ሰበር 📍 |ሶማሊያ ግብጽን ካደቻት| |ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ ይገባታል ያለው UN ነው| |የማይክ ሐመር ጉብኝት| ሼህ አላሙዲን ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @abebedebelu8643
    @abebedebelu8643 Місяць тому +1

    ተባረክ ወንድሜ !!!
    ይህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ለመንግስታችን ጠቃሚ ነው።

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 Місяць тому +11

    በዕውቀት እና በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ ነው በርታ ወንድም ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የሽዋው
    @የሽዋው Місяць тому +1

    እንዳንተ አይነቱን የተባረከና ንፁህ ኢትዮጵያዊያንን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠን🙏እናክብርሀለን

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +7

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Місяць тому +8

    በርታ ወንድማችን በርታ ምናለ አማራ ክልል እንዳንተ አይነት አገር ወዳድ ቢበዙልን ምን አለ በርታ ሁሌም ከጎንክ ነን

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 Місяць тому +2

    ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዕውቀት ና እውነትን በመያዝ ሀገርን ማዳንን የመሰለ ነገር የለም በርታ ነገር ግን ውሾች ባንዶች ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋችሁ ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ድል ለመሪያችን ና ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miliyon938
    @miliyon938 Місяць тому +16

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +6

    Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @Bini-h2j
    @Bini-h2j Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ድሮም ቀይ ባህር የኛ ነው በጋራ የመጠቀም መብት አለን ወንድም በርታ

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 Місяць тому +6

    ❤ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @አብስኒያ
    @አብስኒያ Місяць тому +6

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +10

    ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HabibSirba
    @HabibSirba Місяць тому +14

    ለመልካም መረጃህ እናመሰግናለን በርታልን፣
    ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ታሸንፋለች።

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 Місяць тому +1

    ጀግና ነህ አቦ❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +4

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Місяць тому +3

    ፕሮፍ አንተም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነህ ኑርልን

  • @tilahungiday5100
    @tilahungiday5100 Місяць тому

    I heard your program yesterday, September 15 and I sensed and felt that you know all that you talk about, your objective and professional manner of presentation and truthful information and your fair desire to support Ethiopian Renaissance towards her past glory. Thank you brother and stand for justice and truthfulness at all times.
    Tilahun

  • @mekonnengeberemichael7532
    @mekonnengeberemichael7532 Місяць тому +1

    ለኢትዮጵያ እናት አገርህ እንደ ጧፍ እየበራህ ነው ፈጣሪ አንተንና መሰል ገጓደኞችህን እንዲሁም የሐገራችንን ጀግና ወታደር ያብዛልን ጌታ ይጠብቅልን ....አመሠግናለሁ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +13

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Місяць тому

    ❤BLESSINGS ❤

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Місяць тому +2

    ለገትነት አለማውም ፈጣሪ ልፋቱንና ቅንነቱ እንደ ፅድቅ ሥራ ይቁተርለት:: ቤተሰቡ እስከ ሰባት ቤት የተባረኩ ይሁኑ:: አሜን!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Місяць тому

    ሰላም ጀግናው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Місяць тому +6

    እሁነታኛ ሰው🎉🎉🎉🎉 ኑርልኝ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Місяць тому +1

    እንዃን አብሮ አደረሰን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому

    Wow prof your vision is really amazing
    Ethiopia must have access to the sea

  • @MulugetaFantay
    @MulugetaFantay Місяць тому +1

    ድል የአለም አክሊል ለሆነችው ቅድስቲቷ ኢትዮጵያ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Місяць тому

    ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому

    GAT you are true patriot

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyasuuerko6684
    @eyasuuerko6684 Місяць тому +1

    Wow!Thank you for the Details that you have described.

