ይሄ ድራማ ምርጥ best ድራማ ነው። የድራማው ቅኔ በጣም የሚገርም ነው። ኢትዪጵያ የማንም ማሃይም እና ደንቆሮ politician & corrupt oligarcy መፈንጫ ሆና መቅረትዋ የሚያሳይ ግሩም ድራማ። Keep up the good work all crew members as long as this corrupt regime allow you to be on air.
This episode is a very straightforward political satire! I'm afraid that the more the Ethiopian People like the show, the less the longevity of ምንልታዘዝ show. There might be unpredictable continuity! No one but let God help you out!
እናመሰግናለን የህዝብ አይንና ጆሮ❤️👌🙏
ስምጥ ሸለቆ ከሁለት ሊከፍለን ነው ቅኔው ከባድ ነው ይሄን አውሬ ሰውየ ጌታ ይገላግለን! አሜን ዋቃ
ዋቃ እረ ወይኔ በሳቅ የለሁን ጉረቻን እረስተሻን😂😂😂
አሜን❤
ይሄ ድራማ ምርጥ best ድራማ ነው። የድራማው ቅኔ በጣም የሚገርም ነው። ኢትዪጵያ የማንም ማሃይም እና ደንቆሮ politician & corrupt oligarcy መፈንጫ ሆና መቅረትዋ የሚያሳይ ግሩም ድራማ። Keep up the good work all crew members as long as this corrupt regime allow you to be on air.
po po English!!😂
ለመላው ኢትዮጵያ በሙሉ እንኳን ለመልካም አዲስ አመት ይሁንልን እውነት ይኸ ድራማ የኢትዮጵያ ችግር በትንሹ ለማሳየት የሚሞክሩ ድራማ ነው ለእኔ ለእናንተስ
ዋው!ቀድሞ የተራመደ ድራማ።ዕፁብ የትወና ብቃት።
ወጥር ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪🙏💪💪💪💪💪💪የገባው ቅኔ
😂😅 ምንድነው የምታጬሰው 😅😅😅
የኔ ሱሶች የምታስተላልፉት ነገር አንዱም ቃል ይውደቅ አይባልም በርቱልን❤
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016
የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
ታሪክ አስተርአየ መጣች በጣም ደስ ይላል
ወገኔ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አመት የፍቅር የሰላም ያድረግልን 🙏🤗
መልእክቱ ከፖለቲከኞቻችን ደረጃ በላይ ነው።
አዎን ይሄን የመረዳት ሀቅም የላቸውም😂
i kometoch germ telgnalchu hulunm edenate new yemtasbut
አሽቃባጭ ምሁር አያጡም የሚተረጉም😂😂😂
አይችሉትም
ዳንኤል ክብረት ይተርጉምላቸው
አይ ደራሲ 👌👌 እንዲህ ነው ስራ ተባረክ👏👏👏👏💪💪
የዛሬው ደግሞ በሰበር የገባ ነው፡፡ አሁን ካልታሰራችሁ ጥሩ ነው፡፡ ደስ ይላል ይመቻችሁ
ይሄ ድራማ ሁሌም የሀገራችንን መጪ ጊዜ ነው የሚያሳየን...
With lots of love from America! The entire cast is amazing! በጣም እንወዳቹሀለን❤️ እባካችሁ ይህን ድራማ እንዳታቆሙት🙏🏼
በሚሊዮኖች ሊታይ የሚገባው ምርጥ ስራ ነበር
ይሄ ኮሾሮ ህዝብ ግን የባለጌና የሴሰኛ ወግ ካልሆነ አይመለከትም
The best gift for the new year! Thank you all. Best episode ever ❤❤❤
ኪኪኪኪኪ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ መልእክት አለው በርቱ
ይሔ ነው ቅኔ 👏👏👏👏👏
This episode is a very straightforward political satire!
I'm afraid that the more the Ethiopian People like the show, the less the longevity of ምንልታዘዝ show. There might be unpredictable continuity!
No one but let God help you out!
ምርጥ ድራማ : አዝናኝነቱ ቁምነገሩ ቅኔው ይመቸኛል በርቱልን,..
ሙዚቃው የ እረኛዬ ድራማን ሚመስለኝ ነገር
ይሄ ድራማ ለሚገባን ሰውች መልክቱ ትልቅ ነው በርቱ
"ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ"....☺😚
እድልና ደግ ሰው ሊመጡ ነው መሰል በጣም ደስ ይላል
ጳጉሜን ትንሽ ነች ብዬ አልተውኳትም በደንብ ነው የከታተፍኳት😂😂😂...ስልጣን የመልቀቂያ ቀን ጳጉሜ 8😂😂😂 ያማል ቅኔው..
