +25

    ኸረ ጉድ ፈላ እኔ ከሱ ጣለኝ እያልኩ ጭራሽ😂😂😂በይ ይሳካልሽ ለጋሽየ ልጅ ሲያንሰዉ ነዉ ለጋሽየ ልጆች ልዩ ናችሁ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አብረሸየ ወይት ነህ ና ጉዲህን ህይ እዉነት ከሆነ በጣም ነዉ ደሠ የሚለኘ ማርያምን የተጎዳን ልብ የመጠገን አቅም ከላት አብሸረ እንሠጥሸ አለን ❤❤

  • @jamila690
    @jamila690 Рік тому +15

    የምር ደስ ሲል ምርጥ ልጅ ናት የተረጋጋች ናት የምር እኔ ቢፋቀሩ ደስ ይለኛል😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ Рік тому +7

    እውነት አፍቃሪ ከሆንሽ በጣም ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ አብርሽ በፍቅር የተጎዳ ልጅ ነዉ ዳግም መጎዳት የለበትም ፈጣሪ አድላይ ያርጋቹ ምኞቴ ነዉ እርጋታሽ 👌👌❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Рік тому +79

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል
    ማነው ደደደደደደደደደደስ ያለው እውነት ከሆነ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉
    ፍቅር እንደዛ ተጫውታበት

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +51

    ሣስበው ፕራንክ ነው ካልሆነ ደግሞ ምኞት አይከለከለም ቢያደርግላችሁ ደስ ይላል ❤🙏🙏🙏

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +36

    ደስ ይለናል ጥሩ ነው ይጋቡ 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ መአዚ

  • @tigistbirara2094
    @tigistbirara2094 Рік тому +38

    ኤልዱ ከምሯ ነው ይመቻት ❤❤❤ከነጋሽየ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል ሰላም አለው።ኤልድየ አገናኛቸው

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye Рік тому +20

    ድሮም ጠርጥሪ ነበር መልካም ሚስት ሁኝው አብርሽ መልካም ስው መልካም ልብ ያለው ልጅ ነው ተጋብ ❤❤

    • @taibah5903
      @taibah5903 Рік тому

      ክክአየኮመቶቾ ጠርጥሬ ነበር አላለችም

  • @sadahidam9130
    @sadahidam9130 Рік тому +46

    እኛኮ የመዳም ቅመሞች አንካምት ይጣመሩ የምትሉ በላይክ ❤😂😂😂

  • @mesiferede
    @mesiferede Рік тому +11

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ይጋቡ የሚል እስኪ በላይክ እናሳያቸዉ

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi Рік тому +4

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ እውነተኛ አፍቃሪ ባየው ባየው የማልጠግበው ቢዲዮ ሩታዬ ባንቺ ምክንያት ሁሉንም ቤተሰብ ሰብስክራብ አደረኩ ፍቅር ነሽ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Рік тому +21

    ስጀማርም እኛም ብለነል ኮሜት ላይ እውነት ከሆነ ደስ ይላል በጣም በደስታ ታቃባለት አብርሽና ሂሩት አንድ ላይ ይሁኑ አይዞሽ የኔ እህት

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Рік тому +6

    እግዚአብሔር የእዉነት ያድርገዉ ምርጥ ልጂ ናት

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw Рік тому +8

    የኔ ሚስኪን አብርሽ እሽ በላት የፈጣሪ ስጦታህ ናት

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Рік тому +16

    የኔ እናት ፍቅሯን ቢቀበላት ደስ ይላል አብርሽ ተቀበላት😢😢😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +22

    በእውነት ደስይላል የእውነቷን ከሆነ❤❤❤ አብርሽ ተቀበላት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuniraLongele
      @MuniraLongele 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Рік тому +77

    ፕራክ እያረጋችሁን ከሆነ እናዝናለን ወሏሂ ግን ወደናታል😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      ብራክንወይምትሎ

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 Рік тому +5

      እኛማ ወደናታል የሱን አናቅም እጃ😂😂😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому

      😂😂❤❤❤

    • @fadilarahmatu6081
      @fadilarahmatu6081 Рік тому

      ​@@fatimanigus3261bzs❤❤❤❤

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Рік тому

      ​@@gfkki4040ኣይደል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Рік тому +12

    በርግጥፍቅርከሆነ አሷጋያለዉስሜት ከባነዉ አብርሽግን በብዙዉጣዉረድነዉ ያለፈዉ ብቻላብርሽምግዜስጭዉና ያስብበት❤❤❤❤

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Рік тому +12

    አብርሽየ የኔ የዋህ ያሳካልሽ የጋሽዬ ቤተስቦች ፍቅር ናቸው እኮ እውነት ይለያሉ❤❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Рік тому +15

    እኛምኮ ይጋቡ ብለን ነበር😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች እኮ አንናገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቪድወውን አይቶ እንደሚመልስልሽ ተስፋ አለን