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 Місяць тому +7

    🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹💪💪

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ለሰላም በሰላም ተፈጥሮን ከሌሎች ህዝቦች ጋር አብሮ መጠቀም መቻል ተፈጥሯዊ ነው:: ይህን ተፈጥሯዊን መብት የታጣው በጉልበት ነው:: አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በጉልበት የታጣውን የወደብ መብት በጉልበት መመለስ አጥያት አይደለም:: እኛ ግን እስካሁን በትግስት በፀባይ በሰላም ሰጥቶ መቀበል መርህን በተከተለ በመጠየቅና በመስማማት ላይ ትገኛለች::ፈጣሪ ያሳካል:: አሜን!!!

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 Місяць тому +1

    Thank you for good News❤❤❤❤❤

  • @Chesukemercato
    @Chesukemercato Місяць тому +1

    Tanks ,well done.

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Місяць тому +6

    Ethiopia has full right to defend itself. The World should know that Egypt didnt have any purpose than to disturb the region.

  • @alemutefera5986
    @alemutefera5986 Місяць тому +1

    Congratulations!!!!

  • @MohammedAhmed-b5p
    @MohammedAhmed-b5p Місяць тому +1

    አዎ እዉነት ብለሃል ወንድሜ ኢትዮጰያ ዛሬም ነገም አሸናፍ ነች ለምን ሀገራችን በህጋዉ መንገድ ሁሌም ስለምትኸድ ሀቅን ይዛ ስለሆነ የምትኖረዉ ሁሌም አሸናፍ ነች

  • @AshenafiTarekegn-i8w
    @AshenafiTarekegn-i8w Місяць тому

    በርታ

  • @ProphetSamuelDebeli
    @ProphetSamuelDebeli Місяць тому +2

    Dhugaa dubbachuuf yaada bilchaataa fi Ethiopia ijaaru qabda itti jabaadhu
    እውነት ለመናገር እየበሰለ ሐሳብና ገንቢ እንዲሁም ተስፋሰጪ ኢትዮጵያን የሚገነባ ሐሳብ ስላለ በርታልን

  • @MesfinKebede-qg4tc
    @MesfinKebede-qg4tc Місяць тому

    ፕሮፌሰር አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @demissiekerse3876
    @demissiekerse3876 Місяць тому

    ተመችቶኛል ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому

    Ethiopia prevails

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Місяць тому

    Thsnks GOD ❤❤❤❤❤❤

  • @alemnewabebe7861
    @alemnewabebe7861 Місяць тому +3

    አገርህ ታመሰግንሀለች ጌቱ!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +3

    ሰላም ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳዉ የመከላከያ አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +3

    ቀጠናዉን እያመሰ ያለ ያ ደካማ ሴራ እንጂ ስራ የማያዉቀዉ የግብጽ ተላላኪ አሽከር የአስመራዉ አምባገነን መሪና ግብጽን ፈጣሪ ያጥፋልን

    • @BakeBati
      @BakeBati Місяць тому

      ከፈርኦን ጋር ክብር ትሰምጠለ ብለው አበገነኑን አሥተሰሰቡ ገደፍን ምን እናድርግ አለየም አልሰመም ተው ጥርት ይሸለሀል ብልት ከሰመ

  • @kezinaababulgu8270
    @kezinaababulgu8270 Місяць тому

    Great respect to u

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d Місяць тому +3

    ፕሮፍ ኖር ብያለሁ ሠላምህ ይብዛ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ የውጭ ወራሪዎችን በተደጋጋሚ አሸንፋለች
    የሚያንገላቷታት የውስጥ ወራሪዎች ናቸው እንጂ

  • @butujikowaraamaccaa
    @butujikowaraamaccaa Місяць тому +1

    Gibtsi , yaw ye hagere hizb teret endemilew #ye feri dula 10 newu ayinet ye mesariya bizat bicawun wugiya ayashenifim belachew !! Mirti program newu e/r yibarkih .