Doma
@@nassir152ተከፋይ ነሽ አሽቃብጦ አዳሪ
@@ashenafiassefa9623ማሽቃበጥ ብቻ?
አሼ ምንህን አመመህ? 😊
ድል ለተገፋው ሕዝብ ድል ለተገፋው ድል ለሰፊው ሕዝብ አሸናፊዎች ነን ፋኖ ይችላል
ደግ ሰው ናፈቀን።
ምንም ማለት አይቻልም ብቻ ብዕርህ አይንጠፍ #ዋጄ።
ዋው።
ስንጥቁ ከሰሜን እስከሚመጣ ድረስማ አንጠብቅም ።
ትክክል ።ይሄ መልዕክት ለአዲስአበቤዎች መሆን አለበት። ፋኖ ከሰሜን መጥቶ ነፃ እስከሚያወጣቸው ለሚጠብቁት።
ፓስተሩ ተመቸኝ 😅😅 ይህ ቁጭ በሉ😅😅😅 ባንኮች ሙድ ያዙ ሃሃሃሃ 😅😅😅 ጋሽ አያልቅበት አይ ዻጉሜ 7 😅😅😅😅😅 ክብር ለሁላችሁም
ታሪክ በቀ ብላለች ❤
Ejig betam tewedaju na tenafakiw “MINLITAZEZ” drama enkuan bedehina metachihu 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬👈
What an amazing message. Keep going
❤በጣም ይለያል በርቱልን
የጦቢያ ተዋናይት ታሪክ ወደ ካፌያችን እንኳን ደህና መጣሽ ታሪክ ስሪበት ካፌያችን ላይ።
ዶ/ር ጷጉሜ !
አዩቤ በጣም ነው ምትመቸኝ😂😂😂😂😂😂
ህምምምም ከሰሜን እስኪመጣማ አንጠብቅም የጨርቦሌን አርአያ እንከተላለን።
yes
አይ ኢትዮጵያ ትንቢት መሳይ ድራማ ♥️❤️❤️❤️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ቀላል ያሽከረክረናል በረቱልን ቅኔ ❤❤❤
የዘመኑን ፖለቲካና ፖለቲከኞች የሚገልጽ ምርጥ በዛላይ ከእውቀት ነጻ የሆነ የአቦጊዳ ሽፍታ ሁላ ከመሬት ተነስቶ አዋቂ ነኝ የሚለው ነገር በዚ ቅኔ በሆነ ድራማ ማየታችን ድንቅ ነው
ደግሰው ይታሰርልን የምትሉ ላይግ ግጩኝ😘🥰😍
Deg sew amanuel enji maremiya min yadergal...
አረ የደግ ሰው ያለ ናፈቀኝ እኮ❤❤
አንደኞች ።።።።
በጣም የምወደው።።።
አንደኛ ድራማ።።
Victory for Fano!!
እናመሰግናለን🙏 እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነበር🎉
ጳጓሚን ግን ገራሚ ወር ናት 😂በተለይም በአቶ አያልቅበት ዘመን😂ሱ ጷጉሜን ትንሽ ናት ብዬ አልናቅሁሃትሁሃትም በደንብ ነዉ የከታተፍኳት😂😂😂
Ketatfat😂
Senteku kesemen neew yememetaw 😂😂😂 best
አያልቅበትን ማወቅ ራሱ ትልቅ እውቀት ይጠይቃል።
ለሚገባዉ ብቻ የሚገባ ድራማ ነዉ በጣም ወድጄዋለዉ ተባረኩ
ይህ ድራማ ሲመቸኝ ቆጆወች ወጀል አይሰሩምደ ብላ እርፍ😂😂 አይ አያልቅበት 😂😂
Konjowochu enemanachew semen mehonunnwa
የዶሮ ብልት ከ አንድ እንቁላል 😅😅😅
እውነት ነው በዘመነ ኦሮሙማው ያላየነው ጉድ የለም እኮ
ትክክል በዘመነ ጋላ ያላየነው ያልሰማነው ነገር ምን ነገር አለ😢😢
Kinew tezerfual!semi kale talak mistir new👍❤️🙏🇨🇬
በጣም ከህዝቡ ነቅታችሁሃል🎉🎉🎉
"አልተረዳችሁኝም" ደስ ይላል😂😂😂
ዶ/ር ጳጉሜ
❤❤❤❤❤ mn letazez
😂😂😂😂😂😂ጨርቡሌ አቃፊ ነኝ አላለም?!😂😂😂አይ ልትጨፈልቅ ነዉ አሉልና አቶ አያልቅበት😂😂😂😂።
That is Oromuma style 🤣🤣
@@Truth-In-Orthodoxy እናስ 😂😂😂😂😂ጨርቡሌኮ አያልቅበትን ሁሉ ነገሬን ታዉቃለህ(ትረዳኛለህ)አለዉ😂😂😂😂 የጫካዉና የቤተመንግስቱ እንደሚረዳዱት'ኮ ነዉ😂😂😂
@@ነፂምንሊካዊት Yes, at this critical time, Oromuma is desperate to get help from Tigray nationalist.