    • @Mittha-he3lo
      @Mittha-he3lo Рік тому

      አረ በሳቅ 😂😂😂 ይጋቡ መቼም እኔ የመዳን ቅመሞች ማፍቀር ማጋባት ስራችን ነው

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Рік тому +13

    እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ገና ስናያት ቀልባችን ውዶታል🎉 ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነው ይቅናሽ ሩታ❤❤ የመዳም ቅመሞች ማጋባት ማፋታት በሁሉም ቦታ አለን😂😂😂😂😂😂

    • @እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ
      @እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ Рік тому +1

      ወይኔ እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነኝ እስቲ ለራሳችን ሞራል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Рік тому +12

    አዱ ምናባክ ብሎህ ሲሄድ አዱ ምን አባቴልሁን ልክ የሚባለው ነገር ይህ ነው አብርሽ ተረዳት አሪፍ ልጅ ነች❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +2

    ማተብ የላትም ግን ኦርቶዶክስ ናት በተረፈ አይዞዥ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር Рік тому +7

    ወይኔ ያብርሺ እህት እንዴት አባቶ እንደምታምር ደሞ እርጋታዋ

  • @hayatMuhamedd
    @hayatMuhamedd Рік тому +2

    እኔ ድሮም ገብቶኝ ነበር እንዳፈቀረችው ኤልዱ ፕራክ ልታደረገው ስትል ፕራኳን ስታበላሽባት ቁርስ ስትቀጣ ጠርጥሬ ነበር እሡ ግን ልቡ ተሠብሯል ልቡን ከጠገንሽለት እናጋባቹሀለን እኛ ቤተሠቦች እናጋባቹሀለን ትክክል የምትሉ እስኪ ልያቹህ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ Рік тому +26

    መቸም በፍቅር አትቀልዱም በተለይ አብርሽ ላይ እንዳትቀልዱ በጣም የተጎዳ ልጅ ነው

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np Рік тому +1

      እውነት ነው የተጎዳን ልብ መጠገን እንጂ እንደማትቀልዱበት አምናለሁ አርሽዬ እግዚያብሄር ይካስህ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    አየ እኛ ኮሜቶች እኮ 😄😄😄😄
    ስጦታ እሜስጠውን እናስጣለን
    እሜጋቡትን እናጋባለን
    እሜለያዩትን እናለያያለን
    እሜያለቅሱትን አብረን እናላቅሳለን 😄😄😄😄
    አብሬሺ ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Рік тому +5

    የኛ ተናፋቂ የብርሽ እህት❤❤❤❤ አመለ ወርቅ ናፍቀሽን ነበር አብረሽ ደግ ሰው ውዴታ ይጨምራል ፍቅርን ያብባል አረ ደስ ሲልልል 🌺🌺 ፈጣሪ መሀከላቹ ላይ ይግባነ አድ ያርጋቹቹቹ ምኞቴ ነው

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Рік тому +17

    እኔ የመጀመርያ ቀን ነው ይጋቡ ያልሁት እሰይ ምኞቴ ተሳካ😂😂😂

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Рік тому +15

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ❤❤😳😳እኛም ጠርጥርን ነበር አብርሽዬ😢🤣በል ተቀበል አታምልጥህ 😳ጥሎሽ በኛ ቃል ገብቻለሁ 👍👍👍👍👍👍👍🙄እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @degefechtamirat
    @degefechtamirat Рік тому +3

    የእውነት ብሆን ደስ ይላላ ሩታ መልካም እህቴ ናት

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 Рік тому +44

    ይጋቡየምትሉ👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Рік тому +4

    የእወነቷን ከሆነ ይጋቡ ደስ ይላል ከብርሺ ጥሩ ልጂ ነው ሊዱ አግባቢያቸው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +7

    ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅ ኤዱዬ እግዚአብሔር ፍቀድና አንድ ያድርጋቸው ❤❤❤ እንደኔ የአብርሽ ደስታ የምያስደስታቹው በላይ ግጩ❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Рік тому +2

    ይገርማ እኔ እቺ ልጅ ገና የመጀመሪያው ቀን ከብርሽጋ የተገናኙ እለት አስተያየቷ አላማረኝም ነበር። እንደምትወደው ያስታውቅ ነበር። ግን ጀግና ናት ፍቅሯን እንዲህ በአደባባ ይ መግለጿ የተጎዳውን ልቡን መጠገን ከቻለች ፍቅሯን ይቀበል አብርሽ። ይሄ ፍቅር❤❤ የሚባል ነገር በጣም ይገርማል ሳይገረፉ ያስለፈልፋል። የደረሰበት ያውቀዋል😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን።

