እንዴት አድርገን በቤታችን ውስጥ ቶፉ ከአኩሪ አተር ማዘጋጀት እንደምንችል //How To Make Homemade Tofu From Soybeans

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458  4 роки тому +4

    ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏🏾

  • @alsangezahegn7125
    @alsangezahegn7125 Рік тому

    tebaraki yemifalgewu negar agegnahut

  • @YetimSiwanti
    @YetimSiwanti 4 місяці тому +1

    Zefenu beza

  • @debbieg6663
    @debbieg6663 Місяць тому

    Thank youuuu

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የምወደው ቶፎ ግን እየገዛው ነበር እምጠቀመው ስላሳየሺኝ አመሰግናለው😍😘

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍 ተባረኪ🥰😘

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Місяць тому

    Good job sister 👍👍👍👍

  • @tasissatsedare6281
    @tasissatsedare6281 4 роки тому

    ይገርማል እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም ነበር እናመሰግናለን
    ተባረኪ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ የምፈልገው ነገር ነበር አመሰግናለሁ 👍

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому

    Well done Hiwiye this is very helpful thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому

    Thank you for sharing! I learned something new!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +1

    It looks yummy.👍👍👍

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 роки тому

    ዋው በጣም አርፍ ነው በርች

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 роки тому

    👌እናመሰግናለን

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому

    Wow that’s amazing

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    አዲስ ነገር ተምሬአለው 😍፡ በጣም ቆንጆ ነው ሂዊዬ 👌

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      ዘሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍🥰😘😘😘

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 роки тому

    Berche keteyebet bke bey

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 4 роки тому

    Thank you Konjo

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 4 роки тому +1

    Well done and thanks for sharing!
    One comment I have is please lower the background music as it tends to disturb

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      Thank you for comment I really appreciated. I will do that. 🙏🏾

  • @yegileAlemu
    @yegileAlemu 9 місяців тому

    ❤ዋውው

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 роки тому

    አሰራሩን አላዉቅም ነበር ልዩ ነዉ 🥰🥰

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    ዋዉ በርች ማር ቤተሰብ ሆኛለሁ ❤️❤️

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 роки тому +2

    ከአኩሪ አተር ሌላ ነገር መስራት አይቻልም

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 роки тому

    Wwwaw berche wedey

  • @bethlehemmekonen5461
    @bethlehemmekonen5461 Рік тому

    ቶፎ ምንድነው

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  10 місяців тому

      ከአኩሪ አተር የሚሰራ የምግብ አይነት ነው

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsigetesfu4843
    @tsigetesfu4843 2 роки тому

    Thanks, could you pls explain how much kg of soya, how much litter of water to add and lemon or vingrate amount

  • @mnalmidia
    @mnalmidia 4 роки тому

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች በያላቹህበት ሰላም ፍቅር ለእናንተ ይሁን😍 ውዶችዬ ቅንነት ካለ ሁሉም ነገር አለ ይበቃል ዩቱብ እናም በቅንነት እንርዳዳ ቪዲዮ በማየትም ጭምር እንርዳዳ ከሁሉም በላይ ግን ሰላም ነው እና በያለንበት ሰላሙን ተመኘውላቹህ በርቱ እናመሰግናለን👍👍

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 እውነት ነው ትልቁ ነገር ቅንነት ነው

  • @tube-uf9zq
    @tube-uf9zq 4 роки тому

    በርች እማ በቅንነት እንደማመር

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 роки тому

    በቅንነት ደምሩኝ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      ቤተሠብ ሆኛለው👍🏾

    • @makbelm5070
      @makbelm5070 4 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔም

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 роки тому

    ቤተሠብ ሆኛለሁ ቤተሠብ እንሁን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      ሄጄ ሳየው ቤተሰብ አድርጌሻለው ድንገት ስለማያሳይ ይሆናል 👍🏾