Weyne Doctor Abiy 😂😂😂😂
Pagume 1 yefegegita ken Ale 😂😂😂😂😂
በቅኔ የተሞላ ጥልቅ መልክት❤ ይመቻችሁ 🙏
ክክክክክክክ አያልቅበት ክክክክ እና ሱዳን ክክክክ በሳቅ ሞኩ
ምን ልታዘዝ👏👏👏👏👏💚💛❤
እንዴት ይህ ሁሉ ሰው እያየ ሰብስክራይብ አታደርጉም ልጆቹን ማበረታታት ያስፈልጋል
Dess yemetel gobez actors nate tarik asterye berhan welcome to min letazez
Bireshi is in my mind
ከሰሜን ፋኖ እየመጣልህ ነው ህዝቤ ሰንዳ ብለህ ጠብቅ 🎉 ፋኖ ያሸንፋል
Hhhhhhhh mignot ayikelakelim
😂😂😂 እሺ ለአዲስ አመት ነው ሚመጣው?
ክክክክክ በህልምሺ ነው አንች የህዝብ ሽንት ቤት
አሁንም ክልል ውስጥ ነሽ? በሄርተኛ ጭንቅላትሽን አስፊው ጠባብ
❤❤❤❤Fano king
ሚኪ ታምሬ 🙌🙌
ግሩም ነው! 👏👏👏
Like kadereku behuala mayew bechega movie
ጳጉሜ 8 በጣም ተመችቶኛል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው.
ታሪክዬ ❤❤❤❤😍😘😘
wow it is really amazing
"ያሁኑ አካሔድህ ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ ነዉ" እዉነትም አያልቅበት😂😂
ለአያልቅበት የወንበር ጸሎት
ለየት ያለ ሾው
ያምራል በርቱ
Please Egziabhern atidaferu😭yekolo temarim kibr alewbetam new yemwedachihu
ልንፈታ ነው ስንጥቁ ከዚህ ደርሷል ።
ገራሚ ነዉ!!
'የአገልጋይነት ቀን ተብሎ እሱን ስናቀነቅን ቢሮ ተዘግቶ ዋለ'..
'ዕቅዴ ሺ ዓመት ነው ስልጣን የመልቀቅ ቀን ጳጉሜ 8'
'የአሁኑ አካሔድህ ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ ነው'...ያማል ቅኔው
ይህን ውስጥ ወይራ የኛ ደናቁር መሪዎች እንደሚያዩት ምንም ጥርጥር የለኝም ግን ደግሞ ማናቸውም የቅኔው ትርጉም ስለማይገባቸዉ ለመቀየር አይሞክሩም፡፡ እሱ ያሳዝናል ፤ ደራሲው ግን ምን ያህል ምጡቅ ሰው ነው !?
20:20 waw🥺🥺
የእሱቤ አምላክማ ምርጥ ነው ላንተ ብዬ ነው ይለዋል እኔም ለብሄርህ ብዬ ነው😊
ክክክክክክ ወይ ጉድ " 3 ክንድ ከ ስንዝር " ክክክ። የዛሬ Five star ነው። Thankyou guys. ❤❤❤
የሚገርም እይታ ነው
Wow dese yelale
ሰንጥቅ ❤❤❤
ወይ ዛሬስ ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ መጣች አቤት ችሎታ ታድለሽዋል
Wowwww new berhanu nega 😅😅😅😅😅😅😅
መቼም ያ ዳንኔል ካልነገራቸው አይገባቸውም
የሱዳን እና የአያልቄ ፍቅር እኮ 😂😂😂😂😂
ጠቅላላ የሰላ ትችት!
ትችላላችሁ።ግን ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።
Swedachu eko
hlmachu tru new beka erittea eritrea kkk
High level
ድንቅ ስራ
Thank you!!
ዋው ቅኔ ለገባው😂😂😂