Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የታ አባታችን
"ለእናቷ አንዲት ናት" ከሚል ስብከቶ ጀምሮ ነው የምከታተሎት:: ጤና እና እድሜ ይስጥልን! እናመሰግናለን!
ቃል ሕይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን❤ ተከታታይ ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
አትጥፉብን ቶሎቶሎ ኑ ከተቻለ በሳምንት 4 ቪዲዮ ካልተቻለም 2 ብትለቁልን ደስ ይለናል
Yakoyilinnn memihirachin
@gubae-aklesya እጅግ በጣም በከበረ ትህትና ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ። የተወለድንበት (የመወለጃ) ደቂቃ፣ አመት ሰአት ወደፊት ለሚገጥመን ወይንም የወደፊት እድሎቻችንን የመወሰን አቅም አላቸው ማለት ነው? ሰው የተጻፈለትን ነው እሚኖረው ማለጽ ይቻላል? ነው ወይስ እያንዳንዱ በስራው ይሾማል ይሸልማል? እርሶ ስያስተምሮ በሌላ ስብከት ላይ ሙታንን ያስነሱ ስለነበሩ በ መጽሃፍ ስለተጠቀሱ (በተለይም አንዲት ሴት) ጠንቋዮችስ፤ እንዴት ነው ንፍስን ከገነት ወይንም ከሲኦል ከቡሩካን ጻድቃን እቅፍ ውይንም ከድያብሎስ ቁራኝነት አውጥተው አምጥተው ከስጋ ጋር ሊያዋህዱ የቻሉት? እግዚአብሄርን ተደብቀው ማምጣት ይቻላቸዋልን? እንዴት ዝም ሊላቸው ቻለ? ...... እንዲአው እንዲህ አይነት ነገር ሳስብ ለመግለጽ እቸገራለሁ። ስለ ቡዳ መንፈሰስ በእውነት ሰውን ሰው ዪበላዋልን? ይሄስ ጥበበ ነውን? ድግማት ደግሞ ፣ እጽ ተጠቅሞ ነውን እንዴት በ እንዲህ አይንተ ጥበብ ለሰው ነፍስን ከስጋ ጋር ለመለየት ተቻለው? #በመጨረሻ በነዚህ ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ/ትምሀርት እንዴት ማግኘት/መማር እችላለሁ?
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የታ አባታችን
"ለእናቷ አንዲት ናት" ከሚል ስብከቶ ጀምሮ ነው የምከታተሎት:: ጤና እና እድሜ ይስጥልን! እናመሰግናለን!
ቃል ሕይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን❤ ተከታታይ ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
አትጥፉብን ቶሎቶሎ ኑ
ከተቻለ በሳምንት 4 ቪዲዮ ካልተቻለም 2 ብትለቁልን ደስ ይለናል