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Рік тому +11

    ጋሽዬ ወገብህን ጠበቅ አርገህ ሰርግ አብላን አብርሽ ሊያገባ ነው እልልልልል

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ

    አይ ኮመታተሮች ባለፈው ጠርጥረን ነበር ትወደዋለች ብለን እናም አሪፍ ነው ፍቅሯን ተቀበል አብርሽየ ❤

  • @semiraNigatu-u4v
    @semiraNigatu-u4v Рік тому +3

    ወይኔ ኮሜተሮች ደስ ስትሉ ተቀብለናል አላችሁ እኮ ኮሜቱ ሁሉ ደስ እሚል ኮሜቱነው

  • @eezx5065
    @eezx5065 Рік тому +7

    ወላሂ እወነት ይሁን❤❤❤❤❤

  • @ሰላመላሃገረይ
    @ሰላመላሃገረይ Рік тому +6

    እዉነት ይጋቡ ጥሩ ልጅ ናት ስታያት❤❤❤❤❤

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Рік тому +4

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር በአጋጣሚነዉ እናማ አንተም ተቀበልት አብርሺ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Рік тому +3

    በማርያም እዉነት ነዉ በሉኝ እሩታ የኔ ቆንጆ በናትሽ አብርሽ የተጎዳ ልጅ ነዉ እና አብራቹ ብትሆኑ ደስ ይላል አብርሽይን ይሁን ብለን እንመርቃለን ግን እንዳትጎጂዉ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому +1

      ትክክል ደምሪኝ እማ

    • @infodubai3233
      @infodubai3233 Рік тому +1

      @@mawaysh ደምሬሻለዉ እህት

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      @@infodubai3233 ❤❤❤🙏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +1

    ምርጥ ልጅ ናት እኛ እኮ ይጋቡ ብለናል

  • @ሰመርነኝየከላላዋ
    @ሰመርነኝየከላላዋ Рік тому +14

    እኛኮ ዱሮ አጋብተን ጨርሰናል😅 ደሥ ይላል እሱም ፈቅርሽን እድቀበልሽ ዱአየን እቀጥላለሁ❤🎉 እኔም በጣም የማፈቅርው ባሌ ናፈቆኛል ቤቴን ደምሩልኝ በፈቅር ይሁንባችሁ❤😢

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 Рік тому

      ክክክክክክ አቤት ኮመቴሮቺ ሥታጋቢ ሥታፋቱ ጎበዞቺ

    • @HalimeMolla
      @HalimeMolla Рік тому

      ክክክክክክክክ ወይኔ እንድት እንዳሳቅሽኝ አጋብተን ጨርሰናል አላለይም

    • @hdjid988
      @hdjid988 Рік тому

      ክክክክክ

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 Рік тому

      😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube
    @ቤዛዊትደመቀYoutube Рік тому +2

    ዋው እኔም የመጀመሪያ ቀን ነበር ጓደኛ ከሌላት እንዳታመልጥህ ያልኩት ወይኔ የኔው አይዞሽ ፍቅር ከባድነው አብርሽዬ ልጅቷን ተቀበላት ያብርሽዬ እህት የኔውድ እንኳንም ተረዳሻት ደግሞ ከነአብርሽ ቤተሰብጋ መቀላቀል መታደል ነው ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ እሩታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanhabetam1996
    @berhanhabetam1996 Рік тому +30

    ሲጀመር አስተያየቷ ያስታውቅ ነበር ማርያምን ቢፋቀሩ ደስ ይለኛል

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @amina-pz6qp
    @amina-pz6qp Рік тому +9

    እዉነትከሆነደስሰይለል❤❤❤❤❤

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ Рік тому +7

    ፍቅር ሲያለቅስየነበረው ወጣት የሚያለቅስለት ኮረዳ አገፕ ተመስገን ፈጣሪየ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому

    አቤት አመላኪ ሊላዋ ስታሰለቅሰ አልቃሸ አፍቃሪ መጣች መታደል ነዉ ይጋብ ደሰ ይላል ያቸን ይተዋት

  • @bmm3152
    @bmm3152 Рік тому +8

    እዉነት ከሆነ ደሰ ይለል❤❤❤❤❤

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር Рік тому +1

    የኔ ዉድ እሲ ከተሳካ ልኮምት እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል ከቀለበት አሁን ደሞ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ክበዱ🎉🎉🎉🎉 ሩታዬ የአብርሽ ልዩ ስጦታ

  • @S-sis
    @S-sis Рік тому +9

    አራ እውነት ከሆን በጣም ደስ ይላል 🤣😘

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Рік тому

    እኔ የኔ ጌታን ለአብርሽ ቁርስ ሰርታ የመጣች ቀን ለምን አብርሽ አይጣይቃትም ብዬ ነበር እና አብረቹ ግም ስትጨዋት ለምን አይጣይቃትም እየልኩ ነበር የእውነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahel1095
    @rahel1095 Рік тому +9

