እድሜ ለማዲንጎ ያለሱ አርቲስት አልሆንም............... ሳቂታዋ አዚዛ ከጆሲ ጋር ያረገችው ቆይታ l Sheger Daily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 48

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 місяці тому +8

    ጆሲዬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል መልካምነትን ያሳየህን ለአሁኑ ዩቱበሮች በመልካምነት ፈርቀዳጅ ነህ በተለይ josi in the house ቲቪ ላይ የሰራህውን መልካም ነገር አንረሳውሞ

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 3 місяці тому +4

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ጆሲና የጆሲ ቤተሰቦች ጆሲ ጠፍተሃል ዛሬ ደሞ በጣም እምወዳትን ፍልቅልቋን አዙን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 місяці тому +5

    You look beautiful❤❤❤

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 3 місяці тому +2

    አዙ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 3 місяці тому +2

    Azizaye yene wede ❤

  • @mustefatesfaye4307
    @mustefatesfaye4307 29 днів тому

    መልካም ሰዎች ናችሁ ሁለታችሁም :: ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ::

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 місяці тому +1

    እውነቷን ነው እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እና በሁለቱም እርግዝና ምንም አምሮኝ አያውቅም ❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 3 місяці тому +5

    josy in the house yay 😂😂😂welcome back handsome good to see you and Aziaz beautifu ❤❤❤

  • @aberabalch1345
    @aberabalch1345 3 місяці тому +3

    good blass Azzeza

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 3 місяці тому +1

    አዚዛዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አየሁሽ ስወድሽ

  • @user-uf7iz6fu6x
    @user-uf7iz6fu6x 3 місяці тому +2

    ጆሲዬ ስወድህ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 3 місяці тому

    የምትሳደቡ ሰዎች ግን ቅናት ነዉ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 місяці тому

    ምንም ችግር የለውም በውጪ አገር እስከሚወለድ ድረስ የጉልበት ስራ ጎንበስ ቀናተብሎ ነው የሚስራው ጫማውንም የሚጫሙት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @Alemnesh-jv4wy
    @Alemnesh-jv4wy 3 місяці тому +4

    ጫማው ለፅንሱ ጥሩ አይደለም

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 3 місяці тому

    አግብተሻል ወይ ?

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому

    የአባገዳልጅናት፡አካም

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому +2

    ጫማቸው፡አንዳይነትነው😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 місяці тому +11

    አላህ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 3 місяці тому +13

      የበለጠዉን እየሱስ ክርስቶስን ይዛለች ደግሞ መብቷ ነዉ የፈለገችውን ሀይማኖት መያዝ።

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 3 місяці тому

      @@ethiopialove2463እውነት ነው መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይምስገን

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 3 місяці тому

      Muslim is better religion you change your religion because I'm in

    • @user-cx2ws7kj2x
      @user-cx2ws7kj2x 3 місяці тому +1

      አላህ የሰውን ልጂ ሲፈጥር ሙስሊም ነው ሰው እደት የወርዳል الله ምነዜም ንጉስ ነው ማንም አያክለውም ወደራሳችሁ ተመለሱ

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 3 місяці тому +1

      እዚህ ምን ትሰራላችሁ ምን አለ ብትከበሩ?ከብርሀን ወደ ጨለማ?

  • @abel8835
    @abel8835 3 місяці тому

    አዚዛ ልጅሽን በጋጠወጦች መንገድ አትምሪያት pleases
    በእናንተ ይብቃ

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x 3 місяці тому +3

    ቆይ አዚዛ ሙስሊም ናት

    • @user-qk7kq3gv9z
      @user-qk7kq3gv9z 3 місяці тому +3

      አባቷ ሙስሊም እናቷ እና እሷ ክርስቲያን ናቸው

    • @user-cx2ws7kj2x
      @user-cx2ws7kj2x 3 місяці тому

      @@user-qk7kq3gv9z ዘርህን ያብዛልኝ ሴት ወድ ❤️

    • @user-hl8sy8nh3t
      @user-hl8sy8nh3t 3 місяці тому +4

      ቆየች ወደ እምዬ ኦርርትቶዶክስ ተዋህዶ ከመጣች

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አይደለችም እናት ተዋህዶ ናት

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 3 місяці тому +1

      አደለችም ማለት በአንድ ወገን ሙስሊም ናት እሱዋ ግን ካፊር ናት አላህ ኸድያ ይስጣት እኛንም መጨረሻችንን ፣ሀቲማችንን ያሳምርልንን ያረብ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 місяці тому

    ሞይ ወደሸ አልገባሸ ለመጋደም ገባሸ ተጋደም አገኝሸ ጠፋሸ ምን እንደ ጀግና የሰራራሻል