  • @michaeltesfaye1232
    @michaeltesfaye1232 Місяць тому

    Good explanation about ethiopia god bless you

  • @አማንሁን
    @አማንሁን Місяць тому +2

    ማንም ምንም ቢል ሀገር ወዳድ እና ሀቀኛ መንግስት እስካለን ድረስ ከአባቶቻችን ድንበር የሚያስቀረን እንኳን ቀጠናዊ አለማቀፍ ሀይል አይኖርም 👍💚💛❤️

  • @keenboon-bb4wn
    @keenboon-bb4wn Місяць тому

    I ❤ Ethiopia

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 Місяць тому +1

    Well come 🙏

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Місяць тому +4

    እንኳን አደረሰህ ፕሮፌሰር

  • @adeluv4433
    @adeluv4433 Місяць тому

    U r our hero❤❤❤❤❤

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Місяць тому

    ምርጥ ሰው

  • @abdiirabbi8890
    @abdiirabbi8890 Місяць тому

    Ethiopia
    Tashanifalch

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Місяць тому +2

    ሠላም ወዳጀ

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي Місяць тому

    Good job takiw happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fanuelwatchefo10
    @fanuelwatchefo10 Місяць тому

    You are very clver real Ethiopia,

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Місяць тому

    tnx

  • @Nakfa-Erdina
    @Nakfa-Erdina Місяць тому

    🇪🇷🇪🇷. ERITREA IS THE STRONG COUNTRY. TIME IS CHANGED - NO BODY GIVE OUR FREEDOM WE LIBRATED OUR ERITREA FROM OROMO. AMHARA TIGRAY BENSHANGUL AND SOMALE OCCUPIERS 🇪🇷🇪🇷

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 Місяць тому

    ❤❤❤!!!

  • @fuadabdela8754
    @fuadabdela8754 Місяць тому

    Wow ትንታኔህ ደስ ይላል በርታ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Місяць тому

    Meles accomplished his mission by making us port less but there came a patriot and an Ethiopian who is for sure getting Ethiopia 🇪🇹 a port and a navy very soon and we will be back in Asab because it belongs to us

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Місяць тому

    መንግሥት ቡዙ ሥራ ይጠብቀዋል። እየንዳንዲ ወደ ውጪ የሚፈሱ ወንዞቻችን ከሚፈሱበት ሓገር ኢትዮጵያ ጥቅም ማግኘት ኣለባት። ኢትዮጵያ የተከበበችው እድገቷን በሚጠሉ ሓገሮች እስከሆነ ድረስ እሷም በሰጥቶ መቀበል በቻ ግንኙነት ማድረግ ኣለባት።

  • @Maaaaaaaiiii
    @Maaaaaaaiiii Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu Місяць тому

    🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @foryou4761
    @foryou4761 Місяць тому

    Allah lefeterew baher ke geram ke qeghem meqegha ene Ertrea yemesaselu alem aqef meqeghoch ye Weyane Ethiopian atefa engi stalemate 27 amet kentu betelat megezat

  • @AmanTube-c1y
    @AmanTube-c1y Місяць тому

    Ethiopia

  • @wosenmaru
    @wosenmaru Місяць тому

    ግን የትኛውም በብሔር ስም የሚካሄድ ንግድ ትክክል አይመስለኝም እንደ ፖለትካችን ልዩነትን እያሰፋ ችግር ላይ እንዳይጥለን እሰጋለሁ ።

  • @gizaachewmerga6833
    @gizaachewmerga6833 Місяць тому

    Mainly Ethipian Afar and Asab Afar must not be separated, in the future Ethiopia must detach Asab from Eritirea!!
    Isayas must fail, he is perfectly the Enemy of East Africa and The Eritrean peaple. TPLF has historical fail to Ethiopia as to the agent of Egypt and making Exit less to port. Getinet Almaw, you love all Ethiopians equaly, God bless you all times !!

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @solomonseifu8633
    @solomonseifu8633 Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Місяць тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Місяць тому +2

    ፕሮፌሰር ? ሲጀመር ኤርትራ የሚባል ሀገር እና መንግስት መቼ? እንዴት ተፈጠረ?ብለን እንጠይቅ ። ኤርትራ የሚባል ብሔር ብሔረሰብ ያለመኖር ብቻ ሳይሆን የኤርትራ ትግሬ በተፈጥሮ አሰፋፊሩ ከቀይ ባህር የራቀ ነው። ቀይ ባህር ከራስ ዱሜራ እስከ ራስ ካሰር ነባር ሰፋሪዎች የሳሆና የአፋር ህዝቦች ናቸው ። የኢትዮጵያ የመንግስትነት ታሪክ ከዳዕማት ጀምሮ ሲቆጠር እዚህ ደርሶአል። አስከ አፄ ዮሐንስ ህልፈት ድረስ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ድንበር ቀይ ባህር ነበር። አድሜ ለውጫሌ ውል !!