    ባለፈዉ ኤዱ አብርሽን ስልክህን ሌባ ሰረቀዉ ብለን ፕራንክ እናርገዉ ብላ ስትጠይቃት አልስማማም ብላ ሮጣ አብርሽን ቀስቅሳ ከነገረችዉ በኋላ ቁርስ ሰርታ ስታመጣ ያየችዉ አስተያየት አላማረኝም ነበር ፍቅር እንዳለባት ጠርጥሬ ነበር አስተያየቷ የስስት ነበር አብርሽዬ በማርያም ተረዳት ማፍቀርን ያፈቀረ ብቻ ነዉ የሚረዳዉ ሳትጎዳ ድረስላት ልብህን ትጠግንልህ🙏😣😔💔💔💔😥😥😥

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому

      ሀሀሀሀ ግን ለፕራንክ አቶንም ትናገራለች ጥቅሙ አልገባትም ገና

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Рік тому +2

    አቤት ኮሜተሮች እናጋባለን እናፋታለን 😂 የእዉነት ከሆነ መልካም ነዉ

  • @lubabaebre3501
    @lubabaebre3501 Рік тому +4

    አይ እኛም ብለን ነበር እኮ አስቀድመን በቃ ተጋቡ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ😢

  • @mekyayasin394
    @mekyayasin394 Рік тому +1

    አብርሽየ ለተከፋ ለካፈጣሪ ይጠካል ይጋቡ የኔ የዋህ አብርሽ በጣም ደግ ልጂ ነው ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Рік тому +3

    አይሆንም ጋሼ ከገጠር ነወ ሚስት ምፈግልህ ብሎታል ከዚህ በፊት😍

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Рік тому +1

    እኔም መጀመርያ ብየነበር ያስታዉቅባታል እዳፈቀረችዉ አብርሽየ ተረዳት አተ ስታለቅስ የሚያለቅስ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን😂🥰❤❤🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ዠ8ጰ

    የኔ እናት አዞሽ እትጋቡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @fatmaussn
    @fatmaussn Рік тому +1

    ካዛች ይች ትሻላለች ላብርሽ ትገባለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    ፕራንክ ካልሆነ ደስ ይላል የምር ኤልዲዬ ይጋቡ❤❤❤

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 4 місяці тому +1

    እሩታየ አታልቀሸ የኔ እህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminamohammed2855
    @aminamohammed2855 Рік тому +5

    ደግሞ እኮ ስታምር ስርአት ያላት የተረጋጋቺ ስወዳት እኮ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +1

    😮😮😮ፍቅር እኮ እውር ነው ይላሉ 😅ፕራክ ነው እዳትሉኝ የአብርሽ ደስታ እሻለው እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድላቸው

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku Рік тому +10

    ግን አብርሽ ሁለተኛ እዲጎዳ አንፈልግም❤❤❤

  • @ሱሱየአላህባሪያ
    @ሱሱየአላህባሪያ Рік тому +2

    ጠክሪ በርች እዳታቋርጪ ድልአርገሺ እጂሺ ማስገባትአለብሺ ከነዝህ እቁ ከሆኑ ቤተሰብ መቀላቀል መታደልነዉ አላህ ይገዝሺ❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +1

    ኤልዱ ኢየሱስ ይባርክሽ
    መልካም ሰው ከነ ቤተሰብሽ ተባረኩ ውዶች ❤❤❤❤❤❤ግን ልጅትዋ ረጋ ያለች ትመሰላለች ደሰ ትለኛለች

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 Рік тому +4

    ኮሜታተሮች እንኮን ደስ አላችሁ ይፋቀሩ ስትሉ ናበር😅😅😅😅

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Рік тому +2

    አይ የኔ ቆጆ ማፍቀር መታደል ነው እና አይዞሸ

  • @zone8505
    @zone8505 Рік тому +69

    ይገቡ ምርጥ ጥንድ ይወጠቸወል❤❤❤❤

  • @genetshemels6247
    @genetshemels6247 Рік тому +1

    የሚገረም ነዉ አብርሽ ሲያልቅስ አሳዝኖኚ ነበረ አሁን ደሞ ለሱ የሚያለቅስ መጣ ዋው ይጋብ በቅርብ ቀን አድላይ ሆነዉ ለማየት ጓጓሁ❤❤❤❤❤

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e Рік тому +9

    ማርያም አብርሽና ሩታ እደት ሆነው ይሆን እያልኩ ሳስብ ነበር😂😂

  • @MihertSahilu
    @MihertSahilu Рік тому +2

    የምር። ከሆና። ደስስስስ። ይላል። አብረሽ። ተቀበል። ❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +7

    የኔቆንጆ እፍፍፍ ፈላጊና ተፈላላጊ አይገናኝም ግን እመብርሀን ትርዳችሁ