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም❤❤ሰላም❤❤ሰላም❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 Місяць тому

    ቀይ ባሕር ቀይ ባሕር አሁንም ቀይ ናት ፣ ጀኞች በክንዳቸው እጃቸው ሊይስቧት ፣ ትናሸ ፣ ጥዊት ቀናት ቀራት ።

  • @solomonadnew-xt3cg
    @solomonadnew-xt3cg Місяць тому

    Neys

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha Місяць тому

    🎉

  • @Abdiqadir_Omar
    @Abdiqadir_Omar Місяць тому +1

    #VivaSomalilandandEthiopia working together

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelgetachew9571
    @samuelgetachew9571 Місяць тому

    ትግራይ ከኤርትራ ጋር ስትዋሃድ ተመልሰን እናገኘዋለን በሚልም ጭምር ነው

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 Місяць тому

    እውቀት ነፃ ያወጣል!!!

  • @Ligabaw
    @Ligabaw Місяць тому +1

    bettam teru new metesten merja bertalen

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Місяць тому

    I could not find
    can you post in your x account
    about UN resolution 390
    15Dec 1950

  • @AlemeDamtie
    @AlemeDamtie Місяць тому

    መሳቂ መሳለቂያው

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому

    Hi pro. Berta

  • @fasilhabte-oq8px
    @fasilhabte-oq8px Місяць тому +2

    ምን መሰለክ እኛ ሀገር ላይ ብሔራዊ ጥቅም እና ወቅታዊ ሀገርን የሚመራውን መንግስትን ጥላቻ ለይቶ አለማየት በሽታ አለ ለዛም ነው በጥላቻ ብቻ አብደው ባንዳ የሆኑት ።

    • @ethiotube6965
      @ethiotube6965 Місяць тому +1

      ልክ ብለሀል ወንድሜ ችግሩ እሱ ነውኮ ይሀ ደሞ ባንዳዎች እስካሉ ድረስ ይቀጥላል ችግሩ አይሳካላቸውም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    ሶማሊያ መጀመሪያም እሩቅ በማቅረብ መፍትሔ እንደሌለዉ ህዝቡ ገብቶታልመሪዉ ዘግይቶም ገብቶት ይሆን?ይታያል

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Місяць тому +1

    አውሮፕላኖ ተመቶ በእግሩ ነው የመጣው😂😂😂

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd Місяць тому

    Viva EDF!!! Who historical repeated victory, in contrast to the Egyptian force with repeated failure and no military moral.

  • @endale2533
    @endale2533 Місяць тому +1

    ፕሮፌሰር ጌትነት ኢትዮጵያ የስራ ክህሎት ስልጠና ሰጥቶ ወደ መካከለኛ ም/ራቅ የሚልካቸው ከሚያገኙት ደሞዝ ይበልጡን መንግስት ነው የሚወስደው ይባላል ስለዚህ በህገወጥ መንገድ እየሄዱ እንደሆነ ይነገራል ምን ትላለህ?

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Місяць тому

    Gettnet, what you should know is all the Tigrisns in Humera and it's surrounding were causing lots of abuse to the native Amharas.
    So, it should be clear, that those involved in the crimes should be held responsible.

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому

    Kenyans speak English which is advantageous for them where as.Ethiopians do not speak English🎉 that is disavanagious
    Ethiopia should make Ebglish it's national language in order to compete with countries like Kenya, Ghana, zimbabwe, Nigeria, Uganda, Zambia etc all of them speaking countires

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 Місяць тому

    Dedeb

    • @የሽዋው
      @የሽዋው Місяць тому

      ስውን መስደብ ነውር ነው